//ውሎ// "ከዶ/ር ቢላል ጋር“ባደረግነው ጥናት የአዲስ አበባ ህዝብ በብዛት የሚሞተው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነው...” //በእሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

ዶ/ር ቢላል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ የሚሰራቸውን የተለያየ የምርምር ስራዎች እያሳየ ከሉላ ጋር ውሎውን አጋርቶናል።
On today's segment of Wilo, we present to you Dr. Bilal sharing a meeting with Lula, showcasing the various research projects he is involved in as a community health expert, including his daily work routine.
ውሎ በተለያዩ የስራ መስክ ላይ ያሉ ባለሙያዎች የሚቀርቡበት ተነሳሽነትን ይፈጥራሉ ልምድ ያካፍላሉ በጎ ነገር ተስፋ ያሳያሉ ብሎ የሚታመንባቸው ግለሰቦች ይቀርቡበታል።
Wilo" is a segment featuring professionals from diverse fields of work, initiating discussions, showcasing their daily routines, and sharing their experiences, all believed to inspire hope for the future.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 135

  • @wollokocha
    @wollokochaАй бұрын

    ደካማ ጎናችን ይሉኝታ😢 ያልተፈቀደችን ሴት ከመጨበጥ በጋለ ወስፌ መበሳት ይቀላል:: ነው የሚለዉ ሀድሡ.ስለዚህ ለይሉልታ ድንህ የሚያዝህን ከመተግበር አትቦዝን አኺ.ሰው አውርቶ የገባው እለት ያመሠግንሀል በሀቅ ላይ ፅና..

  • @kuwaitkuwait9388

    @kuwaitkuwait9388

    Ай бұрын

    ታዳ እሱ መች ጨበጣት

  • @krn9643

    @krn9643

    Ай бұрын

    ጨብጧል ስትገባ​@@kuwaitkuwait9388

  • @user-vy7wx3du2w

    @user-vy7wx3du2w

    Ай бұрын

    እረ ጨብጣል ሉላ መጀመርያ ስትገባ ጨብጣታል

  • @ShDh-vx8ku

    @ShDh-vx8ku

    Ай бұрын

    ከሰዉ ልጀ ሰተት አይጠፈም እና አለፈ ይባላል

  • @user-lb7yb9pf7r

    @user-lb7yb9pf7r

    Ай бұрын

    እውነት ነው ማማየ አላህ ሙኢሙንን ከሚፈትን የጠብቀን ያረብ

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahimАй бұрын

    ማሻ አላህ ምርጥ አባት ምርጥ ባል አላህ ከዚህ በላይ የተባረከ ትዳር ህይዎት ያድርግላችሁ በርታ

  • @HassenSabri
    @HassenSabriАй бұрын

    ወንድ ልጅ ለእናቱ ሲተናነስ እንዴት ደስ ይላል እውነተኛ ኑሮዋቸውን ነው ያሳዪን ማሻአላህ

  • @cgf8399
    @cgf8399Ай бұрын

    ማሻአላህወንድማችንቢላል አላህይጨምረልህ ምርጥአባትነህ🎉 አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም እንኳንለተከበረዉየአረፋ በአል አደርስን የኢስላምልጆች ebsወች ልዩናችዉ ዘርሀይማኖት አይለያችዉም ልዩኢትጵያኖችናችዉ አላህሂዳይስጣችሁ ወገኖቻችን ሙስሊምሁሉመሞትመታደልነዉ አላህን በብቻኝነት አምልኩ መሞትመታደልነዉ አልሀምዱሊላሂ አለድነልኢስላም🎉🎉🎉

  • @user-qx3zm4yp8e
    @user-qx3zm4yp8eАй бұрын

    ማሻ አላህ ወንድም ቢላል እርግት ያልክ ነህ እማዬ ታድለሁ 58 የልጅ ልጅ እድሜና ጤና ይስጣችቹ

  • @hawwaksa44
    @hawwaksa44Ай бұрын

    ኢድ ሙባረክ ለመላ እሰልምና ተከታዮች

  • @krn9643
    @krn9643Ай бұрын

    ማሻ አሏህ ታድለዉ 58 የልጅ ልጅ ኢላሂ ለኔም ልጅ ወፍቀኝ ምንም የማይሳንህ አሏህዬ ሷሊህ እና ጤናማ የሆኑ ልጆች ስጠኝ😢😢

  • @HassenSabri

    @HassenSabri

    21 күн бұрын

    @@krn9643 ኢንሻአላህ አላህ መንታውን ያሳቅፍሽ እሱ ጀሊሉ ምንም አይሳነውም

  • @zurettube638
    @zurettube638Ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ እሥተ ሙሉ ቤተሠቦችህ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049Ай бұрын

    ውድ እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳቹ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uqАй бұрын

    ማሸአላህ ረላህ ይጣብቅክ ቤተ ሰብክንም ይጠብቅልክ በርታልን ጀግነ ወንድማችን ግን አንድ ነገር ቅር አላኝ ሴት እና ወንድ መጨበበጥ አይፈቀድም ሉላን ለምን ጨበጥከት እርግጠኛ ነን ተሰስተክ እንደሆነ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-eg5ru2py5x
    @user-eg5ru2py5x23 күн бұрын

    ደ/ር ቢላሊ የኛ ልጅ አላህ ይመስጌን

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572Ай бұрын

    አስቦበት አይደለም ሰላም ያላት ምክንያቱም ቤት ሲከፍት እጅን እዩት ከራሱ እጅ ጋ አጣብቆ ግቢ ነው ያላት ግን ስትዘረጋበት እጇን ምን ያድርግ ሰውን ላለማስከፋት ነው አላህ ደግሞ ውስጥን የሚያውቅ ነው እና ማሀሪም ነው ይምረዋል

  • @whya5801

    @whya5801

    Ай бұрын

    ትክክል አስቦበት አይደለም

  • @gbbh7183

    @gbbh7183

    Ай бұрын

    አወ

  • @SeadiSawa

    @SeadiSawa

    Ай бұрын

    Tikikil welah

  • @user-xj2yh9ji2w

    @user-xj2yh9ji2w

    Ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-iq6oo8qq8t

    @user-iq6oo8qq8t

    27 күн бұрын

    TEKELE

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9lАй бұрын

    መሻአሏህ አሏህ እረጅም እድሚ ከጤናጋ አሏህ ይስጠው ያረብ ማሻአሏህ ጀግና ወጣት ነው

  • @hiwotalemudino8259
    @hiwotalemudino8259Ай бұрын

    You are hard working person may God continue blessing you.

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uqАй бұрын

    ማሸአላህ የነትክን እድሜ አላህ የርዝምልክ 🎉ጄነት ከነት እግር ስር ናዉ 🎉የስኬት ቁልፍ የፈለገ እነቱን ይከበከብ እኛ በራሰችን በጉልበተችን ስኬተመ ምኖን ይመስለነል ግን በነተችን ዱወ ስኬታመ እኖነለን የሳ ዱወ ከሌለን ወላሂ በዶነን ምንም አይሰከልንም በራከም አይኖረዉም❤

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5nАй бұрын

    ❤❤❤❤ወሎየ ኢትዮጵያ የተዋበች ያሸበረቀች ወሎ የወልዮች ሀገር

  • @ZedZ-dz8xl
    @ZedZ-dz8xlАй бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤ ሉላየ አምሮብሻል❤

  • @user-ch6vl6gq5v
    @user-ch6vl6gq5vАй бұрын

    መሻ አላህ ደስስስስስስ ይለል ❤❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9ddАй бұрын

    ማሻአላህ ተባር አላህ አላህ ይጥብቃችሁ አላህ ያግዛችሁ ብርቱ ብዲናችሁም ❤❤

  • @user-qs9xp4jw1n
    @user-qs9xp4jw1nАй бұрын

    ጀዘከለ ቢለል መዘርን ስለሰየሀኝ ደስ ብሎኘል 12አመት ቦሀለ።አየሇት መሸአላህ እደድሮነው የለችው

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2wАй бұрын

    የኔሴት ሉላየ ኢቢኤሶቺ ስወዳቺሁ❤❤❤❤

  • @Muna336
    @Muna336Ай бұрын

    አይ እናት ያረቢ ሀያትትትት እናታችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5mАй бұрын

    የኛገር ፍቅር እዴት ደስ ይላል እናታችን ደስ ሲሉ እቅፍ አርገው ሳምዋት ሉላዬ እኔ ብቻ ነበር ሚይመስለኝ ምወድሽ ❤❤❤ግን በሁሉም ዘድ ፍቅር ነሽ ለወላጅ ያለሽ ፍቅር አክብሮት እማዬ እያልሽ ስጠርያቸው በደስታ አለቅሳለሁ ጸሎታቹሁ ይርዳን ሰደት መሮናል

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205Ай бұрын

    ማሻአላህ አላሁመ ባሪክ ወንድማችን ጀግናችን ነህ

  • @hananabdu3579
    @hananabdu3579Ай бұрын

    Mashallah Allah yetebeke

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067Ай бұрын

    ደኒ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ

  • @umueimran
    @umueimranАй бұрын

    ሉላየ ቆጆ እደትእዳመረብሽ ሂጃቡ የሴትልጅውበቷ በሂጃብነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban571418 күн бұрын

    ቡታጅራ ሲባል ሰምቼም አልውቅም ነበር አገር እያለሁ።አሁን በጣም ምርጥ የሆነች አገር ብዙ ጀግና የሚኖርበት እሰማለሁ እንሽእላህ 🙏 መጀመሪያ የማየው ቡታጅራን ነው❤❤❤❤🎉🎉

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052Ай бұрын

    Mashallh. D.bilal🎉🎉🎉

  • @whya5801
    @whya5801Ай бұрын

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912Ай бұрын

    Mashallha Allah yichemerlh Bro.

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima557227 күн бұрын

    Masha Allah

  • @SarT-qm6ug
    @SarT-qm6ugАй бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ekramekru1015
    @ekramekru1015Ай бұрын

    ሉላዬ ማሻአላህ ሂጃብ ያምርብሻል በስርዓት ብጠመጥሚው ደግሞ ይበልጥ ነበር ውድድ ነው የምናደርግሽ💗💗💗💗💗💗💗

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206Ай бұрын

    Wow amazing masheallah ❤

  • @SophiaThop
    @SophiaThopАй бұрын

    እማየ ታድለው 52 የልጅ ልጅ ማሻ አላህ

  • @alhmduillah23

    @alhmduillah23

    Ай бұрын

    ሀምሳ ስምንት ናቸው ማሻአላህ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4oАй бұрын

    ማሻ አላህ ዶ/ር አላህ ይጠሽቆት

  • @user-tu5jc8zw9x
    @user-tu5jc8zw9xАй бұрын

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fadhus
    @fadhusАй бұрын

    Interesting person with Interesting interviewer

  • @nurethassen9696
    @nurethassen969623 күн бұрын

    Mashallhe yebade weld,,,, enate duaa❤❤❤ merate aywdqem

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7sАй бұрын

    ማሻአላህአላህይጠብቅችሁ🎉🎉🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban571418 күн бұрын

    ምሻአላህ ❤❤❤አላህ ይጨምርላችሁ 🙏

  • @DdTt-lc5np
    @DdTt-lc5npАй бұрын

    ማሻአሏህ አላህ ይጨምሪልህ❤❤❤

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049Ай бұрын

    Masha’Allah

  • @Muna336
    @Muna336Ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉

  • @user-yu6mf6kr3o
    @user-yu6mf6kr3oАй бұрын

    Yematebegn ,des silu mother mashallah ,Allah edeme restot ye ethiopia enatoch temesalet ❤❤❤

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051Ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7kАй бұрын

    መሸአላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኢድ ሙባርክ ሀባይብ ገልብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-nv2uu5ws4f
    @user-nv2uu5ws4fАй бұрын

    Ma shaAllah des sil Allah yakoylih❤

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4zАй бұрын

    He achieved 👏

  • @Semira-c5k
    @Semira-c5k13 күн бұрын

    Mmasheallah

  • @woyay2095
    @woyay2095Ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @HumanityandUnity
    @HumanityandUnityАй бұрын

    Mash allah betam des mil lij new. Inatun siyastenaged serve siyarg mayet bersu yakoral. Be successful netu mitebeber sayhone zek belo normal service siset maytu berasu betam midenek new. Ende ethiwopiyawi ende muslim betam korchebekalow

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538Ай бұрын

    ማሻአላ ማሻአላ

  • @helenheluwa1335
    @helenheluwa1335Ай бұрын

    የቡና ሰአትና ትንሽ እረፍትሳ? ስጠብቅ ማምሸቴ የቡና ሰአትን በጣም ነው ምወደው ያስተምረኛል

  • @userrr22244
    @userrr22244Ай бұрын

    Dr. Allah yitebkh !

  • @abubekerSeid-ue8gn
    @abubekerSeid-ue8gnАй бұрын

    Mashallah Eid mubarek

  • @eveali6794
    @eveali6794Ай бұрын

    ማሸአላህ ማሸአላህ❤❤❤

  • @Khadija-f4p
    @Khadija-f4p24 күн бұрын

    Mashallhaa

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346Ай бұрын

    ማሻአላህ ❤

  • @netsanetdagne5879
    @netsanetdagne5879Ай бұрын

    ❤❤❤ታምረላቹ

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838Ай бұрын

    Masha Allha

  • @user-ht2wr6zz5r
    @user-ht2wr6zz5rАй бұрын

    መሸ አለህ❤❤❤

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur758124 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤

  • @hghuhfg463
    @hghuhfg46324 күн бұрын

    መሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Makab011
    @Makab01121 күн бұрын

    Mesha allahi

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2ufАй бұрын

    Wow beauti ful celbrate እንኳን አደረሰን ሙስሊሞች

  • @user-dr7zb9no5e
    @user-dr7zb9no5eАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ላሉለዬ እንዴት እንደ ምወድሽ የኔ ውድ በአከል ለገኝሽ እፈልገለሁኝ ሁሌ ግን ቁጥርሽን ከያት ለግኝ🎉🎉🎉🎉

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v23 күн бұрын

    መሸአላህእኛ ሙስሊሞች የትምብንሠራ አብሮንነውሦላታችን አልሀምዱሊላ

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676Ай бұрын

    mashall Genete kenate egere nate3

  • @user-ey8wh5rb4m
    @user-ey8wh5rb4mАй бұрын

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @foziaoumer9788
    @foziaoumer9788Ай бұрын

    Maşallah ❤❤❤

  • @user-ch2od3ps6h
    @user-ch2od3ps6hАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1vАй бұрын

    Masha Allah Tabarakallah bertu mother masha Allah not❤❤

  • @haadhajaafar
    @haadhajaafarАй бұрын

    Masha allah tabarakalah ♥️ 20:24

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oqАй бұрын

    ሰላም አይላትም ብየ ስጠብቅ ጨበጣት

  • @user-pl4oo6pg9d

    @user-pl4oo6pg9d

    24 күн бұрын

    ልክ እደኔ

  • @HafizaKedir
    @HafizaKedirАй бұрын

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jpАй бұрын

    😢😢

  • @sususslo
    @susussloАй бұрын

    Me first

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2rАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz3kb8pv3z
    @user-zz3kb8pv3zАй бұрын

    ማሻ አላህ ከስንት ልጅ ቢሆን ነው58❤❤

  • @fhjmvfgjjgdf
    @fhjmvfgjjgdfАй бұрын

    🎉🎉🎉❤❤

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4pАй бұрын

    Lulaye abaya bexam new yemamribishe❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146Ай бұрын

    ኢቢኤስና የኢቢኤሰ ቤተሰቦች ይመቻቹ

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519Ай бұрын

    ሊያዬስ

  • @netsanetdagne5879
    @netsanetdagne5879Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaAbdurezak
    @MekiyaAbdurezakАй бұрын

    ማሸአለሀ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374Ай бұрын

    ቢላልጀግናነውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nd1rh7yr2x
    @user-nd1rh7yr2xАй бұрын

    ቆይ ኢቢዬስ ምን የሰረ ነው በረፈ ቀን አለባበሰቸው ተመልከቱልኝ

  • @user-rd2tt4nc3e

    @user-rd2tt4nc3e

    Ай бұрын

    ምን ሆነ አለባበሳቸው ልብሱ ረዘማቸው ወይ 😂

  • @Taiba2
    @Taiba2Ай бұрын

    ወንድእዴትሴትንይጨብጣልአሏህይሂዲኩም

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217Ай бұрын

    Yene geta enatune endet endemiwod

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7cАй бұрын

    ቆንጅዬ ቁጥብ ያለች ሚስት : ፍቅር የሆኑ ትክክለኛ የእናትነት ባህሪ ያላቸው እንግዳ ተቀባይ የሆኑ እናት አለህ :: you are lucky

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154Ай бұрын

    Gedeta mtmtem albesh endy anchi gar bimeta meskel arego ayimtam

  • @user-qn5pr8vo8f
    @user-qn5pr8vo8fАй бұрын

    Lulaye please saki..kosterter alshiben eko..

  • @tigestmeseret9962
    @tigestmeseret9962Ай бұрын

    Decter billal yehkmna balmoya new

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabuАй бұрын

    የባቶች ቀን ነው እንዴ ዛሬ ???

  • @jemilaseid4577

    @jemilaseid4577

    Ай бұрын

    Awo

  • @SonySony-ui9dy
    @SonySony-ui9dyАй бұрын

    😢😢😢አስፊቲ ናፈቀኝ ሺብረቅ ሺብረቅርቅ አይ ሞት

  • @MasiDajane
    @MasiDajaneАй бұрын

    Lulaye yen konj

  • @jamgor4130
    @jamgor4130Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hasnag3161
    @hasnag3161Ай бұрын

    አላህዬ እናቴን እድሜ ጤና ስጣት የኔ እናት አላህ እድሜ ጤና ይስጦት ዶክተር ተንከባካቢ ጧሪ ቀባሪ ያርግህ አላህ ካሰብከው ያድርስህ

Келесі