✝️ሊቀ_ካህኔ
#ሊቀ_ካህኔ #Liqe_kahine #Meaza_Mathewos #መአዛ_ማቴዎስ #ክብሬ_ሆይ #ክብርህን #ለኔ_ስትል_ተውከው
copyright ©️2023: #MeazaMathewosofficial
Thanks for watching. SUBSCRIBE,SHARE,LIKE &COMMENT fore more videos!
Subscribe Now KZread/@meazamathewosofficial7861
Follow my Facebook page profile.php?...
Follow me Tiktokwww.tiktok.com/@singermeazama...
Follow me on Instagram meaza_marichoy?...
Call Now +251913504531
Note: unauthorized use,distribution band re upload of this content is strictly prohibited!
#newprotestantmezmur #viralvideo #amharicsong #berekettesfaye #newalbum2023 #endale #daniel #ተናገር #ወንጌል #marciltv #truelight #yitbarektamiru #yisakor #eyuchufa #prophet #singer #yitbarekalemu #ዮኒማኛ #beti #speak #truth #halwot #lily#NewAmharicprotestantMezmur#2013#Marcil tv#like kahine#bereket tesfaye#kalkidan tilahun#yitbarek tamiru#christ Army tv#kingdom sound#novel studio#eden emiru#rahel getu#ለካስ ያስረሳል ችግር መከራ||lekas yasresal chigir mekera#Awutaru kebede#kalkidan tilahun/Aster Abebe#yihonilignal yisakalignal#yihim beeigiziabiher kelal new#Dagi tilahun#surafel hailemariam#rahel getu#hope intertement#meskerem getu#rahel wodesen#mesfin gutu#sofia shibabawu#Ebenezer tadesse#eden emiru#daniel amdemikael#yosef kasa#kidist kassa#Nobel studio#fenan fekadu#dawit getachew#selam desta#ayida Abriham#yoni And sosi#tilahun gugsa#tigist ijigu#Azeb hailu#eyu chufa#yonatan Aklilu#surafel hailemariam#yohanes wakagari#Amanuel fekadu#betelihem tezera#kenean Abiy#Efrem Alemu#Bereket Alemu#pastor Tekeste Getinet#prophet tamirat tarekegn#Ethiopian ingera making culture#ethiopian beautiful girl making injera in the kitchen#this girl praying#zion yosef#prophetess burtukan tasewu#tsion emiru#Jesus wonderful tv#Addisalem Asefa#kefa midekisa#tamirat haile#tesfaye gabiso#zelalem tesfaye#enikegn#henok girma#henock singele#jps tv#biniam wale#yisak sedik#biniam mekonen#eba daniel#Abraham#Abenezer legesse#Tagay wolde mariam#Tewodros tadesse#bilise karanssa#tamirat demsis#Jesus tv#jermias hussen#zeritu kebede#Asge dendasho#feriyat yemane#hanan tarik#zetenegnawu shih#tediy Afro#samrawit sezar
Пікірлер: 305
ክብሬ ሆይ ክብርህን ለኔ ስትል ተውከው ክብሬ ሆይ ለእኔ ነው ያልሆንከውን የሆንከው ክብሬ ሆይ ምን ይሆን ላረከው ምላሼ ክብሬ ሆይ በቁስልህ ቁስሌን ተፈውሼ። ኦሆ ሊቀ ካህኔ ደጉ ሊቀ ካህኔ ኦሆ ሊቀ ካህኔ በአንተ ዳነች ይችህ ነፍሴ። #1;ቆይ እንዴት እንዴት እንዲህ ያለ ፍቅር አሃ እንዴት እንዴት እንዲህ ያለ ፍቅር ለሸጠው ይሁዳ የሚያሳጥብ እግር ምግብ ያጎረሰው የመገበው ፍቅር የሚሞትላቸው ለሰቀሉት ጭምር አያውቁምና ብሎ የሚላቸው ይቅር ይህስ ፍቅር ይያዘኝ እኔን እኔን እኔን ገዳዩን የሚያጎርስ እኔን እኔን እኔን ሀጢውን የሚምር እኔን እኔን እኔን ጠላቱን የሚወድ እኔን እኔን እኔን ። #2; ቆይ እንዴት እንዴት እንዲህ ያለ ፍቅር አሃ እንዴት እንዴት እንዲህ ያለ ፍቅር በጌቴሴማኒ በፀሎት እያለ ሊገሉት መጡበት ልክ እንደወንበዴ ጴጥሮስ የቆረጠውን ጆሮ የሚቀጥል እነሱን ተውዋቸው እኔን ያዙኝ የሚል ይህስ ፍቅር ይያዘኝ እኔን እኔን እኔን ገዳዩን የሚያጎርስ እኔን እኔን እኔን ሀጢውን የሚምር እኔን እኔን እኔን ጠላቱን የሚወድ እኔን እኔን እኔን ። #3; አወዳደድህ ልዩ ልዩ አፈቃቀርህ ልዩ ልዩ ለኔ ያለህ ትኩረት ልዩ ልዩ ይመስክሩልህ ይህን ያዩ። ኦሆ ሊቀ ካህኔ ደጉ ሊቀ ካህኔ ኦሆ ሊቀ ካህኔ በአንተ ዳነች ይችህ ነፍሴ። #4; ሰው ሲወድ ወዳጁን እንጂ መቼ ጠላቱን አንተ እኮ ነህ የምትወድ የሰቀሉህን ምናልባት ሚሞት ይኖራል ለፃዲቁ ለእኔ መሞትህ ነው በህይወቴ እጅግ ድንቁ። ኦሆ ሊቀ ካህኔ ደጉ ሊቀ ካህኔ ኦሆ ሊቀ ካህኔ በአንተ ዳነች ይችህ ነፍሴ።
@mesfimarkostube1184
3 жыл бұрын
Be message Lakilign
@mesfimarkostube1184
3 жыл бұрын
God bless u abundantly my dear sister!!!
@jesusislord4582
3 жыл бұрын
😍❤❤
@user-sd8ug6wx3y
3 жыл бұрын
አሜን
@user-sd8ug6wx3y
3 жыл бұрын
😭✅✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ይጨምርልሽ የእኔ እህት!!
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen josye yemwedih
Meaziy geta amelake ጌታ አምላክ ይባርክሽ በጣም ተባርኬያለው
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
ጆዬ ተባረክ
Wooow betam des yilal tsega yibizalsh
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen friye
ልዩ ቃና :ልዩ ቅኔ: ደስ የሚል መንፈስ🙏
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen tebareki
Oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh my goodness oh 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 gorgeous amazing mezmur . grace more grace
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
AMEN
God bless you in many
ይህስ ፍቅር ይያዘኝ💕 እኔን እኔን እኔንንን💕 ገዳዩን የሚያጎርስ❤❤❤ የኔ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen enatee
Oh my Lord, what a powerful song! Meaza, may the Almighty God bless you!
Meaza Tebarek tsegau yabizalish uuuufffe Amenn Amenn Amenn!!
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
Zemenshi Hulu Yibarekshi Maziye Yegeta Seti Amennnnn
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
Waww ybzalsh meazi 🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Wow yene ihit geta yibarkish fitsum yeamleke menfes yalebet zimare new tebarekubet banchi wist yalefe geta yibarek🤷♀️🙏🙏❤️❤️
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Tsegawin derarbo yistish meaziye ❤❤❤❤ befitim semichew neber ahunim ketinat jemro degagime eyesemahut new tebarekilign dimitsish mezmuru yegeta menfes yalebet elif hugni ahunim ewedshalehu like kahine degu eyesuse ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏
ውይ!እንዴት ደስ የሚል ቃና! ይህንን ዜማና ቅኔ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይባረክ ፡ አንችም ብርክ በይ ።
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት ስለክርስቶስ የሚያወሳ መዝሙር ነውና ተባረኩ ተባረኪ መዓዚ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥
Thank you Jesus Hallelujah!!! My high priest!!
uuuuuuffff,ameeee,tabareki,tsga,yicamirlsh😢😢❤
www wonderful song God bless you
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
Amennnnnnnn kibr legeta yihun tebareki
በጣም አሪፍ ነው በርቺ ጌታ ይባርክሽ!!
ማዓዚ አንቺ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልሽና የተመረጠሽ ውድ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነሽ። ይህንን መዝሙር አይጠግብም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ባለተለማመድሽው አዲስ ፀጋና ቅባት በኢየሱስ ስም ይጨምርብሽ። ✋🏼
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
ተባረኪልኝ🙏
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
ዘማሪት መአዚ ተባረኪልኝ የሚገርም ዝማሬ ነው
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
ኡፍፍፍ እንዴት እንደተባረኩበት እኮ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ🙏😍 😭😭😭😭ኢየሱስ
Woww what a song stay blessed dear!! ይህስ ፍቅር ያዘኝ እኔን እኔን እኔንንን ገዳዩን የሚያጎርስ እኔን እኔን እኔንንን ሃጥኡን የሚምምር እኔን እኔን እኔንንን ጠላቱን የሚወድ እኔን እኔን እኔንንን ኦሆ ሊቀ ካህኔ ደጉ ሊቀ ካህኔ😭😍 ሃሌ ሉያ!!!!!
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
ይባርካል ተባረኪ
በርቺልኝ ውድ እህቴ
Wow wow wow thanks to God for his love God bless you more and more yeney konjo❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💓❣tebareki
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
እህታችን ጌታ እየሱስ ይባርሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ጌታ በየዘመናቱ ሰው አለው ።እየሱስ ጌታን ነው ።ጌታዬ እየሱስ ፍቅር ብቻ ነህ ትለያለህ😭😭🙏🙏
መአዚ ብሩክ ነሽ መዝሙሩ የክርስቶስን ጥልቅ ፍቅር ያሳያል 😭 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏼
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Yene Bewuneti Minm Alilishim Tebarkeshi Qiri Siwodshiko
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
አሜን አሜን አሜን ሀለሉያ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛልሽ።
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ድምፅሽ በጣም ያምራል❤አወዳደድህ ልዩ አፍቃቀርህ ልዩ ለኔ ያለህ ትኩረት ልዩ ልዩ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Yena marrrr gata abzeto yebarekeshhhh yemaytegebu zemarewochesh menfeshn yadeshalu
Elelelele Eyesus tebareki Yene mar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 bewnet tebarkeshal
እንዴት አይነት ፀጋ ነው ! ከቃሉ ከድምጹ ጋር አዋህዶ ሰጠሽ !? ጌታ የተባረከ ይሁን ! አንቺም ተባረኪ !
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
I can't stop lessening this mezmur
Wow i am blessed 🙏🙏🙏
አሜን ተባረኪ በብዙ
እግዚአብሔር አምላክ ይጨምር ይጨምር እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልሽ አብዝቶ አብዝቶ በጣም እውድሻለሁ ብሩክ ነሽ ተባረኪ
Ammen 🙏tabrek 🥰🥰
Tebareklgen Dink zimare
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Tebarki ❤️
ኸረ ዜማ🔥🔥🔥🙆♂️🙆♂️
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔእህት በመዝሙሮችሽ ተፅናናሁ እኔም በዝማሬ አገለግላለሁ እስከዛሬ ሳላውቅሽ ዝማሬሽን ሳምንትሆነኝ ካገኘሁት ደስብሎኛል በስለሽነው የተገለጥሽው እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርብሽ ❤🙏
Powerful song,Jesus Exalting and magnifying.May God grant you his graces and peace abundantly.
Tebareki tetirefirefi amezing song berchi qexiyi 😍
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
ውውውውው ሃለሉያያያ ማዚ ዘመንሽ ይለምልም።
Amennnnnn
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen bezi
ዘመንሽ የተባረከ ነው ...💞💞❤❤...!!!!! አሜን🎉🎉
እልልልልልል ደጉ ሊቀ ካህኔ ባነተዳነችልኝ ነፍሴ ተባረኪልኝ መአዚ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
እሰይ ተባረኪ የሚባርክ ዝማሬ ነው
ብስማው ብስማው አልጠግብ እስከ😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥
God bless you!
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Love u Jesus.... Praise Lord....
ሞልቶብሻል መንፈሱ ይባረክ አምላካችን
የውነት ድንቅ ዝማሬ የሚገርም ድምፅ ተባረኪ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen zerish
ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ ይብዘልሽ ይህ ፍቅርህ እኒን እኒን የዘኝ አሜን
ማእዝዬ ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልሽ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏 የእኔ መዝሙር ነው😢😢 እኔን እኔን😢 እየበደልኩት ምህረቱን እያበዛልኝ የጌ ኢየሱስ አባቴ ሊቀ ካህኔ እወድሃለሁ አመሰግናለሁ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙌🙌🙌🙌😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🔥🔥🔥🔥
ኡፍፍፍፍፍፍ!!! እየሱስ ብርክክ ያርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
Ye ewent denqi zemare yemigerem voice zemenishin yibarek sis
ድንቅ ነሽ.................💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏🙏❤
Geta yibarekish tebareki
Maziye geta zemenshn ybark betam tebarklewu bezi mezmur. Yabzalsh...
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
አሜን መዝዬ ዘማንሽ ይባረክ ፀጋ ይጨማሪልሽ በጌታ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Amen 💕 Dear GOD bless you More
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen
Amen.
ዋዉዉዉ ይጨመርልሽ መዓዛ ተባረክልኝ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
ማዝዬ ተባረክ በጌታ ስም 🙏❤️❤️
❤❤❤❤
አሜን
ዋውው ማአዜየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ❤
Beautiful thank you 🙏 Keep shining
Oh God bless you these is amethenig worship songs
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርከንበታል ተባረኪ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Ashu tebarek
Tbarke
Love it Tebareki
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Omg I saw you for the first time and loved you so much stay blessed it’s amazing song with amazing voice 👏👏👏
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
tebareklilign
እልልልልል እልልልልል እልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋው ይብዛልሽ
God bless you more and more .it's awesome song and it's greatful and graceful word of God !! Bless you you again be bless you. እግዚአብሔር ፣ይሆትሽን ፣ዜሜንሽ፣ አጋልግሎትሽን ይባርክሽ አሜን ይሁንልሽ !!
Meaza Tebareki tsegau yabizalish
God blues you
@samri_solo667
3 ай бұрын
He already blues her🤣🤣🤣
Esey Esey! Amen Amen 🙏 Egziabhier amlak yemesgen
ጌታ ኡየሡሥ ዘመንሽ ይባረክ❤
Mazeye! 😘😘🥰🥰
@meazamathewosofficial7861
2 жыл бұрын
Heluyeeee
ደግሞ ደግሞ መዝሙር ይባዝልሽ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤
GOD bless you 🙏🙏🙏
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
አሜን
Tebarekilgn meaziye kbr legeta yhun ancin leseten geta
እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክሽ: እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ መዝሙር። የጌታን ፍቅር ያየሁበት መዝሙር ነዉ።
አሜን አሜን አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜ ሜሜሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareki Mazi
ዘመንሽ የፀበረክ
@meazamathewosofficial7861
3 жыл бұрын
Amen rutiyee
Amnn Amnnnn
Amen God bless you