ሊቀ ዲያቆናት ሀቢብ ጊዮርጊስ በዲያቆን ዘላለም ታዬ

ሊቀ ዲያቆናት ሀቢብ ጊዮርጊስ በዲያቆን ዘላለም ታዬ - ጥር 2014 ዓ.ም.

Пікірлер: 36

  • @abrehamwolde1077
    @abrehamwolde10772 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነበር - ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ug5xi8yf7y
    @user-ug5xi8yf7y23 сағат бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት በረከቱ ይደርብን!

  • @aklilusolomon2535
    @aklilusolomon25352 жыл бұрын

    we should learn a lot from Habib Giyorgis!!

  • @logostube5696
    @logostube56962 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ጥናት ነው! እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ!!!!!!

  • @dagmeyohannes4934
    @dagmeyohannes4934Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም ልቦና ይስጠን

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲያቆን በጣም ደስ የሚል ዳሰሳ ነው እናመሰግናለን 🙏መፅሀፉንም ለማንበብ ረድዔተ እግዚብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡ኢጃቶች በJan አንባብያን ንባብን ለማበረታታት ተስፋ ያለው ደስ የሚል ስራ እየሰራችሁ ነውና በርቱልን🙏🙏🙏

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia46722 жыл бұрын

    🙏💖እስቲ ልኮምኩም። የምወደውን መጽሐፍ ዳሰሳ

  • @meronwondimu7615
    @meronwondimu7615 Жыл бұрын

    ምን አይነት መሰጠት ነው ❤ ለኢትዮጵያም ሀቢብን ያስነሳላት

  • @user-kg6nz9rr7c
    @user-kg6nz9rr7c11 ай бұрын

    የምር በጣምደስየሚል አስተምሮት ነው እግዚያቤር በድሜበፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse95362 жыл бұрын

    ዲ.ን ዘለዓለም ቃለ ሕይወት ያሰማኽ የቡሩካኑን በረከት የቅዱሱንም በረከት ያድልኽ እናንተ ለዚኽች ቤተ ክርስቲያን የነገ ተስፋዎች ናችኁ

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Жыл бұрын

    እውነት ሲገለፅ ይገፈፋል የልቦናዬ አመፅ!!!!የኛንም ቤተክርስቲያን ትንሳዔዋን ፈጣሪያችን ቅርብ ያድርግልን።

  • @nunamesi
    @nunamesi16 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @pomgeremew9190
    @pomgeremew91902 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን።

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Жыл бұрын

    ዲ/ንየ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁሌምየምትሰጠን ት/ት እጅግ መሳጭ ነው

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p2 ай бұрын

    ተመስገን አምላከ ቅዱሳን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu488214 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @finotkassahun8372
    @finotkassahun83722 жыл бұрын

    Uff amazing presentation❤❤,egziabher yesteln

  • @bamlakfekadu9932
    @bamlakfekadu99322 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askalehailu360
    @askalehailu3608 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun2 жыл бұрын

    Berketu yederben Egzabhare yestelen Qal hiywet yasmalen

  • @eshetuabebaw4822
    @eshetuabebaw48226 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችን ሐቢብ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን❤❤❤❤

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ጥናት!

  • @setotamebrate6484
    @setotamebrate64842 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye59622 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @bamlakfekadu9932
    @bamlakfekadu9932 Жыл бұрын

    Kale heywet yasmalen memeher

  • @selamayele1912
    @selamayele19122 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemaln memhrachn...emebrhan ttebkh

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb4 ай бұрын

    bertu endezi video bizu likekuln

  • @dagimabera6056
    @dagimabera60562 жыл бұрын

    🙏🏾

  • @natnaelbirhan2562
    @natnaelbirhan2562 Жыл бұрын

    በረከቱ ይደርብን

  • @BlenWoldemichael
    @BlenWoldemichael15 күн бұрын

    yastemarkbetn pdf lmn attach atadrgelenm?

  • @zeyimene
    @zeyimene Жыл бұрын

    🙏

  • @mahletwoldeselassie6389
    @mahletwoldeselassie63892 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @sethengida4495
    @sethengida4495 Жыл бұрын

    Melkam geltsa timhirt new bewnet kalehiwet yasemalin Begnam tiwlid janderbaw bizu kidus habibin yftrilnali bzu tesfa alen

  • @BuzayehuKebede
    @BuzayehuKebede Жыл бұрын

    KALEHIWET YASEMALIN

  • @abinetaragea3245
    @abinetaragea32458 ай бұрын

    እኔ ብዘገይም እያደር አዲስ የሆነ አገላለፅ እና አስተማሪታሪክ ነው .ከመስማት ያለፈስራ ለቅድስት ቤተክርስትያናችን ሰርተን እንድናልፍ በረከቱይደርብን!!!!!!

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew20737 ай бұрын

    ምን አይነት ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ቤተክርስቲያንን እስከ ህይወቱ ፍፃሜ የሚያገለግል ያለባትን ተፅዕኖ ለመቀልበስ እና በክብሯ ከፍ ብላ የምትታይ ኦርቶዶክስን ለማየት የሚተጋ ወጣት አንዱ እኔ ነኝ

Келесі