Leul Sisay - እንዳለመታደል _ Endalemetadel Track 06 (Official Audio)

Музыка

Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leulsisay
እንዳለመታደል
ግጥም እና ዜማ
ደጎል መኮንን
ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
ኪሩቤል ተስፋዬ
ቤዝ - ጊታር
ኪሩቤል ተስፋዬ
Producer
Melaku sisay
Follow us
Facebook _ leulsisayprince
Instagram _ leulsisaypr...
Tiktok _ www.tiktok.com/@leulsisayprince
Copyright 2023, ©Leul Sisay. All rights reserved.
#leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

Пікірлер: 307

  • @user-yc2lj5rx7w
    @user-yc2lj5rx7w7 ай бұрын

    ሁላችሁም ሼር አድርጉለት ለጎደኞቻችሁ እንዲያዳመጡለት

  • @smarthabesha3170

    @smarthabesha3170

    6 ай бұрын

    አዲስ ዘፍኝ ነው የቆዬ ዘፍኝ ሙዚቃዎች የተዋጣለት ለጆሮ እሚስማማ ነው እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ናፍቆን ነበር የጊሊዶ ልጆች ጆሯችን አደንቁረውን ነበር ይህንማ ሽር እናደርጋለን ሀሪፍ ነው

  • @amenmedia6181

    @amenmedia6181

    6 ай бұрын

    ጀሮየ መድሀኒት አገኘ ልዑል አመሰግናለሁ እነ ሳንቾ ግን ለጀሮየ መታከሚያ አልፉታችሁም

  • @selamkebede1043
    @selamkebede10437 ай бұрын

    የድካምህን ዉጤት የምታገኝበት ምርጥ አልበም ❤ የከፍታ ጊዜ ይሁንልህ😊

  • @user-ox6nr8sf9x

    @user-ox6nr8sf9x

    3 ай бұрын

    I p. Gov b boc

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas88037 ай бұрын

    ልዑሌ ቃል አጣሁ እኮ ምን አይነት ችሎታ ነው ምን አይነት መሰጠት ነው የድካምህን ውጤት መልካም ፍሬን ያፍራልህ 👏👏👏👌👌🙏🙏

  • @hilarybalewgiza5698
    @hilarybalewgiza56987 ай бұрын

    የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ እንደችሎታህ እውቅናህንም ከፍ የሚያደርግ አልበም ይሁንልን መልካም ዕድል❤❤❤❤

  • @user-ve2wm7ie2m

    @user-ve2wm7ie2m

    7 ай бұрын

    1:53 3:48

  • @user-ve2wm7ie2m

    @user-ve2wm7ie2m

    7 ай бұрын

    0:59 1:07 a 1:17 little 1:56

  • @fedluAhmed-hr1mc
    @fedluAhmed-hr1mc6 ай бұрын

    አፍቅሮ መፈቀር ናፈቀኝ ❤❤

  • @user-wi9su8qc5q

    @user-wi9su8qc5q

    22 күн бұрын

    😢😢

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg6 ай бұрын

    Gildo Kassa must be court-ordered to listen to this masterpiece 1000 times a day for a year.

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e7 ай бұрын

    ቃል አጣሁለት ይህ አልበም ልኡሌ በዚህ ግዜ ይህ የመሰለ ስራ ስለሰጠህን እናመሰግናለን

  • @HOPE-jp1sk
    @HOPE-jp1sk6 ай бұрын

    ከዚህ አልበም የኔ አንደኛ ስራ ይሄ "እንዳለመታደል" ነው። ኑሮ ባህር ከፍላ እንደ ሙሴ አሻግራሽ ሳቅ እርቧት ጥርሴ ዝም ብለሽ ናፈቅሺኝ እንዲሁ...

  • @redietmengesha8041

    @redietmengesha8041

    6 ай бұрын

    Mine too 😍😍😍 He just gets it how he sung it with soothing creamy way that coaxed our heart which is in painful longing 💘💘💘

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg7 ай бұрын

    wow በእውነት ቃል አጣሀኝ እጂግ በጣም ምርጥ ስራ ነው ገና ለዘመናት ትነግስበታለህ በዚህ አስደማሚ ስራህ ልኡሉ👑👑👑 ❤❤❤❤ትችላለህ 👑

  • @Elilta123
    @Elilta1237 ай бұрын

    ትችላለህ መልካም እድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቆንጆ አዲስ አልበም ዳዊት ጽጌ ነበር የሰጠን አሁን አንተ መጥተሃል ___ ኡ ፍ ከቡዜ ያሬድ ከቢጫ ወባ ገላከልከን

  • @eliasgetnet5099
    @eliasgetnet50997 ай бұрын

    የሚገርም እና እንደጣፈጠ የሚያልቅ አልበም ነው፡፡ ድንቅ ስራ በርታ

  • @MeliPetros-er3bj
    @MeliPetros-er3bj7 ай бұрын

    ግሩም ግጥም ግሩም ዜማ ደጎል 👌👌👌👌

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha31706 ай бұрын

    ልዐሌ ገና ድምፅህን ስስማ ሳላውቀው እንባዬ ይፈሳል ምን አይነት ድምፅ ነው ያለህ ማራኪ ነው ሙዚቃዎችህ ከአንዱ አንዱ የሚበልጥ ለመምረጥ ያስቸግራል በጣም የሚወደድ የማይጠገብ ነው ጆሮሯችን በጊሊዶ ቡችሎች ተስቃይተን ነበር ልዑሌ ይህን የመስለ ምርጥ ስራ ስለስጠህን እናመስግናለን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ የኔ ውድ በርታልኝ 💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bamlakbelew4970
    @bamlakbelew49706 ай бұрын

    Can't have enough expression to admire how deep is the lyrics thanks again ❤❤❤❤❤ leul and degol

  • @mikiyasseifu9301
    @mikiyasseifu93017 ай бұрын

    በድንግል ምን አይነት ተአምረኛ ስራ ነው። ከዳዊት አልበም በኋላ የተገኘ እንቁ አልበም። ለታዳጊ አይደለም ለትላልቅ ድምጻውያን ጭምር የአልበም ጥራት ማስተማርያ ድንቅ አልበም። የቆሸሸው የሃገራችን ሁኔታ ይህን አልበም እንዳይሰማ እንዳያደርገው ብቻ ነው ስጋቴ። አምላክ ይርዳህ

  • @elsakidne965
    @elsakidne9656 ай бұрын

    Uffffffff I absolutely 💯 love love the whole Album your voice ohhhhhh so nice congratulations keep up the good work 👏

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim6 ай бұрын

    we need to subscribe guys 👍 ዝም ብሎ አዳምጦ መውጣት አደለም need to appreciate this kind of Artist 👏👏👏❤

  • @mamejeylan9381

    @mamejeylan9381

    5 ай бұрын

    Gobez❤❤❤❤

  • @tesfainterteinment9998
    @tesfainterteinment99987 ай бұрын

    LYRICS 100 VOICE 1000000 MELODY 100

  • @natibizuwork263
    @natibizuwork2636 ай бұрын

    ወይ ጉዴ ለ40 ጊዜ ከነጋ እየሰማውት ነዉ

  • @werknehgirma3166
    @werknehgirma31666 ай бұрын

    Lule👏👏👏👏👏 በጣም ጎበዝ በውነት እኔ እንደዚ እንዳንተ አይነት ጎበዝ ሙዚቀኛ አላየሁም 👏👏👏👏👏 አስደንቆኛል ይሄን የመሰለ album ደንቅ ሙዚቃዎች ለጆሮ ተስማሚ ቆንጆ ሙዚቃዎችን አደረስከን ከዚህ በዋላ መስማት የኛ ድርሻ ነው እናመሰግናለን በውነት ልዑል የገረመኝ ደሞ በውነት እከስራለውም ሳትል በድፍረት በልበ ሙሉነት በራስህ youtube chanel መልቀቅህ ገርሞኛል በቃ አንደኛ ነህ በውነት ልዑል

  • @Fano_heroism24
    @Fano_heroism247 ай бұрын

    Music in its artistic, highest performance.🎺🎷🎤🎯❤🥰🥰

  • @YabuHab
    @YabuHab6 ай бұрын

    የድካምህን ውጤት መልካም ፍሬን ያፍራልህ 👏👏

  • @kalusmaster78
    @kalusmaster787 ай бұрын

    I have been binge listening his album all day today pretty much

  • @user-tw8xc3op4j
    @user-tw8xc3op4j6 ай бұрын

    I don't have word ❤❤❤❤❤ its really amazing

  • @user-zk8gr9zg4l
    @user-zk8gr9zg4l6 ай бұрын

    በጣም በጣም ይለያል ይሄ ዘፈን ደሞ ልዮነው ከምለው በላይ 😢😊❤ ልኡሌ ጀግና ድምፆዊ የክፍለ ዘመኑ

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye7846 ай бұрын

    የዘፈኑ ጥፋት ማለቁ ብቻነው እእእ😢😢😢

  • @nitsuhtilahun8974
    @nitsuhtilahun89747 ай бұрын

    የሚገርም ድምፅ ሲቀጥል በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነውበርታ ወድም

  • @mekdesyimer2731
    @mekdesyimer27316 ай бұрын

    Wow, great voice great melody Leule👏🥰

  • @tenaamda6642
    @tenaamda66427 ай бұрын

    እደዚ ጥፍጥ ያለ ስራ ስላመጣክ ይብር ይገባካል 🔥🔥🔥🎉

  • @KiyayilmaKiyayilma
    @KiyayilmaKiyayilma5 ай бұрын

    የእውነት በጣም በጣም እንከን የማይገኝለትምርጥ አልበም

  • @EthioTube-hn4vi
    @EthioTube-hn4vi6 ай бұрын

    አረ ስለ ጆሮ አምላክ ባልንበት ሰዓት ደረስክልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @OnTargetOn
    @OnTargetOn7 ай бұрын

    Best Album of the Year 👏👏👏

  • @user-rp2cz5bo1f
    @user-rp2cz5bo1f6 ай бұрын

    Wow bro ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።በርታ ብዙ ርቀት ይጠብቅሃል

  • @adugnafissiha
    @adugnafissiha6 ай бұрын

    ኡ.... ❤❤❤❤

  • @wosmusiclyrics47
    @wosmusiclyrics476 ай бұрын

    ሉዑሌ በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም የውደድኩት ትራክ ነው አልበሙመ ቤስት ነው በርታ ወንድሜ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha80416 ай бұрын

    An absolute favorite 🥰🥰🥰 those who know the feeling can relate to it and simply be grateful that you were able to portray & narrate it beautifully in this sweet tune 💝💝💝

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome10056 ай бұрын

    ገራሚ ስራ ሰርተሃል ❤️

  • @user-yq5pq8zs2z
    @user-yq5pq8zs2z6 ай бұрын

    አረ በስመአም ትችላለክ ከቴዲ ቡሃ አተ ነክ ምርጥ ስራ ያሰማከን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤ እደቴዲ ዉድ ሁን በቃ ትችላለክ ❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝሞ❤❤❤❤

  • @beze4738
    @beze47386 ай бұрын

    ድምፁ ምን ጉድ ነው❤❤❤

  • @tigtub8751
    @tigtub87516 ай бұрын

    ቃል አጣሁ ልዑሌ❤

  • @danielbelachew1781
    @danielbelachew17816 ай бұрын

    ❤❤አንደኛ ልኡሌ 😊

  • @SaraAbay
    @SaraAbay6 ай бұрын

    ምን ልበል ብቻ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ልዑሌ❤❤❤❤❤❤

  • @be_tehetina
    @be_tehetina6 ай бұрын

    Endihim leka yikenekenal....ooof perfection 👌 👌 👌 🎉

  • @haymilal8085
    @haymilal80856 ай бұрын

    ለውድ ባለቤቴ ለልጄ እናት የጋብዝኩት ዘፈን ነው የእውነት ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @m.ayoutube2151
    @m.ayoutube21517 ай бұрын

    Congratulations 🎉🎉🎉 Leul Sisay

  • @natikerofficial
    @natikerofficial6 ай бұрын

    ተባረክ እስካለሁ ድረስ ማዳምጠው አልበም ነው ሉዑሌ ሲበዛ ትችላለህ ተባረክ ወንድሜ

  • @fanayetefera9021
    @fanayetefera90216 ай бұрын

    ወገን ሰብስክራይ እያደረግን እናበረታታው ምርጥ ስራ ነው

  • @HenokKebede-zi5fu
    @HenokKebede-zi5fu5 ай бұрын

    ምርጥ እንዳለመታደል ልኡሌ አመሰግናለሁ

  • @The-Michael
    @The-Michael5 ай бұрын

    This is alyric 👏👏👏👏👏👏 This guy is our thing that what we want to say 👏👏👏👏

  • @wendefikru79
    @wendefikru79Ай бұрын

    Techlaleh abate yasamrlhe❤❤

  • @TemuShanko-nk7eb
    @TemuShanko-nk7eb6 ай бұрын

    ይሄን ሙዚቃ ወደድኩት 🥺❤

  • @abdusemed1204
    @abdusemed12046 ай бұрын

    ከእራሴ በላይ ሌላ ስው ማፍቀር በኔ ህግ ስህተት ነው ሙዚቃው ደጋግሜ ስስማው ግን ከእራስህ በላይይም ቢሆን አፍቅር አፍቅር አለኝ .........

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin53666 ай бұрын

    ዋው ደጐል መኮነን ድንቅ ስራ ነዉ እናመሰግናለን እባክህ አትጥፋብን

  • @cloudyrain19
    @cloudyrain195 ай бұрын

    የጆሮ ካሳ!!!

  • @meklitlove1636
    @meklitlove16365 ай бұрын

    Yena jegena eshi lela menem yemalet aqem yelegnem ewdehalew

  • @melu-g
    @melu-g7 ай бұрын

    ስንት ዓመት ልውደድሽ ታድያ አንቺ የፍቅሬ መጠግያ ልዑል ❤

  • @user-mu1jt4hf3o
    @user-mu1jt4hf3o7 ай бұрын

    Dawit tsiga vibe

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q6 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @denberarega6525
    @denberarega65257 ай бұрын

    ልዑሌ መልካም እድል❤

  • @aberhamgetachew4711
    @aberhamgetachew47116 ай бұрын

    ግሩም ድንቅ ጥበብ

  • @sarichobella5086
    @sarichobella50864 ай бұрын

    I can’t get enough of this album 🎼🥰🥰🥰Ethiopian music is another level 👏keep shining 👏👏👏

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers6 ай бұрын

    Arif sera new wendem leoul ❤❤

  • @user-Hanu
    @user-Hanu7 ай бұрын

    ሉሌ እንዴት በስስት እየሰማኋቸዉ እንደሆነ 🥰🎼🖤

  • @melatwelday1193
    @melatwelday11936 ай бұрын

    ይሄለኔነው❤❤❤❤😊

  • @MeronAsrat-ml2ft
    @MeronAsrat-ml2ft6 ай бұрын

    ...........................❤

  • @Geramesay
    @Geramesay6 ай бұрын

    ጎበዝ ጎበዝ 🎉 በጣም ያምራል፡፡ በርታ፡፡

  • @LYRI419
    @LYRI4197 ай бұрын

    Yemr gn ke #teddy Afro ketlo betam new madenkh abate bertalgn ❤❤❤❤❤

  • @user-uq8im6fu7i
    @user-uq8im6fu7i6 ай бұрын

    ደጎል መኮንን ✌️🙏 ልዑሌ ቅመም አንደኛ ✌️

  • @zelalemnega7494
    @zelalemnega74947 ай бұрын

    እደጠበኩት ከንጀቴን አራስከው ሁፍ መልካም እድል ወንድሜ!!!!!ኡፍፍፍፍፍፍፍ እሰይ !!!

  • @ephremadis
    @ephremadis7 ай бұрын

    Wow kali yelegnim betami desi yilal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @a.e.kscontent3769
    @a.e.kscontent37697 ай бұрын

    Abreh eskarej eyesemahuh adgalew .. betam tru sra le music afkari

  • @user-kh7rq5yn1r
    @user-kh7rq5yn1r5 ай бұрын

    Weyyyy😢 yihe yene tariq nw 😢😢 Thank u leule🙏

  • @mekedlawitzerihun1116
    @mekedlawitzerihun11167 ай бұрын

    Congregation❤❤ lenen new beka kale atewte😢😢😢😢😢

  • @bersabehdemelash2111
    @bersabehdemelash21116 ай бұрын

    Best album in this year I proud 😎 of u leule 👏💪👏

  • @aydanaser8540
    @aydanaser85406 ай бұрын

    የውነት የሚያምር❤❤❤❤

  • @messia8257
    @messia82577 ай бұрын

    በጣም ለምወዳት ግብዣ ይሁንልኝ

  • @shalomphilipos2526
    @shalomphilipos25266 ай бұрын

    የእውነት ይለያል ልዑሌ

  • @abrakasfaw1123
    @abrakasfaw11237 ай бұрын

    An ears catching melody which takes after your name king, promising start up that u r going to be an upcoming star good luck !!

  • @user-kb5nv4du2f
    @user-kb5nv4du2f7 ай бұрын

    i have no words, everyone is happy ❤😍

  • @evanatube1605
    @evanatube16057 ай бұрын

    እንዳለመታፈል ታደልኩሽ 😔😔

  • @cherinetabayhen
    @cherinetabayhen7 ай бұрын

    አናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesabebe1
    @yohannesabebe17 ай бұрын

    Wow degol endet yale zema new tefthbenal ebakehe antem bedemtse tekeset...luleee hulem adnakihe neberku ke idol jemero demtshe eybesele perfection bedrsbet seat album mawtathe rasu yanten beselt yasayal bertalen 👏👏👏👏

  • @MeliPetros-er3bj

    @MeliPetros-er3bj

    7 ай бұрын

    ደጎል 👌👌👌

  • @user-nt6xh3nq1f
    @user-nt6xh3nq1fАй бұрын

    ሉኡል በእውነትከልቤ እወድሃለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @ermiasamare2717
    @ermiasamare27177 ай бұрын

    Men ayenete demete new geteme wooooooow enamesegenalen afekero mefekere nafekegne❤❤

  • @haymanotassefa-xu6ee
    @haymanotassefa-xu6ee6 ай бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ልዑል እንከን የምለው አዳምጨ አለመሠልት መቻሌ ነው ነው ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው

  • @amanuelawoke2246
    @amanuelawoke22466 ай бұрын

    Thank you so-much 👏👏👏

  • @dj_Rolex
    @dj_Rolex6 ай бұрын

    👑 የኔ ዘመን ንጉስ 👑 እጅግ በጣም ምርጥ ስራ 🙏🙏

  • @Biruktawit-v9o
    @Biruktawit-v9o16 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Nahi-ef3ch
    @Nahi-ef3ch6 ай бұрын

    የኛ ዘመን ጀግና

  • @MuredaMurad
    @MuredaMurad6 ай бұрын

    ቃል የለኝም ትችላለክ

  • @adissyimr6541
    @adissyimr65417 ай бұрын

    ቴድሮስ ታደሰ is back

  • @user-gc3li9gx2g
    @user-gc3li9gx2g6 ай бұрын

    ዋውውውው

  • @user-dr3cp4ey5t
    @user-dr3cp4ey5t3 ай бұрын

    Ewenetem liul,,, track 06👏👏

  • @user-dl2ho2qq8t
    @user-dl2ho2qq8t7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @BiruktawitAbiy-ts6vu
    @BiruktawitAbiy-ts6vu26 күн бұрын

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s6 ай бұрын

    ብትቆይም ምርጥ ለራ ይዘህ ሰለቀረብክ እናመሰግናለን በርታ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw48347 ай бұрын

    አረ በከፋኝ ስአት ባዶነት ውስጤን በሞላበት ስአት ደረስህ ወንድሜ በጣም ደስ የሜል ችሎታ ነው በርታ ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emebettemesgen5350

    @emebettemesgen5350

    7 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፀልይ ሁሉም ያልፉል

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea2086 ай бұрын

    100 gizea new yehean eyesemahut yalehut Degole Mekonen Andegna sira new

  • @nigistzewdu6123
    @nigistzewdu61236 ай бұрын

    just wow i can't stop listen you all music

  • @kalidokulubali8950
    @kalidokulubali89507 ай бұрын

    Beka tichilalek.lenageru.yemajameriya sirawochim yimesakiralu.yisekalik bro.