Leadership/መሪነት/Reverend Muluneh Taye/ቄስ ሙሉነህ ታዬ

#leadership #Rev_MulunehTaye #motivation #leader #teaching #protestant #protestant_mezmur #live #teaching #new
My name is Rev. Muluneh Taye. I am an Associate Pastor at Addis Kidan Church in San Francisco, California in the USA.
I hold an MBA with a focus on Operational Leadership, also hold MTH in Theology and Mission and Lean Trained on leadership.
I do have a secular job and work as a Director of Enterprise Service at world renown Cancer Hospital, City of Hope.
The purpose of this page is to bring forward trainings materials, short encouraging teachings, and opportunities to share the goodness, the Gospel with you.

Пікірлер: 16

  • @fitsumgetachew4630
    @fitsumgetachew46303 ай бұрын

    ተባረከ ቅር ከፀጋህም ባሻገር አንደበትህ ድምፀህ እራሱ ሞገስ አለበት ዘመንህ ይለምልም ያብዛልህ!!

  • @user-qr3qh4nq1w
    @user-qr3qh4nq1wАй бұрын

    በጣም ጥሩ የሆነ ዕውቀት ያለው ትክክለኛ ትምህርት ነው 😊

  • @netsanetwendim
    @netsanetwendim2 ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @yididumar4507
    @yididumar45073 жыл бұрын

    Belssing!

  • @kokialemayehu5676
    @kokialemayehu56763 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ አይነት ያለውን ያወቀውን ሁሉ ለማካፈል ከልቡ የሚቀና ሰው ስለሰጠን.. ፍፁም ከሆነ የልብ ቅንነት እና የሰዎችን ለውጥ ፈላጊ ከመሆን ስለምታስተምር ተሳክቶልሀል ለምን እንደምሰማህ ታውቃለህ ቄስዬ መነሻህ "ፍቅር" ስለሆነና መልካም ምሳሌም ስለሆንክ ነው አንተ ጥቅማችን ነህ ደብተርና እስኪሪብቶዬን ይዤ ቁጭ ብዬ እማራለሁ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን አዳዲስ ትምህርቶች እስኪለቀቁ እኔና ጓደንኞቼ ናፍቀናል አሁንም ስኬትና መከናወን ስምህ ይሁን እናመሰግናለን ተባርከህ ቅር !

  • @isayasgirma6946
    @isayasgirma69462 жыл бұрын

    Pastor, foreword!!❤

  • @kadoshmovement4139
    @kadoshmovement41392 жыл бұрын

    Reverend geta yibarikoti hawassami biki bilu Desi yilenalie😍😍

  • @MeleChego
    @MeleChego Жыл бұрын

    This is valuable teaching. I liked your passion and the detail contents you presented.

  • @Betelyacob
    @Betelyacob2 жыл бұрын

    💙💙💙

  • @wesenteshome2926
    @wesenteshome2926 Жыл бұрын

    ተባረክ ቄስ

  • @kalkidannigussieofficial3514
    @kalkidannigussieofficial35143 жыл бұрын

    ቄስዬ የተወደደክ ነሕ ካንተ መማር እድል ነው!! 🙏🙏

  • @rev.mulunehtaye2223

    @rev.mulunehtaye2223

    2 жыл бұрын

    You are so kind! Thank you for your encouragement

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h2 жыл бұрын

    ዋዉ አንተ እግር ስር ቁጭ ብለው የሚያድጉ አገልጋዬች እንዴት የታደሉ ናቸው ። ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ በብዙ ክብር ተገለጥ🤩🤩🙏🙏🇮🇱

  • @rev.mulunehtaye2223

    @rev.mulunehtaye2223

    2 жыл бұрын

    Amen! Thank you for your kind words and encouragement. Kiber le geta yihun!

  • @amanull1502
    @amanull15022 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ። ኣንድ ሓሳብ ኣለን እሱን ደሞ በትምህርት ሰሳት ስታስተምህር ኣንድ ቃንቃ ብትናገር የተሳለ ይሆናል ። english ብታቆመው የተሳለ ይሆናል ። ሁሉም ቃንቃን ከተዘባረቀ ትምህርቱን ለማስረዳት ይከብዳል ። ኣንዱን ቓንቓ መምረጥ ኣለብህ። ኣመሰግናለው።

  • @rev.mulunehtaye2223

    @rev.mulunehtaye2223

    2 жыл бұрын

    Thank you for your feedback. I will try.

Келесі