🛑ላገባ ነው ቬሎ ምረጥልኝ አስደነገጠችኝ😂😂

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@NahiTube1‬

Пікірлер: 833

  • @hanantube1138
    @hanantube1138 Жыл бұрын

    ወላሂ ልጁ በጣም ያሳዝነኛል በጣም ነው የሚፈቅራት አይኑ ይናገርል ትረዳው የምትሉ በላይክ👍👍

  • @user-yv7yj8qe5f

    @user-yv7yj8qe5f

    Жыл бұрын

    Taqabalechi ekow eshi belalechi

  • @user-uy8wr2kc8b

    @user-uy8wr2kc8b

    2 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍🫶

  • @user-gn2ep6qj7u

    @user-gn2ep6qj7u

    Ай бұрын

    ዥቭቭ 16:19 ​@@user-uy8wr2kc8b

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Жыл бұрын

    በፍቅር አይቀለድም ምትሉ👍👍👍

  • @anshaali9353

    @anshaali9353

    Жыл бұрын

    አበዛችው አሁንስ የምር አካባጅ😊😊

  • @astheertsfao8218

    @astheertsfao8218

    Жыл бұрын

    በጣም በዛ እኞሴቶችኮ በሚወደን ወዲላይ ጨዋታ እጀምራለን በማይወደን ወዲተከትለን እዞራለን

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ​@@anshaali9353 በጣም

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ይችልጀ።ሰቀልደ።ፈቀርበይዝሸ።አትጉጀወ

  • @semirakemal3483

    @semirakemal3483

    Жыл бұрын

    ምናገባን ይግማሙ😂

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Жыл бұрын

    ማርቆሴን እዳጎጅው 😢 አትሽለጥለጭ የተቤ ወድሞች ንፁ ልብ አላቸው እደህታቸው አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤❤

  • @user-vw1lr8tv9q
    @user-vw1lr8tv9q Жыл бұрын

    ግን እህቴ በፍቅር አትቀልጅ ገና እሱ ያፈቅረኛል ብለሽ ማፍቀር የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል ወይ ተረጅው ወይ እደዝህ ያለ አትሳይው የምር

  • @user-gp5rc8ec2q

    @user-gp5rc8ec2q

    Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    Жыл бұрын

    ትክክል እህቴ

  • @HalwyaTube

    @HalwyaTube

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @hayathayat5550

    @hayathayat5550

    Жыл бұрын

    እየተግደረደረችነውጂ እሷምትወዳዋለች😂

  • @muluworkana6303

    @muluworkana6303

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-rz1xu9dg8w
    @user-rz1xu9dg8w Жыл бұрын

    የምር ግን አበዛችው ምነው እንደሚወድሽ ስለነገረሽ በሆነው ባልሆነው የሱን ልብ መሥበር ተገቢ ነው ግን ፍቅርኮ ከባድ ነው እልቁን ተረጅው😢😢😢

  • @user-yb3pj8uu8y

    @user-yb3pj8uu8y

    Жыл бұрын

    በጣም😢😢💔🥺

  • @ziyada4224

    @ziyada4224

    Жыл бұрын

    ያንቺ ልብ ነው የተሰበረው እነሱ ተነጋግረው ስራቸው ነው ሚሰሩት 😅

  • @habtammola3228

    @habtammola3228

    Жыл бұрын

    ለብራቸው ነው መሳኪን🙄😷 ማርቆስም አብርሃምም ተመሳሳይ መንገድ ሲመጡ እንኳ አትባንኑም😏

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    ​@@ziyada4224 እኮ ሰው ሞኚ ነው እነሱ ተመልካቺ ለመሳብ ነው

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    Жыл бұрын

    ​@@habtammola3228 እኮ በጣም ይገርሙኛል ኮመንታተሮቺ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    በክርስቶስ ማርቆስን በምንም መንገድ ባታስቀይሚው መልካም ነው ፕራንክ ቢሆንም መልካም ስነምግባር ያለው ልጅ ነው ቤተሰቡም በዛው ልክ

  • @jsishjdudkn4498
    @jsishjdudkn4498 Жыл бұрын

    ልነግርሽ ነበር አይገባሽም 😂😂😂አሜን ብይ ልመርቅሽ ማርኪ ማርኪ ያሰኝሽ በማርኪ ፍቅር ወለል በይ😂😂😂😂

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    Жыл бұрын

    ያረብ ኡኡኡኡኡ ያስብላት

  • @MaryMary-xx9bi

    @MaryMary-xx9bi

    Жыл бұрын

    አሜን ያስብላት ከምትወጂው ይልቅ ሚውድሽን ምረጭ አይጎዳሽም

  • @user-wo5si9xu5i

    @user-wo5si9xu5i

    Жыл бұрын

    @@Ddfghjkuygbn ክክክክክክክ

  • @selamgelana4590

    @selamgelana4590

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-dg6gr6ip4z

    @user-dg6gr6ip4z

    3 ай бұрын

    እውነት ነው 😂😂😂😂

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Жыл бұрын

    ወላሂ በሰዉ ሂወት አትቀልዱ❤❤❤

  • @y.5206
    @y.5206 Жыл бұрын

    ፍቅርን የቀመሠዉ ብቻ ነዉ የሚረዳዉ😢

  • @user-hj1ho9rj1s

    @user-hj1ho9rj1s

    Жыл бұрын

    አወ ወላሂ

  • @user-lh8si7km4d

    @user-lh8si7km4d

    Жыл бұрын

    ሳህ ወላ

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Жыл бұрын

    በጣም በጣም

  • @hadyamola4934

    @hadyamola4934

    Жыл бұрын

    ወይኔ

  • @sikosilo7233

    @sikosilo7233

    11 ай бұрын

    በጣም

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ ማርቆስየ የኔወድም ተሰቃየ ወላሂይ ሴቶችግን በሚወዳችሁ ሰው ትቀልዳላችሁ እሱእኮ በጣምነው የሚወዳት😊

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    Anche wendi neah

  • @user-rk9gs1fh1g

    @user-rk9gs1fh1g

    Жыл бұрын

    @@zeynebdamte1506 እደዛማለት አደለም እረ ውዴ

  • @zeynebdamte1506

    @zeynebdamte1506

    Жыл бұрын

    @@user-rk9gs1fh1g ok

  • @mosebtube1027

    @mosebtube1027

    Жыл бұрын

    ለቪድኦ እኮ ነው ኧረ ተው ግን በማንም አትፍረዱ

  • @user-ju8yv7gg2x
    @user-ju8yv7gg2x Жыл бұрын

    እውነት በጣም ግፍ ነው ጥሩ እየሰራሽ አይደለማ ማርያምን 😭😭

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Жыл бұрын

    😅😅😅 ኮሜራውን አይቶታል መጀመሪያ እንደመጣ በተረፈግን ይወድሻል አታሳዝኝው ያስታውቅበታል

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 Жыл бұрын

    ቁይ ግን አንች ከዉዳድሸው አትጉችሁ በእውነት 😢😢 እሶ እኮ ላች ፍቅር አለሁ😂😂😢

  • @eeeeeee2429
    @eeeeeee2429 Жыл бұрын

    አንቺየ አትጃጃይ በፍቅር አይቀለድም ጥሎሽከሄደ አይመለስም አንደኛ ያፈቀረልብ ይጎዳል ምን አይነት ጨዋታ ነው ወይ የኔ ወንድም ሲያሣዝን😢😢😢

  • @ae7936
    @ae7936 Жыл бұрын

    አንቺ ልጅ በጣም አበዛሽው እንደዚህ ደስ አይልም መወደድ እኮ መታደል ነው ተጠንቀቂ መውደድ እንዳለ መጥላትም አለ ይህን ቀልድ አቁሚ በጣም ያስጠላልማርቆስዬ ከልብህ ሰው ነህ ተባረክ

  • @zczc5433

    @zczc5433

    Жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ የሷን ቪዲዮ ማየት ያስጠላዉ

  • @user-vm2wz1pe1k

    @user-vm2wz1pe1k

    2 ай бұрын

    እዉነት❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 Жыл бұрын

    ግን እህት ወድም የለሸም ለምን አደረችሁም በሰዉ ስሜት ትቀልች አለሸ እረ ጡርነዉ የምር የማያፈቅርሸን ብታገቡና አብረሸ ብትኖሩነዉ ደስታ የሙሰጥሸ 😢💔😭

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ይባርክህ ማርክዬ የኔ የዋህ እውነት ይቺ ልጅ ፍራክ እያለች የወንዶች ልብ የምሰብር ናት ወጋሁ የማያዝን ልብ ነው ያላት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    እረ እህቴ የምር ያድርግላችሁ የኔ ቆንጆ ልጁን በፍቅር ክንፍ አድርገሽ ብቻ ብሀላ ጉድ እዳታደርጊብን ማርኬን በተረፈ ታምሪያለሽ የኔውድድድ ❤❤❤

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Жыл бұрын

    ያምርብሻል ውይ እንዴት ደነገጠ አይዞን ወንድማለም

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Жыл бұрын

    ልጁን ለኔ ተይልኝ 😂😂እወዴዋለሁ😂አትጨማለቂ

  • @sbhgggffff8806

    @sbhgggffff8806

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @ymerlala276

    @ymerlala276

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @user-zu8ee6wo9c

    @user-zu8ee6wo9c

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @zuzumohammed7832

    @zuzumohammed7832

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @sablekassaye3751

    @sablekassaye3751

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w5 ай бұрын

    የነዚህልጆች ታሪክ የኔ ስለሆነነው የምከታተላቼው የኔውም እንዴማርክ ነበር የሚያዬኝ እኔዴሞ እየወዴድኩት እንዴሳ እቅዴረዴርነበር ከዛም ተራራቅን ግንየማረገውን ሳስብ ፀፀት ብቻ አሁንግን ባንድነን እውነተኛ ፍቅር በማንም አይተካ ከዚህ በኅላ ልከባከበው ቃል ገብቻለሁ ለራሴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ ልጀቶ በጣም ነወ የምወዳት ይመችሸ ግራ አገባቹህት ወይኔ ሲያሳዝን የራሱ ጉዳይ አላለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын

    ሲጀመር እሷም በጣም ፍላጎት አላት ያው የሴት ወጉን ብላ ነው እንጅ

  • @ufh4391
    @ufh4391 Жыл бұрын

    ኣንቺ ልጅ ግን ማርቄ ስለሚወድሽ ሁሎም ታስፈራሪዋለች ሴት ከሄደች ሴት ትመጣል😢 እና ቬሎውን ግን ኣምሮብሻል ሙሽሪት❤

  • @madetube4356

    @madetube4356

    Жыл бұрын

    Ayibalim hulum set honena set aybalim

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын

    በልጁ ስሜትላይ አትረማመጂ ገጣጣ ፍቅር ነውኮ 😢😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺

  • @NmN-by1ez

    @NmN-by1ez

    5 ай бұрын

    የምር ውነትሽንነው😂😂😂

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Жыл бұрын

    የወደደ ልብ መጥፎ ነው ማስታወቂ ነው ብሎ እንኳ ማሰብ አይችልም 😢👍👍👍🤔

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Жыл бұрын

    እህቴ እባክሽ ምንም ባወጂው ለስሜቱ ተጨነቂለት አበዛሽው ኧጭ

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 Жыл бұрын

    ፍቅር ከወደደ ውድድ ነው ከጠላም ከልብ ነው የሚቆርጠው ፍቅርን የምትገፉ ሰዎች አንደ ቀን ያፈቀረሽ ሲጠላሽ አጠላል አይደለም የእውነት አትጠባረሩ ስትፈቀሩ 😏😏😏 እኔ ይሄው የማፈቅረው ሰው ከኔ ሌላ የለም ብሎ ችላ ችላ ሲል ተሰናበተይ ሄድ መለስ አትበል ብየው ቆረጥኩ አሁን እሱ በቀን አስር ግዜ ይደውላል ያለቃቅሳል እኔ ምንም አይመስለኝም አሁን 😂😂😂

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Жыл бұрын

    ሄሉዬ እወድሻለሁ ግን ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጊው የባለፈው ይበቃል በቁስሉ አትጫወቺ አቁሚ የዚህን አይነት ፕራንክ ሌላ ኢዴ ፈልጊ እሺ የኔ ቆንጆ ጥሩ አይደለም ይሄ።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    ዉብነሽ ማርያም የባስ እንዲያፈቅርሽ እያደረግሽነዉ ታዉቆሻል ግን!!!አታገላችዉ!!!❤

  • @madina7532
    @madina7532 Жыл бұрын

    ፍቅር ይገለባበጣል ተገልብጦ እዳይደፋብሽ ቆይእድታዩ ነገየሦ ፍቅር ይብሣል

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Жыл бұрын

    ማረክ የሆነች ሰት አምጣና አተም አጨርጭራት ሆ እያቃጠለችህ ኖ😊

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i7 ай бұрын

    መዝሙሩደስ ሲል❤❤❤አይማርክ ከዛስ አላለም😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Жыл бұрын

    ሲጀመር ማርቆስ ቆጆ ስርአት ያላቸዉ ከነመላዉ ቤተሰብ በዛላይ ቆጅዬ ደግሞ በፍቅር እየተበላቀጥሽ አትጉጅዉ አትመጥኝዉም።።።

  • @hayathayat5550
    @hayathayat5550 Жыл бұрын

    አትግደርደሪ እቺምትወጅዋለሽ❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Жыл бұрын

    አይ ፍቅር ማርኪ አሳዛከኝ 😭😭ሽልጥልጥ እሺ ወይ እቢ ብለሽ ተናገሪ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Жыл бұрын

    ተመልካች አገኘን ብለን አጉል መጨማለቅ

  • @Efrem946
    @Efrem946 Жыл бұрын

    ግን እኮ አንደኛ ሚዜ እኔ ነበርኩ ለምን ተቀነስኩ😢

  • @aliykakader144

    @aliykakader144

    Жыл бұрын

    ወንድም ከመቼ ምዜ ይሆነል😅😅😅😂

  • @ameena1195

    @ameena1195

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ።ክክክክክ

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    Жыл бұрын

    አተ የተመታህ ወዴት ቀነሱክ 😂😂😂

  • @user-zi5hj6qw1j

    @user-zi5hj6qw1j

    Жыл бұрын

    ኤፍሬምየ ወዴት ቀነሡህ እነዚህ አዝግ የሆኑ

  • @teyba9221

    @teyba9221

    Жыл бұрын

    @@aliykakader144 እረ ይሆናል

  • @user-eq7rc6pu7n
    @user-eq7rc6pu7n Жыл бұрын

    ከልጂቱ ደሰየሚለኝነገር የሴት ጓደኛ የላትም ዘመኑን አውቀሺበታል

  • @user-ye4ix4gl1q

    @user-ye4ix4gl1q

    3 ай бұрын

    በጣም

  • @ssd7247
    @ssd7247 Жыл бұрын

    በጣም ይወዳታል ባንዴ ተቀያየረ ስያሳዝን ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ የእዉነት ስብራቱ በምንም አይለከም❤❤

  • @user-se9ht1ol5e
    @user-se9ht1ol5e Жыл бұрын

    ልጁ ታዲላል አቺን ታገባ ቆጆ ነሺ በጣም ማሻላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    ዋው ደሞ ሜካፕሽ አንደኛ አርሴምዬን ያለሜካፕም ውብ ነሽ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын

    ልጁ አትጫወቱበት ኧረ እውነት ፍቅር ካላቹ አንድ ላይ ሁኑ አያሳዝንሽም😌😌😌😌😌😌😥😥😥😥

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p Жыл бұрын

    አንች በሠዉ ስሜት አትቀልጅ ፈቅር ከባድ ነዉ በጥፊ በላት

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z Жыл бұрын

    በፍቅር አትቀልዱ ሆ ልቡን እዳሰብሪው እሱ ይወድሻል ምርጥ ሰው ነው 👍👍

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Жыл бұрын

    ኮሜቶች ተረጋጉጂ አትስደቧት ቢዝነስ ነውኮ ስራ ነው እየሰራች ያለችው ያማችኃልዴ

  • @user-zx7qx4xn4w

    @user-zx7qx4xn4w

    Жыл бұрын

    😍😍😍👍🌺🌺🌹🌹🌹

  • @user-cv5pq7ro1p

    @user-cv5pq7ro1p

    Жыл бұрын

    አንችናሽ የገባሽ❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Жыл бұрын

    ማሻአላህጎበዝነሽ ይቶብእያሣድግሽለትነውያለሽው ጠክሩ ኢንሻአላህፈጣሪያጣምራችሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Жыл бұрын

    ማርያምን ማርኬ ክው ነው ያለው ልጁን አደራ እዳታሳብጂው አደራ ❤❤❤

  • @firemoges7985
    @firemoges7985 Жыл бұрын

    ብሩኬ ግን❤😍

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Жыл бұрын

    ምንድን ነው በሰው ሞራል ላይ መቀለድ እሱ ያፈቅርሻል ምንድን ነው እንደዚህ ልቡን ምሰብሪው ህጭ በጥፊ ነበር መገንጠል ምን ትመስላለች

  • @ugg7474
    @ugg7474 Жыл бұрын

    ሄሉ ቆጆነሽ ስትባይ ሞቅ አለሽ ተጃጃልሽ ይልቁኑ እንዳያመልጥሽ

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Жыл бұрын

    ጊን እካ ቆንጅ ነሽ ፍቅር ይባጥል ክሚንም ውድ አገብ

  • @farahalrousan3628
    @farahalrousan3628 Жыл бұрын

    ባትጫወቺበት ጥሩነዉ ማፍቀር ነቻለ ልብ መጥላት ይችላል ቀልድ ምርጪ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын

    አኔች ልጂ ገብቶልሻንኮ ፍቅር ማርች ያፈቅርሻን ❤❤❤😢

  • @zharazhara5425

    @zharazhara5425

    Жыл бұрын

    አወ ለመናገር ሴት ሥለሆነች ነው እጂ

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Жыл бұрын

    እኛ ኮሜንታተሮች ከዛሬ ጀምረን ማርክ ቆንጆ ማርክ ውብ ማርክ ፈገግታህ ማራኪ አማላይ በቃ😂😂😂😂😂 የቀረዉን እናንተ ጨምሩበትና እሡን ቁልል አድርገን እሷን አታብዥዉ አትንቀባረሪ ይበዛብሻል እንበላትና ከዛ ዙራ ትለምናታለች የኔ ሚስኪን መቀለጃ አረገችዉ እኮ ማርክ ሸበላም ኮራ ኮስተር በል የምን መቅለስለስ በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል እንዳይቆጭሽ❤❤❤

  • @alfyia9642

    @alfyia9642

    Жыл бұрын

    Batkkl enda albzchiwm

  • @titititi6005

    @titititi6005

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-wc7ng7sf3f
    @user-wc7ng7sf3f2 ай бұрын

    የከበሮዉ ድምጽ.ይማርካን 😢😢ተመሥገን አምላኬ ይልመድባችሁ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-tg5jn9fy9c
    @user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын

    ለዚ ቀን ያብቃቹህ

  • @user-zf5dp9vr4b
    @user-zf5dp9vr4b Жыл бұрын

    😅😢😢😢ወይኔ ታድለሽ የሚወድሽን ማገኘትሽ ተከባከቢዉ ከምር ሚስኪን በጣምነዉ ልቤየተሰበረዉ ስለሱ በፍቅር አይቀለድም ሚቀዉ ያቀዋል

  • @astuyemaryamlji-vk3uz
    @astuyemaryamlji-vk3uz3 ай бұрын

    ማርክዬ የኔ ሚስኪን አይዞህ ፍቅር ትግስት ይፈልጋል ትግስቱን ይስጥህ

  • @bmm72
    @bmm72 Жыл бұрын

    ማህተብሽ ጋር ስታምሪ

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Жыл бұрын

    ሲሳዝን ማነው እምታገቢው አላለም😂😂😂😃

  • @hawaymuhamed9588
    @hawaymuhamed9588 Жыл бұрын

    ሢይበዛም ያሥጠላል ይበቃሻል ልጁን አታሠቃይዉ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын

    እባክሽ አቀልጅበት ከይር ኢሻአላህ

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Жыл бұрын

    እንይለመድሽ እሺ ጆሮሽን ነው የምቆርጠዉ የሌለ ቀልድ አቀልጂ 👌

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын

    ዋዉ ያምርብሻል ፍቅር አይቀለድበትም ❤❤

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf Жыл бұрын

    ያፈቀረ ልብ ከጠላም በዛው ልክ ነው አትሽለጥለጭ

  • @yeshitube
    @yeshitube Жыл бұрын

    እኔ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምን እና ምን ናቸው እሱ ልክ ፍቅር ኛው ሚመስል ግን እሷ ምንም በቃ አልገባንም ንገሩን ፍቅርኛ ናቸው ወይስ አይደላችውም ለምን ነው ግልፀን ማትነግሩ ለተመልካች

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Жыл бұрын

    የኔቅመምያርግላችሁየኔውዶች❤❤❤❤❤

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Жыл бұрын

    እሱ ግን በፍቅር እየተጎዳ ነው ከልቡ ነው የወደዳት ግን እሷ እደዚህ ስትሆኝ እሱን እያሰቃየሽው መሆኑን እወቂ አታጡሪ በፍቅር

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 Жыл бұрын

    የኔ ሚሰኪን በጣምነው የሚያሳዝነው ሚሰኪን ማርክ 😮

  • @hayati1954
    @hayati1954 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Жыл бұрын

    ከሁሉ ጎልቶ እሚታያው ማህተባችሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Жыл бұрын

    ፉቃ ይዞሻል እባክሽ በግልጽ ተናገሪ ጓደኛው እሚወዳት ይመስለኛል 😅

  • @shebrstotaw4024
    @shebrstotaw4024 Жыл бұрын

    ጉድሺ ነው ኮሜንቶች አጥበውሻል ክክክክክክ አሠጡሺጂ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Жыл бұрын

    እችለ፯ጀ ሠያት የወድ አክት እሥታይል ነው ያላት ደሞ እደወድ ከበድ ትላለች የሚያፈቅርሽ እደሤት ቀለለ፯ ይላለ፯ ግን ልጆ አያሥብሽም ሤያዬት ለ፯ጀ ይመሥላል

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Жыл бұрын

    ፍቅርን እደተራ ነገር የምታዩ ሴቶች ስት ላላጡ በወንዶች ሙድእየ ያዛችሁ የሚወድሽን ያህል የሚጣላ ልብ አለው ስለዚህ ጥሎሽ ሲሄድ ፍቅረኛዬ ከዳኝ እያላችሁ ማለቃቀስ ነው ትርፋችሁ😢😢😢 ልጁግን ሚሥኪን ሲያሳዝን

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Жыл бұрын

    ግን አሥተያየት አለኘ እሡ ሢደርግሽ አትቆጭ ፖራንክ እሱ በጣም ያከብርሻል

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Жыл бұрын

    😆😆😆😆 አንቺ ግን ልጁ ልትገይዉ ነዉ 😍😍😍😍☝

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Жыл бұрын

    ኧረ አንተ ልጅ እራሥህን ጠብቅ የምር እያቾፈችብህ ነው ፍቅር የላትም

  • @Abintbaba
    @Abintbaba Жыл бұрын

    ሚሥኪን አረ ሢሥተር በፍቅር አቀልጂ እኔ ለራሡ ደነገጥኩ ሢደነግጥ 😥

  • @user-en1ve6wj9w
    @user-en1ve6wj9w Жыл бұрын

    ኧረ ወደዛ በፍቅር አትቀልጅ ኤጭ😮😊😊

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l11 ай бұрын

    በፍቅር ቀልድ የለም ልጁን አትጉጅው 💔💔💔💔💔

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Жыл бұрын

    ሰገጤ ነገር ናት😂

  • @kukilegesa3050

    @kukilegesa3050

    Жыл бұрын

    Betamenji jil

  • @sn-jn3eg

    @sn-jn3eg

    Жыл бұрын

    በጣም ተጨማለቀችብን😅😅😅

  • @kukilegesa3050

    @kukilegesa3050

    Жыл бұрын

    Eko befatari damo tisikalesh dana nagar enda sarach

  • @zainabaetop6398

    @zainabaetop6398

    Жыл бұрын

    @@sn-jn3eg ቀላል ወላሂ አባቴን ስለምወድ በወድልጅ አልጨክንም ወድምኳ የለኝም😥

  • @zainabaetop6398

    @zainabaetop6398

    Жыл бұрын

    @@kukilegesa3050 ከከከከ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Жыл бұрын

    በፍቅር አትቀልጅ የምር አንድ ቀን ይቆርጥለት እና ይቆጭሻል ንቂ

  • @user-ri3kc5ll8o
    @user-ri3kc5ll8o Жыл бұрын

    አረ ልጁ አታሠቃዩት ጓደኛውም ቢሆን እንደዚ ማረግ አልነበረብህም ምንድነው አይገባህም ወንድ አደለህ ከቻልክ አስማማቸው ካልቻልክ ከሷ ራቅ

  • @user-mg8hs6im9g
    @user-mg8hs6im9g Жыл бұрын

    እውነት ግን እቺ ልጅ ጠናማ ናት ፍቅሩ ኣልተቀበልሹም ለምድነው በፍቅሪ ምትቀልዲ ኣረ ለልጁ ኣስብበት ሆሆሆሆ😢

  • @user-vh4fx6zf7q
    @user-vh4fx6zf7q6 ай бұрын

    የውነት ያረግላቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw4eg4jh9u
    @user-yw4eg4jh9u Жыл бұрын

    ወላሂያፍቅርሻል ግንደሞ ምርጥልይነዉ

  • @user-ju2xh5wn7k
    @user-ju2xh5wn7k5 ай бұрын

    ሄሉ እውነት ለመናገር እነዚህ አታርጊ በፍቅር ቀልድ የለም ደሞ በጣም ነው የሚያፈቅርሽ ግን ይቅርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57147 ай бұрын

    ያምርብሻል እውን ያርግላችሁ ከማርክ ጋራ

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Жыл бұрын

    እንደምትወጅው ያስታውቅብሻል እና አትግደርደሪ አትጉጅው አንድ ቀን እንደምትወጅው ንገሪውና ሰርፕራይዝ አድርገሽ አስደስችን ❤❤

  • @user-lf2lf7zv5c
    @user-lf2lf7zv5c Жыл бұрын

    አዉቃነዉ ትወድሀለይ ታገስ ወድሜ አለም

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Жыл бұрын

    ኮሜታተሮች ሚስኪን ናችሁ አይይ እነሱኮ እየተመካከሩ ነው የሚሰሩት ቢዝነስ መሆኑን እረሳችሁት አለም የማስመሰል ሆኖልኮ 😂😂😂😂😂😆😂😂

  • @BhnB-rg4vu

    @BhnB-rg4vu

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂እኮ😂😂😂

  • @user-lv5lp7fi6w

    @user-lv5lp7fi6w

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Жыл бұрын

    እባክሽ እህትዬ ሜካብ አትጠቀሚ ቆንጆ ነሽ😢

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Жыл бұрын

    አረ በፈጣሪ አትቀልጅ የኔ ውድ ልጆ ይወድሻል

  • @DhgfDjgt-bs4vr
    @DhgfDjgt-bs4vr6 ай бұрын

    እረ ተይ በልጁ አትጨዋችበት

  • @DhgfDjgt-bs4vr
    @DhgfDjgt-bs4vr6 ай бұрын

    ግን እህቴ በፈጣሪ አትቀልጅበት ልጁን 😥😥😥😥ማሪያምን አታብዢው አትላላጭበት የኔ አባት 😊

  • @sarahsarah826
    @sarahsarah826 Жыл бұрын

    ❤2Tend Tamiralachu Tegabu kamer❤

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ያስጨንቃል አረ ተዉ በፍቅር ኣትቀልዱ የፍቅር ህመም የቀመሰዉ ያዉቀዋል

  • @user-re2fx5gf5m

    @user-re2fx5gf5m

    Жыл бұрын

    በትክክል ወላሂ ያማል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም የሄን ያህል ኣትከፋ ኣንቺ ልብሽ ካላፈቀረ ኣትቀልጅበት

Келесі