ፖለቲካና ትዳር | የትዳር አማካሪዎች የሚመክሩት ነገር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Фильм және анимация

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
#ፖለቲካ #ዘረኝነት #ትዳር #የትዳር አማካሪ #ethiopia #Ethiopia news #ebs #donketube #seifuonebs #marakiweg #SeifuFantahun #SeifuonEBS #Amhara Regional state #SeifuFantahunShow #Abiy Ahmed Ali #Feta Daily News

Пікірлер: 67

  • @Temeoo3ol
    @Temeoo3ol23 күн бұрын

    ሰለ ትህበና ሓሳባት የቀንየልና መምህር ፀጋይ ❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube22 күн бұрын

    ፀግዬ ፈጋግታህ እራሱ በዛላይ የምሰጠን ትምህርት👌👍🥰ዘረኝነት ቆሻሻ ነው 😢

  • @munahusen-fs3tf
    @munahusen-fs3tf23 күн бұрын

    አላህ የሁላችንም መልካም ትዳርን ይዎፍቀን ሀገራችንም በሰላም ያብቃን በጣም እናመስግን አልን ለምክርህ ቡዙ ነገር ተምሬ አለው በርታ

  • @MissSara372
    @MissSara37221 күн бұрын

    ማሻ አላህ ለሁም ሰው የሚሆን ምርጥ ምክር ነው እድሜና ጤናን ተመኜሁልህ እስከዛሬ በቲክቶክ ነበር የምከታተለው ዛሬ እዚህ ሰገኛው ደስ አለኝ 3 ቀን ሆነኝ ምስጥ ብዬ እያደመጥኩ ነው የመዳም ቅማሞች ኑ ተፈወሱ ፕራንክ ምናምን ይቅርበቹህ ❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m23 күн бұрын

    ዘረኝነት ጥንብ ነው ለማንም አይጠቅምም አሁን የመጣ መጤ ነገር ነው እግዚአብሔር ከዘረኝነት ይሰውረን እናመሰግናለን🙏

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw582123 күн бұрын

    አሜን አተን ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርልህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus9282 күн бұрын

    እናመሰግናለን ፀግሽ አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን!!

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w22 күн бұрын

    ፅግሺ አሏህ ይጨምርልክ እኛም እናመሰግናለን❤❤❤አተ ምርጥ ሰዉ

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q21 күн бұрын

    ደስስ እያለኝ የምሰማህ ሰው በአላህ ፍቃድ የብዙዎቻችንን ትዳር ለማትረፍ ስበብ ትሆናለህ ብየ አስባለሁ ጊዜህን ይባርክልህ

  • @martahagos7637
    @martahagos763721 күн бұрын

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile280323 күн бұрын

    Betam new Ema'mesgneh Egziabher ymesgen ❤ Tebarek❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u23 күн бұрын

    ትህትናህ ምሰጠን ትምህርቶች ባጠቃላይ ይደንቃል እናመሰግናለን እንወድሃለን እኛም

  • @user-jm8ty2jg8l
    @user-jm8ty2jg8l22 күн бұрын

    We need someone like you.keep up the good work

  • @tigisttamrat5417
    @tigisttamrat541723 күн бұрын

    Enami Betam naw minodik tsagish egzabher yebariki ❤❤❤

  • @tseganeshlegese401
    @tseganeshlegese40123 күн бұрын

    Hulem ademtkalewu betam tru asitemare hasab newu Thank you 🙏

  • @galwukro
    @galwukro23 күн бұрын

    እኔ ዘረኝነት የለኝም ግን ለምን እንደሆነ አላቅም ግን በቃ ብሄሩም እንደኔ የሆኖ ነው እምፈልገው በቃ ካልሆነ ደሞ አላገባም እላለው ምክንያቱ ከትዳር ባህላ ለሚመጣ ልጅ ነው እማስበው እና የማንም ብሄር አልጠላም ግን እኔ መንነቱ እንደኔ መሆን አለበት ነዉ አምለዉ እዚላይ ስህተት አለኝ?

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    23 күн бұрын

    ደምረኝ ማሬ❤ ጀማሪ ነኝ

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    23 күн бұрын

    ሀገራችን ፖለቲከኞች አግማሙት ፖለቲካቸው የህዝብ ችግር መፍታት ሲኖርበት ለህዝብ ችግር ሆነ ። ፍቅር ካለ ምን ችግር ነበረው ስጋትሽ ትክክል ነው የተዘራው ዛሬ የሚቆም አይደለም ለልጅ ልጅ ይተርፋል

  • @ghenethaile2803

    @ghenethaile2803

    23 күн бұрын

    ❤Tkikil neh🎉🎉🎉🎉🎉Egziabher ybarkh❤

  • @galwukro

    @galwukro

    23 күн бұрын

    @@ghenethaile2803 አመሰግናለው ውዴ

  • @user-fy8vg4ib3c

    @user-fy8vg4ib3c

    23 күн бұрын

    እኔ ግን ስህተቱ አይታየኝም ሌላዉን መናቅ ዝቅ አድርጎ ማሰቡ ነዉ መጥፎ ከዛ ዉጭ በኔ ባህል ያደገ መፈለጉ ዘረኝነትም ሀጢያትም አይመስለኝም ። 🙏

  • @unikh3078
    @unikh307823 күн бұрын

    እናመሠግናለን

  • @hriutbekele7231
    @hriutbekele723123 күн бұрын

    እናመስገነለን

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta23 күн бұрын

    መምህራችን ክብርት ይስጥልን እኛም እንወድሀለን በርታልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኛም ምናስተውልበት ልብ ይስጥን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    23 күн бұрын

    ደምረኝ ማሬ

  • @girimatizita
    @girimatizita22 күн бұрын

    Esyi yeni konjo wendim tebarek beita....

  • @tetetety3946
    @tetetety394621 күн бұрын

    Enamesgbalen ewunt nw egziabharme sefetern bebehar aydleme befeker endnenor enje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oumaamina4257
    @oumaamina425722 күн бұрын

    Really thanks 😊

  • @silentgirl1943
    @silentgirl194322 күн бұрын

    thank you tsegaya fetaari yebarke

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ ባል አይስጠኝ

  • @user-rx6mu5fi1l
    @user-rx6mu5fi1l22 күн бұрын

    ממש יפה המשיך כך ישר כוח כל הכבוד

  • @blenaddis8267
    @blenaddis826723 күн бұрын

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ በዚሁ ቀጥል

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne23 күн бұрын

    ሀገረ የጋራነወ ወደን ሳይሆንተገደን ህሌና አሰገደዶ ፓለቲክኛዪረጋል ሀገረክለለ ተዳረየለም ሀገረ የጋራነወ ተዳረ የገልየሁለተ ሰቦቺ ብቻነወ እወተኛሰለየሚረዳአለወ የሚልየሚያ በረታታ ሀሳብንሰሜተን የሚጋራ እወተኛአፋቃሪለሁላቺንምይሰጠን አሜን

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    23 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku22 күн бұрын

    ፀግሽዬ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy23 күн бұрын

    ትክክል ይሄ ዘረኝነት በትዳር ውስጥ ብዙ መዘዘ አለው

  • @user-hs4lv6wy1y
    @user-hs4lv6wy1y18 күн бұрын

    ❤❤

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b23 күн бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @unikh3078
    @unikh307823 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    23 күн бұрын

    ደምረኝ

  • @hanogg8115
    @hanogg811523 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukaniguta123
    @burtukaniguta12323 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @rvhdfy6794
    @rvhdfy679422 күн бұрын

    አረ ዘረኝነት የሚባል ነገር ለማን አይበጆም ህዝቢ ከማልቅ በስተቀር 😢😢😢😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne23 күн бұрын

    ድንቅ ሀሳብከእገዚቤረየተሰጠህ ጀገና ነህ እገዚቤረይባረክህ የተልቅአዋቂ ገናወጣተ እኮነህ የተልቅአዋቂ በረቲልን

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    23 күн бұрын

    ደምረኝ ወዴ❤

  • @shmelesdemesu4343
    @shmelesdemesu434323 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d17 күн бұрын

    ❤❤🙏🙏❤❤

  • @SarahMousa-c8l
    @SarahMousa-c8l12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk23 күн бұрын

    ስለምትሰጠን ምክር ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile449923 күн бұрын

    👍👌👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-kg3ki5ni9t
    @user-kg3ki5ni9t22 күн бұрын

    ወንድን ወንድ ምያስብለው ምንድነው ወንድማችን

  • @user-ws4qc6vf2w
    @user-ws4qc6vf2w22 күн бұрын

    10Q trgeshe

  • @user-oe6hr4ph2c
    @user-oe6hr4ph2c23 күн бұрын

    Balabete lekas yalew fiqir lane binorow tadiye😂😂😂 tigiste alqo lifataw wasanku😢

  • @MelhkMediaOfficial

    @MelhkMediaOfficial

    20 күн бұрын

    ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @user-vn9gm9vp8t
    @user-vn9gm9vp8t23 күн бұрын

    እኔም ትዳሬን ፈታሁ በፓለቲካ😓😓😓

  • @Almi_Alm

    @Almi_Alm

    23 күн бұрын

    ደምረኝ ማሬ❤

  • @galwukro

    @galwukro

    23 күн бұрын

    😢

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    23 күн бұрын

    የአብይ ተከታይ ከሆንሽ ገና ከራስሽ ትፋቻለሽ

  • @mahammedhussen6542

    @mahammedhussen6542

    23 күн бұрын

    ለምን ጅል ነሽ እንዴ😮

  • @tigisttamiru5213

    @tigisttamiru5213

    23 күн бұрын

    ወይኔ😢😢😢

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw582123 күн бұрын

    ዘረኝነት መጥፎ ነው ነገር ግን በብሔራቸው ከናት ሆድ ፅንስ ሸልቅቅው አውተው ገለዋል 15ቀን የማሪያም አራስ ገለዋል የ5 ልጆቹን እናት ግራ ግኑን አማራ ነሽ ብሎ ገሏል ይህን እያየን እደት ከሊላ ብሔር ጋር ተጋብተን እንኑር በአሁኑ ሰአት ከባድ ነው በማንነታችን እየተጨፈጨፋን ብቻ ዘረኝነት ጥብ ነው😢😢😢

  • @user-tc3hq6mf2w

    @user-tc3hq6mf2w

    22 күн бұрын

    በትክክል ወላሂ😢😢😢😢😢😢

Келесі