ለፆም ጤናማ የአትክልት ሾርባ አሰራር \\ Ethiopian Food

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ሾርባውን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 2 ኩባያ ድፍን ምስር
* 1 ኩባያ መኮረኒ
* ካሮት
* ሳለሪ
* ሽንኩርት
* ነጭሽንኩርት
* ዘይት
* ቅመሞችና ጨው
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #የፆም #ሾርባ #ሱፕ

Пікірлер: 1

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    ሾርባውን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * 2 ኩባያ ድፍን ምስር * 1 ኩባያ መኮረኒ * ካሮት * ሳለሪ * ሽንኩርት * ነጭሽንኩርት * ዘይት * ቅመሞችና ጨው

Келесі