ለ ጥምቀት በአል በፍጥነት የተዘጋጁ ምግቦች | ዳቦ | መልካም በአል

Пікірлер: 220

  • @zemenawit
    @zemenawit3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ሁሉም 🥰🥰❤

  • @tikikilhailu558

    @tikikilhailu558

    3 жыл бұрын

    ሜሉዬ እጅ ይባረክ ብያለው እኔንማ ባለሙያ ነው ያደሰግሽኝ አመሰግናለሁ የዳይቱን ነገር አደራ

  • @firehiwotbatisso2595
    @firehiwotbatisso25953 жыл бұрын

    Tebareki

  • @minatube1146
    @minatube11463 жыл бұрын

    Betam leu new konjo tebareki

  • @selamforall872
    @selamforall8723 жыл бұрын

    ሲበዛ ባለሙያ እና ጨዋ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው እያከበርሽ ያለሽው እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል❤🙏👍

  • @akberetfikroy4552
    @akberetfikroy45523 жыл бұрын

    ኣቤት ድምጽሽ ሲወደው መላትየ መልካም ብ ኣል ሰላም ያለበይ ይርግለን አሱ ይጠበን ኣክበርት🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hayatmuhammad64
    @hayatmuhammad643 жыл бұрын

    Mashallha akararabishi batami new yameyamerwi😍😍😍😍😍😍👏👏👏

  • @tiki8652
    @tiki86523 жыл бұрын

    Wow looks amazing easy and delicious 😋

  • @yemsida1758
    @yemsida17583 жыл бұрын

    እርጎዝ ሰው ያንቺን ምግብ ማየት የለበትም እጅሽ ይባረክ።

  • @makiltube9578
    @makiltube95783 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ መልካም ባአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ይሁንላቹ!!

  • @mesmak826
    @mesmak8263 жыл бұрын

    ዋው ሁሉም በጣም ያምራ ከነአቀራረቡ መልካም በዓል👌👌👍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra58883 жыл бұрын

    I love the brad shape , and also everything’s looks good.

  • @lemlemhabte1535
    @lemlemhabte15353 жыл бұрын

    Waw everthing is great , thanks for sharing, GBU🙏👍

  • @senaittessema7704
    @senaittessema77043 жыл бұрын

    አሜን ሜላትዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሉ ነገር ያምራል

  • @sallyreda4328
    @sallyreda43283 жыл бұрын

    Thank you for sharing. It's like great. I will definitely try it this weekend

  • @genetbati121
    @genetbati1213 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ያምራል ! እንኳን አደረሰሽ ብዬ ጎራ አልኩና ቀመስኩት እጅ ያስቆረጥማል ! አቀራርቡም ልዩ ነው ! በዐልነቱ በአንድ ገበታ ቀርበው ሲመገቡ እጅግ በጣም ያስደስታል ተባረኪ ትዝታዬን ነው ያመጣሽብኝ መልኳም በዐል ይሁንልን::

  • @tinahailu748
    @tinahailu7483 жыл бұрын

    Enquan abro beselam adderesean yenea konjoooo!!God bless you and your family 🙏 🙏 🙏 Stay blessed 🙌 🙏 🙌

  • @maamt6901
    @maamt69013 жыл бұрын

    Just amazing . Thanks 🙏🏾 , I love everything, can’t wait to hear about your experience on your dieting , will be great.

  • @yoditgebrewold5467
    @yoditgebrewold54673 жыл бұрын

    Enkwan Abro Aderesen Tebareke Betam Aref New

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ እጅሽ ይባራክ 👍👍👍

  • @yemiten
    @yemiten3 жыл бұрын

    ሜሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሉም ያምራል መልካም የጥምቀት በዓል ለሁላችሁም 😍😍😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሚሚላዬ ሁሉ የሰራሽው ልዩ ልዩ ነው ቆንጆ የሚያጓጓ አጣፍጠው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ መልካም የጥምቀት በአል👌👏🙏💕💕💕

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin46013 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜልዬ መልካም በአል ልዩ ምግቦች ናቸው በርችልኝ

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat93993 жыл бұрын

    Thanks dear betam des ylal tmqet Bealin demeq adrgi asalfalehu enkon abro😊😊😊melkam beal kene mulu bitesebshe❤❤❤

  • @misrakkibret4582
    @misrakkibret45823 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጅዬ!! በጣም ያምራል!

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion4 ай бұрын

    Wawwwwww betam new mwedachu❤❤❤

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara3 жыл бұрын

    ያምራል እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed60433 жыл бұрын

    Weyy. Siyamer, good job meluye 👍👍

  • @tigistbelayneh3024
    @tigistbelayneh30243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልሽ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta69363 жыл бұрын

    እንክዋን አደረሰሽ ሜሊ በጣም ቆንጆ ኅግጅት ነው መልካም በአል ሼር 😋🥰🙏

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah3 жыл бұрын

    watching #1❤️

  • @weynikitchen
    @weynikitchen3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ በስላም አደረስን ከነመላው ቤተስብሽ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግቦች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @negusthegsd8057
    @negusthegsd80573 жыл бұрын

    Thank yo melateya Yane Gobezzz😍👏👏#1

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion11793 жыл бұрын

    Enkwan abro aderesen mely ! The food is looks delicious. Thank you 🙏🏾 enjoy.💚💛❤️

  • @seblewongelemagne6655
    @seblewongelemagne66553 жыл бұрын

    Meluye betam yamral 👌🏻👌🏻👌🏻melkam beal yihunlish 🙏

  • @woinalemu8537
    @woinalemu85373 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ምርጥ ምግብ ከውብ አቀራረብ ጋር እናመሰግናለን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood20183 жыл бұрын

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል ሁሉም ከቻልሽ ለዳይት ያልሽውን አሳይን 👍👍🥰🥰🥰

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel3 жыл бұрын

    Wow hulunem konjo adregesh new yeserashew ejesh yebarek meluy 😍😍😍amen enkuan abro aderesen ❤️

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse57713 жыл бұрын

    Wow, I love all of them👌

  • @tigatig457
    @tigatig4573 жыл бұрын

    Eeshe yibarke enkeune abero beslame adersne

  • @beetybybb2576
    @beetybybb25763 жыл бұрын

    Woww I love it good job 👏

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh82353 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @almazhaile3480
    @almazhaile34803 жыл бұрын

    መልካም የጥምቀት በዓል ሜልየ እጅሽ ይባረክ

  • @elizabethgirma3780
    @elizabethgirma37803 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሉም ምርጥ ነው ሜሉዬ ዳይት ላይ የነበርሽበትን አካፍይን እባክሽ

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat76053 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜልዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል🙏❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle3 жыл бұрын

    Enkuan aderesesh Meluy endehulew betam yamral melkam beal ❤❤🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @nebutube307
    @nebutube3073 жыл бұрын

    Melat MASHAALLAH

  • @HassetViews
    @HassetViews3 жыл бұрын

    Wey buna akerarebesh siyamer.. megebu demo siyasgomej👌👌

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat76053 жыл бұрын

    ጥሩ ሃሳብ ነው ብታካፍይን በጣም ደስ ይለናል

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah3 жыл бұрын

    wow እንደ ሙቪ ተመስጨ ነው የጨረስኩት ሁሉም ውብ እና አስጎምጂ ነው ሜላትየ እጆችሽ ይባረኩ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልሽ❤️🥰

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne36553 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያምሩት ሜሉ ደመቅመቅ አድርገሽዋል ጎረቤቴ ብትሆኚ ጥሩ ነበር ተባረኪልን እናመሰግናለን ዲቶክስሽንም አይቻዋለሁ ሜሉ

  • @elsa488
    @elsa4883 жыл бұрын

    መልካም በአል ይሁንልሽ በርቺ አሪፍ ነው

  • @gy8086
    @gy80863 жыл бұрын

    Amene maleya enkuwan abro adersen!!

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha88323 жыл бұрын

    እንኳን እብሮ እደረሰን ,Wow you make look so easy , looks all delicious .. Thank you my Mealye😘❤️🙏🏽

  • @yodit422
    @yodit422 Жыл бұрын

    Wdddddd new madergish tebareki

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32123 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉየ ውይ እንዴት እንደምያምር አቀራረቡም ምንም እንከን የማይወጣለት በጣም ልዩ አንቺ እኮ ማለት ለየት ያልሽ ባለሙያ ዋውውው በጣም ነው የማደንቅሽ በብዙ ተባረኪ🙏🙏🥰🥰 We love you Meluye konjo ♥️

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u3 жыл бұрын

    ወይ መታደል የዘንድሮ አመት በአል በስራ አለፈ በአል እንደመውደዴ ዘንድሮ አሎነልኝም 😣 ለሁሉም መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን ❤

  • @romandamena8537
    @romandamena85373 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ የ ኔ ቆንጆ።

  • @yemiten
    @yemiten3 жыл бұрын

    Watching

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.94163 жыл бұрын

    Mel my number one chef.....enkuwan abro aderesen...keep amazing us dear!

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ ሁሉም ልዩ ነው ያመት ሰው ይበለን ሜሉየ💚💛❤️🙏

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria61093 жыл бұрын

    ሜሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን!በዳቦ ስራ ጠፍተሸብኝ ነበር ለገና በዓልም የተለየ የዳቦ አሰራር ጠብቄሽ ነበር ነገር ግን አሁን ደግሞ ስላሳየሽን ቆንጆ የዳቦ ቅርፅ አመሰግናለሁ እንደሁልጊዜው እናም እሞክረዋለሁ!አመሰግንሻለሁ!!መልካም በዓል ከነቤተሰብሽ!!!

  • @tsehaitsegaye9970
    @tsehaitsegaye99703 жыл бұрын

    Mealty enkowen abroe adrsen ❤️🙏❤️🙏❤️🙏🌹

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse97773 жыл бұрын

    Thank you for sharing!!!!!

  • @tsigewaldemariam763
    @tsigewaldemariam7633 жыл бұрын

    መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @salme4126
    @salme41263 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood3 жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ ሜላትዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው መልካም በዓል👍❤️🥰❤️

  • @bisrataraya9589
    @bisrataraya95893 жыл бұрын

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን እጅሽ ይባረክ

  • @taodratube6324
    @taodratube63243 жыл бұрын

    Enkuwan le timiket beal aderesachu.

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood3 жыл бұрын

    ሜሊዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ በሰላም በጤና አደረሰሽ ተባረኪልኝ የኔ ውድ👌❤👏

  • @melatmulat3564
    @melatmulat35643 жыл бұрын

    Happy holiday beautiful 😍 💕

  • @abitybirukye384
    @abitybirukye3843 жыл бұрын

    Wawww betam des ylal yebuna ekawoch keyet ygegnal

  • @etumechal3081
    @etumechal30813 жыл бұрын

    Enkan abro aderesen yetebarek yehun🙏🙏🙏

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን። ቀድሞ በዐል መስልዋል ቤትሽ🎊

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew64883 жыл бұрын

    Good job 👏 👍 👌

  • @IT_4class
    @IT_4class3 жыл бұрын

    Weye muya minew ande Hager behonen👌 endet ende miyamer endemitafet😍ejish yebark🙏 share enquan adersesh betam new miwedsh melu

  • @lobabalobaba6547
    @lobabalobaba65473 жыл бұрын

    wooowwww msalalh

  • @alemtsehayberhe5081
    @alemtsehayberhe50813 жыл бұрын

    እንካን እደረስሽ ሜላትዬ ሁሉም ቆንጆ ነው መልካም በአል 👍❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ 👍👏👏👏

  • @Lulit21
    @Lulit213 жыл бұрын

    አሰራርሽ አቀራረብሽ በጣም ነው የሚያምረው!በርቺ ሜሉ ገና ብዙ መስራት የምትችይ ነሽ።

  • @ammylife9831
    @ammylife98313 жыл бұрын

    ማሻአላህ እኳን አደረሰሽ

  • @hiruttadesse155
    @hiruttadesse1553 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን እጅሽይባረክ

  • @tititeklu9028
    @tititeklu90283 жыл бұрын

    አሜን

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz3 жыл бұрын

    Thanks melyayyy

  • @ruthbekele1776
    @ruthbekele17763 жыл бұрын

    Betam gobez neshi kergata gar...

  • @nabechannel1921
    @nabechannel19213 жыл бұрын

    ሜላትዬ ማሬ እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ የሚያስጎመጅ በጣም ጎበዝ ነሽ እንዴት እንደሚሆንልሽ ይገርመኛል ትልቅ ስጦታ ነዉ ያለሽ ታድለሽ እኔ አንድ ምግብ ለመስራት በጣም ነዉ የሚያደክመኝ አቀራረቡ ራሱ ሲያምር ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ በርቺልኝ

  • @haymikidane6185
    @haymikidane61853 жыл бұрын

    Yene gobez hulum betam konjo nachew tmketachnn yemnademkbet neger sleserashln kelb🙏🥰👍😘

  • @user-xn8of5nj7c
    @user-xn8of5nj7c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @rahelzergaw9406
    @rahelzergaw94063 жыл бұрын

    Wow yummy 😋

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta86953 жыл бұрын

    እመስግናለሁ በጣም ያምራል

  • @nuramussa1416
    @nuramussa14163 жыл бұрын

    Enkan beselam adersachu melat

  • @tsiontube4174
    @tsiontube41743 жыл бұрын

    Enkwan abero adersen melkam beal😋👌

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew87473 жыл бұрын

    ሜሉዬ የኔ ውድ መልካም በአል ይሁንልሽ አመሰግንሻለሁ

  • @birhansahle3819
    @birhansahle38193 жыл бұрын

    በርቺ በጣም ጥሩ ነው የምታሳይን

  • @martagrmay370
    @martagrmay3703 жыл бұрын

    Ufff endet des yelale enkuan aberu aderesen 🙏🙏🙏

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu85513 жыл бұрын

    እንኳን እብሮ አደረስን ሜላዬ ከአቀራረብ እስከ እስራር ሁሉም ያምራል የኔ ባለሙያ 🥰🥰🥰

  • @endutube6705
    @endutube67053 жыл бұрын

    16 subscribers dershalew betam amesegnalew chawetaw ketemechachu subscriber adrgugne.enkan aderesachu love you 😍 😘

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye36113 жыл бұрын

    Gobez nesh desss yelal melkam beal

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw85363 жыл бұрын

    Thank you dear...I want you to share your experience on detoxification

Келесі