ውለታህ// እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ// ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ//New Creation Church//Apostle Japi

- Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
Facebook:- / newcreationchurchethiopia
Instagram:- / bisratbezuayene
#newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
© Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Пікірлер: 179

  • @gospelsingersamueladelloof7369
    @gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын

    የጌታ ጸጋ ይብዛልን ይብዛልን😭😭😭😭ይህ ነው ጸሎቴ። በሰው ሕይወት ውስጥ የጸጋ መብዛት እንዳለ ሁሉ ከልተጠነቀቅን የእግዚአብሔር ጸጋ መጉደልም አለ 🥱 ከእናንተ ማንም የእግዚአብሔር ጸጋ እንዳይጐድልበት ተጠንቀቁ፤ እንዲሁም ምንም መራራ ፍሬ የሚያፈራ ሥር በመካከላችሁ እንዳይበቅልና እንዳያስቸግራችሁ ብዙዎችንም እንዳያረክስ ተጠንቀቁ። ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:15

  • @mamamama2489

    @mamamama2489

    Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ በዚህ አምልኮ ረስርሼአለሁ በዚህ ክብር እንድትቀጥል ጌታ ይርዳህ።

  • @romankebed4875
    @romankebed4875 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር መቼም ሁሌም ሰው አለው አንተ ደሞ ከወዴት ተገኘህ? እንዴት እነደምዎድህ! ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын

    የናፈቀኝን አምልኮ አመለኩ ኡፍፍፍፍፍ ዘመንህክ ይለምልም

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 Жыл бұрын

    "ካንተ አጠገብ ተተክያከሁ ስለዚህ ህይወቴ ለምለም ነው"

  • @aazewde9394

    @aazewde9394

    Жыл бұрын

    ሁሌ ለምለም ነው

  • @mezeretisak5386
    @mezeretisak5386 Жыл бұрын

    ያለምንም መኖር እችላለሁ ግን ጌታ ሆይ ያለ አንተ አይችልም

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    Жыл бұрын

    አዎ እርሱ የህይወት ምንጭ ነው

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu32114 ай бұрын

    እውነት ነው መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው እኔ ምስክር ነኝ ስሙ ይባረክ 😇🥰😇🥰 Sami tebarek 🙏😇

  • @tamratmeharimehasho
    @tamratmeharimehasho Жыл бұрын

    ሳሚዬ አንተ የሚገርም የእግዚአብሔር ነገር ያለብህ ሰው ነህ።ወድሃለው አባቴ

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen 💗💗💗

  • @MeskeremTibebu
    @MeskeremTibebu2 ай бұрын

    Tsegaw ybzalh tebarek yene wendm

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Жыл бұрын

    እግዚአብሄርን ነው ተስፋ ያደረኩት ታማኝነቱን አይቼ ልቤን እጄን የሰጠሁት ያላዋቂዋች ልቦና በሰዋች ተስፋ ያደርጋል ግን እግዚአብሄር ብቻ ደህንነትን ያዘጋጃል እጅግ ተጨንቄ ስማፀን አይተኘኝ😭😭 የማን መዝሙር ነው በጌታ ንገሩኝ ርዕሱንም በዛው??

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Pastor Tesfaye Gabiso

  • @zowizowi8752
    @zowizowi8752 Жыл бұрын

    ሳሚሻ አንተ ትለያለህ ❤ really blessed

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Жыл бұрын

    አሜን አሜን።።ኢየሱስ ያላንተ ሕይወት የለም።። ሁሉ ከአንተ በአንተ ለአንተ ነውና ክብር ይሁንልህ።።ሀሌሉያ❤😭🥰❤!! #ድንቅ_ልጅ ነህ ተባረክልኝ..!!

  • @biniamhailu2234
    @biniamhailu2234 Жыл бұрын

    ያለምንም ነገር መኖር እችላለው ድግሞም አይደንቀኝም ኖሪ አይቸዋለው ግን ያላንተ አባቴ……..Its impossible without you Abbaaaa!!!

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    😭😭😭🙆🙆🙆

  • @hirutbeyene3723

    @hirutbeyene3723

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-cj2hp9sy8m
    @user-cj2hp9sy8m8 ай бұрын

    ምንን አይነት ነፍስን ርስርስ እርክት ፍክት እርፍ የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር እና ዝማሬ ነው እ/ር ከሰማይ ጠል ከምድር ስብ ዘማሪ ሳሚን እና አፖስትልን ይባርክ ይህ አምልኮ አይወሰድብህ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @alembanchikebede2982
    @alembanchikebede2982 Жыл бұрын

    እውነተኛ አምልኮ ጌታ ይባርክህ አይወሰድብሀ

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya97014 ай бұрын

    አግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @AbukiyaMathew
    @AbukiyaMathew Жыл бұрын

    endet yale des yemil amliko nw egziabher hoy simih yibarek anten sasib desaye mulu yihonal!!!

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 Жыл бұрын

    ተባርክ ከዚ በላይ ተገለጥ ዘመንክ ይለምልም

  • @ammanuelhaile7135
    @ammanuelhaile7135 Жыл бұрын

    ✝✝✝✝✝✝✝

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Жыл бұрын

    እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢኢኢኡኡኡኡኡኡኡኡሀሌሎያሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግን ያላንተ እንዴት እንኖራለውሀሌሎያሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአሜንንንንንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen amen 😭😭😭😭😭😭

  • @asdetube8260
    @asdetube8260 Жыл бұрын

    በውስጥህ🔥🔥አለ

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 Жыл бұрын

    Yewenet zare yean mezmur...maqome...alchalkum.geta hoye maderya yebark.

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4mDvNGwmtmqprA.html

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mondlizamani4104
    @mondlizamani4104 Жыл бұрын

    Amen

  • @martha2609

    @martha2609

    Жыл бұрын

    Amen amen!!

  • @elsamesfen207
    @elsamesfen207 Жыл бұрын

    Bless you 🙏

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Жыл бұрын

    ግን ያላንተ እንዴት እኖራለው 😭😭😭😭😭😭

  • @user-pr9mz4kl2r
    @user-pr9mz4kl2r10 ай бұрын

    Yenafekut ameleko new zmenehe yebarek

  • @rebekatesfay3601
    @rebekatesfay3601 Жыл бұрын

    ያለምንም ነገር መኖር እችላለው ደግሞም አይደንቀኝም ኖሬ አይቼዋለው ግን ያላአንተ ጌታ እንዴት አኖራለው😭😭😭😭

  • @amsayawkassahun3395

    @amsayawkassahun3395

    Жыл бұрын

    Who is the orginal singer of this amazing song??

  • @menaf77

    @menaf77

    Жыл бұрын

    የማን ነው ይሄ መዝሙር፣ ርእሱ ምን ይላል?

  • @beamlak8059
    @beamlak80598 ай бұрын

    Love this !!!! ♥️♥️♥️♥️

  • @MesfinmatthewosTaltamo-ud8mj
    @MesfinmatthewosTaltamo-ud8mj9 ай бұрын

    Glory to god.conected and blessed.

  • @Sara-mq1ie
    @Sara-mq1ie Жыл бұрын

    Amennn Amennn Amennn Amennn 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vy8xh5zz8n
    @user-vy8xh5zz8n4 ай бұрын

    ሰምዬ ጌታ ፀጋውን ያብዘልህ

  • @dinkuyaikob5619
    @dinkuyaikob5619 Жыл бұрын

    ሳምዬ ስወድክ እኮ ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልክ

  • @yaredmekonnen2148
    @yaredmekonnen2148 Жыл бұрын

    በእርግጥ ድንቅ አምልኮ ነው።

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 Жыл бұрын

    What a power full song ! Sami bless u more !! U r bessing for nation !!

  • @kifileadana5383
    @kifileadana5383 Жыл бұрын

    Abayeeee yala anteeee endeet enoralehu....efuyiii......God bless you bro....endew be amliko yetebareke sew ayito kemawutat like biyareg desss yilegnal.....

  • @Yibeltal_Alem
    @Yibeltal_Alem Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @erimyaslamibore535
    @erimyaslamibore535 Жыл бұрын

    God bless you 🙏

  • @ganatgabure6769
    @ganatgabure6769 Жыл бұрын

    Ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭💕💕💕💕💕💕💕

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Жыл бұрын

    eseyyyyyy AMEN AMEN halleluja abizeto yebarkachu 👏👏👏❤🙏

  • @anshamolla862
    @anshamolla862 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @yeshihailewolde2772
    @yeshihailewolde27722 ай бұрын

    Without light you'll be perfect

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Жыл бұрын

    የኔ ዝማሬ እኮ ነው ታድዬ♥ ኖሬ አይቸዋለው........

  • @mimibekele6979
    @mimibekele69798 ай бұрын

    ተባረክ ሳሚዬየሚደንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tolasisayhirpa7171
    @tolasisayhirpa7171 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ

  • @melesemitiku8835
    @melesemitiku8835 Жыл бұрын

    Wub amiliko

  • @rahelgetachew1914
    @rahelgetachew1914 Жыл бұрын

    Hallelujah 🙌 Egzabher yalmlmk wandma baewnaym manfaskdus bamulat nber setasmalk, nafsme alkaralgne manfaskdua badanb yesamgnme nber eyayhut agalglothn, hulam bakafta yanurh 🙏🏻kebru hulu la gata eyasus yehun

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭

  • @mekdesisrael3108
    @mekdesisrael3108 Жыл бұрын

    samiye u r so blessed

  • @barkotbanchu2624
    @barkotbanchu2624 Жыл бұрын

    Wawwww holy spirit we wership you .....belss u my bro

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 Жыл бұрын

    what a worship Samiye u r giant eko

  • @hanajesus2952
    @hanajesus2952 Жыл бұрын

    ameeen ameeen ameeen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Жыл бұрын

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen

  • @MiliMark-mr2ln
    @MiliMark-mr2ln3 ай бұрын

    ያላንተ እንዴት ይኖራል አባ🥺

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 Жыл бұрын

    Wow

  • @dawitwolde1599
    @dawitwolde1599 Жыл бұрын

    May God Bless You

  • @miheretlawrence1616
    @miheretlawrence161610 ай бұрын

    Shredded cheese 🧀 and cheese 🧀 and cheese 🧀 and some cheese 🧀 and I have a lot

  • @AAbus-vu9ex
    @AAbus-vu9ex Жыл бұрын

    Amen Amen Amen good bless you

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Жыл бұрын

    ተባረክልኝ

  • @tigunegnmuluye2163

    @tigunegnmuluye2163

    Жыл бұрын

    ሳሚዬ በጣሙን ጨመርክ።ተባረክልኝ ገና ገና ትጨምራለህ።ዘመኑ ተሰጠህ።

  • @temesgenmekuria533
    @temesgenmekuria533 Жыл бұрын

    ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ፣ኑሮህን፣አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ በመዝሙርህ ተባሪኬያለሁ❤❤❤!!

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺

  • @user-ug6uj6cy5f
    @user-ug6uj6cy5f Жыл бұрын

    መልካም የሄነ የጌታ መንፈስ፣የአምልኮ መንፈሶ አለብህ ሌላውስጥ አትግባ ዝም ብለህ ቀጥል የተወደድክ ነህ በርታ ።

  • @sisaytina6217
    @sisaytina6217 Жыл бұрын

    ያብዛልህ bellesd

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 Жыл бұрын

    yes Ababye, መኖሪያዬ neh!!! I can live without out your light!!! Angels are worshipping with you Samye!!!!

  • @tewelove4562
    @tewelove4562 Жыл бұрын

    Bless u 🙏

  • @officialyidnekachewnibret7909
    @officialyidnekachewnibret7909 Жыл бұрын

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mariellejean7656
    @mariellejean76563 ай бұрын

    C'est une pépite cette adoration malgré je parle pas votre langue je me sans au ciel avec vous vous être béni mon frère ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x Жыл бұрын

    አሜንንን ፀጋ ይብዛልህ

  • @765er9
    @765er9 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Жыл бұрын

    ያአባቴ ልጅ ሳሚዬ ከፍ በልልኝ በናዝሬቱ ጌታ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በዝቶልሀል መትረፍረፍ ሆኖልሀል ❤️❤️🙏🙏✝️

  • @abdisintachew3979
    @abdisintachew3979 Жыл бұрын

    Woooooooooooowwwwww.Geta yebarkeh

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen

  • @frehiwotayele1721
    @frehiwotayele1721 Жыл бұрын

    Amazing be blessed brother

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Жыл бұрын

    Ameeeen Tabarki

  • @cristinaperilli9125
    @cristinaperilli9125 Жыл бұрын

    Igziaber yebarkih ,this church has been really blessed with those singers. Tebareku Tebareku

  • @zgetahun

    @zgetahun

    Жыл бұрын

    Yes. Love the stage too Much blessings

  • @tamirategeleto5107
    @tamirategeleto5107 Жыл бұрын

    My favourite ❤ song big respect 🙏 we love you more seriously God bless you 🙏 ❤ 💜 ♥ 💖 💕 🙏

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen thank you so much 💓 💗 🙏

  • @gdhxdh8108
    @gdhxdh8108 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ይባረክ

  • @nehemiaha.9006
    @nehemiaha.9006 Жыл бұрын

    I love 😍 jeuses and i can not live without you

  • @Jeremy29418
    @Jeremy294189 ай бұрын

    ከገባውበት የሴጣን ዋሻ የወጣውበት አምልኮ

  • @Lemlemtesfaye834
    @Lemlemtesfaye834 Жыл бұрын

    For me you are amazing brother and a gift from heavenly God. Worshiping God with you is blessing and blessing,

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Жыл бұрын

    አሜንንን ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Жыл бұрын

    ተባረክ በብዙ ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብክ ሳሚዬ🥰😘

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen amen amen thank you so much

  • @frehiwotnegasi5948
    @frehiwotnegasi5948 Жыл бұрын

    Very true Amennnnnnn 🙏🏾

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Жыл бұрын

    Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen

  • @SSD-zr6fj
    @SSD-zr6fj Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ባርኮሃል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aldiayno6179
    @aldiayno6179 Жыл бұрын

    ተባረኩ✋

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 Жыл бұрын

    Am really blessed 🙏 I love you brother 💗💗💗💖

  • @mreash1059
    @mreash1059 Жыл бұрын

    praise God

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn5 ай бұрын

    amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nane2273
    @nane2273 Жыл бұрын

    እኔም መኖር አልችልም ያለአንተ

  • @bettytekluwisdom8524
    @bettytekluwisdom8524 Жыл бұрын

    Samiye you are our blessing! amazing worship

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Жыл бұрын

    ተባረክል የአባቴ ብሩክ ዘመንክ ይለምልም

  • @gospelsingersamueladelloof7369

    @gospelsingersamueladelloof7369

    Жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @lilikebede2338
    @lilikebede2338 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-rg4sd9sr9n
    @user-rg4sd9sr9n Жыл бұрын

    You are blessed Go forward and upward Touched

  • @shalomsisay2715
    @shalomsisay2715 Жыл бұрын

    Bless you bro

  • @hannanhet
    @hannanhet Жыл бұрын

    Samiye tebareku! Gracious! You are a blessing! Mamlekis kante ga new!!!! Yy🎉

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @meseretlamboro-ey4fr
    @meseretlamboro-ey4fr Жыл бұрын

    Yyyyyyyy🎉🎉🎉🎉 you are blessed 🙏🙏🙏🙏 forever 🙏.I wish all success 🙏... your destiny grows... 🪴 Grow up..... growing up...,.. you are number one!!!¡Bless 🙏

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 Жыл бұрын

    Wow wow heavenly worship 🙆‍♀️🙆‍♀️🙋‍♀️🤗🤭🤭😢🌻🌼🌻🌼🌻happy new year 🇪🇹🇪🇹🇪🇹peace for Ethiopia 🌺

  • @LeonardManana
    @LeonardManana2 ай бұрын

    እግ/ር ጻጋዉን አቢስቶ ይጫምር

  • @senaitghebreab4565
    @senaitghebreab4565 Жыл бұрын

    Asdenaki amlko God blessyou

  • @minasesolomon2549
    @minasesolomon2549 Жыл бұрын

    You are amazing ተባረክ❤️❤️❤️

  • @milckamikal3306
    @milckamikal3306 Жыл бұрын

    Be blessed!!!

Келесі