ለትዝታዉ የማያዳግም መልስ ከመምህር ደበበ እስጢፋኖስ

t.me/youtubedevelopementegroup

Пікірлер: 89

  • @user-iv5sb8bn3h
    @user-iv5sb8bn3h4 жыл бұрын

    ኣሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @abrhamab8190
    @abrhamab81904 жыл бұрын

    እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብረኤልነኝ ብሎልናል መላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ረዳትነቱ አማላጅነቱ አይለየን አሜን

  • @kukubekele951
    @kukubekele9513 жыл бұрын

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አይነልቦናችሁን አብራላችሁ ለመህምራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen32884 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህራችን ቀሲስ ደበበ እነትዝታው እረፍት እና እርካታ ስለሌላቸው ምላሳቸውን በተዋህዶ ላይ ይዘረጋሉ ቃለ ሕይትን ያሰማልን ወደቀደመችው በረት ወደ ተዋህዶ ይመልሳቸው

  • @user-no6il6zs4z
    @user-no6il6zs4z4 жыл бұрын

    እኔ በእግዝአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ።

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይዎት ያሠማልን

  • @alemalem3823
    @alemalem38233 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህር እግዚሀብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ob2fk1ok6g
    @user-ob2fk1ok6g4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የተዋህዶ እንቁ

  • @gmailhotmail5890
    @gmailhotmail58903 жыл бұрын

    እኔ በግዚሕቤር ፊት የምቆመው ገብሪኢል ነኝ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemalem8710
    @alemalem87102 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @girumkassa9353
    @girumkassa93532 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ።

  • @amlaktume6417
    @amlaktume64172 жыл бұрын

    Amen (3) kaile hewet yasemalen memherachen

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb22 жыл бұрын

    Amen amen amen yetefuten wed Batu yimesesachaw egnanm bebatu aseneto yanurew yemegesetu werasoche yaderegen

  • @meskerammeskeram9077
    @meskerammeskeram90772 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏abatacen

  • @seyfemikaldesalegn259
    @seyfemikaldesalegn2593 жыл бұрын

    "እኔ በእግዚያብሄርፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ

  • @astertube3612
    @astertube36124 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያት ያወረሰልን አሜን

  • @SaraSara-fk7ph
    @SaraSara-fk7ph2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-zb4ip4he3r
    @user-zb4ip4he3r4 жыл бұрын

    የኔ ጅግና እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @seblehaile7064
    @seblehaile70643 жыл бұрын

    መምህርቃለህይዎትያሰማልን

  • @givjvhufh1083
    @givjvhufh10832 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን በእዉነት ማስተዋልን ያድለን የጠፉትንም ልቦናቸዉን ይልስልን

Келесі