ለተሻለ ህይወት የሌሎችን ደህንነትና ምቾት ማስቀደም Making Others Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 210

የሌሎችን ምቾትና ደህንነት ማስቀደም ብዙ ደንበኞችን ለማፍራት እንዴት እንደሚያስችል ያሳየናል። ትምህርቱ ለሰኬታማ ህይወት ከፍተኛ አስተዋጾ ስላለው በደንብ ተከታተሉት ። ለሌሎችም እናጋራው።
Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br300.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መ ብትም ግዴታም ነዉ!!
Br300.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br400.00
Interperineershiipii
Br300.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br300.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br500.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br400.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br500.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: dr.werotawb...
Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

Пікірлер: 3

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem84139 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ 😊

  • @berhanunega3380
    @berhanunega33806 ай бұрын

    ዶ/ር ወረታው በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ።

  • @dr.werotawbezabih1057

    @dr.werotawbezabih1057

    6 ай бұрын

    ስለክትትሉ አመሰግናለሁ ።

Келесі