አምለሰት ሙጬ - Amleset Muchie - አርትስ ወግ # 06 - Arts Weg # 06 [Arts TV World]

አምለሰት ሙጬ - ምን አለሽ? አርትስ ወግ
Amleset Muchie - Mene Alesh? Arts Weg
#ArtsWeg #አርትስወግ

Пікірлер: 703

  • @tube2134
    @tube21345 жыл бұрын

    እርጋታሽ አነጋገርሽ ስርአትሽ ቁንጅናሽ ሁለነገርሽ ውብ ነው ጥንካሬሽ የንጉስ ሚስት ነኝ ብለሽ እራስሽን ማታይ ጀግና ሴት ነሽ ኤሚዬ አሉ እንጂ አስመጪና ላኪ እየጠበሱ ገና በ አንድ ፊልም መሬት አይንካኝ ሚሉ እስቲ ከሷ ትንሽ ስነስርዓት ተማሩ

  • @user-fh6mp3tv5d

    @user-fh6mp3tv5d

    5 жыл бұрын

    Rita Rita አሽሟጣጭ😜ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ምቴጅው ሀናንን ለመንካት ነው አይደል😂😂😂😂😂😂

  • @abebatesfaye4513

    @abebatesfaye4513

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @user-pz9sn4kq6e

    @user-pz9sn4kq6e

    5 жыл бұрын

    @Jamu Seid hahahahahahahahakkkkk

  • @user-sh6we9vt7o

    @user-sh6we9vt7o

    5 жыл бұрын

    እራሷን ብታካብድ ከሞት አትቀርም

  • @tube2134

    @tube2134

    5 жыл бұрын

    @Jamu Seid ቴዲማ ንጉስ ነው አዝማሪ አይደለም አዝማሪ ማለት በማሲንቆ ምሽት ቤት ሚሰሩ ናቸው ደሞ አዝማሪነት ችሎታ ይጠይቃል ማንም ተነስቶ ሚሰራው አይደለም አሁን ባንተ ቤት ማንጋጠጥህ ነው አዝማሪም ቢሆን ንጉሥ ነው አለም የሚያውቀው እውነት ነው

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio5 жыл бұрын

    እውነት ቴዲየ ሰው በልኬ ብሎ ይችን የመሰለች ከቁንጂና በላይ እርጋታዋ የሚገርም ሰው አፍሶ ሰጠው አቦ ሺ አመት በፍቅር ኑሩልኝ❤️❤️💕

  • @user-hf2qy4im9m

    @user-hf2qy4im9m

    5 жыл бұрын

    amennnn amennn

  • @teddytechilo

    @teddytechilo

    4 жыл бұрын

    Lefatu naw ahune abrew aynorume..😥😭

  • @TBCJ

    @TBCJ

    3 жыл бұрын

    ❤️❤️👍🏼🙏🏽

  • @thestar2137

    @thestar2137

    3 жыл бұрын

    @@teddytechilo ሟርተኛ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    @rahelasmerinabelalifestyle5566

    2 жыл бұрын

    እፉዬ- ገላ አሜን አንችም ተባረኪ 🙏

  • @thestar2137
    @thestar21375 жыл бұрын

    ኤሚየ የኔ ቆንጆ ውበትሽ በየጊዜው እየፈካ ነው የሚሄደው ደሞ አንደበትሽ ሲጣፍጥ የድንቅ አይምሮ ባለቤትም ነሽ እውነትም ማራኪየ ነሽ በርች የኔ ውብ እስኪ እንደኔ የምትወዷት

  • @user-cs1vu7lc8y

    @user-cs1vu7lc8y

    5 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወዳት

  • @tarikufetene5325

    @tarikufetene5325

    4 жыл бұрын

    መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ!

  • @tesfayworku1825

    @tesfayworku1825

    4 жыл бұрын

    እረ ቶሎ ልቀቁት

  • @abebechkanko2478

    @abebechkanko2478

    4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ የቴድዬ ቆንጆ ተባረኪ አንበሳ ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይቀዳል ይባላል ፡ዕድሜና ጤና በትልቁ እመኝላችኋለሁ ተባረኩልኝ።

  • @salimalali3910

    @salimalali3910

    3 жыл бұрын

    💔💔💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemfromdubai8417
    @lemfromdubai84175 жыл бұрын

    እኔ ዝብዬ ሳስበው የእግዚአብሔርን ታምር እደነቃለሁ ሁለቱን አጣመራቸው ንጉሱን ከንግስቶ ሃገር ወዳድ ቆራጥ ፦፦፦ እርጋታዋ ሰውን ይገዛል 😍የማርያም ልጅ መድሃንያለም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ😍 ልጆችሽን😍 ይባርክልሽ 😍

  • @user-hf2qy4im9m

    @user-hf2qy4im9m

    5 жыл бұрын

    amennn yene mare

  • @beleteyahunu
    @beleteyahunu Жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ በጣም ስነምግባር ይጎላታል። ተነስተሽ መቀበል ነበረብሽ ። አምልየ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @mesfinasrat2982
    @mesfinasrat29825 жыл бұрын

    አዜብ ወርቁ በጣም የማደንቅሽ ጋዜጠኛ ከነሙሉ እርጋታሽ እውነተኛ የሙያው ባለቤት እንደሆንሽ ለብዙ አመታ ት እያሳይሽን ነው ያውም በዚህ ዘመን ዘለው ገብተው በግድ አዳምጡን ከሚሉን እንቺን እና መአዛ ብሩን ስሰማ መንፈሴ ደስ ይለዎል ረጅም ጤና እና ስኬት እመኛለው

  • @kidistchala3228

    @kidistchala3228

    5 жыл бұрын

    አቤት ስርአት🙏🏻🙏🏻👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻 እግዚአብሔ ረዥም እድሜን ጤናን ጨማምሮ ይስጥሽ ቸኩያለሁ እስክየው

  • @user-xm8lb7rx8s

    @user-xm8lb7rx8s

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    3 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤

  • @alemaraya9428
    @alemaraya94285 жыл бұрын

    ዉበት ከሙሉ ስብእና ጋ አሞልቶ የሰጠሽ እግዚአብሄር ይመስገን የጀግና ሜስት ጀግና ነሽ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @user-qk1wt5nr6s
    @user-qk1wt5nr6s5 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከአመለስት ተማሩ አለባበስ አነጋገር ባጠቃላይ ከሷ ተማሩ

  • @user-hr9sb5iu6c

    @user-hr9sb5iu6c

    5 жыл бұрын

    በስማም ከነስራዓትሽ የሚወጣልሽ ነገር የለም የወለዱሽ ይባረኩ ፌሬ አፍርተዋል እንደዚህ አሟልቶ ስቷት ስርዓትም ጨምሮባት የኑግስም ሚስት ሆና ጥበብንም አድሏት መዘባነን የሚባል ዘመን አመጣሽ ትርክምርኪ የሌለባት የጨዋህ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ

  • @sultanalain7706

    @sultanalain7706

    5 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @johnat6081

    @johnat6081

    4 жыл бұрын

    በጣም ጨዋ ሴት ናት ::

  • @fhatumafhatuma2366
    @fhatumafhatuma23665 жыл бұрын

    ጀግና ሴት ነሽ ለኔ አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ጤና ና እድሜ ይሰጥሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @atsghsgshdhdj3261

    @atsghsgshdhdj3261

    4 жыл бұрын

    አላህ ካልሽ እና ከወደድሻት እድሰልም ፀልይላት እሄን ውበት እዳይበላሽ

  • @ekramali8724

    @ekramali8724

    4 жыл бұрын

    አላህ እያላችሁ ማድነቅ ይፈቀዳልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol65945 жыл бұрын

    አንች የቤት እመቤት ነሽ፣ እናት ነሽ ፣ ቆንጆ ነሽ፣ ደራሲ ነሽ፣ የፊልም ባለሙያ ነሽ እግዝአብሔር ትዳርሽን እንዲሁም ልጆችሽን ይባርክ

  • @user-hf2qy4im9m

    @user-hf2qy4im9m

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk5 жыл бұрын

    ንግግሯ ,ስርዓቷ, ውበቷ= ሁሉ ነገሯ ዋው ነው እናመሰግናለን

  • @mordecai4675
    @mordecai46755 жыл бұрын

    አምለሰት ሙጨ... what A strong Mighty woman you are..በዛላይ ትሁትና ጨዋ!

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u5 жыл бұрын

    ብዙም አላቅሽም ነበር።።ዛሬ ስራዬ ብዬ አዳመጥኩሽ።።ከውበትሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ በጣም ቆንጆ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ። ኢትዬዸያ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @liulanulo8983

    @liulanulo8983

    5 жыл бұрын

    Betam fkr yhonshi lji neshi

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia49855 жыл бұрын

    ስርአት ያላት ጨዋ የጨዋልጅ አምለሰት ሙጬ። እንኩዋን ደስስስስስስስ አለሽ። መቼም ባገራችን አንድ ፊልም ሰርቶ ለእይታ ማቅረብ ከባድ ነው ያውም ይህ ሁሉ ወጪ ወጥቶበት እና በከባዱ ተደክሞበት። እንኩዋን ደስ አለሽ በድጋሚ። በጣም የምወደው እና የማከብረው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ባለቤት ስለሆንሽም አክብሮቴ ከፍ ያለነው። እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን በሙሉ ይባርክ እናንት ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች። በጣም ደስ የሚለኝ ባህሪያችሁ ደግሞ አንቺም ባለቤትሽም ከንግግር በፊት ለዚህ ሁሉ ክብር እና ሞገስ ያበቃችሁን ፈጣሪን አመስግናችሁ እና አክብራችሁ ንግግር ስትጀምሩ እና ለፈጣሪ የምትሰጡት ቦታነው። ስንቶቻችን ይህን እንደምናደርግ አላውቅም። ከናንተ ግን ብዙ መማር እንደምንችል አምናለው። ተባሩኩልኝ።

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m5 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ውይ እርጋታሽ ያነጋገርሽ ለዛው እንዴት ደስ ይላል ኤሚ ውስጤ ነሽ ዘርሽ ይባረክ የኔ ማር

  • @hdhdhbebeh4298
    @hdhdhbebeh42984 жыл бұрын

    አምለሰት ቃል ኪዳን ጥበቡ መሰረት መብራቴ ምርጥ ኢ/ያዊያን ናቹህ

  • @amanuelh210

    @amanuelh210

    Жыл бұрын

    አዲስ አለም ጌታነህ

  • @abdellabakir9917
    @abdellabakir99175 жыл бұрын

    መርክዬ ሁሌም እንኮራብሻለን ..... What great artist አምልዬ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde97875 жыл бұрын

    ጨዋ ያሳደጋት አለባበስዋ አነጋግርዋ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ የሚል የሚሸት አቦ ሰላምሽን ብዝት ይበል እግዚአብሄር ከነመላ ቤተሰቦችሽ እድሜና።ጤና።ያድልልሽ ያድልሽ ባልና ሚስት በአንድ በሃር ይቀዳሉ የሚባለው አባባል እውነት ነው በእናንተ አየነው ሰማነው ቴዲና አምሰለት ሰላማቹ።ብዝት ይበል እንዲሁም።እች ጋዜጠኛዋ ሰላምዋን ብዝት ይበል

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed18035 жыл бұрын

    ጥንካሬሽን እያደነኩ ከፍቅር እስከ መቃብር በተጨማሪ አገራችን ፊልም ተሰርተው ትውልድን መቀየር የሚችሉ ብዙ መፅሀፍቶች አሉን…እባክሽ እሄን ጉዳይ ብታስቢበት እላለሁ አመሰግናለሁ አምሊ።

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17905 жыл бұрын

    ዋው ዋው አውነት ነው በዙ አረቲስቶች አራሳቸውን የሚያጋኑ አረቲስቶች አሉ አውነት ከአሷ መማር ይጋባቻዋል። የፍቅር አባት በሌቤት ሆነሻል አሁንም ይበልት አደጊልኝ ሀሳብሺ ሁላ ይሳካልሽ ።

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy2033 жыл бұрын

    ቦጣም ረጋ ያለች beautiful in and out, what a perfect combination the king (Tedi) and the queen (Amleset).

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube56685 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ገና ሳላየው ወደድኩት መች እንጠብቅ አገሬን ሳስባት እባ ያንቀኛል የሰው አገር ከመቆየቴ የተነሳ እንደ እኔ የአገራቹ ናፍቆት ያሰቃያቹ አላህ በሰላም ለውዱ ኢቲዮአችን ያብቃን

  • @cocoa1416
    @cocoa14165 жыл бұрын

    ኤሚዬ በ ናትሽ 5ልጆች ውለጂ ግን ለምንድነው ሀብታም ብዙ ልጅ ማይወደው አረ በናታቹ ያንችን እና የቴድዬን ዘር በዛ አድርጉልን plz

  • @hawahawa2935
    @hawahawa29355 жыл бұрын

    ውይ አምለስት ምን በምን እንደምገልፅሽ ግራ ገባኝ በቃ የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ሽ አመት ኑሪ ሳይከፋሽ

  • @persistence.3322
    @persistence.33225 жыл бұрын

    ፀባዬ ሰናይ ሲያንሳት ነዉ !!! የሳምንቱ ምርጥ ኢንተርቪው !! ኤሚ ተባረኪልን

  • @sefefebelay8159

    @sefefebelay8159

    4 жыл бұрын

    ብዙም አላቅሽም ነበር።።ዛሬ ስራዬ ብዬ አዳመጥኩሽ።።ከውበትሽ እርጋታሽ አነጋገርሽ በጣም ቆንጆ እግዚያብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ። ኢትዬዸያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @user-im9kd6ug9i
    @user-im9kd6ug9i5 жыл бұрын

    እሴፉ በኢቤስ ትቅረብ የሚል ላይክ

  • @hannu7898

    @hannu7898

    5 жыл бұрын

    Tedi ena Seyifu tsebegnoch nachew

  • @cocoa1416

    @cocoa1416

    5 жыл бұрын

    ሴፉ አሽቃባጭ ነው ቴዲዬ ከነቤተሰቡ አሽቃባጭ አይመቸውም

  • @veracity8968
    @veracity89682 жыл бұрын

    You are really a beauty queen in and out! Am just impressed by her capacity of delivering important issues so calmly but with great tenacity ! She is very disciplined I did not know her, never saw a single film of her - but now I will. Teddy the genius chose the Right one for him, great team! blessing to this great couple and family ! They are Ethio Treasures!

  • @gy8086
    @gy80865 жыл бұрын

    Betam gobze eameya betam adnkish nge betly ye seat jegna neshe Ethiopiawntish yakorgale!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽bravo egzhabhar ke melaw betsbshe ga yehun!!

  • @amhahailu9703
    @amhahailu97034 жыл бұрын

    WOW what a discipline and a beautiful mind!!!! God bless you and your beloved family

  • @user-vu2eg6us5h
    @user-vu2eg6us5h5 жыл бұрын

    ይሄ መታደልም መባረክም ነው በትክክል ባልናሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ይሏል ይህ ነው። ልጆቻችሁ ይባረኩ እመቤቴ ትጠብቅልን ❤

  • @nanibefkadu2967
    @nanibefkadu29675 жыл бұрын

    ውይይይ የኔ ልዩ ማንነታችን ላይ ያተኮረ ፊልም ስለሰራሽል ደስ ብሎናል ስርአትሽ ራሱ አርአያችን ነሽ ውድድድ

  • @ashagriet
    @ashagriet5 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አዜብ በጣም ድምፅሽን ስወደው 👏👏👏

  • @nonenone3420
    @nonenone34205 жыл бұрын

    Merkato sefere proud to be born and raised in merkato I did everything for living my mother she used to make enjra and ambasha i take that to menalesh Tera to sale that now thank you St.Teklye and St. Raguel I’m in U.S GOD bless merkato people.

  • @selinalove7274
    @selinalove72745 жыл бұрын

    ውበት ከእውቀት ጋር ፀባይሽ እርጋታሽ አንደብትሽ በቃ ምን ልበልሽ ሁሉን አምላክ ያደለሽ ነሽ በእውነት ።እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ።አሜንንንንንን በይ

  • @user-hg4qg1mb9b
    @user-hg4qg1mb9b5 жыл бұрын

    የኔ ትሁት አቤት ስዎድሽ ልክ አንደ ባልሽ ክርስቲያን. እግዚያብሔር አምላክ ልጆቺሸን ይባርክ 🌺🌺🍀🍀😍😍😘😘🙏🙏🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox26455 жыл бұрын

    Amen EGZABEHARE YETMESGEN yehune AMELAKE ayelyachu besrashe hulu yebarkeshe. Ewnte sebaye sebaye Amelesetya

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya95504 жыл бұрын

    እነ ስላም ተስፍየ ከአንች ብዙ ነገር መማር አለባቸው አለባበስ ስርአት እርጋታ ሀይማኖት አክባርነት

  • @lovegrace1303
    @lovegrace13035 жыл бұрын

    እኔ አላወኳትም ነበር ኮሜንት አይቼ ነው የቴዲ ሚስት መንዋን ያወኩዋት በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደጉዋት መሆንዋ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይባርክሽ ውጪሽም ውስጥሺም ቆንጆ ቤተስቡ በሙሉ ተባረኩ፡፡

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun96652 жыл бұрын

    Wow!!! Amy hulunegerish konjo konjo nesh leloch kanchi yimaru aziye enameseginalen

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay47305 жыл бұрын

    እንዴት እንደምወድሽ ብታውቂ፡፡፡፡፡፡ አምለሰት እጅግ በጣም እወድሻለሁ የተረጋጋሽ አስተዋይ መልካም ልብ ያለሽ የፈጣሪ አብሮነት በግልጽ የሚታይብሽ ውብ ሴት አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው፡፡፡ የኔ ውድ

  • @shikorina6165
    @shikorina61655 жыл бұрын

    I admire the fact she’s a hard working, strong, intelligent women/mother! Not to forget she’s beautiful! It’s also refreshing to see a famous habesha lady been herself on camera! ማስመሰል ነገር አይታይባትም!👏👏👏respect to you Amleset Muche👏👏 ❤️

  • @chuasmare22
    @chuasmare225 жыл бұрын

    She is beautiful and smart also well spoken. Teddy afro hit the jackpot 👍

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp5 жыл бұрын

    ወዶ አይደለም ቴዶ የወደደሽ እውነትም ፀባየ ሰናይ ይገባሻል አንደበትሽ ደስ ሲል ከነመላ ቤተሰብሽ ሰላምሽን ያብዛው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын

    የሚገርም ተፈጥሮ ከብዙ ስጦታ ጋር እርጋታሽ፣ቁንጅናሽ እንዴት ይማርካል ይህም ስጦታ ነው መታደልም ነው እግዚአብሔር እስከመጨርሻ ያዝልቅልሽ ። በእውነት ትክክለኛ ምርጫ ነው የሰጠው ለቴዲዬ ሀለታችሁንም ውድድ አስርጋችኃለሁ።🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤💚💛❤

  • @mahletdagne44
    @mahletdagne445 жыл бұрын

    ዉበት ሲለካ ኤሚ ነች ለካ እርጋታሽ ደስ ሲል ስለ ቤተሰብ ደስ በሚል መልኩ ነዉ የገለጽሽዉ፡፡

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w5 жыл бұрын

    እግዚአብሄር እደናተ መልካምያብዛልን በሪሱ አ400ሰው ማሰሪት እሪሱ ትልቅ የስሪ ፍጠሪ ነው ጠክሩ እግዚአብሄእ ይርዳችሁ የስሪችሁትም አስተማሪ ነው አስተዋይ ልብ ይስጠን አሜን

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe78585 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው !!! ግን ግድግዳው ላይ የተደረገ ጌጥ አንዱም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልጽ አይደለም ሁሉም አሜሪካ ሀገር ዘፋኞች ናቸው ። በርግጠኝነት የሀገር አችን ዉብ የሁኑ ሀገር በቀል የጥበብ ስራዎች አሉ እነሱን ብንጠቀም ለማለት ነው አመሰግናለሁ ።

  • @bizzib8724

    @bizzib8724

    5 жыл бұрын

    Yesew studio tekeraytew new yemeslengal

  • @user-yo2eo8xu8u
    @user-yo2eo8xu8u5 жыл бұрын

    የኔ ውድ ስወድሽ በስማም ምስጥ ብዬ ነው የሰማውሽ እልምሽ ስኬትሽ አሳብሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይን የታየ ይሁንልሽ ቤተሰቦችሽን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልሽ

  • @Nega-21
    @Nega-215 жыл бұрын

    "KZread" ላይ የሚለቀቅበት ቀን ናፈቀኝ!!!

  • @yorditaytuadise855
    @yorditaytuadise8555 жыл бұрын

    የኔ ውብ በርቺ በርቺ በርቺ ከዚህ በላይ እንደምትሰሪና ባነሳሻቸው ሀሳቦች ውጤት እንደምታመጪ ተስፋ አደርጋለሁ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @buluculu1945
    @buluculu19455 жыл бұрын

    I see four people dislike the interview. If you reading my comment could you explain to me. In my perspective she's the best human being because she works three years to accomplish her goal. God bless her & family.

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    5 жыл бұрын

    🤣🤣🤣are you kidding me ? Do you think they will understand ? Even they don't understand what she say in AMHARIC

  • @fafi962

    @fafi962

    5 жыл бұрын

    Bulu Culu ምቀኛ በላቸው ከዚህ ውጪ ምንም ማድረግ ስለማይችሉ ነው ፡፡

  • @serkalemmihiretu

    @serkalemmihiretu

    5 жыл бұрын

    I agree with you #Bulu

  • @genimar1609

    @genimar1609

    5 жыл бұрын

    On lie complex nething anything

  • @babysary4456

    @babysary4456

    5 жыл бұрын

    አምለስትየኔቆንጆአላህከመጥፎነገርይጠብቃችሁአችንምቴድንምልጆቻችሁንምሰላማችሁንያብዛው

  • @asmaakmal144
    @asmaakmal1445 жыл бұрын

    በጣም ውብ ና ጀግና ሴት ነሽ አምስዬ እኖዶሽ አለን እናከብርሽ አለን እንዳንቺ አይነቶቹ ያብዛልን ፊልሙ ኦንላይን ላይ ወርዶ እስከማየው ይናፍቀኛል

  • @merifikadu7086

    @merifikadu7086

    5 жыл бұрын

    Asma Akmalአምስዬ😀😀😀😀

  • @ejauae5055

    @ejauae5055

    5 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-so9zc3tq1k
    @user-so9zc3tq1k5 жыл бұрын

    የኔ ጨዋ የጨዋ ልጅ መደነቅ ያንሰሻል ክፉ አይንካቹ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-cg8qz1tg3i
    @user-cg8qz1tg3i5 жыл бұрын

    አሚሊ ቆንጆ ስወድሽ እንኳን ደስ ያለሽ ቀጣዩ ድርሰት ልጅ መሆን አለበት ብዙ ልጆች እንዲኖሩሽ እንፈልጋለን እንወድሻለን ኑሪልኝ የኔ አስተዋይ ለኔ 1ኛ ነሽ ዉድድድድድድድ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl57625 жыл бұрын

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ስጦታችን ነሽ ኑሪልን 🙏🏾😍

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx52284 жыл бұрын

    የሀገር ፀጋወች መልካም ፍሬ የሚፈራበት ማሳ ናችሁ ባልና ሚስቱ።

  • @shalomethioisrael4515
    @shalomethioisrael45155 жыл бұрын

    Tiru mist yefetary setota nat anchem balshem edelgn nachehu e,r erejem edemy yesetechehu👏👏👏

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh57575 жыл бұрын

    ዋውደስይላል አምስለትቆጆ ልጆችሺንያሳድግልሺ ከባላቢትሺጋር እድሜናጤና እየተመኚሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80203 ай бұрын

    ፍቅር እስከመቃብርን እንጠብቃለን በቃልሽ መስረት❤❤❤

  • @alainaln9868
    @alainaln98685 жыл бұрын

    ኤም እርጋትሽ አነጋገርሽ እና አለባበስሽ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ደስ የሚል እና ኢትዮጺያነትሽን የሚናገር ነው ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ከቤተሰብና ካድናቂዎችሽ ጋር ሰላም ሽን ያብዛው!!!

  • @user-wq4hf5kl6e
    @user-wq4hf5kl6e5 жыл бұрын

    ኤሚዬ ምን ያህል እንደማደንቅሽ ቃላት የለኝም 😍 ላንቺ የሚከፈል እና ለመላው ቤተሰብሽ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜን ከጤና ጋር ይሥጣቹ 🙏 ብዙ ሰወች እኔን ከአንቺ ጋር ያመሣስሉኛል መታደል ነው አንቺንመ ምሠል ❤️🙏 ደሞ ቦርሳሽን ይዘሽ ገብተሽ ምነው በ ባዶ ወጣሽ 😕

  • @user-sf5ww2ue5t
    @user-sf5ww2ue5t5 жыл бұрын

    እማ ሁሉንም አማልቷ የሰጠሽ እግዛብሔር ይመስገን እማ ተባረኪ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay47305 жыл бұрын

    ዋው ኢንተርቪውን አይቼ ጨርሼዋለሁ በጣም ድንቅ ነው፡፡

  • @abebahabtehabte7907
    @abebahabtehabte79075 жыл бұрын

    Amy ye Tediyachin. @. Lelet. Ye. Tewahedo. Lij.🙏❤️ Anchi leyu. nesh enakebershalen 💐💐💐

  • @aroneamen1645
    @aroneamen16455 жыл бұрын

    ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ከኢትዮፕያ ዝነኞች አንደኛዋና ምርጧ

  • @akhtar9505
    @akhtar95055 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እህታችን ልዩ ሴት ብየሻለሁ

  • @frehiwotdnieal2171
    @frehiwotdnieal21715 жыл бұрын

    You are very good woman anyway god bless you and you family

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    የንጉሳችን ንግስት ስወድሽ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ መችነው ኢቱብላይ የሚለቀቅ ጓግቻለሑ

  • @meazadessie6801
    @meazadessie68015 жыл бұрын

    አዜብዬ እንግዳ አድርገሽ ኤሚዬን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ኤሚ እኔ ገና ስለፍቅር ፊልምን ስትሰሪ ነው የወደድኩሽ እርጋታሽ ስርዓትሽ እግዚአብሔር ሁሉንም አሞልቶ ሰጥቶሻል እግዚአብሔር ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክፕመላው ቤተሰቦችሽ

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz5 жыл бұрын

    Kino, gobez, ena melkam set - Amleset!

  • @yedingilmariyamlij3327
    @yedingilmariyamlij33275 жыл бұрын

    የንጉሱ ሚስት ንግስቷ የእውነት ልዩ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-uz4yr8uy5s
    @user-uz4yr8uy5s5 жыл бұрын

    በጣም ጀግና ነሽ እግዛብሔር ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @dho9034
    @dho90345 жыл бұрын

    አቤት ስርአት እና ጥንካሬ ለሁሉም መመረቅ ነው ያዝልቅልሽ

  • @meseretnazrayid1767

    @meseretnazrayid1767

    5 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ እርጋታሽ ውበትሽ ❤❤❤የቴዲዬ ልእልት እድሜ ጤና ❤❤❤❤❤

  • @lediyakoreya2992
    @lediyakoreya29925 жыл бұрын

    በናተሽ አምለሰት ፈቅር እስከመቃብር ላይ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ ቆንጂዬ። 🍀🌻🌹🌼

  • @user-gd3hp2mp2m
    @user-gd3hp2mp2m5 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በርቺ ይገርማል ይሄ ሁሉ ድካም እናመሰናለን

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil38954 жыл бұрын

    You are beautiful, smart, and understanding person. Thank you!

  • @adamzeray4655
    @adamzeray46555 жыл бұрын

    No no mechreshalay ezeshiw yemetashiw ye min alseh stota setesh mewtat neberebsh beterefe betam arif koyta neber.Thanks Emi

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar80352 жыл бұрын

    ውብ የጎደለሽ የለም እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏♥️💐

  • @kedolove1719
    @kedolove17195 жыл бұрын

    ምነው ካንችና ከባልሽ ቢማሩ አዲስ መጥ አርቲስት ተብዪወች ሁሉ ነገርሽ ይማርካል ማነው እደኔ ፊልሙን ለማየት የጉአጉአ

  • @nigisttadesse4873

    @nigisttadesse4873

    5 жыл бұрын

    Wow wow wooooooooooooooooooooooooooow love you mamay

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose54265 жыл бұрын

    Congra yenekongo u are supper, Hero

  • @redietendalew3783
    @redietendalew37834 жыл бұрын

    3minutes in and already loving this.... God bless you and your family!❤

  • @vzghzhzgshs6450
    @vzghzhzgshs64505 жыл бұрын

    የኔናት ምርጥ አርቴስት አችነሽ እረጋ ያለሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እስከነቤተሰቦችሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @zeko-power
    @zeko-power5 жыл бұрын

    woooooooooooooooooooooooooooooooowwww sweet & smart so i stand ,salute for ur beauty.

  • @sanjaw8098
    @sanjaw80985 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር እናመስግናለን አዜብ ወርቁ ምርጥ አርቲስትና ጋዜጠኛ። አምለስት ስለ አንቺ ምንም የምለው የለኘም ብቻ እግዚአብሔር ያስብሽውን ያሳካልሽ በተለይ በተለይ ፍቅር እስክ መቃብርን ስረትሽ መላው ኢትዬጵያን አይድለም ሌላውንም ሀገር እንድምታስደምሚው ስነግርሽ በትልቅ አክብሮት ነው በተረፍ እመቤቴ ያስብሽውን ሁላ ትሙላልሽ ታሳካልሽ መላው ቤተሰብሽን ድንግል ማርያም ትጠብቅልሽ ።

  • @user-qm1ol1xm1o
    @user-qm1ol1xm1o Жыл бұрын

    አምለስት ውብ እኮ ነሽ ፀባይሽ እንዴት እንደምወድሽ

  • @ancd5125
    @ancd51252 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እርጅም እድሜ ከመላቤተሰብሸ ተመኘውልሸ ከመጥፌ ይሰውርሸ

  • @meseretkassahun7746
    @meseretkassahun77465 жыл бұрын

    Andbtsh betam yitftal......ke wedu balbetsh betam yamsaslchwal ❤ egzhaber yitbkachu all family

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx5 жыл бұрын

    በጣም የምትገርም ሴት ናት, she knows what she is talking about. So professional, and ጨዋ. This is an example of good ethiopian women. Teddy pls yehone netela zema lekekelena deberonal.

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi91825 жыл бұрын

    ዋው እውነትም ጸባየ ሰናይ ዘመንሽን ይባርከው

  • @nemmiqatar7147
    @nemmiqatar71475 жыл бұрын

    Emuyee yene wb Ethiopia awi nsh btam akbrshalhu kanbetsbesh salmshin ybzaw 💚💛❤

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu91805 жыл бұрын

    የቴዲ ልዕልት ፀባየ ሸጋ ቁንጂና ከስነስርአትጋ

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z5 жыл бұрын

    Bravo Amlset berchi chewa set nesh❤💋

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster245 жыл бұрын

    Arts Tv, you guys are doing great... Keep up the good work🙏

  • @sonic_world5665
    @sonic_world56653 жыл бұрын

    WOW I’m speechless 😶❤️❤️❤️

  • @yoktan-mettematembien5182
    @yoktan-mettematembien51825 жыл бұрын

    i think she deserves it in a good way, i am urged to see this priceless film.i am unable to criticize her and her's family.

  • @yt5btkklaalekizhafteycgvhh110
    @yt5btkklaalekizhafteycgvhh1105 жыл бұрын

    Woww betam des ylal neber koyta yene marrrrrr so betam new yemiwedsh

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl2 жыл бұрын

    አቤት ስነስራት ፀባይሺ እዉነትም አመለ ሴት ነሺ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu5 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ማር በተለይ ፍቅር እስከመቃብርን ሰርተሽ ባይ ደስ ይለኛል !! በርቺ

  • @senayetedema5412
    @senayetedema54125 жыл бұрын

    Amy u are beautiful inside and out god bless u and ur family.

  • @user-cf1ts1xx8h
    @user-cf1ts1xx8h5 жыл бұрын

    በጣም ስታምሪ የኔ ቆጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነባለቤትሽ ጋር ከልጆችሽ ጋር

Келесі