ለሰርጌ እለት ታቦት ቢያጋጥመን ብዬ ተመኝቼ ነበር ተዋናይ ዳንኤል ተገኝ ልዩ ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት

Ойын-сауық

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Пікірлер: 230

  • @aminatube1385
    @aminatube13854 жыл бұрын

    ዳኔ ምርጥ ሰው ሀይማኖት አክባር ሺ አመት ኑርልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ማክቤል የሚለው በህልሜም አየዋለሁ አድናቄህ ነኝ የዳኔኤል ተገኝ አድናቄ የት ናችሁ 👉👍❤😍

  • @user-mx2ol1fn6f

    @user-mx2ol1fn6f

    4 жыл бұрын

    ገብረኤል ዋሰ ጠበቃይ እንዛመድ

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@user-mx2ol1fn6f እሸ ውሰጤ

  • @yenata2563

    @yenata2563

    4 жыл бұрын

    እረእኔም ማክቤልን ካየሁ. ብሀላ አፈቅርሁት ሰርጉን ካየሁ ወዲህ እርፍ አልሁ 😭

  • @user-zt1go9lk9l

    @user-zt1go9lk9l

    4 жыл бұрын

    Sewadew danne

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    4 жыл бұрын

    @@user-zt1go9lk9l በጣም

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f4 жыл бұрын

    ወንድ ልጅ እንዲህ እግዚአብሔርን ሲያከብር ልክ እንደ አብርሃም የወለደው ይባረካሉ። ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ሰው ነህ በእዉነት። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggjjjghhjj3573

    @ggjjjghhjj3573

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-vj6we4bb9c
    @user-vj6we4bb9c4 жыл бұрын

    ማክቤል እና። ቤሌ እሱ ፊልምህ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ እስኪ ማነዉ ያለቀሰ

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v4 жыл бұрын

    አንተም አንድ ሴት ነች ምትወስድህ ታድላ ዝም ብየ ሳይህ መልክ ብቻ ሳይሆን ቀለል ያልክ ማታካብድ ልበ ሰፊ ተጫዋት ነህ አድናቂህ ነኝ ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ዳኒየ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r4 жыл бұрын

    በጣም የምወድህ ዳኒዬ ኡፍ በተለይ ማክቤል ፊልምክ እዴተ እደምወደው በርታልኝ ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @user-id8gs4do3y

    @user-id8gs4do3y

    4 жыл бұрын

    እኔም ስንት ግዜ አዬዉት መሰለሽ ማክቤልን

  • @user-nz1rs9jj6i

    @user-nz1rs9jj6i

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    4 жыл бұрын

    @@user-id8gs4do3y ማማቲ እደኔ ማክቤልን ባየው ባየው አይሰለቸኝም

  • @user-ri9xq2or8r

    @user-ri9xq2or8r

    4 жыл бұрын

    @@user-nz1rs9jj6i በጣም ምርጥ ፊፍመ ነው እስካሁን ድረስ አየዋለው በታይ

  • @bhelhee8313
    @bhelhee83134 жыл бұрын

    ዳኒ አንተ ካለህ ምጎስ አለ ዳኒ ፈጣሪ ከወደደህ ሰው ሁሉ አንዲወድህ ያዛል ዳኒ አንተና የምትወዳቸው ሁሉ ፈጣሪይጠብቅል ያበርታቹ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l4 жыл бұрын

    *#ዳኒዬ የኔ ወንዳወንድ ስወድህ በስመአብ ስራዎችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው አብሶ ለእምነትህ ያለህ ክብር በጣም እንዳከብርህ አድርጎኛል ያከበረከው እግዚአብሔር ያክብርህ ከፍ ከፍም ያድርግህ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቃችሁ አሜን

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki36864 жыл бұрын

    ዳኒ በጣም ነው የማከብርህ የሚደንቅህ ሠላምህ ያብዛው ይመችህ

  • @user-wt8ck4gt2z
    @user-wt8ck4gt2z4 жыл бұрын

    ዳኒየ የእኔ ቆንጆ ጥሩ አጋጣሚ ነውድስ ይላል የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye87974 жыл бұрын

    አቦ ምናይነት ደስ የሚል ሰው ነው በጌታ...... ዳኒ ገፃነትህም እይታህም ሲያስቀና wow በየሳምንቱ ቢያንስ ለ15 ደቂቃ ብትጋብዙት ጨዋታዉ አይጠገብም የእውነት 👌😘💚

  • @binthussaintube5559
    @binthussaintube55594 жыл бұрын

    ያረህማን አገፋር ያመጣኸውን በላ ወረርሽኝ አሣልን ያረብ በሥደት ያለን እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዳዲ እንወደሀለን 😍

  • @maryam4875
    @maryam48754 жыл бұрын

    ወይኔ ወላሂ ማክቤልን ደጋግሜ ሳይ እናቴ ትቆጣኝ ነበር አሁለታ ሌሊቱን አየሁት የማይሠለች ሥራነው አድናቂህ ነኝ ስወደው ደግሞ ድምጹ❤❤❤❤❤✅✅✅👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @fafibintseidkeasossa3091
    @fafibintseidkeasossa30914 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ማክቤል ፊልምን ያለ ማጋነን 30 ጊዜ ይሆናል ያየሁት

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r4 жыл бұрын

    ዳኔኤል ተገኘ ስወድህ ምስክር እና ማክቤል ላይ ስተውን ደስ ትላለህ

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke32024 жыл бұрын

    ያከበርኸዉ ታቦት ይጠብቅህ እግዚአብሔር ትዳርህን የአብርሐምና የሳራ ያርግላችሁ ዘርህ ይባረክ።

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa89784 жыл бұрын

    ዳኒ በጣም እወድሃለዉ ገመና ከሜሮን ጌትነት ጋር ማክቤል ከማክዳ ጋር በቃ የማይረሳ ድንቅ ትዉስታ ነዉ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena45754 жыл бұрын

    ፀጌ ለካ ከሴፉ ጋር ጠፋብኝ ሬድዯ ላይ ድምፆሽን ነበር የምስማው በአካል አላቅሽም ነበር እንግዳ ጋብዛቹ ከሴፉ ጋር እንደምስሪ ሲናገር ትዝ አለኝ በጣም ነበር ድምፆሽን የምውደው ልነግርሽ በማልችለው አይነት እንኮንም አወኩሽ👌

  • @sarazebene8695
    @sarazebene86954 жыл бұрын

    ሶስታችሁም ደስ ትሉኛላችሁ ዳኒ እግዛብሄር ይባርክህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v4 жыл бұрын

    የኔ ጀግና እንዴት እንደማከብር እንደምወድህ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ የሁልግዜ ምኞቴ ነው ።

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej50634 жыл бұрын

    ሁሌም እንዳልረሳህ እሚያደርገኝ ማክቤል የሚለው ፊልምህ ነው የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ❤️😍

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o4 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ አመለካከት። እግዚአብሔር ይጨምርልህ እፍ አነጋገርህ ጡዑም ነው።

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v4 жыл бұрын

    ዳኒ ምርጥ እግዚአብሔር ከነ ቤተስብክ ስላምክ ይብዛ ዩኒ የሆነ ደግ ፊት አለህ

  • @aliatala1942
    @aliatala19424 жыл бұрын

    በጣም የማከብርው የምወደው ዳኔ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u4 жыл бұрын

    ዳኒ ስወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ ዮኒ እርጋታሕ ለሠው ያለሕ ክብር ልዩ ሠው ነሕ

  • @ananetesfaya2618
    @ananetesfaya26184 жыл бұрын

    ዳኒ ምርጥ ሰዉ እድም ከጤና ጋር ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ከነቤተሰብህ ይስጥህ የኔ አሰተዋይ

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g4 жыл бұрын

    Kedame kesatochi enkuwan dena metachiw wow betam des yilal Ariti Daniel Egzabher Rajim edemana tena yisetik ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @atube5268
    @atube52684 жыл бұрын

    ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ ማክ ውስጤ ነህ በርታ ጠፍተሀል ግን😘

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido81284 жыл бұрын

    Betam desyemil tegbar new. May God bless you Dani 🙏🙏🙏

  • @zebibtyyallhbariya5901
    @zebibtyyallhbariya59014 жыл бұрын

    ዳኒየ ጀግናቺን በርታልን ሰላሙን ያብዛልህ በተለይ ማክቤል ላይ የሰራሀው ፊልም ልዮ ነው መቸም ያማይረሳ ምርጥ ፊልም ነው ምነው ፍቅር እዛ ፊልም ላይ እንዳለው ቢሆን ምናለበት

  • @cornercellselamkefilaselam9838
    @cornercellselamkefilaselam98384 жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው ዘና ፍታ ያደረጋቹን እናመሠግናለን።🙏🙏🙏

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel41654 жыл бұрын

    You are so wonderful actress!

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x4 жыл бұрын

    የምወድህ ዳኒዬ ምርጥ ልጅ የልብህን እመ አምላክ ትፈጽምልህ ከሀጥያት በሥተቀር

  • @user-tm1ue3hg5q
    @user-tm1ue3hg5q4 жыл бұрын

    የምወደው አርቲስት ነው በርታ ዳኔዬ

  • @user-lg4sw9iq2w
    @user-lg4sw9iq2w4 жыл бұрын

    የዳኒ እርጋታ በጣም ይመቸኛል ሰላምህ ይብዛ እስከ ቤተሰብህ

  • @destalakew4394
    @destalakew43944 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባክህ

  • @user-wc6qg6gq9o
    @user-wc6qg6gq9o4 жыл бұрын

    ዳንዬ አተን የማያቅ ሠው አለ ብዬ አላሥብም በጣም የማከብርህ የምወድህ አድናቂህ ነኝ ሁሌም ማክቤል ፊልም ውሥጤ ነው ሠላምህ ብዝት ብዝት ይበልልኝ

  • @user-cx6bu6mj7e
    @user-cx6bu6mj7e4 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ጥሩ ሥነ ምግባር ያለው ደንዬ

  • @hannahanna826
    @hannahanna8264 жыл бұрын

    ተባረክ ዳንዬ ተባረኩ አቅራቢዎች

  • @ethd8561
    @ethd85614 жыл бұрын

    ዳንዬ ምርጥ

  • @habshihabshi2943
    @habshihabshi29434 жыл бұрын

    ዳኒዬ በጣም የምወድህ የማከብርህ ኑርልን

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley8654 жыл бұрын

    Daniye betam adinakihe ney. Ate kelilochi tileyalehe besine migbarhe. Egzihabiher yelibihen meshat silefetemelihe temesgen new lesu kifiyaw.

  • @user-cv9zf4yd9y
    @user-cv9zf4yd9y4 жыл бұрын

    በጣምየምወድህ አርቲሥት ዳኒ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs67754 жыл бұрын

    የተዋዕዶ ልጅ ዳኒ ስወድክ እግዝአብሔር ይባርክክ

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል ዳኒ ዋዉ

  • @madinasali9424
    @madinasali94244 жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው የምወደው

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr4 жыл бұрын

    ዳኒ እንድህ ተጫዋች ነህ በጣም ነው ያዝናናሄኝ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena50744 жыл бұрын

    1:42 በበሀላችን መጀመሪያ ለእንግዳ ነው የምን ማምታታት ነው?

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene71114 жыл бұрын

    Wow betam yegermal egziabher yebarkihi

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j4 жыл бұрын

    በጣም የምወደው አርቲስት ምርጥ ነህ

  • @fretegegne2502
    @fretegegne25024 жыл бұрын

    እስኪ ጸዲን የምትወዱ ስወዳት እኮ ታዲያስ አዲስ ላይ ሁሌ ስለምከታተልሺ ላይሺ እፈልግ ነበር እግዜር ይመስገን በቲቢ ከቺ አልሺ ምርጦዋ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hawitube1151
    @hawitube11514 жыл бұрын

    ዳኒየ በጣም ነው የምወድህ

  • @danadana2888
    @danadana28884 жыл бұрын

    Wayiiineeeee daniyee siwadi wandime yene liyuu egizabeheri yibarki wude wawwwwwww dasi sili

  • @hafizamohamed1724
    @hafizamohamed17244 жыл бұрын

    Mashallah daniwey

  • @bekiiache5805
    @bekiiache58054 жыл бұрын

    ዳንዬ ዋዉ ደስ ሲል አሜን አሜን

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t37434 жыл бұрын

    ደንዬ መልካ መልካም ሰው ምርጥ ሰው ።

  • @emuemuye6581
    @emuemuye65814 жыл бұрын

    ዳኒ መልካም ሠው እድሜህ ይርዘም

  • @natsanetdani7049
    @natsanetdani70494 жыл бұрын

    Dani batam yamiwedawu aritiseti naw wow merti saw edimana tena yesitiki❤❤❤

  • @sumayuaq8996
    @sumayuaq89964 жыл бұрын

    ዳኒ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የሠፈሬ ልጅ

  • @adisutube2827
    @adisutube28274 жыл бұрын

    Wellcome Dani ,yoni,tsegi

  • @destalakew4394
    @destalakew43944 жыл бұрын

    እንኳን የልብህን መሻት አደረገላችሁ

  • @misrakfantahun8266
    @misrakfantahun82664 жыл бұрын

    ፀጊ ድምፅሽን ነበር ማውቀው ሳደንቅልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @mohammadmustfa1780
    @mohammadmustfa17804 жыл бұрын

    ዳኒ ምርጥ ሰው

  • @agegnehusidanchewu5788
    @agegnehusidanchewu57884 жыл бұрын

    Betam Des yilal bertuln abirachewu alehu yon ina tsegi bertuln!!!

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta13264 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meski6673
    @meski66734 жыл бұрын

    ዳኒዬ ስወድህ የኔ መልካም

  • @melattegegn6832
    @melattegegn68324 жыл бұрын

    ዳኔ ምርጥ ሠው

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir41354 жыл бұрын

    😍😍 fetari tidarkn yebarkew

  • @emebetbekele2897
    @emebetbekele28974 жыл бұрын

    Dani betami mewodewu artist 🤝🥰

  • @popizewdie8378
    @popizewdie83784 жыл бұрын

    Dani we love you.

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo3924 жыл бұрын

    ውይ ዳኔ ሰርጉ በጣም ያምር ነበር በታቦት ታጅበህ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube11244 жыл бұрын

    ዳኒዬ ጥሩ ሰው

  • @masina1447
    @masina14474 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @yirgalemgedamu8037
    @yirgalemgedamu80374 жыл бұрын

    በሰጠህበት እጥፍ እጥፍ አድርጓ ይስጥህ ልብ ይነካል በውነት ማነው የሚያድርገው አንድ ጫማ ሳያስቀር የሚሰጥ መደሀኒአለም አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o4 жыл бұрын

    ዳኒ መልካም ሰው😍😍😍😍😍😍

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle90774 жыл бұрын

    ዩኔ እምወድክ ምርጥ ሠው👌

  • @ysehimuladame8352
    @ysehimuladame83524 жыл бұрын

    ዳኒዬ ስወድህ

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i4 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ዳንየ

  • @kbrommarikos5626
    @kbrommarikos56264 жыл бұрын

    Benatachu keyrut yhen yemegbia clasical musica🙏

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa15904 жыл бұрын

    ዳኒ ምርጤ ስወድክ ማኛነከ እኮ

  • @gdggghghhhbnn8626
    @gdggghghhhbnn86264 жыл бұрын

    ዋው

  • @hanaanna8071
    @hanaanna80714 жыл бұрын

    ዳኔ፣ምርጥ፣ሰው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10184 жыл бұрын

    Yetebareke tedsre yehunelehe abooo

  • @fretegegne2502
    @fretegegne25024 жыл бұрын

    😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍ጸድየ ድምጽሺኮ የሌለ ነው ስወደው

  • @Eden_7269
    @Eden_72694 жыл бұрын

    ዳኒዬ ስወድህ እኮ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa54804 жыл бұрын

    አሪፍ ሰው ነህ ዳኒ

  • @ati3091
    @ati30914 жыл бұрын

    daniye idime yicimirlih fexari

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m4 жыл бұрын

    ዳኔን ስወደው

  • @kumarakumara1843
    @kumarakumara18434 жыл бұрын

    Wel come makemel.

  • @helenabraham3312
    @helenabraham33124 жыл бұрын

    Selam lenate yehun ebakachu daniyalewen teykulen kekert Nesta megbat yemichal kehone lemerdate enfelegalen

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw4 жыл бұрын

    ዋው ማስቲካ የምታጧጧ አይመስልም እረ ሽጉስ የምተኩስ ነው የሚመስለው ተመቸሕኝ ዳኒ እስኪ እሞክረዋለሁ እዳተ ቢጧጧልኝ ክክክክ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg4 жыл бұрын

    ዳኒየ የምወድህ

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳርክን ይባርከው

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete65404 жыл бұрын

    daniye swedih ❤

  • @user-dk2wx9qh4g
    @user-dk2wx9qh4g4 жыл бұрын

    ደምሩኝ ተው ስደተኛ እህታችሁ ነኝ አይ 1k አስገቡኝ

  • @kiyaali3188

    @kiyaali3188

    4 жыл бұрын

    እሺ

  • @ethiomomschannel1903

    @ethiomomschannel1903

    4 жыл бұрын

    እንደማመር kzread.info/dash/bejne/qKidk8enncnbgLw.html

  • @user-so2mo8jc8u

    @user-so2mo8jc8u

    4 жыл бұрын

    ላንች ያለሆን ደምርኩሽ

  • @ethiomomschannel1903

    @ethiomomschannel1903

    4 жыл бұрын

    Seadi ና እርጂኝ ደመርኩሽ ደምሪኝkzread.info/dash/bejne/qKidk8enncnbgLw.html

  • @jamatube8171

    @jamatube8171

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lWij17RsZJq7ktI.html ኑ እንደማመር

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t4 жыл бұрын

    ምረጥ ሰዉ

  • @user-pg6kc1bd2k
    @user-pg6kc1bd2k4 жыл бұрын

    ዮንዬ ምርጥ

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites42594 жыл бұрын

    Wowzare1nemesis like smart

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta13264 жыл бұрын

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @martidire791
    @martidire7914 жыл бұрын

    Dani siwedeh .....😘🥰😘🥰🥰🥰

Келесі