ለስደተኞች ከእንግሊዝ የምስራች ተሰማ || ግልጽ የወጣው የፋኖ እርስ በርስ ጠብ || እየመጡ ነው እየመጡ ነው || ሼኽ መሃመድ አላሙዲ Live

Ойын-сауық

Пікірлер: 87

  • @bezabekele9894
    @bezabekele98948 күн бұрын

    አቤ ቶኪቻው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ድስ አለን እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ለዩኬ ላይክ ያድርጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @calebd9456
    @calebd94569 күн бұрын

    ዘረኝነት ጠፍቶ በሰላም የምንኖርባት ኢትዮጵያ ያምጣልን ፈጣሪ🤲

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale9 күн бұрын

    አቤቶኪቻዉ የጽንፈኞች መድሀኒት 🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94157 күн бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abbaabunaa3562
    @abbaabunaa35629 күн бұрын

    አበበ ቶላ ቶኪቻው በርታ ክብረት ይስጥልን

  • @gracem3690
    @gracem36909 күн бұрын

    አበ ቶክቻው ዘርህይባረክ እውነተኛ አገር ወዳድ በርታ እውነትና ጭስ መውጫ ቀዳዳ አያጣም ኢትዮጵያውያን ለማፍረስ የተነሳሳ ሁሉ ለራሱ ያፈርሳል ኢትዮጽያ ግን በእውነት ትበለፁጋለት ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs8 күн бұрын

    አግዛብሔር እርሰ በርሰ ያሰጨርሳቸው የኢትዬጰያ አምላክ ይፈርድባቸው

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale8 күн бұрын

    አላህ ባንዳንና ባዳን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gracem3690
    @gracem36909 күн бұрын

    አብይ ሁሌም ይገዛል እንድሁ የጠላችሁት አትልፋ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ !!

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose46098 күн бұрын

    አንተን አለማድነቅ ፋኖዋዊ ንፉግነት ነው። እንዲህ ጉዳቸውን አፍረጥርጥልኝ 🎉 ሼኩም እንዳልከው ለራሳቸው ካልሆነ ዕድሜ ለአብቹዬ ኢትዮጵያችን ዱባይን አስመስሏታል ራሳቸው ሼኩ አሁን ዱባይ ነኝ እንዳይሉ በተረፈ በርታልን ክበርልን 🎉ሀገራችን ለዘላለም ትኖራለች መከላከያችንም ያኑርልን ከመሪያችን ጋር ወደፊት 👏

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa8 күн бұрын

    ሃይ❤❤❤❤❤

  • @user-qp4uh1ho8h
    @user-qp4uh1ho8h8 күн бұрын

    ጀግናው የመከላኪያ ሰራዊታችን 🦁🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💪💪💪💪

  • @tiruworkabrham2478
    @tiruworkabrham24788 күн бұрын

    It is the Word Abbey.

  • @rebka5068
    @rebka50688 күн бұрын

    ሺክ አላሙዲ እረ ይምጡልን ያስፈልጉናል የደሀ አባት

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale9 күн бұрын

    ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell96509 күн бұрын

    ብሩን ለአማራ ገበሬው ላኩ ለዘመነ ካሴ ሆዳም አትላኩ ገበሬው አያሳዝንም ላኩለት ለአራሹ ገበሬው

  • @mametohem7990
    @mametohem79908 күн бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን እንለምንሃለን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh8 күн бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @NardosAshnafie
    @NardosAshnafie9 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @atd605
    @atd6059 күн бұрын

    Abbe I left my country because Derg was killing us !! Now I can go back home and help Dr. Abby and my country Ethiopia 🇪🇹 ❤️ ♥️

  • @atd605

    @atd605

    9 күн бұрын

    Abbe all these fannos are tplf leftovers. Amharas don't insult each other!

  • @shiferawliben9713

    @shiferawliben9713

    8 күн бұрын

    @@atd605 Precisely 😊 I left my country for ህውኻት መራሹ ትህነግ/ዋይ ኣኔ 😉...አይገርሙም ሁለት ወፍ ዘራሽ ...ሁለቱም የቸኮለ ቂጣ እና (ቕጫም) በመሆናቸው ነው 😁😆😅

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd8 күн бұрын

    እርስ በርስ ጠብ ከፋኖ ከከከከከ

  • @tilahunwoldetsadik
    @tilahunwoldetsadik8 күн бұрын

    በትክክል የእህል ውሃ ትግል ነው

  • @getnettamiru458
    @getnettamiru4589 күн бұрын

    👋👋👋

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r8 күн бұрын

    Selamehi yebeza abe

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale8 күн бұрын

    ዳንኤል በቀለ ጫካ ይግባና ይቀላቀላቸዉ ከዛ ፋኖ ተብዬዎቹን ያስታርቃቸዉ ያሰባስባቸዉ ከዛ አንድላህ ሲከመሩ ጀግናዉ መከላከያችን ይመቸዋል እንደተጠራቀሙ እዛዉ አንድላይ እምሽክ ያደርግልንና ኢትዮጵያችን ሰላም ትሆናለች

  • @YonasHabreyemer
    @YonasHabreyemer9 күн бұрын

    Wendeme abe

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale8 күн бұрын

    የእህል ዉሀ ትግል የሴራ ትግል

  • @rebka5068
    @rebka50688 күн бұрын

    የሳዊዲው ደዋይ እረ እግዚአብሔር ይስጥህ በውነት እዲህም ስው አለ እውነት የሚናገር ስላም ሁንልን በለህበት ሀገር እናመስግናለን

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme50228 күн бұрын

    አቤ የዶላር፣ ፓውንድ እና ዩሮ ትግል ነው።

  • @abebaayele165
    @abebaayele1658 күн бұрын

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @mekke6544
    @mekke65449 күн бұрын

    የወታደር ቡድን ከስታድዮም ጨዋታ ከሲቪሉ ጋር እንዳይጫወት የተከለከለው እንደዚህ ያለ ህገ ወጥ ረብሻ በውትድርነታቸው ተመክተው እየተደባደቡ እያሸገሩ ስለነበር ነው አሁንም ካሜራ ገብቶ ረባሹ ተይዞ ከበድ ያለ ቅጣት ቢቀጣ እላለሁ።

  • @milliontadesse9835
    @milliontadesse98358 күн бұрын

    ኳስ ሜዳ ለኢትዬጲያ አይጠቅምም እግራቸው የቀነጨረ ነው😢😢

  • @atd605
    @atd6059 күн бұрын

    The grass is always greener on the other side!😂😂😂We need to go back home to Ethiopia 🇪🇹

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes1619 күн бұрын

    እሳትና ጭድ ያድርጋችሁ ነው እንጂ የሚባለው አንድ ላይ ገጥመውማ ገበሬው እንዳያርስ ነጋዴው እንዳይነግድ ተማሪው እንዳይማር አድርገውት እያየህ እንድ ላይ ሰብሰብ በሉ ማለት አልገባኝም።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale8 күн бұрын

    ቅዳሜ ገበያ ሆነች ፋንዲያ

  • @atd605
    @atd6059 күн бұрын

    How many minutes are you giving this guy! Ereeee

  • @girmakebede2813
    @girmakebede28138 күн бұрын

    ጥሎ ማለፍ ነው የበላው አቤ ቡና

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov9 күн бұрын

    ሺ ጄኔራል ቢቀላቀላቸው እንኳን ምንም አያመጡም

  • @nebyatkasa5341
    @nebyatkasa53418 күн бұрын

    Yamrale agra egna ulam k abeyi gare wdfet endat agre eylmlm endal stay endat dse endmle atykgn ena edmlk ymtrgne ymlwe sent wta werd eylh ymsrwe projkte stay tedmhmalk edema tana ystwe enje etiopyan wdkfta mfrat ylm OromyA ethiopywe nwe ymyashager ethiopywe ende gren gna mche tjmr ysrwal 💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @jemaneshgizaw825
    @jemaneshgizaw8258 күн бұрын

    አቤ ቶክቻ የእህል ዉሃ ትግል ላይሆን የሙስና የሌብነት ትግል ነው ።

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c9 күн бұрын

    Enezeh fano tebeyewoch ke geza wenedemochachew ke serawitu gar kemewagat sudan 60 kilo meter gebeta yeyazechewen meret lemen ayasemelesom yeh new yemitekemew esty beretu

  • @almazali4784
    @almazali47848 күн бұрын

    አንድ አላህ አያድርጋቸው ቋንቋቸው ይደበላለቅ አቦ🤔🤔

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y9 күн бұрын

    የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ተብሎ ይነበብ ።

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede34238 күн бұрын

    የሚደራደረው እውነተኛው ፍኖ ነው መደራደር የማይፈልገው ወያኔው ፋኖ ነው ትክክል

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo26548 күн бұрын

    Fasil kushasha defen chinkelat

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so8 күн бұрын

    አቤ በአላህ አጀንዳ እንኳን ብታጣ ቀልድህ ደስ ስለሚል ሁሌ ግባ 😂ቡዳ😂 በሳቅ ገደለኝ::

  • @user-cb2oq9kz8d
    @user-cb2oq9kz8d8 күн бұрын

    አንዳንዴ በማይመለከትህ ትሟዘ ዛለህ ለምን ወደገደለው አትገባም

  • @user-nd8jj7fn8p
    @user-nd8jj7fn8p9 күн бұрын

    የሚገርም ነው : የኢትዮጵያ ጠላቶች እንዲተባበሩና እንዲዋሃዱ መምከር ከአንድ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራውት የክብር አባል ምክር ሲለገስ በጣም ልንገረም እንገደዳለን :: እባክህ አቶ አበበ ምክርህን አቁምና ወይ የጋዘጠኛ ሥራ ዜና ማቅረብ ነው ዜና አቅርብ ወይም ደግሞ analyst ነኝ በልና በግራና በቀኝ የተደረገውን analysis አቅርብ : ግንዛቤውንና ፍርዱን ለእኛ ለአድማጭ ተመልካቾችህ ተውልን ::

  • @user-kd6ii6cu8q
    @user-kd6ii6cu8q8 күн бұрын

    ኧረ አቤ የእህል ውሀ ትግል ሊያፈዳቸው ነው ጨጓራ በዝቶባቸዋል፣

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh35899 күн бұрын

    ተው እንጂ አቤ: መንደር ማለት እኳ ከቀበሌም ከሰፈርም ያነሰ ነው። መንደር ማለት ቡና አብረው የሚ ጡ ጎረቤታሞች ናቸው። ሥለዚህ ይህቺ እህት እውነቶን ነው ትግሉ ወደ መንደር ወርዶል። በሰሜን ሸዋ ከ፶ በለይ የፈኖ ቡድን ይኖራል ማለት ነው።

  • @mesfinbekele7047
    @mesfinbekele70479 күн бұрын

    ቅዳሚ ገብያ ወንድ ፍለጋ ነው ምትሄድ ሹርሙጣ

  • @rorororo7967

    @rorororo7967

    8 күн бұрын

    የብልግና ጥግ እናንተ ግን እኮ ሜዳ አደግ ናችሁ ።

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo7209 күн бұрын

    አቤ አትሸወዱ ወታደር ልታደርጋቸውነው ለሚጀመረውጦርነት እንግሊዝ ፈርታለች ከመስኮ የሚወጣው መረጃ ።

  • @habibaseid1974

    @habibaseid1974

    9 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko3729 күн бұрын

    Majamrya matasare nabarabachawu woye minm mikenyate alibarem eko endtasaru

  • @selamabebe7552
    @selamabebe75528 күн бұрын

    ፊኖ ክክክክክክ

  • @hassenahmed9978
    @hassenahmed99788 күн бұрын

    abe pes pes

  • @tekleseiko372
    @tekleseiko3729 күн бұрын

    Ante belo gazaxaga bante bate gichet makasekasehe naw ba fano mahel liyounate lamafexare yelam anesamhem alitaxayakem

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay70945 күн бұрын

    አበበ መንግስት የሚደግፉትን ሰዎች እራሱ የሚያሳዝን የህዝብ ንቀት እያሳየ ነዉ ለልማት ቤት ይፍረስ ግን ከቤታቸዉ ሳይወጡ ካሳና መሬት ይሰጣቸዉ በጣም አሳፋሪ መዝረክረክ መንግስት እየተገበረ ሰዉ እያለቀሰ ነዉ ይሄን ነገር ማስቆም ተገቢ ነዉ በተረፈ የሀቅና ሳቅ ቤተሰቦች 🙏

  • @belayrebi8415
    @belayrebi84159 күн бұрын

    አንተህስ?

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px8 күн бұрын

    ቤቲ አንቺም የምታቅራሪው ለዶላር ነው ። እነርሱ ካልሞቱ አንቺም ገቢ አታገኚም እንጂ ለአማራ ሕዝብ ገዶሽ አይደለም። እነርሱም አማራን ካልበጠበጡ መክበር አይችሉም።አንድ ስለሆናችሁ መጀመሪያ አንቺ ታርመሽ በኃላ ለማረም ብቁ ትሆኚ ይሆናል።በመሐል የሚያሳዝነኝ በማያውቀው የሚያልቅ አማራ ነው ።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov9 күн бұрын

    ልክ ነህ ይሄ የእህል ውሃ ትግል ነው

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p8 күн бұрын

    አቤ ሰላም ፋኖዱር ዬው ፅፈኛ ሌባ ሙስሊሙን እየገደሉ ነዉ ለምን አዘግብም መረጃህን እስቴላይ በአልብኮ የደረሰ ዘግናኘ ነገር አለ

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th9 күн бұрын

    ፋኖ፡ማለት፡የአማራ፡ደንቆሮ፡ሰብስብ፡ዘራፊ፡ቡድን፡ማለት፡ነዉ።በረት፡ገልባጩ፡ተሰብስቦ፡ፋኖ፡ነኝ፡አለን፡የሊባ፡ሰብሰብ።

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y9 күн бұрын

    ሥህተት ነው ኢትዮጵያ ቡና ነው ሁለተኛው በአፍሪካ መድረክ የሚሳተፉት ሌላ ሦስተኛ ቡድን የለም ።

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p8 күн бұрын

    የዘመዴ የቆየው ቪደወ አሁን እዳድስአቅርበክ እደባለፈው እደሞጣ 😂በቃ የአብይ አህዬች ትክክለኛ መረጃ እሚሰጣችሁ ጠፋ ማለት ነው?ከቲክቶክ መደር መለቃቀም ጀመራችሁ?😂😂እዲህ እኮ ነው ሲወደቅ በቃ እሚገኝው ካማይሆን ቦታ ከትነንሾች ቦታ በቃ ነፍስ ይማር😂ቶላ

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh51438 күн бұрын

    ይሄን stadium የሰባበራችሁ በቅርብ ቀን የታደሰ ነው ስለዚህ ይሄን stadium የሰባበሩት ላይ መንግስት እርምጃ መውሰድ ነው አናት አባቱን ማፍረስ ነው ምድረ ጋጠወጥ አሳዳጊ የበደላቸው ባለጌ ቅጥረኛ

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell96509 күн бұрын

    ማስወገድ ካለባችሁ ዘጠዘጡን የዘመነ ካሴን አይነት ነው አቢይ የኢትዮጲያ ብቻ አይደለም ገና የአፍሪካ መሪ ይሆናል ወዳጄ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal8 күн бұрын

    😤ድሮስ ከደንቆሮ፣ ትምህርት ከሚቃወም ደደብ ዘርፎና ሰው ገሎ መብላትን የለመደ የበርሀ አውሬ ምን ትጠብቃለህ❓

  • @rebka5068
    @rebka50688 күн бұрын

    ዘመድኩን የምትባል ስውዬ ላማራው ህዝብ የጠቀምከው መስለህ ይህን ስላክ ወሪኛ ስታሳዝን ይልቅ ወሪህን ተውና ተው ይብቃን ከውንድማችን ጋር መገዳደል እናቁም ብትል ይሻልህ ነበር ቱልቱላ

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p8 күн бұрын

    የአብይ አህዬች አሁንም እርቃነችሁን ቀርታችሁ ድለፋኖ ታላዝነላችሁ እነሱ ዝም ብለው ስራቸውን እየሰሩ እየተደራጁ እድ እየሆኑ እየሰፍው እየተስፋፍው ገዝፈዋን እነጢንዚዛ ቶላ ስለፋኖ እዴት አድርገው ፋኖ እዲከፋፈልላቸው ይዘባርቃሉ እነሱ አድነታቸውን እያስመሰከሩ ነው ትነት ሞጣ ቀራኒወ ጀንራሉ አድስአበባ ነው አለን እያልክ ሚዲያ ስታሯሩጥ በሚዲያ ከች ብለው አሳፈሩዋችሁ በቃ የነሞጣን መረጃ ነው እምታቀርቡት ማለት ነው?😂😂

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun45549 күн бұрын

    Abe, are we in denial? Zemene Kassie did give a report officially, the Amhar fight is to overthrow PM Abiye and put only to Amhara tribe period. Are you guys doing "finta " as if you don't know? or what Abe, their stand is Tribal leader from Amhara not " keles "okay?

  • @GagrtamTtegadalay
    @GagrtamTtegadalay9 күн бұрын

    አረ.መኔው አብይ አነድ መወገድ አለበት

  • @user-fi5hl2zv5f

    @user-fi5hl2zv5f

    9 күн бұрын

    Balege !!

  • @user-fi5hl2zv5f

    @user-fi5hl2zv5f

    9 күн бұрын

    The lumpen Amahara local militia are the enemy of Amahara people!!

  • @mominanegash987

    @mominanegash987

    9 күн бұрын

    Bekrbu yaswegdhal abshir😂

  • @shiferawliben9713

    @shiferawliben9713

    8 күн бұрын

    @ጫን ያለው ባዳዳ የምትባል ግም ፣ ስምህም በዛ ልክ ነው..የእዝብ ጭነት እና እዳ - ይህ የሚየ ኢጦቢያ መድረክ ነው..😊😆😅

  • @eagle4452

    @eagle4452

    8 күн бұрын

    የ እሳ ጭንቅላት ነው ያለክ መገዳደል የለመዳቾ ወሪቾ ሆሉ ደም ነው አብይን አህመድን ለመግደል ስታስብ መዘዙንም አብረክ አስብ አብይን ገለክ ሊሉች ክልል ያለው ብሒርክ እንድ ቀንም አያድርም

  • @DanielDeres
    @DanielDeres9 күн бұрын

    አቤ ውሻው ነህ

  • @rorororo7967

    @rorororo7967

    9 күн бұрын

    ዳንኤል አንተ ደግሞ ለስደብ የተቀመጥክ ከስድብ ውጪ ምንም የማታውቅ ምንም ጥቅም ላይ የማትውል የቁም እረሳ ነህ ። ውሻ ለባለቤቱ ታማኝ እንስሳ ነው😅

Келесі