ለቆሞስ አባ ተስፋ ማርያም ዕረፍት የተደረገው ወረብ Wereb for the Passing of Komos Aba Tesfa Mariam

ወተቀበልዎ መላእክት በስብሐት ወበማኅሌት፤ ወአብእዎ ኢየሩሳሌም ሰማያዊተ አብእዎ ለተስፋ ማርያም።
ለቆሞስ አባ ተሰፋ ማርያም የቀብርና ቤተሰብ መርጃ (www.gofundme.com/f/fczu2)
ለቆሞስ አባ ተሰፋ ማርያም
1) የመካነ መቃብር ማስፈፀሚያ
2) ከምንም በላይ ሲጦሯቸውና ሲረዷቸው ለነበሩት በእርጅና ላሉ ለእናታቸው መርጃ እንዲሆን
3) በቆሞስ አባ ተስፋ ማርያም አስተባባሪነት ሲረዱና ሲሰሩ ለነበሩት የመንፈሳዊ ሥራ ጅምሮች ማስፈፀሚያ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ስለሆነ የቤ/ክ ልጆችና አባታችን የአገለገሏችሁ አብያተክርስቲያናት ሁሉ እንድትረዱልን ስንል በእኝህ ታላቅም አባት ስም እንማፀናለን።

Пікірлер

    Келесі