💦አለቃችሁም አለን

Пікірлер: 283

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_Күн бұрын

    www.youtube.com/@EyuelXO_

  • @SoaadaSd
    @SoaadaSdКүн бұрын

    ዊና100kእናስገባው የምትሉ❤❤❤❤

  • @suma187
    @suma187Күн бұрын

    ከገበዉ በ11.አመቴ ዘሬ ወለትኩ 😢ኡኑካን ደስ አለሽ በሉኝ🎉🎉🎉🎉

  • @LchiSweet
    @LchiSweetКүн бұрын

    እኔ ግን ከፕራንኩ ብዙ ተምሬለዉ ኤላዬ ኣነጋገሩና ምክሩ ደስ ሲል ቲክቶክ ላይ ፍቅሬ ቅብርጥሴ የምትሉ እየተናቃቹ ነዉ ሴት ልጅ ራሷን ማስከበር ኣለባት ❤ w b e❤❤❤

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758Күн бұрын

    ዊናዬ አንድ ነገር ብቻ ተቸገርልን ሄሉ ከመሄዷ በፊት አንዴ አምጣልን እባክህ😢😢😢

  • @zuzuFamily-n3e
    @zuzuFamily-n3eКүн бұрын

    ዊናዬን የምቶዱ 100k እናስገባው በናታችሁ❤❤😢

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2zКүн бұрын

    የኤልያስ ምክሩ ስነስርአቱ እሚናገርው ቃል ሁሉ አስተማሪ አጸናኝ ነው ደስስ ሲል እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው

  • @EnatEth
    @EnatEthКүн бұрын

    ዊናን መቶ እናሰገባዉ እነ ቡሩኬ መቶ ሊገቡነዉ አብሮ ይግባ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1slКүн бұрын

    ዊና መልካም ሰው ሰውን አስታራቂ ነው የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zoКүн бұрын

    ሰላም የዊና ቤተሰቦች ሰሞኑን የሐገራችን ልጆች አለቁብን ልቤ ተሰብራል ሰርተን እንለወጣለን ብለው ከእናታቸው ከአባታቸው ተለይተው በበረሐ ተሰቃይተው ሰርተን እንለወጥ ባሉ እንሱን በማይመለከት መልኩ ታረዱ ልቤ አልቻለም ያየውን አይ 😢😢😢😢😢😢😢ወጥቶ ከመቅረት አለሕ ይጠብቀን 😢😢😢

  • @user-wz4mp1xl9v
    @user-wz4mp1xl9vКүн бұрын

    ዊናን ምርጥ ሰዉ የምትሉ እስኪ በላይክ👍

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9wКүн бұрын

    ዊናታ አንተ መልካም ሰው የኔ አስታረቂ ሙቢን ከጓደኞቹ ስላስታረካቻ ዳስ ብሎኛል የምር ልዪ ሰው ነህ ጀግና ❤❤❤

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1lКүн бұрын

    እኔግን ከፕራንኩ ብዙነገር ተምሬአለሁ እና ምርጥ ንግግር ነው የተናገረው ኤላ ❤❤🎉

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7zКүн бұрын

    እኔ እደራሴ ብራንኩ በጣም ተመችቶኛል ምክንያቱም ከኤላ አፍ የወጡት ቃላቶች በጣም አስተማሪ ናቸዉ ማሪያምን ኤላዬ ወድሜ ትለያለህ W B A ሁላችሁንም ዉድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewaКүн бұрын

    ኤላ እሚክሱህ ከሆነ ምን ግዜም ፕራክ ያድርጉህ😂😂😂ግን ፕራክ ቢሆንም ሀሪፍ ነበር ኤላ የተናገረዉ ምክር ነበር እግዚያአቤሄር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382Күн бұрын

    ጋይስ እረ ተው ዊናን 100k እናስገባው ❤❤❤🎉

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377Күн бұрын

    መልካሞ ጓደኛ ጥላ ነዉ ዊናየ ወደ ዱሮህ ደስታህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5oКүн бұрын

    ዊነ አንተ የለሃበት ቦታ ሁሉ ደስ ይለኘል🌹🌹🌹

  • @user-ox9ld7yq7k
    @user-ox9ld7yq7kКүн бұрын

    ዊነዬን እንከንበሰለም መጠህ ግን ለምንድነው ተመርክገ ኡነህ አትመጠም ይምጠየትሉ እስኪ👍👍👍👍👍👍

  • @Enshaalah_im2km
    @Enshaalah_im2kmКүн бұрын

    ዊናዬ ወንድሜ እንደዚህ ደስተኛ ሆነህ ስላየሁህ እጅጉን ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም አይዟችሁ ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤

Келесі