#ለእናቴ

Ойын-сауық

Welcome to my channel.
This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
እናመሰግናለን.....
Social media ...እኔን የምታገኑበት አማራጭ
Telegram ...ቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/Dinkadinkman
Instagram ....ኢንስታግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
dinkuman1?...
Facebook page
👇👇👇👇👇👇👇
/ dink21
All about KZread we must know
ሁሉንም ያካተተ ስለ ዩቱዩብ ማወቅ ያለብን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
• Video
#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ

Пікірлер: 521

  • @user-ls6ew5uo7i
    @user-ls6ew5uo7i3 жыл бұрын

    😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 እናት የለኝም እናት ያላችው እድሜ ና ጤና ተመኝዉኝ 💔💔💔💔💔

  • @user-yo3iw9wn8c

    @user-yo3iw9wn8c

    3 жыл бұрын

    አሚንንንንንንን

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    Ayzosh marey

  • @samera271

    @samera271

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ffdffr6615

    @ffdffr6615

    3 жыл бұрын

    Amin

  • @samirareddy7976

    @samirareddy7976

    3 жыл бұрын

    አሚንአሚንአሚንንንንያረብ

  • @user-tw3ic8ct7x
    @user-tw3ic8ct7x3 жыл бұрын

    እስቲይ ማነው እደኔ ይሄ ልጅ ዘና የሚያረገው 👍👍👍ይመችህ እውነተ ድንቃድቅ 😀

  • @hirutamare885

    @hirutamare885

    3 жыл бұрын

    Me

  • @user-tw3ic8ct7x

    @user-tw3ic8ct7x

    3 жыл бұрын

    @@hirutamare885 😍👍

  • @saragirma5196
    @saragirma51963 жыл бұрын

    የልጅ እናት ልሆን ነው በፀሎት አስቡኝ በዱዓም

  • @ehitemaryamselam9531

    @ehitemaryamselam9531

    3 жыл бұрын

    Emebata tikirbishe

  • @user-nv2ov7ri2l

    @user-nv2ov7ri2l

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ በሙሉ ያውጣሽ ወልደሽዐበሰላም ልጂሽን እድትስሚ ፈጣሪ ይፍቀድ

  • @meaziroyal8914

    @meaziroyal8914

    3 жыл бұрын

    እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ

  • @semuwollo3190

    @semuwollo3190

    3 жыл бұрын

    በሰላም ተገልገይ ውዴ

  • @shebsh775

    @shebsh775

    3 жыл бұрын

    እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ውደ

  • @user-tw3ic8ct7x
    @user-tw3ic8ct7x3 жыл бұрын

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን ❤

  • @zeharasaied2954

    @zeharasaied2954

    3 жыл бұрын

    እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @user-tw3ic8ct7x

    @user-tw3ic8ct7x

    3 жыл бұрын

    @@zeharasaied2954 ❤😘

  • @user-to3fv4mt3x

    @user-to3fv4mt3x

    3 жыл бұрын

    እንካን አብሮ አደርስን

  • @-farahgames6377

    @-farahgames6377

    3 жыл бұрын

    አንኻን አብሮ አደረስን

  • @user-tw3ic8ct7x

    @user-tw3ic8ct7x

    3 жыл бұрын

    @@user-to3fv4mt3x 😍👍

  • @user-mn1pp9wi2m
    @user-mn1pp9wi2m3 жыл бұрын

    አይይይይይ እማማማማማማማማማ ማነው እንደኔ የናት ፍቅር የራበው የጠማው ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-wt6uo6gc5r

    @user-wt6uo6gc5r

    3 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ ነኛ ደሞኮ እደማላገኛት እያወኩ ግን እደት ተስፋ ልቁረጥ ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭

  • @user-mn1pp9wi2m

    @user-mn1pp9wi2m

    3 жыл бұрын

    @@user-wt6uo6gc5r አይዞን እህቴ ዱንያ ላይ ባይልልን በአኼራ እንዳገናኘን ዱአ አድርጊ ውደ አብሽሪ

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    @@user-wt6uo6gc5r አብሽር ሀያቴ ሁሉም ሞት ቀማሽ ነው

  • @user-vh2zh6mp9y

    @user-vh2zh6mp9y

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዚ አቤሔር በስላም ያገናኝሽ ማር ብርቺ

  • @user-fj2if1yr2c

    @user-fj2if1yr2c

    3 жыл бұрын

    የኔማር እኔም አለሁ ለሁለት አመት ኩንትራት ብየ ወደሰው ሀገር ሰነሳሳ እናቴ ልጅ ጥለሽኝ አትሂጅ እያለች እያለቀሰች እያለቀስኩ ተለያየን የአላህ ውሳኔው ሁኖ ተነፋፍቀን አሟታል ሲሉኝ ወደ ሀገርቤት ለመሄድ ተሳሁ አላህ አላለልኝም እዳያት እድታየኝ አላህ አልፈቀደም በሞተች በ፣10 ቆኗ ገባሁ እባዶ ቤት ብርድ ልብስ ጠቅልለው ሰው አስመስለው ጠበቁኝ እቤት ስገባ ቀስበይ አሁን ትንሽ ተረጋጊ አሉኝ ባያት አይቀሳቀስ ሂጅ እብድ ልብሱላይ ወቀኩበት እናቴ የትናት ስላቸው ሀኪቤት ናት አሉኝ ማመን አልቻልኩም እሁን የእናቴ ሞት እውነት አይመስለኝም ፍቅሯ ጨመረብኝ ኡፍፍፍ ዱአ አድርጉልኝ እናቴን በሰደት ሁኔ አባቴ በጎኑ ሁኔ አጥቻቸዋለሁ ይከብዳል

  • @user-qv8ux6wd6j
    @user-qv8ux6wd6j3 жыл бұрын

    እናትየ ሁሌም ኑሪልኝ እኔም ህይወቴ ናት

  • @tigyemariyamlij1357
    @tigyemariyamlij13573 жыл бұрын

    ድንቅዬ እስኪ ከገዳም ለወጡት አባቶቺ ጥምፅ ሁኑ በናትህ በጣም ያሣዝናሉ

  • @zaharatwyabe3318

    @zaharatwyabe3318

    3 жыл бұрын

    እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @belinshmohg4688

    @belinshmohg4688

    3 жыл бұрын

    እግዞምሀረነ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aloeidaloeid3471

    @aloeidaloeid3471

    3 жыл бұрын

    ወልደሽ ለሳም ያብቃሽ

  • @betibeti72

    @betibeti72

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew21623 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ድቃድቅ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ደስ ትላለህ ሰው በሰውነቱጅ በልብሱ አይለካም አብሽር ወድማችን ዝበላቸው ስለስራህ አስተያየት ከመስጠት ይልቅ የማይሆን ነገር ያወራሉ የሚያዝናና ግጥም ነው

  • @emanali3777

    @emanali3777

    3 жыл бұрын

    እውነትነው የሰውን ሞራን አትኩ እሱ ምክኒት ይኖረዋል

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162

    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162

    3 жыл бұрын

    @@emanali3777 በትክክል አድ ሰው የሆነ ነገር የሚያዘወትር ከሆነ የሆነ ምክኒያት አለው ማለት ነው

  • @umunuhaselefya3722
    @umunuhaselefya37223 жыл бұрын

    አይዞህ ድንቁ ሁሉም ይሞቷል አትዘን አግባና የሚስትህ እናት እንደ እናት እና ልጅ የምትተያዩ ያርግ አብሽር 😍

  • @fatmaomar4581
    @fatmaomar45813 жыл бұрын

    ዝም በላቸው ስው ባለው ነው የሚኖረው በራስህ ብቻ ተማመን ወንድምዬ አብሽር

  • @fikert2915

    @fikert2915

    3 жыл бұрын

    Tikil

  • @user-to3fv4mt3x
    @user-to3fv4mt3x3 жыл бұрын

    እኔስ እናቴ የለኝም ምንግዜም እንዳለቀስኩኝ ነው በስዴት አለም በጣም ከባድ እናት ያላችሁ ለእናታችሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው. ያርብ√

  • @rozamohammed5077

    @rozamohammed5077

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ማርር

  • @user-to3fv4mt3x

    @user-to3fv4mt3x

    3 жыл бұрын

    እሽ ማሬ

  • @biruktiyoutube7404

    @biruktiyoutube7404

    3 жыл бұрын

    Amen widde ayzosh 😍

  • @user-to3fv4mt3x

    @user-to3fv4mt3x

    3 жыл бұрын

    @@biruktiyoutube7404 እሽ እህቴ

  • @user-gu2yz7ee9y

    @user-gu2yz7ee9y

    3 жыл бұрын

    አሚን አሚን ያርብ አይዞሽ እህት

  • @seadamohamed5057
    @seadamohamed50573 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን ወድማችን ዝም በላቸው ሠው ስራ ተፈታ የሚለው አይጣም የፈለክውን መልበስ መብትህ ነው ግጥምህ ይመቻል በርታ

  • @saratube1230
    @saratube12303 жыл бұрын

    እኔም እናት የለኝ እናቶችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው😍😍

  • @canksa571

    @canksa571

    3 жыл бұрын

    አሚንንንን

  • @ytub8615
    @ytub86153 жыл бұрын

    በመላው አለም ያላቹ መስሉም እህት ወድንሞቼ ጸማቹ ለሀገራችን ለአንድነታች ጸሎት ይሁንላቹ

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned92803 жыл бұрын

    እናቴ ሁሉም ነገሬ ነሽ ኑሪልኝ ኡፍፍ ስስቴ ናት አሚን ብያለሁ

  • @user-so3cz2mn6c
    @user-so3cz2mn6c3 жыл бұрын

    ድንቅየ ወንድማችን እናመሰግናለን ስደት በቃ ይበለን እስኪ ውዶች ላይክ ሸር ውዶችየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @user-sd1sk2ek3f

    @user-sd1sk2ek3f

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @mesayasert6703
    @mesayasert67033 жыл бұрын

    እኛ ልብስክን ሳይሆን የምንፈልገው መልክትክነው ያስተምራል ግጥምክ ደስይለኛል ፈጣሪ ልብስክን ሳይሆን ልብክነው የሚያየው እኔም እደዛው በልብስአላምንም

  • @yeshitube8383

    @yeshitube8383

    3 жыл бұрын

    ትክክል እህት

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    ትክክል ደሞ ትቶት እደሁጂ መግዛት አቅቶት አይመስለኝም

  • @alemneshetube6788
    @alemneshetube67883 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o3 жыл бұрын

    ወይኔ ድንቅዬ ይመችህ በጣም ነው ፈታ ያደረግኸኝ በርታ ግጥም በጣም ትችላለህ

  • @fatmaomar4581
    @fatmaomar45813 жыл бұрын

    የስው ልጂ አስተሳስቡ ነው እንጂ አለባበሱ አይውስነውም ዝም በላቸው እኔ የቱንም ልበስ ደስስ ትለኛለህ

  • @user-xi4yd5yc5k
    @user-xi4yd5yc5k4 ай бұрын

    በጀት በጣም ነዉ የምከታተልህ በጣም ደስ እያለኝ ስለ እናት ስሜት ታስለቅሠኝለህ

  • @hdbd1601
    @hdbd16013 жыл бұрын

    አብሽር እናት እኔም የለኝ አብሽሩ ውድ እህትና ወድሞቹ ያላችሁ ሀያታቸውን ያርዝምላችሁ

  • @tigyemariyamlij1357
    @tigyemariyamlij13573 жыл бұрын

    ዛሪስ በጣም ነው ያሣከኝ አይዞህ ያንተዋም ትመጣለቺ

  • @user-te9pr2pj3i
    @user-te9pr2pj3i3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን ለረመዳን ከሪም ውድ የእስልምና ህይወት ተከታዮች እህትና ወድሞች

  • @user-vp7ei2ye4p
    @user-vp7ei2ye4p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ውድም አለሜ ድቃድቅ በርታልን በጣም እናመስግናል

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d3 жыл бұрын

    አላሁመ ተቀበል ሲያመና አላሁመ ተቀበል ሰላትና አላሁመ ተቀበል ዱአና አላሁመ ተቀበል ሩኩአና አላሁመ ተቀበልሲጁደና አላሁመ አህዱ ቀልበና አላሁመ እግፊርዙኑበና አላሁመ እህዱና አላሁመ ወረሀምና አላሁመ ወአፊና አላሁመ ወርዙቀና አላሁመ ወረፋአና የፍቅር ወር የቁራአን ወር የዙክር ወር የስላም ወር ይሁንላቹ የሁንልን በላይክ አሚን ብሎኝ ደስ የብለኝ ውድችዬ አሚን ብሉ ለረመዳን ወር አደረሳቹ የምውዳቹ እኔምጋ ኑ ጥያቄ መልስ አለ አብረን እንማማር ስብስክራይብ አረጉኝ

  • @khadejaabdullah95

    @khadejaabdullah95

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @MechareMedaTube_YT
    @MechareMedaTube_YT3 жыл бұрын

    አሰላሙአሊኩም አህለን እስኪ በቅንነት እኔ የሰራሁትን አይታችሁ አበረታቱኝ አትሰስቱ ልጅ የሚያድገው በትልቅ ሰው እጅ አይደል በእናንተ እጅ አሳድጉኝ እኔ 14ተኛ አመት ልጅ ነኝ ግን ይሄን ቻናል የከፈትኩት አሏህ ብሎ ለብር ከደረስኩ የማገኝውን ለተቸገሩ ወገኞቼ እናም ለየቲሞች ለመርዳት ነው እናም አበረታቱኝ ያገዘኝ ሰው ሁሉ ፈጣሪ ይገዘው

  • @user-ih6qe3qy4i

    @user-ih6qe3qy4i

    3 жыл бұрын

    አይዞህ.ነዋፍዬ.ታድጋለህ

  • @user-vd4wk1vm5t

    @user-vd4wk1vm5t

    3 жыл бұрын

    የኔውድእሺ

  • @user-qi4hd1xt1x

    @user-qi4hd1xt1x

    3 жыл бұрын

    እሺእንደማመር

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena74133 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን አሚን

  • @tigissagay1344
    @tigissagay13443 жыл бұрын

    እዉነት ወንዲሜ እማሲትል ታሳዚናለህ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali24633 жыл бұрын

    ምርጥ ግጥም ነው ቀጥልበት ድስ ትላለህ ታዝናናለህ።

  • @ailgrne2238
    @ailgrne22383 жыл бұрын

    ከግጥምህ በላይ ድምፅህ በጥቅሉ ትመቸኛለህ በርታ ድንቃድንቅ

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    እንኳን በስላም መጥህ

  • @user-on3uj6jk1j

    @user-on3uj6jk1j

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @user-eo5bx2jf7i
    @user-eo5bx2jf7i3 жыл бұрын

    እንደዚህ ፕሮግራም ያሳቀኝ የለም😂😂😂😂😂😂አቦ ምችት ይበላችሁ😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-je4ig6wk1e
    @user-je4ig6wk1e3 жыл бұрын

    አሜን ለንትም ታማኛን

  • @ameleworkabatewsteanew9718
    @ameleworkabatewsteanew97183 жыл бұрын

    በፆለት በርታልን. የኔ መልካም ባለህበት እግዚያብሄር ይጠብቅህ እናት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ነፍ አመት ይኑሩላችሁ. እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልላችሁ። ነገር ግን እንደ እድል ሆኖ የሌላችሁ እኔም የለኝ አትከፉ አይዟችሁ ሁሌም ቅድስት ድንግል ማሪያም ትሆናለች ከጎናችሁ ሁላችሁንም በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ።

  • @fatmaomar4581
    @fatmaomar45813 жыл бұрын

    እናመስግናለን ድንቅዬ እንኳን አብሮ አደረስን ወንድምዬ

  • @genettube8943
    @genettube89433 жыл бұрын

    የሴቶች ጉዳይ ሚኒስተር ብሆን ለሴቶች ክብር አብዝቸ እሰራለሁ ሴቶች ሰላሞች ናቸው ሴቶች ጠንካራ ናቸው ሴቶች ብልህ ናቸው አዛኝ ናቸው ስለዚህ በአለም ላይ ሴት ብቻ ቢኖር ጦርነት ገለመኔ የለም ነበር በብዛት ወደ ሀይል የምትቀይሩት ወንዶች ናችሁጅ ሴቶች ችግሮችን በብልሀት የመፍታት አቅማችን በጣም ከፍተኛ ነው ስለዚህ ክብር ለሴቶች!!!

  • @sayedahmada9137

    @sayedahmada9137

    3 жыл бұрын

    እኮንአብሮአደረሰን

  • @sayedahmada9137

    @sayedahmada9137

    3 жыл бұрын

    ያልበላቸውማክክ፣ይወዳሉ፣ስለብስምንእገባቸው፣እዲህየሚሉት፣ባዲልስኑርው፣አሁንሁለት፣ሶስትሲኖራው፣ለመተችትይሮጣሉ፣

  • @montahauae607

    @montahauae607

    3 жыл бұрын

    ገኒ ያኔ መልካም ስወድሽ

  • @qeetydnnm4184

    @qeetydnnm4184

    3 жыл бұрын

    አይ እህቴ ጦርቱኳ አይቀርም ግን ያው ከጥፊ አያልፍምጂ

  • @saragirma5196
    @saragirma51963 жыл бұрын

    እኔም እናት የለኝም ግን ልሆን ነው እግዚአብሔር ከአለ ድንግል ትርደኝ

  • @samiramanajer7260

    @samiramanajer7260

    3 жыл бұрын

    ወልደሽ፡ሣሚ፡እኔም፡እናት፡ያለአኝም😭😭😭😭😭😭)

  • @sarkysool2341

    @sarkysool2341

    3 жыл бұрын

    እመቤቴ ትርዳሽ

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j3 жыл бұрын

    እህ የኔ ማር ምን ምንላርግሽ ድንግል ማርያምን እደት እደገለጥሻት አስበሽዋል እደዚህ ጥፍጥ አርገሽ እድታወሪ የፈቀደችልሽ ማርያም ናት የውነት በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra56783 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ድንቃድንቅ ምረጥ ሰው ግጥምሕ በጣም ደሰ ይላል

  • @user-ek1og7kc9k
    @user-ek1og7kc9k3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @jemalijemali2984
    @jemalijemali29843 жыл бұрын

    ድቃድቅየ መልካም ሰው ነህ

  • @tytr234
    @tytr2343 жыл бұрын

    እእ አይዞህ ዘንድሜ ስለናትያለህን ነገር ስታሳ ያማል ነፍሷን በአጸገነት ያኑርል አንተን ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ በርታ ጎበዝነህ ጠንካራሁን

  • @user-rp1xw5jo5h
    @user-rp1xw5jo5h3 жыл бұрын

    ድቃድቅየ እኳንአብሮአደረሰን አሚንንን ለኔምላባቴ ግጠምል

  • @haniabba2990
    @haniabba29903 жыл бұрын

    እናቴ ናፍቀኛለች ለናቶች እረጂም እድሜና ጤና ይሰጣቸዉ ክክክክ ትመቸኛለህ በጣም

  • @nefisa3053
    @nefisa30533 жыл бұрын

    ወይ ድቅቃድቅ በፈገግታ እየጀመርኩነው የማየው

  • @yimammehamed6400
    @yimammehamed64003 жыл бұрын

    ክፉ አትናገር እጅ ድስ ያለህን ለበስ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын

    ሠላም ድንቃድንቅየ አረ ሴቶች ተው ከልብሱ ምን አላቹሕ ዝም በላቸው ከፈለክ በቦዲብቻና ዋናው ሐሳብሕእና ግጥምሕን ብየ እንጅ ልብስሕንብየ አልመጣ ስታምር የእኔ ቆንጆ ይህን ሁሉ መሥፈርት የሚያሟላ በሕልምእንጅ በእውንይገኛል??ያሳካልሽፈጣሪ

  • @tube5382
    @tube53823 жыл бұрын

    ያሚ በርቺ ጎበዝ

  • @user-qi4je4cy5r
    @user-qi4je4cy5r3 жыл бұрын

    አቦ አስለቀስከኝ ስለናት ሲወራ በጣም ነው የማለቅሰው

  • @aaaaaaaa2327

    @aaaaaaaa2327

    3 жыл бұрын

    ለምን ዉዴ አይዞሽ

  • @user-qi4je4cy5r

    @user-qi4je4cy5r

    3 жыл бұрын

    @@aaaaaaaa2327 እናቴ ትናፍቀኛለች አብሪያት አይደለሁም አብሪያት አላደኩም እስኪ ከስደት መልስ ከሷጋ ለመሆን እሞክራለሁ

  • @aaaaaaaa2327

    @aaaaaaaa2327

    3 жыл бұрын

    @@user-qi4je4cy5r ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ ዉዴ

  • @user-fj2if1yr2c
    @user-fj2if1yr2c3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አንም ሰላምህ ይብዛ

  • @Lubaba2
    @Lubaba23 жыл бұрын

    ዚሚ በላቸዉ የኔ ዉዲሚ

  • @user-rf2ym6ft1h
    @user-rf2ym6ft1h3 жыл бұрын

    በርታ ወድም

  • @tube5115
    @tube51153 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የምታስቅ ልጅ ብርታልኝ

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu2 жыл бұрын

    ድቁየ አሪፍ ግጥም ነዉ እዉነትም ድቃድቅ ነህ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube53573 жыл бұрын

    ምርጤ ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው የኔ አባት

  • @Zenath-bx7bg

    @Zenath-bx7bg

    3 жыл бұрын

    እኔም እናቴ ለኔም ልገልፀልሽ ብዙህ ላይ እናቴ መቸም ኑሪልኝ እናቴ የኔ ጀግና እናቶች እርሜ እና ጤና ይስጣቹሁ

  • @tubeyg2127
    @tubeyg21273 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ድንቁየ ልጅቱ ግን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናሽ

  • @hayutihim5384
    @hayutihim53843 жыл бұрын

    ድንቃድንቅ የውነት ኮፊደንስህ ሁሉ ነገር ደስ ይላል አቦ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @user-vd4wk1vm5t
    @user-vd4wk1vm5t3 жыл бұрын

    እማየ ጀነትንይወፋቅልኝ በፀሎት አትርሷት ሙስሊሞ ችረመዳን ከሪምእኳንአደረሰን

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b3 жыл бұрын

    አንገረምም ማለቴ እንገረማልን ሰላም ይብዛ ወንድምአለም

  • @samiramanajer7260
    @samiramanajer72603 жыл бұрын

    እማ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጄነት፡ይወፍቅሽ

  • @endaworkalmaz2844
    @endaworkalmaz28443 жыл бұрын

    ተባረክ ፈጣሪትልቅያድርስህ

  • @eyerusweloyewa6767
    @eyerusweloyewa67673 жыл бұрын

    የኔ መልካም ይመችህ ዘና ታረገኛለህ በቃ ከኔጋ እንግባ

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y3 жыл бұрын

    በርታ ውንድማችን

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned92803 жыл бұрын

    ወይ ድንቃድንቅዬ ጎበዚ ነህ በርታ ወንድሜ አይ ፈታ ታደርጋለህ

  • @hassenalhabesha8662
    @hassenalhabesha86623 жыл бұрын

    እናመሰግናለ

  • @user-eu8uy9vy6o
    @user-eu8uy9vy6o3 жыл бұрын

    ድንቃድንቅ እውነት ግጥምህን ስወደውውው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @aaa-cv4sp
    @aaa-cv4sp3 жыл бұрын

    ይመቺህ ብሮየ

  • @mesirayakobo1424
    @mesirayakobo14243 жыл бұрын

    ድቃድንቅ ይመችህ አቦ ጀግናየ 👍👍👍

  • @Lubaba2
    @Lubaba23 жыл бұрын

    የነዉዲም አብሹሩ ሠላምህ ቢዚት ዪበሊ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s3 жыл бұрын

    ክክክክ ኧረ በሳቅ ድንቄ😂😂😂😂

  • @user-bb3lb4pm2g
    @user-bb3lb4pm2g3 жыл бұрын

    እናመሠግናለን እንኮን አብሮ አደረሠን

  • @ALHID0921
    @ALHID09213 жыл бұрын

    እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኢንሻአላህ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry3 жыл бұрын

    ልጂቷ ስታምር🙈🥰❤️❤️

  • @madinaali1893
    @madinaali18932 жыл бұрын

    ይመችክ

  • @nefisa3053
    @nefisa30533 жыл бұрын

    እናት ያሥለቅሠኛል ወላሒ አለች በሒዮት ግን ብዙ ችግር እያሣለፈች ነው የአላህ እናቷ አጥታለች በዚህ ወር ውሥጥ

  • @saragirma5196
    @saragirma51963 жыл бұрын

    ኧረ ድንቅ ዋውውውው በርታልን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg56773 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @monalizamonaliza1891
    @monalizamonaliza18913 жыл бұрын

    Dinkuyeee unetim bitini.fata tadergale iko

  • @user-on3uj6jk1j

    @user-on3uj6jk1j

    3 жыл бұрын

    የኔ ማርርርር ኣይዞህ ቡዙ ኣለን እናት የለለንን ኣይይይይ ኡፋፋፋፋፋፋፋፋ ማማማማማማዬዬዬ

  • @mohammedk3370
    @mohammedk33702 жыл бұрын

    አዪዞሕ፣ሑሉ፣የግዚያብሔር፣ፈቃድ፣ነዉ፣

  • @abumehrez304
    @abumehrez3043 жыл бұрын

    ወድም እነመሰግናለን

  • @samiramanajer7260
    @samiramanajer72603 жыл бұрын

    ድንቅዬ፡እናመሠግናለን፡ክበረልን

  • @user-sz4yi7yk2c
    @user-sz4yi7yk2c3 жыл бұрын

    አይድለም ስላልብ የምጠይቁስውች ያምችሁላ አብሽራ ውድሜ

  • @abuamartube6572
    @abuamartube65723 жыл бұрын

    ላንተም መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ😍😍😍😍

  • @mekamekamekiya7233
    @mekamekamekiya72333 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ድንቅዬ ወንድሜ ግን ሁሌም ሰለናት ሲወራ ለከፋህ አይገባም እሽ ወላሂ አትዘን ጥር አይደለም

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal89143 жыл бұрын

    እኔ አንድ ቀን የሴቶች ጉዳይ ኃላፊ ብሆን እናቶችን አስቆርባለው ሙስሊሞችንም መካ እዲሄዱ አደርጋለው ህፃናት ወደቤተእምነት እዲሄዱ ስነምግባር ተምረው እዲያድጉ አረጋለው

  • @bladobelly9989

    @bladobelly9989

    3 жыл бұрын

    ክርስቲያኖች እየሩሳሌም ትወስጃችዋለሽ ምኞትሽን ያሳካዉ

  • @user-kq7qk3gs3z

    @user-kq7qk3gs3z

    3 жыл бұрын

    የኔ ውብ

  • @user-iw8qo1yq9l
    @user-iw8qo1yq9l3 жыл бұрын

    ዎዬኔ ግጡሙ ግን አሰቃኝ ይማች ወገኔ

  • @user-ts1jg9bi8i
    @user-ts1jg9bi8i3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭የኛን እናቶች አላህይዘንላቸው

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan8663 жыл бұрын

    ሀበሻ ያልበላውን ያካል እባክህ ይች እስካሁን በሳባት ቀን አንደየ የማትቀይር ናት

  • @amitub615
    @amitub6153 жыл бұрын

    እውነትም ድንቅነህ እኮ አዝግዬ

  • @danimeketaye9526
    @danimeketaye95263 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እረ አንተ ልጅ በጣም እኮነዉ ዘና የምታደርገዉ ስወድህ

  • @user-dx1es9yt5r
    @user-dx1es9yt5r3 жыл бұрын

    ይማችክ

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n3 жыл бұрын

    ኣለን ባሩችየ የኔ ፍልቅልቅ። አረ እንገረማለን😏😏😏

  • @MohammedMohammed-hv1gb
    @MohammedMohammed-hv1gb Жыл бұрын

    ትንሹ ታጋይ ቀጥልበት ታዝናናለህ ከቁም ነገር ጋር 👌👌

  • @AbbittiiWagaa
    @AbbittiiWagaa Жыл бұрын

    በርታ ወንድሜ

  • @fekermaraki6835
    @fekermaraki68353 жыл бұрын

    ያምራል

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m3 жыл бұрын

    ውይይይ ኔ ሰው ባለው ነው ዘምበላችው

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k3 жыл бұрын

    እህታችን በርችልን ጎበዝ ልክ ነሽ የሰውን እምነት የሚያንቋሽሹ የራሳቸው እምነት ጎደሎ ስለሆነ ነው በመጽሀፍ ሳይቀር በውሸት ጽፈው በነፃ እየሰጡ ነው ልብ ይስጣቸው ወንድማችን አንተም በርታልን የሰውን አትስማ ዝም በላቸው ወርቅ ለብሰህ ብትመጣም አስተያየት አይቀርም ዝም ብለህ ስራህን ስራ እናት የለኝም ብለህ አትከፋ ድንግል ማርያም አለችልህ ሁሉም ሰው በውስጡ የሆነ ችግር አለ መንገዱ ቢለያይም አይዞህ

  • @zedtube1272
    @zedtube12723 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ጤና ለእናቶች ድቅየ ዝም በላቸው ሰው ባለው ነው እሚያጌጠው ልብስ መቀያየር ሳይሁን ልብ ንፁህ ሁኔ መገኛት በቂ ነው

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu2 жыл бұрын

    ድቁየ እኛ እናት የሌለን ማልቀስ ብቻ ነዉ

Келесі