" ለምን? የሚለው ጥያቄ ሆን ተብሎ ተቀብሯል ! " የቡርሃን አዲስ ሃሳቦች /እንመካከር/ /በቅዳሜ ከሰአት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 208

  • @user-ep1qq2yz4q
    @user-ep1qq2yz4q Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እስቲ ይቀጥል የምትሉ

  • @user-mq8zm1kc9v
    @user-mq8zm1kc9v Жыл бұрын

    ማሜ የእውቀት ባለቤት አላህ ይጨምርልህ ዛሬ ከባድ እንግዳ ነው የጋበዛችሁ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 Жыл бұрын

    ቡርሀን ወይ ልጅ ወይ ባሌ አንተን እንዲሆን ነዉ ምፍልገው ማርያም በጣም ነዉ ምወድህ ነፍ ዓመት ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዱ ።

  • @user-xw7uj5sd8x

    @user-xw7uj5sd8x

    Жыл бұрын

    ውይ እኔን ብታይ ምን ልትይኝ ነበር

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    Жыл бұрын

    አላህ የምኞተችሁን ይስጣችሁ

  • @dungedunge7226

    @dungedunge7226

    Жыл бұрын

    በቃ ያረብ አገር ሴት የሆነ ወንድ ስታዩ 😂😂😂

  • @tekaligntadesse5629

    @tekaligntadesse5629

    Жыл бұрын

    አዋቂ ነሽ!

  • @abdumohammed832

    @abdumohammed832

    Жыл бұрын

    በቃ አግቢኝ የቡርሃን ኮፒ እኔ አለሁ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Жыл бұрын

    ማሜ አንተ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታ ነህ። አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ። ቲጂዬ እናመሰግናለን።

  • @abdumohammed832

    @abdumohammed832

    Жыл бұрын

    Ayimer Mohammed

  • @sallahisone583
    @sallahisone583 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው የማከብርህ ቡርሃን ሲባል አእሚሮየ ፈጥኖ አንተን ነው የሚያሰበው ድንቅ ነህ ሱብሃን አሏህ የፈጠረህን አሏህየ ምስጋና ይገባው ወጣቱ እንዳንተ ቢሆኑ ቢማሩ ብየ አስባለሁ ከኔ ጀምሮ አሏህ እውቀትን ይጨመርልህ ማሜ

  • @henokwebshet4413
    @henokwebshet4413 Жыл бұрын

    እንደዚ አይነት ፕሮግራም እያቅርባቹ ስው ስው እንድንሽት አርጉን ቅድም እድሜ ይስጥልን ፍጣሪ ለሁለቱም

  • @user-xj9kh5nu2o
    @user-xj9kh5nu2o Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ቲጂዬ እናመሰግናለን

  • @beyaymoha2170
    @beyaymoha2170 Жыл бұрын

    የፈጣሪህን ሃያልነትን ማንሳትህ እንዴት ምርጥ ሃሳብና ገለጻ ነው

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын

    ማሜ ኑሪልን አላህ ባዑቃት ላይ ዑቃት ይጫምርል

  • @gola5905
    @gola5905 Жыл бұрын

    በጠም የመከብረዉ የምወደዉ ወንድሜ ነዉ አለህ ይጠብቅህ

  • @hiwottesfaye9851
    @hiwottesfaye9851 Жыл бұрын

    ባለ ምጡቅ ጭንቅላቱ ቡርሃን አዲስ❤

  • @abd1460
    @abd1460 Жыл бұрын

    I saw every single speech but, it’s so difficult to understand him easily....⁉️just a miracle person‼️

  • @ashuyohannse9298
    @ashuyohannse9298 Жыл бұрын

    ቲጂ አንዳዴ ፕሮግራምሽን አየዋለው ትምህርታዊ እና አሰተማሪ ነው በርቺልን እናመሰግናለን

  • @habtamumanemeketotkifle3829
    @habtamumanemeketotkifle3829 Жыл бұрын

    ለታመመች ነፍስ መዳህኒተ ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ❤️

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Жыл бұрын

    መሀመድ በቅድሚያ በስምህ ሥጠራህ በትልቅ ይቅርታ ነው ምክያቱም እንደ አንተ ያለሙህር የማረግ ስም መጨመር ነበረብኝ ነገር ግን በእድሜ እንደምበልጥህ አስቤ ነው። ሁሌም በአዳምጥህ የማልጠግብህ ግለሠብ ነህ ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @abukassultan9705

    @abukassultan9705

    Жыл бұрын

    ሰዉን የሚያከብር የተከበረ ነዉ

  • @barkishaamuhammed2746

    @barkishaamuhammed2746

    Жыл бұрын

    የሰውን ዋጋና ክብር ለማወቅ ትልቅ መሆንን ይጠይቃል :: እኔ ግን ታናሽዎ ስለሆንኩ እርሶ እራሶ ትልቅ መሆንዎን መመስከር ግድ ይለኛል፡

  • @hirutlise9270
    @hirutlise9270 Жыл бұрын

    ተባርክ ትልቅ ሰዉ ነክ

  • @Yomafago
    @Yomafago Жыл бұрын

    እንደነዚህ እንደ ብሩሀን ሊቅ የሆኑ ያነበቡ የተመራመሩ ታሪክን የሚያውቁ መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን አድርጋ ተፈጥሮ የሰጠችንን ፀጋ ስጦታዎች ስልጣን ላይ በማምጥ ለሀገራችን እንዲሰሩ እባካችሁ ዕድል እንፍጠርላቸው!!!!!!!!!

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын

    ማሚ በጣም ደሰ እሚል ትምህርት ነው በተለይ ብር ይለው ሰው ሁሉን ሚገዛ ሚመሰለው ባለው አመሰግኖ ሚኖር በጣም ጤነኘ አሰተሳሰብ ነው ከመቀበል መሰጠት የሚወድ እግዛብሄር ይመሰገን አኔ ከቅርብ ከመታታት የተማርኩት ነገር ይለኝ ነገር ለኔ ከተገባኘ በላይ ሰለሆነ ጓደኞቼ በቅርብም ማቃቸውን ካለኘ ላይ ሰሰጥ ደሰታዪ ሙሉ እንቅልፈ እንደህፆን መተኘት ሚገረም ለውጥ አጌቻለሁ አመሰግነለሁ።🙏🙏🙏

  • @najatali1235
    @najatali1235 Жыл бұрын

    Honestly I never watched this program before. I can talk to this guy all day🤩 very knowledgeable ( Ethiopian philosopher) thanks brother!🫶🏼

  • @habtamushibabaw9135
    @habtamushibabaw9135 Жыл бұрын

    This guy a special gift for this world and ethiopia. Still most people dont know him. I spent 4 years with him in bahir dar univesrity

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Жыл бұрын

    ልዩና አወቅ ሰው ❤🙏 እሷም ጉበዝ ነች ምክንያቱም አጠያያቋ ❤🔥👌

  • @og3547
    @og3547 Жыл бұрын

    ቡርሀን እና ጋዘጤኛው የሚገርም ሁሌም መስማት የምፈልገው የኔ ምርጡ ኢንተርቪው የሁለታቹ ነው አመሰግናለው

  • @najaatsara6736
    @najaatsara6736 Жыл бұрын

    ቲጂ ሁሌም አቅርቢልን ማሜን ወሳኝ ሰው ነው ሀግርን ማዳን ይችላል

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ማሜ

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 Жыл бұрын

    ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።

  • @kingasuhamatube
    @kingasuhamatube Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ይቀጥል እናመሰግናለን። ሙሀመድ አልቡርሃን ጀዛከላህ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Жыл бұрын

    መሀመድ 👍👍👌

  • @hirutlise9270
    @hirutlise9270 Жыл бұрын

    እደኔ እቤቱ ቲቪ ከፍቶ ማየት ያማርዉ መንትዬ ልጆች አሉኝ ሲያሳዝኑኝ

  • @user-tt7bl8xj7x

    @user-tt7bl8xj7x

    Жыл бұрын

  • @sablasabla260

    @sablasabla260

    Жыл бұрын

    💔💔💔

  • @super12star
    @super12star Жыл бұрын

    ሁሌም ምጡቅ ነህ የሰፈሬ ልጅ ።ውሀ እና ፍቅር በሚለው ፊልም የደራሲነትህን ጥግ አሳይተህናል 💖

  • @abdellabilal182
    @abdellabilal182 Жыл бұрын

    ትውልድ ይንቃ በኛው ይብቃ!የተመቸኝ ምሣሌ ቤት አሥርቶ ዘላለም ሰላም የሚነሳ ወበዴ አለ

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ማሜ ድንቅ ሰዉ ነዉ

  • @tsegazeabzemichael3784
    @tsegazeabzemichael3784 Жыл бұрын

    ይህ ክቡር ሰው ብያንስ በሳምንት 3ግዜ በቲ መስኮት ብቀርብ ብዙዎች ይቀይር ነበር።

  • @Abawtes
    @Abawtes Жыл бұрын

    Brilliant man!

  • @user-oc4bj8ct4d
    @user-oc4bj8ct4d Жыл бұрын

    ማሜ ደግሜ ስላየሁክ ደስብሎኛል አላህ ይጨምርልክ ኢቢስ ቲቪን ከልብ ነው የማመሰግናቹ

  • @jedidahmed
    @jedidahmed Жыл бұрын

    I really see how reading change us

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 Жыл бұрын

    ከባድ ሠዉ አቅርበሻል ጠብ አይልም ምክሩ

  • @user-tq5wq2ck7n
    @user-tq5wq2ck7n Жыл бұрын

    i see the way she listen like no word to fail the ground. tnxs both of you

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 Жыл бұрын

    Waw Muhamed your are so brilliant!!

  • @yz7517
    @yz7517 Жыл бұрын

    ኡፈይ መልስህ ሁሉ አንጀት ያርሳል ሰውየው ግን ለሚስቱ ክብር እንደሌለው ያሳያል በፍቅር ሳይሆን በገንዘቡ እንደሚገዛት ማሳያ ነው።

  • @intertainment2048

    @intertainment2048

    Жыл бұрын

    እውነት አትቀበሉም ሴቶች ገንዘብ አይተው ይቀርባሉ

  • @abdulwekildenbel1087
    @abdulwekildenbel1087 Жыл бұрын

    መሀመድ እጅግ በጣም እማከብረው ሰው ነው እድሜህ ይርዘም

  • @abrahamtsehaye3817
    @abrahamtsehaye3817 Жыл бұрын

    ለእንደነዚህ ዓይነት ሰውኛ ሐሳቦች ቦታ እየተሰጠ ቢሄድ ሰው መሆን ይገነባል።

  • @binyamyfru1849
    @binyamyfru1849 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ነዉ ደጋግማችሁ ጋብዙልን

  • @ahmedeshetu2351
    @ahmedeshetu2351 Жыл бұрын

    postive energy በማጎልበት ረገድ ሚዲያዎች ላይ ቢሰራ ትውልድን በሞራል ቅርጽ ማስያዝ ከባድ አይሆንም ።

  • @HabiibJames
    @HabiibJames Жыл бұрын

    እሄንን የመሰለ ድንቅ ንግግር የሚያይ ሰው ይጥፋ አይ እሄን እኮ ቀልድ ጨዋታ ምናምን ቢሆኝ ሽህ በሽዎች የምቆጠሩ ሰዎች ይጎርፉ ነበር ችግሩ ትውልዱ በቁም ሞተዋል አብዛኛው ብርሀን ከልብ አመሰግናለሁ ያኔ ድንቅ ሰው 🙏🥰🥰

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ሙሀመድ ቡርሀን የመጠቀ አእምሮ ነው አላህ የስጠህ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын

    God’s bless you thank you

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын

    ማማ ወለህ ሣምቼ አልጣግብህም ዳም ባጡሞነነዉ ምሣማ ክክክክክ

  • @aydasebere613
    @aydasebere613 Жыл бұрын

    ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ወላህ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Жыл бұрын

    ማሜ ቡርሃን የዘመናችን ወጣት ፈላስፋ ልበለው እንዴ

  • @zainnasser7041
    @zainnasser7041 Жыл бұрын

    I respect your!! Tank you s.mach 🎉

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 Жыл бұрын

    amazing man !

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын

    መች እንደጨረስኩት አላቅም ዋው መሀመድ አሊ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ

  • @rozaabebe7215
    @rozaabebe7215 Жыл бұрын

    Burhan you are amazing ✌

  • @zaromadams4966
    @zaromadams4966 Жыл бұрын

    ማሜ አንተ የእውቀት ባለቤት ታድለህ mshallh

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Жыл бұрын

    Oh unexpected thought from this girl. Great!!!

  • @natnaeltadesse863
    @natnaeltadesse863 Жыл бұрын

    አንጀት አርስ ንግግር 👏👏👏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Жыл бұрын

    a wise person.

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Жыл бұрын

    ቲጂዬዬ ቢቀጥል

  • @ayehegngeta977
    @ayehegngeta977 Жыл бұрын

    ዋው ❤

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 Жыл бұрын

    Abo mame lisani yixafixal tebarek

  • @Mekdisha
    @Mekdisha Жыл бұрын

    This guy made me laugh. His thoughts have great substance. Thank you!

  • @BoruufTv
    @BoruufTv Жыл бұрын

    I can't thanks you all, just thank you so much.

  • @mussafentaw8653
    @mussafentaw8653 Жыл бұрын

    መ/ድአላህ ይጨምርልሀ

  • @Jocy939
    @Jocy939 Жыл бұрын

    Tigest you look beautiful you so great, too young ( teenage) praise the lord.

  • @meriethio8841
    @meriethio8841 Жыл бұрын

    Yeah great man!!!

  • @ethyop6412
    @ethyop6412 Жыл бұрын

    ጎበዝ !!!

  • @mame4059
    @mame4059 Жыл бұрын

    እወድሃለዉ አላሕ ይጠብቅህ

  • @abdulazizmusbha3903
    @abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын

    ትዕግስት:ቡርሐንን:ስላቀረብሽልን:እናመሠግንሻለን:ለሥራሽ:ክብር:አለን:በርቺ:ቡርሐን:የማይሰለች:አስተማሪ:ነው:ጎሽ:አበጀሽ:ትዕግስት።

  • @messitube1
    @messitube1 Жыл бұрын

    ኑ እኛም እንመካከር ኮሜተሮች😁

  • @mohammedanwar2244
    @mohammedanwar2244 Жыл бұрын

    የሰው ልጂ ሀይማኖትን ወደ ኋላው ሲጥል የብዙ ነገር ባርያ ይሆናል የቁስ ሁሉ ባሪያ ይሆናል ያን ካላደረገ ያመዋል ጥልቅ በሆነ ባርነት ውስጥ ይወድቃል የሀይማኖቶች ሚና የሰውን ልጂ ከባርነት ነፃ ማውጣት ነው ።ለአንድ ጌታህ ባርያ መሆን ካመመህ የብዙ ነገር ባርያ ትሆናለህ! ቡርሀን እናመሰግናለን

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ahmedeshetu2351
    @ahmedeshetu2351 Жыл бұрын

    ልዩ የጥበብ ሰው

  • @mattyshoa3356
    @mattyshoa3356 Жыл бұрын

    Good dedicated

  • @shalommedia.2842
    @shalommedia.2842 Жыл бұрын

    አስተዋይ ሰዉ ‼️ ቡርሀን 🙏‼️

  • @seidibrahim7905
    @seidibrahim7905 Жыл бұрын

    የማሜ ነገር የሚገርመኝ በየትኛውም እርስ ላይ በማስረጃ እና ጥልቅ በሆነ እይታ ማውራት ይችላል :: ሀገር እንዲህ አይነት የወጣት ምሁርን መጠቀም ግን ለምን ተሳናት :: ግብፆች በሳል ፀሀፊያንን እና አሰላሳዮችን ሙሉ ጊዜ ወጭ ተሸፍኖላቸው :: በነፃነት እንዲፅፉ እንዲያሰላስል ታደርጋለች እኛስ ?

  • @fatimamifta9432
    @fatimamifta9432 Жыл бұрын

    ምርጡ ❤

  • @ansetube9912
    @ansetube9912 Жыл бұрын

    ማሜ ምርጥ ሰው

  • @mehdiseid5394
    @mehdiseid5394 Жыл бұрын

    Woww

  • @abaynehworku8858
    @abaynehworku8858 Жыл бұрын

    እኔ ለጋዜጠኛዋ ያለኝን አድናቆት ነው መግለፅ የምፈልገው፡ አቀራረብሽ፡ድምፅሽ ፡አቦ ችሎታሽን የበለጠ አሳድጊና የበቃ ጋዜጠኛ ሁነሽ ልይሽ፡እንግዳሽን በስነ ልቦና ጉዳይ ከሆነ የጠየቅሽው ምላሹ በቂ ነው ብዬ እገምታለሁ፡ፍልስፍናዊ እይታን ከፈለጉ ግን ምላሾቹ በቂ ናቸው ብዬ አላስብም።

  • @nasser7831
    @nasser7831 Жыл бұрын

    ማሜ የሰው ማኛ

  • @addismengesha2242
    @addismengesha224210 ай бұрын

    ethio -heros burhan

  • @amirhaile4523
    @amirhaile4523 Жыл бұрын

    Ebakih mohamed betam bezu sew ga yemidersu medeas like ebs ,arts mnmam lay yerashn show jemr

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын

    አቅራቢዋን እና ቡርሀን respect more!!

  • @iyobasaba3601
    @iyobasaba3601 Жыл бұрын

    I hope you open your on channel! Your the best of the bestest

  • @abrahambirhanu1899
    @abrahambirhanu1899 Жыл бұрын

    Wow !!! Tigist waltanigus I see your gusts always but this guy is different please invite him again and ask him different social issues

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 Жыл бұрын

    ማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @mogesalmu4874
    @mogesalmu4874 Жыл бұрын

    በጣም ነው ምትመቸኝ የምታነሳው ሀሳብ ትንሽ ረዘም ብታረጉት

  • @tube7688
    @tube7688 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን !..እንደ ስሙ ብርሃን የሆነ ሰው ምን አለ ሁልጊዜ አርሲኩርሲ የሚያወሩሰወችን ከምታቀርቡ እንደ ብርሃኑ የበሰለ ለማህበረሰቡ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ጥያቄም ትቶ የሚያልፍ...እንግዳ ብታቀርቡ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    ይህ ልጅ በጣም ጥሩሀሣብ ያለው ሠውን በጣምነው የሚመቸኝ። ግን የሀገሩችን ህዝብ ሁሉም እንዲረዳው ሃሣቡን ንግግሩን በአማረኛ ብቻ ቢገልፀው ጥሩነበር።ግን እንግሊዞች ቢያዳምጡ ይሻለቼዋል።

  • @yassinmohammed2274
    @yassinmohammed2274 Жыл бұрын

    ልዩ

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 Жыл бұрын

    🌷🌷

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Жыл бұрын

    This girl is big big big ... with her thought

  • @addistube1968
    @addistube1968 Жыл бұрын

    ስጋ ፍቅርን ይበላል😉

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 Жыл бұрын

    ማሜሁሌምብሠማውየማይሠለችነው

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Жыл бұрын

    ውሀ እያሳሳቀ ነው የሚከዳህህ!!! ነብስ ይማር 😥😥😥 እሑድ እለት ወጣቶች ተሰባስብን ወደ እንሳሮ ፏፏቴ ጉዞ አድርገን ነበር፣ ዋሻና ተፈጥሯዊ የመሬት አቀማመጦች ከተመለከትን በኋላ ወደ መዳረሻችን ወደ ፏፏቴው አቀናን። አርባ ምንጭ ተወልጄ እንደማደጌ በዋና ልታማ እንደማልችል እየፎከርኩ ወደ ውሃው ልገባ ተሰናዳሁ (በርግጥ ወደ ውሀው ውስጥ እንዳንገባ በአስጎብኛችን ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶናል)፣ ከ3 በላይ ወንዞች እና 2 ሀይቆች ላይ ስዋኝ ላደኩ ለእኔ ሰብሰብ ያለ የፏፏቴ ኩሬ ውስጥ መዋኘት ቀላል እንደሆነ እያሰብኩ ወደ ውሃው ገባሁ፣ ሀይቅ ውስጥ ስዋኝ ላደኩ እኔን ኩሬ ሲፈትነኝ ታወቀኝ፣ ወደ ወሀው ከሚያስገባው ጫፍ እስከ ፏፏቴ ጫፍ መድረስ ቀላል መስሎኝ ቀዘፋ ጀመርኩ፣ ነገር ግን ዉሀው እጅግ ጥልቅ እና ወደታች የመጎተት ሀይል የነበረው ስለሆነ ሁለቴ ወደ ጫፍ ሳልደርስ ተመለስኩ። ከእኔ ቀድመው 3 ዋናተኞች አቋርጠው ወደ ፏፏቴው እየዋኙ ስላቋረጡ እንዴ በሚል ወኔ ትንፋሽ ሰብስቤ ድጋሚ ሞከርኩ በብዙ ጥረት ተሻገርኩ፣ በመሀል ውሃው ምን ያህል ሊያሰጥመኝ እንዳታገለኝ አልረሳም። 3ኛው ፎቶ ከተሻገርኩ በኋላ ያለሁበት ነው። ውሀው ውስጥ ከነበሩት 2ቱ ፎቶዎች ላይ ያለው የደብረ ዘይት ልጅ ተጓዣችን ግን እንደ ቀልድ ከአይናችን የተሰወረበት ነበር። ሁሉ ህልም ይመስል ነበር፣ 3 ውሀ ያደከማቸው ነፍሶች ውሀ ውስጥ ነበሩ፣ እኔ ደክሜ የተሻገርኩትን ውሀ ትንፋሽ በመሰብሰብ ላይ ነበርኩ፣ ነገር ግን ህልም የሚመስለው ትዕይንት እውን መሆኑን ስረዳ ውሀው እንዳደከማቸው ስመለከት ባልተሰበሰበ ትንፋሽ ወደ ዉሀው ዘልዬ ገባሁ፣ ወደ ሚወረደው ጠንካራ ፏፏቴ ጋር ተጠግተው ነበር፣ ወደ ኋላ መመለስ አይችሉም ፏፏቴውም ወደ መሀል እየሳባቸው ነበር፣ ቀድሜ እየሰጠመች የነበረችው ሴት ለመታደግ የተቻለኝን አደረኩ፣ ደክማ ስለነበረኝ እኔንም ማስጠም ጀመረች፣ የሌለ አቅሜን ተጠቅሜ ወደ ነበርኩበት ወደ ዳር ገፋኋት፣ ዘወር ስል ግን አንደኛው ሰው ማግኘት አልቻልኩም፣ አልቻለም ሰጠመ😭 እኔም ወደ ዳር መምጣት ከብዶኝ ልሰጥም ትንሽ በቀረኝ ሰዓት በተዓምር ከዳር ደረስኩ፣ ዘወር ብዬ ስመለከት ከ3ቱ ሁለቱ ከጫፍ ደርሰዋል አንደኛው ቀርቷል። በደስታ የነበረ ድባባችን በሀዘን ተዋጠ፣ ለማትረፍ የተሞከሩ ሙከራዎች አልሰሩም፣ በሰዓቱ ሬሳውን ምናወጣበት መንገድ አልነበረም፣ ከሁለት ቀናት በኋላ ሬሳው ሊወጣ ችሏል። ይህው እያልቀስን ጎደኞችንን ቀበርነው እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይላክ። Via አማን ሻሎም 😭ርትፕ

  • @zaromadams4966

    @zaromadams4966

    Жыл бұрын

    ከዛስ?

  • @user-en7kn7oz2k

    @user-en7kn7oz2k

    Жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣችሁ

  • @reemreemo8751

    @reemreemo8751

    Жыл бұрын

    💔😭

  • @suleymanawel618
    @suleymanawel618 Жыл бұрын

    Betam behasab yetewoterkubet seat layi semahuwachihu beqa wusaneyen astekakelku sira lemegemer nege segno biro lihed nebeh betam yemiyasasa tinshi wond lig woljalehu esun yemiyizilgni sew yelegnim egna hager seratehna yelem lijen gudegna ga lasqemtew neber beqa tewukut

  • @fiteyanurden
    @fiteyanurden Жыл бұрын

    Ymamea adirasha bitstun

  • @kassahuntafessu1720
    @kassahuntafessu1720 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዛት መድረክ ቢያገኙ ትውልድን ያንፃሉ ችግሩ ብዙዎቹ ፕሮግራሞች ተሰብስቦ በሚያስቀውም በማያስቀውም መሳቅ እና ማጨብጨብ ነው እነዚህን የሚመጥን መድረክም ብዙ የለም

  • @haylegebreladinew7322
    @haylegebreladinew7322 Жыл бұрын

    ቡራ መልካም ሰው ኧረ ይህንን ሕዝብ አንቃው፡ለነገሩ መንግስቱ ኃ/ማርያም እንዳሉት " በሳንጃም ..." አላስብ አለ እንጂ እናመሰግናለን።

  • @user-eq1vu9jr6d
    @user-eq1vu9jr6d Жыл бұрын

    ቲጂዬ በጣም አስፈላጊ የሆነ ሀሳቦችን ነው ምታነሺው በጣም ላመስግንሽ እወዳለሁ:: ያስቀመጠሽው ስልክ አይሰራም ፕሊስ ሌላ ስልክ አስቀምጪልን::

Келесі