አቢ ስጦታ ለማሂ ገዛላት 😱 ሳቃችን ተመላሷል ❤️‍🩹

Пікірлер: 196

  • @ABI_KIROS
    @ABI_KIROS19 күн бұрын

    10,000 ቤተሰብ ስንገባ ሙሉ ወልድያን እየዞርኩ አሳያችኋለሁ ❤ሼር ❤ሼር ❤ሼር

  • @GfeVg

    @GfeVg

    19 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @rahmahrahmah9282

    @rahmahrahmah9282

    19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pw4dq4bw3e

    @user-pw4dq4bw3e

    19 күн бұрын

    እሽ❤❤😢

  • @hirutyilma3488

    @hirutyilma3488

    19 күн бұрын

    @@ABI_KIROS ሙዚቃው ግን ቢቀር አብረን እንድንቀጥል

  • @LehulumGezaalewu

    @LehulumGezaalewu

    19 күн бұрын

    እሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ጎደርበርን❤ ሰላም በሉልኝ በተረፈ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw4dq4bw3e
    @user-pw4dq4bw3e19 күн бұрын

    ዋዉ አምሮባቺሆል የሰው ደስታ የሚያስደስታቺሁ❤ላይክ

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o19 күн бұрын

    አቤት ስታምሩው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ሙልት ትርፍ ያርግላችሁ ስታምሩው ደሞች ❤❤

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o19 күн бұрын

    ስብስክርይብ ሳርግ ይመልሳል አስተካክለው ወድሚ አበርታቷችው ማርች እነዚህን ጀግኖች ስብስክራይብ አርጋችው

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq19 күн бұрын

    ቀሚስ ግዛላት እንኳን ታረቃቹሁ አቦ❤❤❤❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si

    @SaidaSaeed-tb6si

    19 күн бұрын

    @@Samirah-tx4lq ብር ላኪለት ትገርሙኛላችሑ🤣

  • @user-lb1nz2zu4m
    @user-lb1nz2zu4m19 күн бұрын

    ግን ልብሱን አይታችሁታል ከቻችሁ ያለው ስእልኮ አላስተዋላችሁም ቀሚስ ግዛት ደግሞ ስትገዙ ልብስ ስእሉን አስተውላችሁ እዮ❤

  • @semuyahuzu6871
    @semuyahuzu687119 күн бұрын

    የኔ ሱሱች ስወዳችሁ የሀገሬ ልጆች❤

  • @user-sy8kn6bj6b
    @user-sy8kn6bj6b19 күн бұрын

    ወለሂ፣ወድሜ፣ደስቤሎኛል፣ኡከንደስአለክ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki19 күн бұрын

    በጣም አምሮባችህል ደስታችሁን እስከመጨረሻዉ ያድርግላችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n19 күн бұрын

    አምሮባችኋል ወሎየወቹ

  • @SamsungAs-rj9ge
    @SamsungAs-rj9ge19 күн бұрын

    ደስ ትላላችሁ በርቱ ። ማሂ ቆጣቆጣ አትበይ እሺ

  • @Mimi-g4n
    @Mimi-g4n19 күн бұрын

    አቢ ማሂ ከሰለጠነች አትቻልም ቶሎ አስገባ አሰልጥነህ እዳትበላ

  • @abayabay3382
    @abayabay338219 күн бұрын

    ዋው ስታምሩ ❤❤❤ስወዳችው እኮ ❤❤❤❤❤በናታችው ተለሎኑልን❤❤❤ሁለታችውም ላይ በጣም ያምራል ቆንጆ ትሸርትነው 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ir8pc3xg7v
    @user-ir8pc3xg7v19 күн бұрын

    ታምራላቹህ ወደግሞ ያገሬልጆች ሰለሆናቹህ እወዳቹሀለሁ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada71819 күн бұрын

    የኔምርጦች ኑሩልን በፍቅር💖❤️❤️❤️

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6v19 күн бұрын

    ወይኔ አዳጎ ናፍቆቴ😥😥😥😥😥😥😥

  • @f-io7sj
    @f-io7sj19 күн бұрын

    ማሽአላህ ❤❤❤

  • @user-zw7fq9rb7y
    @user-zw7fq9rb7y19 күн бұрын

    የእዉነት በመታረቃቼዉ በጣምነዉ ዴስያለኝ ማነዉ እዴኔ የተዴሠተ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa902419 күн бұрын

    በጣም አምሮባችኋል በመታረቃችሁም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @user-py7jg5mt8k
    @user-py7jg5mt8k19 күн бұрын

    ወለሂ ሲትምሩ የዝልቅለቹ❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524019 күн бұрын

    አምሮባቹዋል እንካን ታርቃቹ እንድውም በዛም ተዝነነቹ ደስ ይላል ፍቅር ያእብዛላቹ

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si19 күн бұрын

    ከምር በደብ ስሩ ታድጋላችሑ ደሞቸ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m18 күн бұрын

    አይለያችሁ❤❤🎉ቀጥሎበት❤❤🎉

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai79319 күн бұрын

    ውዋ በጣም ታምራላቹ እግዚብሔር ፍቅርችሁን ይብዘላቹ❤❤ ታምርላቹ

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi19 күн бұрын

    ዋውአምሮባችኋልደስታችሁደስታችንነዉ❤❤❤❤

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah987219 күн бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤❤ሁለታቺሁም ስታምሩ

  • @abdullaw6274
    @abdullaw627419 күн бұрын

    ቆንጅዬልጅናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf8kr8ou2q
    @user-uf8kr8ou2q19 күн бұрын

    አታጎጎት የኔ ዉድ መሸአላ ሁሌም ደሰታሺን ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል

  • @ChcCyc-kx9ko
    @ChcCyc-kx9ko19 күн бұрын

    አይለያችሁ❤❤❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v19 күн бұрын

    ዋው ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤ በተረፈ አለባበሥሺን አሥተካክይ ማሂ ቆጆ

  • @user-jw7ev4hu7u
    @user-jw7ev4hu7u19 күн бұрын

    ማሂየ አምሮባታል❤❤❤❤❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha19 күн бұрын

    የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-on9vr
    @Hayat-on9vr19 күн бұрын

    የት ነህ ወንዲም ወልደያ ከሆንክ ባሉካየን አሣየኝማ ክክክክክክ ናፍቆኛል

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt19 күн бұрын

    ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue52219 күн бұрын

    ዋው ሲታምሩ የኔውዶች ሠላም ለሀገራችን

  • @semuyahuzu6871
    @semuyahuzu687119 күн бұрын

    አዳጎየየየ❤

  • @user-gn2om1sg8i
    @user-gn2om1sg8i19 күн бұрын

    ማሂዬ❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue52219 күн бұрын

    ❤❤❤የሁለታችሁም ያምራል ማርያምን

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb19 күн бұрын

    ደስ ይላል እንኳንም ታረቃችሁ በርቱ እህቴ ትንሽ ምክር ቢጤ ልስጥሽ እውቀት ኑሮኝ አይደለም አይቸ ማለፍ ስለማልችል ነው እጂ ሰው ሆኖ የማይጋጭ የለም እንኳን ሰው አብሮ እየኖረ በስልክም እየተወራ ጠብ ይኖራል እናተን ያጋጫችሁ ይህ የተረገመ ፕራክ ነው ነገር ግን አንች ለሁሉም ነገር ፈጥነሽ አትወስኒ ሆደ ሰፉ መሆን አለብሽ ማማየ በመቀጠል አለባለስሽን አስተካክይ የሴት ልጂ ወበቷ አለባበስን ነው ካጠፍሁ ይቅርታ🙏🙏🙏❤

  • @DliyetYohannes
    @DliyetYohannes19 күн бұрын

    ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ct4vl7db1e
    @user-ct4vl7db1e15 күн бұрын

    በጣም ደስታ ነዉ የተሰማኝ የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @ubaidubaid4705
    @ubaidubaid470518 күн бұрын

    ሁለታችሁም አምሮባችኋል ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @user-gr5ys2zw5b
    @user-gr5ys2zw5b19 күн бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f19 күн бұрын

    አምሮባቹሀል❤❤❤❤

  • @AemanHussein
    @AemanHussein19 күн бұрын

    ጉበዝናኘሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-on9vr
    @Hayat-on9vr19 күн бұрын

    ፖሣን አሣዩንን ባሩችየ የኔ ወንዲም ጥያቄ ስትመልሡ ደስ ትላላችሁ ከስደት መልስ አገኛችሀለሁ የኔ ቀጮ እህቴ አምሮባችሀል

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn387819 күн бұрын

    ሁለታችሁ ላይ በጣም ያምራል ❤❤❤❤️

  • @AbushDames
    @AbushDames19 күн бұрын

    Congratulations 🎉❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat524019 күн бұрын

    ሁለታቹም እምሮባቹዋል ሁልግዚም እንዳይነት ልብሱ እኔ ደስ ይልፕል

  • @mftube5344
    @mftube534419 күн бұрын

    አቢ ማሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halima7993
    @halima799319 күн бұрын

    መሸአላህ ምላሺ እጠብቃለን የኔ ቀመም ብድረ በምድረ አንቺም አስለቅሺው የኔ ሁለት ወሎየ ስታምሩ መወለድስ ወሎ ❤❤❤ደሴን በሙሉ አሳየን ባሻጋሪ ኮቻንም

  • @newfgy
    @newfgy19 күн бұрын

    ታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan828317 күн бұрын

    ይችን ልጅ ቲክቶክ ላይ ነው እማውቃት አይደል. ጉድ ነው መገን ወሎ

  • @seasea3347
    @seasea334719 күн бұрын

    ስታምሩ❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan828317 күн бұрын

    ሁለት ችኮላታ ክብር ናችሁ ዋው

  • @salamsami1988
    @salamsami198819 күн бұрын

    Waw des belonal edi new yemiyamirebacu❤❤❤

  • @user-xz5co9uy5v
    @user-xz5co9uy5v11 күн бұрын

    የሁለታቹህም ያምራል🎉🎉🎉ግን ትጣሉ ካፕሎች🎉🎉🎉🎉

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n19 күн бұрын

    ሁለታችሁም❤❤❤❤ አምሮባችኋል

  • @user-yf8zg5rl9i
    @user-yf8zg5rl9i19 күн бұрын

    የሁለታችሁም ያምራል❤❤❤❤

  • @fafiQueen
    @fafiQueen18 күн бұрын

    ዋው አዳጎ እምወደው ሀገሬ

  • @user-jw7ev4hu7u
    @user-jw7ev4hu7u19 күн бұрын

    ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k19 күн бұрын

    የኔማሮች የዉነት ክፍተት አትስሩ ሁለት ልዩ ናችሁ የዉነት

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe447119 күн бұрын

    setamru Yagere Lejochi ❤❤❤❤ Hulem Yimerbachihu

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm19 күн бұрын

    ሁላችሁም ምርጥናችሁ❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig19 күн бұрын

    እንከን ደስ አለቹ ደስ ቢሎነል

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m18 күн бұрын

    ❤❤ማሽአላህደስስትሉበመታረቃችሁደስብሉንል🎉🎉❤

  • @hiwetkesete4890
    @hiwetkesete489019 күн бұрын

    Woooo❤❤❤❤wedchey

  • @ekramekram4625
    @ekramekram462519 күн бұрын

    አዳጎ ነዉ ጥፋብኝ እኮ አይ ሀገሬ ስላምሻ ይመለስ እፍፍፍ😢😢😢😢

  • @user-hj1wv3hx1l
    @user-hj1wv3hx1l19 күн бұрын

    አምሮባቺዋል❤❤🎉🎉❤

  • @HaymanotKibert
    @HaymanotKibert19 күн бұрын

    ታምራላችሁ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m9 күн бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ ያማረባችሁ የኔ ዉድች👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Emu-fu4ec
    @Emu-fu4ec19 күн бұрын

    Waw tamiralachihu fikrachihun yabizalachihi❤❤❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si19 күн бұрын

    ቶቶለ ኑ❤❤❤

  • @user-qb3hw7fd9e
    @user-qb3hw7fd9e19 күн бұрын

    ታምራላቹ❤❤

  • @user-om3rd2ui3p
    @user-om3rd2ui3p19 күн бұрын

    Yne wedochr hultachume tamralchu❤❤❤❤

  • @tzxcb8657
    @tzxcb865719 күн бұрын

    አዳጎየ❤❤❤❤

  • @FatumaMude
    @FatumaMude19 күн бұрын

    ስታምሩ. ማሸሀለአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz9cd6tp1w
    @user-iz9cd6tp1w19 күн бұрын

    ደሥብሎናል አትጣሉ ተረዳድ

  • @gjyvng738
    @gjyvng73818 күн бұрын

    ሁለታችሁምታምራላችሁ

  • @BezaEshetu-d1b
    @BezaEshetu-d1b19 күн бұрын

    Betami Desi yilali

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt19 күн бұрын

    የማሂ ያምራል❤❤❤❤❤❤👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @user-km9jn4ig9c
    @user-km9jn4ig9c19 күн бұрын

    WWOOWW 🎉🎉❤

  • @amarechbiyayeley
    @amarechbiyayeley19 күн бұрын

    Wow ❤❤❤❤❤

  • @user-ho7dr6rm1h
    @user-ho7dr6rm1h19 күн бұрын

    አይ አዳጉዋ❤❤❤

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw18 күн бұрын

    ሠብሥክራይብ ሸር በማረግተባበሯቼው እሥኪ ወሎየዎች ገባ ገባበሉ ውይ ቡታጂራብቻነው የምሮጡት በተለይ የኛወሎየወች የራሣችንን ትተን የሌላ ቢሄርለምን እናበረታታለን ቅዲሚያ ከራሥ ይጀመራል ይሄንንሥናገር ካጠፋሁኝ ይቅታ 🙏

  • @AemanHussein
    @AemanHussein19 күн бұрын

    መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k19 күн бұрын

    ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-py7jg5mt8k
    @user-py7jg5mt8k19 күн бұрын

    በሁለተቹም የምረል❤❤

  • @lailaali772
    @lailaali77218 күн бұрын

    ye hultchum 👌👌👌

  • @SeydAli5154
    @SeydAli515419 күн бұрын

    ድሮስ መች ተጣላችሁ ለምን ይዋሻል

  • @selamytub8906
    @selamytub890619 күн бұрын

    ታምራላቻሑ

  • @user-uf8kr8ou2q
    @user-uf8kr8ou2q19 күн бұрын

    መሸአላ በጣም ቆንጂየ ናት

  • @samprincess378
    @samprincess37819 күн бұрын

    wowowow wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nh6ve7mg8n
    @user-nh6ve7mg8n19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o17 күн бұрын

    የሴት ልጅ ውበት ቀሚስ ነው❤❤❤ ብቻ ታምራላችሁ❤❤

  • @AemanHussein
    @AemanHussein19 күн бұрын

    ሁላኘሁምታምራላኚሁ

  • @UHh-j1h
    @UHh-j1h19 күн бұрын

    ማሂ

  • @user-rr5mo1md2w
    @user-rr5mo1md2w19 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hdrbhddhd6302
    @hdrbhddhd630219 күн бұрын

    ሰገጤ ፋራ ነች ለፕራንክ እንደዛ የተመነቃቀረች😅

  • @AmetuAmetullah

    @AmetuAmetullah

    19 күн бұрын

    Prank mehonun eko altengerchim. Atisadebu

  • @hdrbhddhd6302

    @hdrbhddhd6302

    19 күн бұрын

    @@AmetuAmetullah ተነግሯታል

  • @SaraSara-lu8pm

    @SaraSara-lu8pm

    19 күн бұрын

    አረ 🤣🤣🤣ፋራ እ እናቴ ናቺው ወንዶቺ እኮ ፕራንክ ፕራንክ እያሉ ነው በ አንድ ሴት ላይ ለ ሴት ምደርቡት ፕራንክ ብሎ ወዳው አይናገርም ነበር እሱ ፋሪ እሰው ሳሆን ምትልቱ እሱ ነው ፋራ እሰው የሴት ጀግና ናት እውነት እራሰዋን የመታስደርፍ ጀግና 💞💞😍😍😍

  • @Zebibah
    @Zebibah19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі