ለማግባት ከመወሰናቹ በፊት ማወቅ ያለባቹ ወሳኝ ነገር

Пікірлер: 761

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt43862 жыл бұрын

    ሀቢቢቲ💖💐💎💋 በሂወቴ መወሰን የተቸገርኩትን መወሰን ችያለሁ ዋጋዬን ከፍ አርጊለሁ ያም ውጤቱ አስደስቶኛል ማንም ሰው ከንግዲ ሊጎዳኝ አልፈቅድም ። ሴት ልጅ ቀረጠች ኡፍ ሸክም ቀለለ👍👍

  • @bint.Negash.2000

    @bint.Negash.2000

    2 жыл бұрын

  • @lllkhi4021

    @lllkhi4021

    Жыл бұрын

    አኔም

  • @realeagent

    @realeagent

    Жыл бұрын

  • @tinakena1693
    @tinakena16932 жыл бұрын

    የኔ ወርቅ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ እኛም በጣም እንወድሻለን 💕💕💕💕

  • @user-Weynua
    @user-Weynua2 жыл бұрын

    ትዳርን ባርኮ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ ትዳር መልካም ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ሁሉም በጊዜዉ ሲሆን ደስ ይላል እህቶቼ የምመክራችሁ ነገር በሀይማኖታችሁ ፅኑ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ለእኛ መልካም ነገርን ሊሰጠን ሊያደርግልን የታመነ አምላክ ነዉ።ጌታ ሆይ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን አንተ ስጠኝ በጎ ስጦታና ፍፁም በረከት ከእግዚአብሔር አባታችን አምላካችን እንደሆነ መፅሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል።ስለዚህ እኛ ሁሌም መልካም ሰዉ እንሁን መልካም እናድርግ እንፀልይ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያደርግልናል

  • @babanon9062

    @babanon9062

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @BiruktTekle

    @BiruktTekle

    Жыл бұрын

    Amen

  • @roozayoutube1275

    @roozayoutube1275

    10 ай бұрын

    Amen😢

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.75792 жыл бұрын

    የእርሷን አንድ ቪዲዮ ስታዩ እርግጠኛ ሁኑ አንድ መፅሐፍ አንብባችሁ ጨርሳችሗል። ያዉም በደንብ ገብቷቹህ። ተባረኪልኝ የኔ ዉድ።

  • @burtetesfaye4015
    @burtetesfaye40152 жыл бұрын

    ውዴ በዚ የወጣትነት እድሜሽ ማስተዋልና እውቀት ሠጥቶሽ ራስሽን ገዝተሽ ለሠው የተረፈ እውቀት መባረክ ነው !

  • @user-tt2rb6ef3v

    @user-tt2rb6ef3v

    Ай бұрын

    እወነት ነው❤❤❤

  • @mohamedseid7286
    @mohamedseid72862 жыл бұрын

    ሰንቱ ሰዉ ጉዱን ለዘመናት ይዞት የኖረዉን ችግር በ18ደቂቃ ተነተነችዉ ሰላምሽ በዝት ይትረፍረፍ።

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg2 жыл бұрын

    የምንወድሽ የምንፈልገውን ስለምትረጂ እና ስለምታወሪ ብቻ ሳይሆን ከእውቀት ጋር እውቀት ብቻም ሳይሆን የእግዚአብሔርንም ሃያልነት መፀለይም እንዳለብን ትናገሪያለሽ

  • @samerawittegegn2733
    @samerawittegegn27332 жыл бұрын

    የማህበረሰልባችንን ትብታብ እንደዚህ ፈታችልን እናቴ። ልክ ሁላችን ተስማምተን እንዳፀደቅነው፣ ከዚህ ሲስተም መውጣት ሀጥያት ይመስለናል። እንደ ሴት/ሰው የምንፈልገውን አጥርተን ማወቅ ከዛም ለርሱ ጠንክረን መስራት ነው እንጂ ማንንም፣ ምንም የመሸከም ግዴታ የለብንም። እንደ አንቺ አይነቶቹን ያበርታልን። የሀበሻ ኮሚኒቲውን ኢንላይትን እያደረግሽ ነው። በርቺ ፣ ትልልቅ ሲምፖዝየሞችን ለማዘጋጀት ያብቃሽ። የሆነ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ይታወቀኛል።

  • @kiyalight94

    @kiyalight94

    2 жыл бұрын

    welcome to our world😘

  • @maranatadady3145

    @maranatadady3145

    2 жыл бұрын

    Abo yimechsh ehte mnale hulum sew endachi biyasb

  • @zematube1219
    @zematube12192 жыл бұрын

    በጣምኮ ገራሚ ልጅ ነሽ እውነት እጅግ የተለየሽ አስተሳሰብና አላማ እንዲሁም ድንቅ መልእክት ነው የምታቀርቢው ቀጥይበት ጀግኒት 👍👍👍

  • @lidiya727
    @lidiya7272 жыл бұрын

    በትክክል መጀመሪያ እኛ አደለም ሚስት ጓደኛየ መሆን አንችልም እኔ እንደዛ ነኝ እኔም እንዳች ራሴ ላይ እየሰራሁ ነው እግዚአብሔር አባቴ እንዲያስተካክለኝ እየጸለይኩ ነው። አሜን ያስተካክለን የመጨረሻው ዋው የናንተ የሆነ ሰው ሲጀምር ሰላም ነው የሚሰጣችሁ ይወደኛል አይወደኝም ብላችሁ ጭራሽ አታስቡም ከዛ ሰው ጋር ስትሆኑ ረፍት ነው የምታገኙት

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse55602 жыл бұрын

    ውይ በናትሽ ሁሌ ነይልን ቅልጥፍጥፍ ያልሽ ነገር እግዚአብሔርን ❤️:: ፈጣሪ አባታችሁ የምትለዋ ቃል እንዴት እንደምትሸምት 🙏

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu64542 жыл бұрын

    የአንቺን አይነቶች መብዛት አለባቸው 💖

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f2 жыл бұрын

    ማርያምን አኔም ሲግል ነኝ ግን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ብዙ ነገር አውቄ አለሁ ልክ እንዳልሽው ማንም እንዲጫወትብኝ አልፍቅድም ምን ልበልሽ በጣም እራሴን እንዳቀ ነው የጠቀመኝ መጀመርያ እግዚአብሔር ከዛ አች እና ኢንስፓይር ኢትዮጵያ በጣም በህይወቴ መለወጥ ጀምሬ አለሁ በርቱልኝ 💯✅🥰🥰🥰🥰

  • @kiyalight94
    @kiyalight942 жыл бұрын

    Finally መሳዮቼን አገኘሁ😭... Girl you are really a guru on what you talk...love you

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany16552 жыл бұрын

    ድምፅሽና የተሰካካ ንግግርሽ እስከመጨረሻው እንዳዳምጥሽ ያደርገኛል፡፡ ምርጥ ልጅ ነሽ፡፡ ተባረኪ፡፡

  • @kelemuamamo512
    @kelemuamamo5122 жыл бұрын

    ገራም ሴት ነሽ እውነት አረዳድሺ ይገርማል

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew17812 жыл бұрын

    የምር ከልብ የምንተዋወቅ ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የምወድሽ ልክ እንደራሴ ብዙ ነገር ካንችይ ተምርያለሁ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t2 жыл бұрын

    ቅመም እኮ ነሽ አንቺን ያስነሳልን በምህንያትነው ።እራሴን እንድፈትሽ አድርገሽኛል።ተባረኪልኝ

  • @btigetu7487
    @btigetu74872 жыл бұрын

    ውስጤ የሚያስበውን ሁል ጊዜ ስትናገሪ ልክ መሆኔን አረጋግጣለው፡፡ በየጊዜው የተሻለ እና ወቅቱን የጠበቀ ሀሳብ ነው የምታነሺው በርቺ ፡፡ የአውነት ነው የምወድሽ!!🥰🥰🥰

  • @selamjenberu1585

    @selamjenberu1585

    2 жыл бұрын

    Wow 10Q

  • @tsehayemurga6071

    @tsehayemurga6071

    Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ፍቅር ነሽ እንደ መልክሽ ውርቅ እውቀት ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube21382 жыл бұрын

    ቆንጅዬ በጣም እንወድሻለን የምር።በራስ መተማመንሽ ለምትፈልጊው ነገር ያለሽ አቋም እና የውሳኔ ሰው መሆንሽን በጣም አድንቂያለሁ።እኔም በጣም ቆራጥ እና የውሳኔ ሰው ነኝ።በርችልን ፍቅሩም ምስጋናውም ይገባሻል እህታችን የሴቶች መካሪይ ውድድድ🥰😘😘

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed36632 жыл бұрын

    ውስጥሽም ላይሽም ከኬክ በላይ ጣፋጭ የሆንሽ ሴት!! በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ የማደንቅሽ! ብዙ ጊዜ ብዙ ነገራችን ወላሂ ይመሳሰልብኛል!! እና በርችልን ማማዬ። በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ሁሌም😘። አላህ ይጠብቅሽ! ላንቺማ ሜጋ የሆነ ወንድ ነው የሚገባሽ! ለሁላችንም!

  • @samerwitmoges3268
    @samerwitmoges32682 жыл бұрын

    ልክ ብለሻል እኔም የሰለቸኝ የቤተዘመድ ውትወታ ነው

  • @mahieliyas6235
    @mahieliyas62352 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማሽ እኔን እየገለጥሽ የምታነቢኝ እስኪመስለኝ ነው ራሴን ያሳየሺኝ በእውነት የሆነ ቦታዬን ቀይረሽዋል!! አንቺ 1ኛ ነሽ መረገጫዬን ስላሳየሺኝ ከልቤ አመሰግናለው፡፡

  • @user-ti1xp5cd3m
    @user-ti1xp5cd3m2 жыл бұрын

    እኛም ምክርሽን በጣም እወድልሻለሁ ከልቡ ላዳመጠው ሱው በቁሚ የሞተ ሰውን ያነቃቃል በርችልኝ የኔ ቆጆ

  • @liyaliya1302
    @liyaliya13022 жыл бұрын

    You are amazing በተለይ ከህይወት ተሞክሮ ምትሰሪው ጠቃሚ ነው በርቺ

  • @user-rd4jn9yl8z
    @user-rd4jn9yl8z Жыл бұрын

    የምር የኔ ፍላጎት ነው አንቺ ጋር ያለው እና በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሊበት ❤️🧡💗💗🧡🧡💗💘

  • @asmeretdawit8174
    @asmeretdawit81742 жыл бұрын

    እህቴ አንቺ የምታነሻቸው ሓሳቦች በሙሉ ለተጠቀመበት ትምህርት ነው ጎበዝ ነሽ በርች አድናቂሽ ነኝ!🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tsegat1589

    @tsegat1589

    2 жыл бұрын

    እንቺስ እምላክ ይባርክሽ

  • @hayemanot5169
    @hayemanot51692 жыл бұрын

    አንች ወርቅ የሆንሽ ልጅ በጣም ነው ምወድሽ እናመሰግናለን እኔም አላገባሁም ገና 👌

  • @zumitube
    @zumitube2 жыл бұрын

    አንችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ምርጥ መምህሬ ነሽ ስወድሽ😘😘

  • @missseadawudu1430
    @missseadawudu14302 жыл бұрын

    እኛም እንወድሻለን በጣም ለውጠሽናል በራስመተማመናችንን ገብተሽናል ሌላም ቡዙነገራችንን ቀይረሽናል እናመሰግናለን

  • @mezmursonye2889
    @mezmursonye28892 жыл бұрын

    ልክ ነሽ የራሳችን ማንነት ሳንገነባ የራሳችን መንገድ ከሌለን ወደትዳር መግባት መከራችንን ያበዛዋል የሁለት ሰው የተገነባ ማንነት ወደትዳር ሲገባ ጥሩ ሪዛልት ይኖረዋል፤ በጣም አመሠግናለሁ 😍

  • @selomegetachew4146
    @selomegetachew41462 жыл бұрын

    የኔ ውድ እኔ ምን ልበልሽ አንድ ሰው አገባሁ ብለሽ ሰውየው ሲታይ 100ይሆናል ሴቶች ደሞ ችግራችን ለመባነን አመታት ይፈጅብናል ልክ የባነነች ጊዜ ምርጥ singleነው የምትሆነው ለባል አትደነግጥም

  • @sbl5435
    @sbl54352 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ቅመም እኮ ነሽ የምትወደጅ ነገር ግን አግቢ እሺ . አንዳንዶቻችን አይተን መርጠን መርጠን 11ኛው ሰሀት ግን የሆነው ይሆን ብለን ያገባን እንኖራለን የው ሴት ልጅ እድሜዋ ይሄዳል መውለድ አለብን ለልጅ በጣም አስቸጋሪ ነው እና ያው የምልሽ እናራለን በደብ እንበስላለን . ግን በጣም ግርም ነግግር ነው . እናመስግናለን በርቺልን

  • @tinateshale7447

    @tinateshale7447

    2 жыл бұрын

    Ema lej ye amlak stota nw almwled hatiat adelem feta blesh btnori yeshalal matojew ena mafelgiw hiwet wst mgbat yelebeshem

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l2 жыл бұрын

    ነፃነትሽ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ከእንድ ሺ ሀያዎቹ ውስጥ እንዷም እኔ ነኝ ድጋሚ ላገባ ነበር ያንቺን ምክር ስሰማ. ተውኩት

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os5 күн бұрын

    እርግጠኛ ነኝ አንቺ በግብረ ሶዶም የተያዝሽ ነሽ ግብረ ሶዶሞች ትዳር የሚባል ነገር ያማቸዋል ጤነኛ ሰውማ አንዱ የመኖሩ አላማ ዋንኛው ትዳር ይዞ መኖር ነው መሆንም አለበት ሰው እስከሆነ ድረስ

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr97142 жыл бұрын

    እዴት እኮ እደምወድሽ ማርያምን 🥰❤

  • @edenalem8386
    @edenalem83862 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው እምወድሽ እውነት የቅርብ ጎደኛየ እህቴ ነው ምትመስይኝ💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @zematube1219
    @zematube12192 жыл бұрын

    አቤት ይቺ ልጅ ግን ያላት ፀጋ ምን አይነት እናት ናት ግን አንቺን ያሳደገች የታደለች ናት ምክርሽ ወደልብ ሰርጎ የሚገባ ሀሣብ ነው።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71442 ай бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ከምር እኔ በጣም ነው የተጠቀምኩት በዚህ ሳምንት ውስጥ ማውራት ያለብኚንና የሌለብኚን ሰወ ለየሁ እኔ የማልፈልገው ወደ አወራ ነበር ግን የሱን ስሜት መንካት ስለከበደኚ አወራ ነበር አሁን ግን ቆርጥኩ በጭራሽ በዚህ ሰሀት ማውራት የለብኚም ገና ራሴን ሳልገነባ ከምር አመሰግናለሁ ለብቻየ ግዜ ያስፈልገኛል ሁሌም ማውራት በማያስፈልጉ ሰወች ግዜየን ማባከን ምን እደምመርጥ እንኳን ግራ የተጋባሁ ሰው ነኚ አይገርመም ያንች ቪድዮ ጠቅሞኛልበርቺልን❤

  • @user-vo4fc4zi3m
    @user-vo4fc4zi3m2 жыл бұрын

    አንቺን አለመውደድኮ ከባድ ነው ምርጧ❤❤

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean70642 жыл бұрын

    የሆንሽ ደስ የምትይ ጎበዝ ልጅ ።በርች አይዞሽ

  • @hilinaalene5886
    @hilinaalene58862 жыл бұрын

    ዋው ፈጣሪ ይባርክሽ 👏👏👏በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @arsiiarbaagugu7628
    @arsiiarbaagugu76282 жыл бұрын

    አዎ በቲክ ቶክ ያነሰኝ ምክርሽ በይቱብ መጣሽ እና የበለጠ አስተማርሽኝ፤ ተባረኪልኝ

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia1442 жыл бұрын

    Wowo ከትምርትም አልፎ በሁሉም ሰው ውስጥ የለ እውነት በአንቺ ሁሌም አለ ጎበዝ 👌👌

  • @user-vl3ec9bk8v
    @user-vl3ec9bk8v2 жыл бұрын

    የኔን ቅመም ስወድሽ እኾ 😁😁😁 ግልጽነትሽ !!

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21272 жыл бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ

  • @merongebremeskel1974
    @merongebremeskel19742 жыл бұрын

    በቀደም ስትናገሪ ስለ smoothie ተናግረሽ ነበር the green smoothie ena pls share the recipe

  • @user-hs6be8gm3z
    @user-hs6be8gm3z2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ ትችያለሽ! ከይቅርታ ጋ ከቻልሽ ስለ ወላጆች ያስተላለፍሽዉን መልክት መርዛማ የሚለዉን ቃል ሳትጠቀሚ የእናቶች እና ያባቶች የተሣሣተ አስተሳሰብ በሚል እንደገና ብሰሪዉ አሪፍ ነበር እየጨቆኑን ላሉ ቤተሰቦች መልክቱን እንድናሰማቸዉ

  • @betishaasnake963
    @betishaasnake9632 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ አቦ በርቺ ብዙ ሰው እንደሚጠቀምበት አልጠራጠርም ።እግዚአብሄር ይጨምርልሽ ተባረኪ።

  • @Tsion16199
    @Tsion161992 жыл бұрын

    ውይ.. አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገርሽው ደሞ እንዴት ልብ እንደሚነካ💞እግዚዓብሔር ይባርክሽ🙏

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o2 жыл бұрын

    የኔ ዉድ እህት እግዚያብሔር አንደበትሽን ይባርክልኝ በራስ መተማመንን አስተማርሽን አስበን እንጂ በሰዉ ፉላጎት መመራት የለብንም👍👍👍

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg2 ай бұрын

    ሰላምሸ ይብዛልኝ ባለሸበት ቦታ የኔ የሴት በላይ❤❤❤❤🙏🙏

  • @barkotwakuma2736
    @barkotwakuma27362 жыл бұрын

    Very funny saying "ቆመሽ ልትቀሪ ነው" if someone said this ....ladies say this አይ ቆሜ አልቀርም ያው ስለሚደክመኝ እሄዳለሁ 💃💃💃💃 thank you habeshan guru

  • @fantufantu4357

    @fantufantu4357

    2 жыл бұрын

    😂😂

  • @tinateshale7447

    @tinateshale7447

    2 жыл бұрын

    Me too baby

  • @gydhdjufdr7831
    @gydhdjufdr78312 жыл бұрын

    በጣም ጏበዝ የውነት ድንቅ ነሽ 😍

  • @sarabekele6589
    @sarabekele65892 жыл бұрын

    ትክክል ብቻዬን ተፈጥሬ ብቻዬን የምሞተው እዚህ ምድር ፈታ ብዬ ማለፉ የምፈልገው ከ70 አይዘል ህይወት

  • @yordanosfentaw6077

    @yordanosfentaw6077

    2 жыл бұрын

    Era ewnat new

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n2 жыл бұрын

    የኔ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰❤️ እኔ ካቺ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @user-lv6ix2iu2s

    @user-lv6ix2iu2s

    2 жыл бұрын

    እደው ያገሬ ልጂ በየ ቻናሎች ላይ በአረቡም በሀበሻውም በቻይናውም በግሊዙም ላይ የኢትዮ ባንዲራሽን ይዘሽ እደፌንጣ አብረሽኝ ትዘሊያለሽ የኔ ውድ ኑሪልኝ ሳይሽ እስቃለሁ

  • @user-fp4ey4iz6n

    @user-fp4ey4iz6n

    2 жыл бұрын

    @@user-lv6ix2iu2s ሳቂልኝ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt308210 ай бұрын

    ስወድሽ እኮ ♥️እኔም ትዳር እፈራለው በጣም ከማፈቅረው ሰው ግን 1ልጅ አለችኝ single mame መሆኑ ተመችቶኛል ግን ትዳር ጥያቄ ዋች ይመጡልኛል ግን ማግባት እፈራለው 😊🥺

  • @eluqueen7221
    @eluqueen72212 жыл бұрын

    ቦታ ቀያይሪ ማማ ለይታ ሀሪፍ ነው

  • @sofiseid6257
    @sofiseid62572 жыл бұрын

    የኔ ልእልት ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u Жыл бұрын

    ይመቺሽ አቦ በነገራቺላይ አምስቱም ጥያቄወቺሽ ።ገናይቀሩኛል ወደፌት ኢንሻአሏህ💯👌

  • @UmiUmita
    @UmiUmitaАй бұрын

    ሳሌም እባክሽ እርጅኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልተናል በጣም እወደዋለሁ እሱም እንደዛዉ ግን በንግግር መግባባት አቅቶናል ሚስት ለመሆን ብቁ አይደለሁም እሱም እንደዛዉ ግን ላጣዉ አልፈልግም እንጋባ እያለኝ ነዉ ተጨንቄያለሁ 24 አመታችን ነዉ ገና ላገባዉ ፈራዉ እባሽ ዝም እንዳትይኝ

  • @mimiingera2441
    @mimiingera24412 жыл бұрын

    ሕግዚያብሔር እውቀትሽን ይጨምርልሽ

  • @alemitu973
    @alemitu9732 жыл бұрын

    ድንቅ መልካም ት/ት ነው ተባርኪን 💕💕💕🙏

  • @lydiasong9
    @lydiasong92 жыл бұрын

    ደስ ምትይኝ ትክክለኛውን ነገር ስለምታወሪ ነው

  • @user-on1yp6qe8m
    @user-on1yp6qe8m Жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ምክር ነው መጀመርያ ላይ ስሰማው ልሳደብ ነበር ግን ሀሳብሽን ስረዳው ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @zinetali1410
    @zinetali14102 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ እናት በርቺ የምታስተላልፊያቸው ትምህርቶች ደስ ይላሉ

  • @Nejat197
    @Nejat1972 жыл бұрын

    የኒ ፍቅር አስተዋይእና በሳልእንትሽ ነው እኮ እንድኖድሽ ያደረገን ግን መጥፋት እያበዛሽ ነው አትጥፊ 😘🙏

  • @gsd4133
    @gsd41332 жыл бұрын

    እፎይ"ስወድሽ"እኮ"ውደ

  • @ephratasolomon3494
    @ephratasolomon34942 жыл бұрын

    bdnb nw yewesten yetenagrshew...bahlachn telk testno nw yasadrbn...I admire you so much 💖♥

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet70212 жыл бұрын

    በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነዉ ያስተላለፍሽልን ጌታ ይባርክሽ ዉዴ

  • @elatube5347
    @elatube53472 жыл бұрын

    ምናለ ከ3 አመት በፊት ይሄን ሀሳብሽን ብሰማና ሂወቴ ላይ ትምህርት ትንሽ እዉቀት በወሰድኩ

  • @biritube2737
    @biritube27372 жыл бұрын

    ዋውውውውው 👌👌👌👌 ኑርልን እህቴ ዉድ ዋ የልቤ ሰው

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu98722 жыл бұрын

    ዋውውውው በረችልን ከምንም ባይ ደስ ይላል ትምህረትሽ በረች

  • @jemilaTahir
    @jemilaTahir2 ай бұрын

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነሽ ልቅም ያለ ንግግር ጎበዝ በርች ደሞ ቆንጆ ነሽ ታምሪያለሽ አድናቂሽ ነኝ አመሰግናለው ❤❤❤

  • @hewantameru4570
    @hewantameru45702 жыл бұрын

    በጣም ነዉ የምወድሽ ጀግኒት ከቻልሽ ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ብትሰሪ 🙏💪

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын

    ጠፍተሽብኝ ነበር ፈጣሪ ጉደኛ በሆነ ምክርሽ አገናኘኝ He Love me Thank you yene konjo

  • @nichoye9161
    @nichoye91612 жыл бұрын

    ተባረኪ የኔ ወርቅ ጥሩ ትምህርት ነዉ በእዉነቱ❤❤❤❤😍😍❤❤❤😍❤

  • @haimanotdebebe2675
    @haimanotdebebe26752 жыл бұрын

    የምትወደጂ ሴት!! Thank you so much!!

  • @meseretsheferaw3600
    @meseretsheferaw36002 жыл бұрын

    በቄ የራስ መተማመን አለኝ በአሁን እዴሜየ እና እወድሻለሁ ምክርሽ አሪፍ ነው

  • @senaitabiy
    @senaitabiy2 жыл бұрын

    No words የልቤን ነው ያወራሽው በርቺ ❤

  • @nanatiye6844
    @nanatiye68442 жыл бұрын

    አይዞኝ ውዴ ብቻሽን አልተፈጠርሽም ፈጣሪ ካለ ይሄን ማር አንደበት የሚተኩት ፍሬዎች የምታፈሪበት ህይወት ያዘጋጅልሻል ምን ተስኖት አምላክሽ??? ❤❤❤❤

  • @melkam5005
    @melkam50052 жыл бұрын

    You are so right we need to learn how to communicate. ነጮቹ are so good with communicating.

  • @user-lc4rn7rb4u
    @user-lc4rn7rb4u2 жыл бұрын

    ትምህርትሽ በራስ መትማምንሽ 1ኛ👌👌ይመችሽ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura37032 жыл бұрын

    በጣም እሚገርም አስተሳሰብ ያለሽ ልጅ ነሽ በርቺ አንቺ ቆንጆ ልጅ

  • @hayathayat9596
    @hayathayat95962 жыл бұрын

    የኒ አሰል አላህ ይጠብቅሽ ያኡክቲ

  • @tiglove6861
    @tiglove68612 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ አቦ ሽ አመት ኑሪ ስወድሽ የሴቶችን ኮንፊደንስ ከፍ ታደርጊያለሽ ኑሪልን ውደ ድንቅ ሴት

  • @deborateref8773
    @deborateref8773 Жыл бұрын

    የኔ ውድ የምር ካንች ብዙ ነው የተማርኩት አመሰግናለሁ በተለይ በራስ የመተማመን ችግር ነበረብኝ እራሴን እዳይና እንዳውቅ ነው ያደረግሽኝ

  • @emebetdesalegn7488
    @emebetdesalegn74882 жыл бұрын

    U so nice ማርያምን!! በርቺ💪💪💪 love U

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l2 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሸ በርቺ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia3812 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ምክር ነዉ የሰጠሽን ተባረኪ

  • @zadegemale1717
    @zadegemale17172 жыл бұрын

    የኔ ዉድ በጣም ከልብሽ ሴት ነሽ የተናገርሽዉን ሁሉ እዉነተኛ ነዉ ክበሪልኝ😘😘

  • @tenbityoutubechannel
    @tenbityoutubechannel2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ባንቺ መልክቶች እራሴን በጣም ቀይሬያለሁ💕💕💕

  • @lelitadesa2165
    @lelitadesa21652 жыл бұрын

    አለማግባት መልካም አይደለም ነገርግን ብዙ ምክሮችሽ ይጠቅማሉ እና አመሰግንሻለሁ የኔ ቅመም

  • @ethiosenytube2138

    @ethiosenytube2138

    2 жыл бұрын

    ምክንያት?እኔም ማንም ሰው ይሁን አለም ላይ ጥሩ ትዳር የማትፈልግ ሴት በፍፁም የለችም በጤናማ አስተሳሰብ የምታስብ ሴት።ነገር ግን ሴት ልጅ በእንደዚህ አይነት የማህበረሰብ ምክር ነው ምትጎሳቆለው።እውነቱን ለመናገር ሴት ልጅ ያለውንድ ዘመኗን በሙሉ መኖር ትችላለች!ይህ የሚሆነው ግን ራሷን መሆን ለቻለች እና በራሷ ለምትተማመን ሴት ነው።እውነት ነው ጋብቻን እግዚአብሔር የፈቀደው እና ያከበረው ህይወት እንደሆን አለም ላይ ማንም ሰው አይቃወምም።ነገር ግን ይሄን የተከበረ ተቋም የሰው ልጅ አክብሮ የማይጠብቀው እና ማይጠነቀቅለት ከሆነ ጋብቻ ቅዱስ ነው ምኝታውም ንፁህ የሚለው ቀርቶ የእርኩሰት እና የሀጢአት ተቋም ይሆናል።እግዚአብሔር ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ያለው እኮ ለእኛ እሱ ቀድሞ ያሰበልን እኮ ለወንድም ለሴትም እኩል መብት እኩል ሀላፊነት እኩል የመደሰት መብትን ከግዴታ ጋር ሰጥቶ ነው።ብትችሉ እንደ እኔ ኑሩ ያለውንም ለምን አጠቅሱትም ግን ጥቅስ ጠቃሾች።ብትችሉ እንደ እኔ ኑሩም ያለው ከተጋቡ በፊት እኮ እግዚአብሔር ነው።እኔ ይሄን የእግዚአብሔር ቃል እንዴውም ሰው ምንም ፍፁም ባይሆንም የምንፈልገውን ካላገኘን እና እግዚአብሔር የሚደሰትበት ጋብቻ ትዳር ካልሆነ አልተገደድንም ሰዎች።

  • @EmaBacha-jn9ih
    @EmaBacha-jn9ih2 ай бұрын

    Yene konjo egziyabeher yebarekesh❤❤❤❤ thank you🙏

  • @hshahahgsvsvvs4528
    @hshahahgsvsvvs45282 жыл бұрын

    አሁንስ ለኔ ነው የተላክሽው ትክክለኛ ነገር ነው የምታስምሪው እባክሽ በውስጥ ላግኝሺ

  • @semira8807
    @semira88072 жыл бұрын

    በርቺ ቀጥይበት እኔ ብዙ ነገሩችን እየተማርኩኝ ነው

  • @zewdulema9671
    @zewdulema96712 жыл бұрын

    በጣም ዘገተሽ 😢ከ4 አመት በፊት አውቄሽ በነበር ኡፍፍፍፍ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን የኔ ዉድ❤

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot26742 жыл бұрын

    አቦ በጣም ነው የምወድሺ በርቺ

  • @Islamic_Reflections..
    @Islamic_Reflections..2 жыл бұрын

    You’re such a sweet soul.

Келесі