ለመኖር ምን ያሥፈልገናል በኮመንት አሥቀምጡ

Пікірлер: 70

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia7 күн бұрын

    ሠላም እህታችን በጣም በሚያምር የጀርባ መስል እና የፒያኖ ዘመናዊ መሳሪ ሙዚቃ ቅንብር ጥሩ ጊዜ እንድናሳልፍ ስለአደረግሽ እና ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @umu5
    @umu57 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ በርችልኝ በጣም አሪፍ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን እህቴ ለመኖር ብዙ ነገር ያስፈልጋል በመጀመሪያ ጤና ካለሽ ሁሉም ነገር የኖራል

  • @-tgtube3273
    @-tgtube32736 күн бұрын

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ ለመኖር ብዙ ነገሮች ያስፈልጉናል ከምንም በላይ ግን እምነት እና ጤና ያስፈልገናል እጂግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio77847 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመኖር ብዙ ነገር ያስፈልገናል ግን መሰረታዊ ነገሮች ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ በሕይወታችን እግዚአብሔር ካለ ሁሉም አለ

  • @user-kl8kj2kl2f
    @user-kl8kj2kl2f4 күн бұрын

    አሰ ወራ ወበ ቅድሚያ በራስ መተማመን ሊኖረን ይገባል የቀረዉ አሏህን በመፍራት ተግባራቱን ከፈፀምን ከበቂ በላይ ያኖረናል ፈጣሪያችን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር6 күн бұрын

    የመጀመሪያ በየትኛው ነገሮች ላይ የራሳችን መተማመን የሆንን ነገሮች ይበልጣሉ ብያስባለው ከራሳችን ጋራ ስንሆን ነው ብዙ ነገሮች እርግጠኛ ነንም የሚረዳው ❤❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi35877 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ እርስ ነው ለመኖር መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው ከዝህ ሰላም ፍቅር አንድነት ያስፈልጋል 👌❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst6 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud4 күн бұрын

    ለመኖር ያሚያስፋልገን በአለህ መኖር እርግጠኛ ሆነን ምሰጥም ምነሰም እሱ መሆኑን ካዋቅን አንጨነቅም እያመሰገንን በተስፋ ያቻነዉን ያህል እያጠርን መኖር ነዉ❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed5 күн бұрын

    እዃንን በሠላም መጣሸ ውዴ ለመኖረ ብዙ የሚያሥልጉንን መሠረታዐዊ ኘገሮች በርቺለኝ በጣም አሪፈ እነ ደሥ የሚል ውይይት ነበረንን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube6 күн бұрын

    ሰላም እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ለመኖር የሚያስፈልገን ነገር አንዱና አንዱ ጤና ሲሆን ከሱ ባሻገር ልብስ መጠለያና ምግብ ያስፈልጉናል በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን

  • @ethio140
    @ethio1406 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ለመኖር ለሰው ልጅ የምያስፈልገው ትሉቁ ነገር እስትፋስ ነው ወዴ ፈጣር ዞትር መፀለይ ነው ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቺ

  • @HabtamHata
    @HabtamHata5 күн бұрын

    ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ በጣም ደስስስ የሚል ርዕስነው ያቀረብሽው ለመኖር የሚያስፈልገን ነገር በዚች ምድርላይ ሰላምነው እናም ለአለም ሰላም ለሀገር ሰላም ለወገን ሰላምን እመኛለሁ ❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube7 күн бұрын

    ለማኖር ፀሎት ለማኖር ትግስትና ለማኖር ከፈጣሪ ጋር ማስማማት ማስራት ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ይጣብቅ

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube53273 күн бұрын

    እንኳን ደና መጣሸ ዉዴ አሪፍ ቆይታ ነበር ሰለ ነበርን ቆይታ ከለብ እናመሰግናለን ወደ ኢትዮጵያውያን በሞላው አለም ያላቸው ሁላ ሰላም ፍቀር አደንቱን ያብዛለን ሰለ ነበርን ቆይታ

  • @weyni2816
    @weyni28166 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን

  • @mulat7
    @mulat76 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ዋውውውውውው እግዚአብሔር አምላክ ክል ሁላችን ማመሰገነ አለብን እግዚአብሔር መልካም አባታችን ነው ሁሌ በፍቱ እናሉን ጌታ ሆይ ተመሰገን ሁሌ ክብር ላተን ብቻ ይሁን ተመሰገነ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube7 күн бұрын

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሃገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያመጣለን

  • @kemir264
    @kemir2647 күн бұрын

    ለመኖር የመጀመሪያው ፈጣሪን መፍራት ከዛ በትክክል የሆነ የስራ ዘርፍ ፈልገን መስራት ከዚያ በሚገጥሙን ነገሮች ማመስገን እና መታገስ ነው ያለብን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube10027 күн бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምን ፍቅርን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን በጣም ነው ደስ የሚለው ያምራል እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች እህታችን🎉🎉🎉

  • @user-ji6ss1cz9m
    @user-ji6ss1cz9m6 күн бұрын

    ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እህተችን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው ማሻአለህ በጠም አሪፍ ቆይታ ነበር ነው በርቺ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችንን🎉🎉🎉👍👍👍 ይሁንንን

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube21066 күн бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሀለን ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ፍቅር አንድነትን ይሰጠን

  • @alemyetube-
    @alemyetube-6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ለመኖር የሚያስፈልገን ዋናው ጤና ነው ለመኖር የሚያስፈልገው ገንዘብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ ለመኖር የሚያስፈልገን ጤና ከሁም ይበልጣል ከዚያ ፍቅር የሰውልጅ በሃወቱ ደስተኛ ይሆናል ፍቅር ካለ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @faiza5
    @faiza55 күн бұрын

    አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ረውደ መሸ አለህ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን ውዴ በሪቺ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ለመኖር የሚያስፈልገው ጤና ነው መጀመሪያ ጤና ካለ ሁሉም አለ

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint80157 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ለመኖር መጀመሪያ እግዚአብሔር ቤት አለመራቅ ሲቀጥል ልብስና መጠለያ ምግብ ስላምና ፍቅር ያስፈልገናል ❤አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን❤

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ6 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ሰላመጣሽ ለመኖር የሚሰፈልገን ሰላም ነው በዋናነት የፈጣሪ እዝነት የፈጣሪ እገዛ ከፈጣሪችንን የምናደርገው ቆርኝት እድንኖር ያደረገናል

  • @SelinaTube-go2vv
    @SelinaTube-go2vv6 күн бұрын

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውእ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube6 күн бұрын

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b7 күн бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ለመኖር ብዙነገር ያስፈልጋል ግን ጤና ከተሆነ ይኑራል አላህ በጤና ያኑረንእና ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2g6 күн бұрын

    ሠላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍ ቆ ይታነበርወድበርች ወድአላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu12196 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይመሰገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😍😍😍

  • @Amen2youtube
    @Amen2youtube5 күн бұрын

    selame selame yekeresetose selamena tega yebezaleshe wede ehetachen enekane beselame metashe berechelnge lemenore bewanenganet yemeyasefelegen selame new berechelnge

  • @mesimaed3403
    @mesimaed34036 күн бұрын

    Selamse yebza balsbte lemnere wanw tena selam genzebe enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelen

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube51966 күн бұрын

    ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም አይይ እኛ ለመኖር የሚያስፈልገን መቼ ያልቅል ብለሽ ነው ቡዙ ነገር ነው አንዱ ስናገኚ አንዱ ይቀረንል በርችልን በአሌንባት ይጠብቅን ዋና ሰላም ብቻ❤❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc6 күн бұрын

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ለመኖር የማስፈልገው ጤና እና ፈጣሪ አላህ በአዘዘን መገድ እሰራን ጊዜ ሞታችን እስከሚደርስ መኖር እንችላል አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed6 күн бұрын

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንን ያብዛልን ሰላምለህዝባችንይሁት ከክፎነገር አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow105 күн бұрын

    Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo afuuraa akkam jirtu ebbifaami oggeetti koo Ebbifaami Jabdu koo jabaadhuu tiruu koo buna Texas roadhouse in the morning

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol.6 күн бұрын

    Ethiopia hinur barchee tagore sirash like good emuaaa esh mar wudi Selma Selma Selma Selma Selma Selma new sirash videos daselea share like good agulate Ethiopia yzenale tenure weddd wowww Baxami yamerle yene fiker ❤❤ Amen Amen Baxami yamrl bashe

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube6 күн бұрын

    ለመልካም ለጥሩ ነገሮችንም እራታችን ዝግጁ ማራ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ከእኛ ጋር ነው ሁሉም ነገሮች ሊወዳደር የሚችለው

  • @metefeleke9600
    @metefeleke96004 күн бұрын

    Melekam astesasebe Konjo hasabe asteyayet new wiyiyitachu chwatachu teru new ene bezu temeribetalew enam bezhu ketilubet agerachin ethiopia selam fikir adenet❤️❤️❤️yisten

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube69156 күн бұрын

    Enken beslam metsh selamtsh selamtsh selamtsh des yembla neber berta eht selam hezbeyan hegerya yen wed berta ehg woww betaw des yelale berta eht selam hezbetan yen wed berta eht

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-27225 күн бұрын

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Meteleya Megeb Weha Alebasat Neciw Ehita Bereci Gobez Ehitacen

  • @dammeetube1
    @dammeetube17 күн бұрын

    Jiraachuuf hundaa duraa waaqayyoon qabachuu Abdi ofii wan hundamaa irraa calaa waaqayyoo irraa kawaachuudha isaa booda hojechuu qabeenyaa horachuudhaa

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m6 күн бұрын

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ እና የተከበራችሁ ምርጥ ያሀገሬ ልጅች በያላችሁበት የ አላህ ሰላም እዝነቱ አይለያችሁ

  • @obseegorba
    @obseegorba6 күн бұрын

    Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee ebifamii ❤❤🎉🎉

  • @agertube7102
    @agertube71025 күн бұрын

    Eigiziabihari yetemesegen yihuhun einikan selam metashe yen marrrrr betam now yemiyamierew woooooooow menifesin now yemiyadisew berichi eigiziabihari hagerachinn selaman yimelisi

  • @METITUBE
    @METITUBE6 күн бұрын

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube84866 күн бұрын

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen6 күн бұрын

    aselamuu alekuum worematuullhii woberkatuu baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jajabdhuu❤❤❤❤❤

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner83486 күн бұрын

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda ❤❤❤❤❤❤

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji20077 күн бұрын

    Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebizawwww arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow6 күн бұрын

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash yene ihete Egziabeher edme tena keseten beqe nw yemiyasfelegenen ersu yawukal

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq6 күн бұрын

    Selam New Einkwan Dena Metash Wooow Betamm Yemiyamer New Lemnfs Erkata Des Yemil Bota Syayut Yemimark Eiyuig Eiyuig Yemil Bmiktlw Eskmngnig Berchln

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv82496 күн бұрын

    Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen melkam geze lehulachume🎉

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow796 күн бұрын

    ❤❤🎉🎉Aslamualekumi warafamtulhi wabarkatuhu baga Naayani dhufatee umata fiqirii jabesa Hindi kesanu wali hiramadha jabdha wali jabesa woowo woowo ❤❤🎉🎉

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw6 күн бұрын

    egzabher yensgn ebcon selam mtase lemnuer bezu yasfelgale gen wanaw Andegna tena new selam lhgerachen

  • @ellahamshow
    @ellahamshow6 күн бұрын

    Lamanor yemiyasifaligen wanwu mafatarachin new sikatel allahan mafirat tenaa betisab siraa timirt uemasaselu new ena allah yanuren

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat7 күн бұрын

    selam enekan dena mexash des ymil arif eris new lemenor tena fikir genezeb yasefelegal ❤❤❤

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu67697 күн бұрын

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal lamanore bawana nate tena naw yamasefalgawu kazaye katalo naw nabert yemasefalgawu lahulchinin ende lebonachi yasetan fatate

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed19867 күн бұрын

    Lemeno mejmeaya hayemano yasefeligal fetarin yekekeklewun teteen esu enedalin menor sejemer hewoy erasu yemeranal wanawu tena lenoren yegebale

  • @mesikebe5692
    @mesikebe56926 күн бұрын

    Selam lench yihun wude Enkuan beselem metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berch yene ehit🎉🎉🎉

  • @rahmatube5596
    @rahmatube55967 күн бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ ለመኖር ዋናው ጤና ሌላኛው የሆነ መተዳደረያ ነገር ቢኖር በጣም ደስ የሚልቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @TadelechT
    @TadelechT5 күн бұрын

    Selam selam selamish yibza Inkuwan beselam metash wawu Melkam gize neber dess yemil Koyita berchilin ihitachin

  • @Azeb1
    @Azeb17 күн бұрын

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegnalen berichi melekam sera

  • @user-us3sw9oj1o
    @user-us3sw9oj1o6 күн бұрын

    አሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ ለመኖር መጠለያ/ ምግብእና ልብስ ከዛአበተጨማአርሬ ወቀት የሰውልጅ ሲያቅነው የኢማአን ምንነቱን የሚያቀው

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube75246 күн бұрын

    selam ehite endate nesheleye fexare agerachine selam yaderegelene kekefu ulu yesewerachu kesedate beselam leagere betesebe yabeqane wowwwww !!!!! eqawochu seyamameru andeya nachew yemeri aref qoyeta neber

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube46626 күн бұрын

    Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene qonejo wowo wowo baxam desi yilal hahahahaha

  • @shwayetube7307
    @shwayetube73076 күн бұрын

    ሠላምሰላምለመኖርየሚሥፈልገንነገርጠመጀመርያጤናያሥፈልጋልከዛገዘብከዛቤትያሥፈልጋልወዘተ

Келесі