ለመጀመሪያ ጊዜ በዓልን አከበርን እናቴ ዉብዬን አደነቀች!

Ойын-сауық

#nahitube #eregnaye #couples

Пікірлер: 726

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k2 жыл бұрын

    እንሻላህ ቀጣይ አባታችሁ ተሽሎት አንድላይ ምታከብሩ ያርጋችሁ

  • @shaulamalamu3273

    @shaulamalamu3273

    2 жыл бұрын

    አሜን እህታችን

  • @uaeuae8329

    @uaeuae8329

    2 жыл бұрын

    የኔ መልካም ውድድድድ

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    2 ай бұрын

    💚💛❤🤝

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    2 ай бұрын

    💚💛❤🤝

  • @user-hj7ci7fq5l

    @user-hj7ci7fq5l

    2 ай бұрын

    Asey❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube49652 жыл бұрын

    ያኢላሂ የቤተሰብ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ማሻለሏህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ባአሉ የሰሠላም የፍቅር ይሁንላችሁ ወገኖች አባታቸው ፈጥር ጨርሶ ይማረው

  • @user-yx9ph5gs8e

    @user-yx9ph5gs8e

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kiyyadaba9757

    @kiyyadaba9757

    2 жыл бұрын

    Wawawa 🥰🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰🥰😍🥰🥰🥰

  • @fef1933

    @fef1933

    2 жыл бұрын

    አች ሙስሊም ነሽ ለምን ማሽቃበጥ አስፍለገ ሀይማኖትሽ እደማይፍቅድ እያውቅሽ እንካን አደርሳችሁ አይባልም ከአላህ ውጭ ሊላን አካል የሚመልክ ስው አይባልም

  • @hhxhjd9215

    @hhxhjd9215

    2 жыл бұрын

    @@fef1933 ምን አገባሽ አቺ ነገረኛ እታችን በጣም እናመሰግናታለን አቺ ግን ነገረኛ ነሽ ዉጪ ምን አመጣሽ አቺ

  • @fef1933

    @fef1933

    2 жыл бұрын

    @@hhxhjd9215 እኔ የተናገርኩት እሳን ነው ነገርኝነት ሳይሁን ሀይማኖታችን አይፍቅደም ነው ያልካን ይህ ስድብ አይደለም አችን የጠራሽ የለም ሀይማኖትሽንም አልተሳደብኩም እሳን ግን አይፍቅድም ብያታለሁ

  • @hiwotalehlegn5658
    @hiwotalehlegn56582 жыл бұрын

    የናሂ እናት ታድለሽ ስነስራቱ ካስተዳደጉ ነው በእውነት ደስ የሚል ልጅ አለሽ ውብየም እንደዛው ውይ ታድለችሁ

  • @blatob8799
    @blatob87992 жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ ውብየ እኛንም ለሀገራችን አብቅቶ የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @selamftsum954
    @selamftsum9542 жыл бұрын

    ወይኔ የቤተሰብ ምርቃት እንዴት ደስ ይላል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁኝ🌹🌹🌹❤️❤️❤️ መቼ ነው እኛስ እንዴህ ከነቤተሰባችን የምንሰባሰበው😢

  • @user-bm3gl3fz7p

    @user-bm3gl3fz7p

    2 жыл бұрын

    ክክክክ እና ካሜራ እላዋላይ ተደቅኖ መቸስ አትርገም

  • @flowerrose5074

    @flowerrose5074

    2 жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    2 жыл бұрын

    አይዞን አይቀርም 😢😢

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏❤️❤️

  • @osratgold7930

    @osratgold7930

    2 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👍

  • @asmatube3769
    @asmatube37692 жыл бұрын

    ቀኑን ፆመሽ ምግብ ስትስሪና ማታ የተፍጠርበትን ሳሀን በማጠብ የደከምሽዋ እህት ሆይ አላህ ውንጅልሽንም ሁሉ የጠብልሽ አላሁመ ኢነከ ዓፍው ቱሂቡል ዐፍወ ፈዓፉ አና!! "# አላህ_ሆይ አንተ # መሐሪ ነህ # ምህረት ማድረግ # ትወዳለህ # ማረን

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t2 жыл бұрын

    ፋዘርዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረወት በምህረት እጁ ይዳብሰወት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenfikir3671
    @helenfikir36712 жыл бұрын

    በአለም ላይ የምትገኝ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹህ የመዳም ቅመሞች መጭው አመት ከቤተሰቦቻንጋ እማናከብርበት አምት ይሁንልን 🙏

  • @etalemfikr6208

    @etalemfikr6208

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏❤️❤️

  • @user-rm4om9ng1l

    @user-rm4om9ng1l

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @hiwattube
    @hiwattube2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አባታችን እመቤቴ ማሪያም ትዳብስክ አይዞክ ቆመክ ተራምደክ ለመሄድ ያብቃክ እናተም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የአመት ስው ይበለን🙏

  • @hshdydyudud1043

    @hshdydyudud1043

    2 жыл бұрын

    Wow😘😘🤜🤛🤜🤛🙏🙏🙏💤💤💤💝💝💝💝

  • @abroa7052
    @abroa70522 жыл бұрын

    ለዛሬ አመት አባታችን ተሸሎችዉ አብሮ ቁጨ ብለዉ እዳናያችዉ ያብቃል ድግል ማርይም ትማርልን

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q2 жыл бұрын

    የአባትህ ምርቃ እኛም አሜን በለናል የእዉነት በክርስቶስ ትንስኤ የአባትህ ህመም ይፈዉስልህ ❤

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow2 жыл бұрын

    እናተ ጥዶች ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እደዚህ ከሆነ በካሜራ ጀርባ ሌላ ካልሆነ በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለትሳኤ በአል በሰላም አደርሳችሁ

  • @brtaglab2516

    @brtaglab2516

    2 жыл бұрын

    እና መሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-yt3qk5xk2d

    @user-yt3qk5xk2d

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @user-sk4dd4gq7s

    @user-sk4dd4gq7s

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውዴ

  • @user-yf5mo7fc3d
    @user-yf5mo7fc3d2 жыл бұрын

    አሜን ምርቃቱ ለኔም ይድረስ ምርቃት ስወድ ማርያምን ያውም የወላጆች ምርቃት እፍፍፍ ከልብ እኮ ነው የሚመርቁት

  • @maranat7829
    @maranat78292 жыл бұрын

    ለኃጥአት ሞትን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጥአታችንን በእንጨት ላይ ተሽክመ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳቹሁ :: 1ኛ ጵጥ 2=24 ሞትን ድል ይነሳዉ ክዩሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ (ጅግና ) እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:: የኛ ጌታ ተነስቱል:: ናህዬ & ዉበዬ እንዲሁም ዉድ ቤተስቦች እንኩዋን የገታቺን ለመዳንታቺን ለእየሱስ ክርስቶስ የመታስብያ ትንሣኤ በዓል በስላም በጠና በአንድነት አደርሳቹው አደርሰን እንድሁም የመዳም ቅመሞች ሀገርም ዉስጥ ያላቹው እንኩዋን አደርሳቹው 🙏🙏✝🙏🙏❤❤❤💐💐💐

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በአለም ሁሉየምትኖሩ የተዋህዶ ፍሬወች😍😍😍

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu5802 жыл бұрын

    ከምንም በላይ የቤተሰብ ክብር ያላት ሚሥት ደሥ ትላለች ውብዬ እግዚአብሔር ፍፃመያቹ ያሣምርላቹ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo13982 жыл бұрын

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ መላ ቤተሰቦቻችሁ ሲቀጥል መልካም ቤተሰብ ናችሁ በእውነት በለትዳሮችም ምርጥ ጥዶች ናችሁ ውለዱ ክበሩ እላለሁ

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu54722 жыл бұрын

    እኳን አዳራሳቹ ውድ ቤታሳቦች ❤😍 አባታችን ጌታ ምረቱን ይለክሎት ❤

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j2 жыл бұрын

    _ውይ ደስ ስትሉ እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችሁም ተነስቶ አብራችሁ ቁጭ ብላችሁ ለማየት ያብቃን መልካም በዓል ውድ የተዋህዶ ልጆች እኛንም በፀሎታችሁ አስቡን_

  • @kuwait4768
    @kuwait47682 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አባታችሁንም አላህ ጨርሶ ይማርው

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq70412 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደርሰን ውዶቼ ውይ ስታምሩ መልካም ፋሲካ ይሁንልን የታመሙትን አባታችሁን ፈጣሪ ይማራቼው 😍😍😍😍

  • @freahiwotmekonnen4771

    @freahiwotmekonnen4771

    2 жыл бұрын

    Amen .የስማይ አምላክ ፀሎትውን ይስማውት አባቴ 🙏🙏🙏🙏ዳግም ለመቆም😞 ያብቃውት😍😍😍😍😍😍

  • @asnakoabdi7929

    @asnakoabdi7929

    2 жыл бұрын

    አንኳን አብሮ አደርሰን መልካም ፋሲካ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በመሉ

  • @alems4577
    @alems45772 жыл бұрын

    አግዝአብሔር አምላክ አባትህን ይማርል የኔወንድም ወርቅ የሆነች ሚስት አለችህ፡ የቤተሰብህ ትህትና ደሞ ሌላነው

  • @mulukemalkamo3862
    @mulukemalkamo38622 жыл бұрын

    አባታችን ሲመርቁ ግን ተነስታችሁ ብታስመርቁ አሪፍ ነበር

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4642 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አባቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሁ ቆመሁ ለማመስገን ያብቃችሁ

  • @hilinalemma0
    @hilinalemma02 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይማሮት አባባ ምርቃታቸው እንዴት ደስ ይላል

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri89532 жыл бұрын

    የተባረክ ነህ ናሆም በዎነት እደታላቅነትህ ቤተሠቦችህን ሥብሥብ አድርገህ ቢሞላም ባይሞላም ከጎናቸው በመሆናችሁ ደሥነው ያለኝ ውብዬም ብድሬትሽን ጌታ ይከፍልሻል በርቱ አባታችን ድኖ ደሞ ለማየት ያብቃን እሠይ ደሥ ሥትሉ።

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s2 жыл бұрын

    የእውነት ደስስስስስ የሚል ቤተስብ እንኳን አብሮ አደርስን እባታችሁን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube2 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለትሳኤ ባዓል ዉይ አባታችሁን እመብርሀን ከነ ልጇ ምህረቱን ትላክለዎት አባቴ እኔ አባቴን በጣም እወዳለሁ አባታችሁን ሳይ እባ ይቀድመኛል አባየ በቅርብ ተፈዎሰዉ የምናየወት ይሁን

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l2 жыл бұрын

    ውብዬና ናሆም ሂዊ እሥከነቤተሰቦቻቹ እንኳን አደረሣቹ ለበአሉ ናሆም አባትህን አላህ ይማርላቹ እኛንም በስደት ያለነው ለሀገራችን ያብቃን አሚንንን

  • @keseabe1690
    @keseabe16902 жыл бұрын

    እንክውን አብሮ አደርሰን ማልካም ባል አባታችሁን ፋጥር ጨርሶ ይማርላችሁ ናህ & ዉቤ ስዋዳችሁ 😘😘😘😘 😘😘

  • @user-pz9ol8vj2m
    @user-pz9ol8vj2m2 жыл бұрын

    ምርጦችየ እንኳን አብሮ አደረሠን ስታምሩ🥰❤አባታችንንም እግዚአብሔር ይማርወት🙏

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle2432 жыл бұрын

    አባ ጨርሶ ይማሮት ስላየሆ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-ly8ce9sb5c
    @user-ly8ce9sb5c2 жыл бұрын

    😭😭ያ ባታችሁ ነገርሳ አሳዘነኝ ድንግል ማርያም ትፈውሰው እየኔ አብሮአቹ ሚደሰተው 😭😭

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia85872 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውብዬ ተባርኪ የኔንግስት እግዚአብሔ አባታችሁን። እግዚአብሔር ጨርሶይማራቸው

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d2 жыл бұрын

    😭ቀኑን ፆመሽ ምግብ ስትስሪና ማታ የተፍጠርበትን ሳሀን በማጠብ የደከምሽዋ እህት ሆይ አላህ ውንጅልሽንም ሁሉ የጠብልሽ#ከእኔጋ ምርጥ ፈተዋ ልታዳምጡ ልትጠይቁ ፍልፍይሩን ተጭናቹ ግቢ ፈግግ እያላቹ ተማሩ

  • @eyerutsegay7278

    @eyerutsegay7278

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ዉዴ ያልፋል

  • @user-wn8je1vo2j
    @user-wn8je1vo2j2 жыл бұрын

    የእዉነት በጣም ደስ ይላል እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-hl4kk9lk5w
    @user-hl4kk9lk5w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን መልካም ብዓል ይሁንልን የአመት ሰው ይበለን አሜን

  • @user-ol2df5mx4w
    @user-ol2df5mx4w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ የምትኖሩ የተዋህዶልጆች እህት ወንድሞቸ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎቼ እንኳን ለብርሀነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤ አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ💕💓🌷

  • @heritube7927
    @heritube79272 жыл бұрын

    መልካም ጊዜ ይሁንላቹ ባባንም አፊያ ያርግላቹ አባት መከታ

  • @mihirtshow
    @mihirtshow2 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረስዎ! በዓሉ ከነመላው ቤተሰብዎ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ ይሁንላችሁ። መልካም የትንሳኤ በዓል!!

  • @sadisada429
    @sadisada4292 жыл бұрын

    ቅድሚያ ለእናት ነው ግን እሚጎረሰው🥺

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውይይይ እንደት ደስ እንደ ምትክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ውዶችዬ ውብዬ የኔ መልካም ስትናገር የተረጋጋ አንደበት አለሽ ስወድሽ ኑሩልኝ

  • @holymamo6764
    @holymamo67642 жыл бұрын

    ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ በተስብ ጨርሶ ይማርልአችሁ አባታችሁን

  • @nefisa70
    @nefisa702 жыл бұрын

    አባትህ ቆመው የምናቸው ያርገን በቅርብ ቀን ያረብብብብ ሠው ማሥታመም ከባድ ነው አብሽሩ

  • @tube4753
    @tube47532 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ አባታችሁም ምህረቱን ይላክለት🙏🙏🙏

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron23932 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታች እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘወት አሜን

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl2 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ውብዬ ውስጥሽም ውጭሽም ባለሙያ ነሽ።

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b2 жыл бұрын

    ዋው እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች የፍቅር ተምሳሌቶች አባታችን እመብርሃን ትዳብስህ 🐓🐓🐓🐓🐓እልልልልልል መልካም ባዕል ይሁንልን ♥️♥️🙏🙏🙏🙏🐓🐓🐓🐓🐓❤❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤♥️❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zaibawarko2450

    @zaibawarko2450

    11 ай бұрын

    አሚን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዚህች ቀን ላደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋር በአል ማስከበር እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰደት ላለንም ለኢትዮጵያ ሃገራችንን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube43922 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አባተችሁን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው

  • @helentube325
    @helentube3252 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ 🥰አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @user-sk4dd4gq7s
    @user-sk4dd4gq7s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ኣደረስን ኣባታችን እግዚአብሔር ይፈውሰው ይማረት በጣም ደስ ይላል በእውነቱ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss96572 жыл бұрын

    አባባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረወት ለቀጣይ ከቤተሠበወት ቁጭ ብለው ለማክበር ያብቃወት

  • @abroa7052
    @abroa70522 жыл бұрын

    ለዝማሬዉም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    እኔን የሚገርም ነገር ቢኖር በሙዚቃ የምታከብሩት እኮ ነው በመዝሙር እግዚአብሔር አምስግኑ አታሰድቡን በጌታ በዋጋ ተገዝተናል ክብሩን እርሱ ይዉሰድ እንጅ 🙏

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰብ አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50072 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ አባታችንን ደግሞ ፈጣሪ ምሩልን ከናተ እኩል ቁጭብለው እንዲመርቁን ፈጣሪ ምረቱን ይላክላቸው ውድድ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe16012 жыл бұрын

    አባታችን ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይማርውት ምሕረት ይላክችሁ እውነት ተኝተው እንኳን ሲመርቁ ሞገስ አላቸው ፍቅርራችሁ በጣም ነው የሚያምርው ናይህ ወንድምህ ነው አንተን ነው የሚሰለው አባታችን አይዙዎት ሁሉም ያልፋል👌

  • @hiwattube
    @hiwattube2 жыл бұрын

    ለእናት አባትክ እርጅም እድሜ ይስጥልክ ወንድሜ🙏🙏

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የኔማሮች ስታምሩ

  • @user-wt5cm9wx2s
    @user-wt5cm9wx2s2 жыл бұрын

    ናሆሜ ያድርግልህ አንተም ጥሩ ልጅ ነህ

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጅች እሰይይይይይ ደስስስተላለቸ😍😍😍😘❤

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t2 жыл бұрын

    ደስስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ🥰

  • @user-rl4xp2wc2m
    @user-rl4xp2wc2m2 жыл бұрын

    ረጋያለችየሴት፡፡እመቤት፡፡የኔቆጆ

  • @user-wc2hr2sh1r
    @user-wc2hr2sh1r2 жыл бұрын

    ዋውውውው ስታምሩ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsehaytsehay5721
    @tsehaytsehay57212 жыл бұрын

    የአባባ በረከት እንባዬ ነው የፈሰሰይኝ ፈጣሪ ሙሉ ፈውስ ፈጥኖ ይማሪህ 😢😢ኡፌፌ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k2 жыл бұрын

    ዋውው ማሻአላህ አቤት ዶሮ እስካሁን ውስጤ የገባው ዶሮ ቢኖር የናንተ ነው

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe92932 жыл бұрын

    ዋው ሥታምሩ እኳን አብሮ አደረሠን መልካም አውዳመት

  • @muluwende7870
    @muluwende78702 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብአል

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw98532 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጠላየምታደርግ ሴት በጣም በለሙያናት እኳኔ አብሮ አደርሠን ማሮች

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse78552 жыл бұрын

    አንኩአን አድርሳችሁ በጣም ዳስ ነው የምትለውት ዉብዬ የኔ ቆንጆ ተዳርሽ ሞቅ የብል ባልሽ አርሱ ብሩክ ነው

  • @samritube645
    @samritube6452 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ከነ ተመልካቾቻችሁ ኡፍ አባታችን እመአምላክ ምራሁ ቆመሁው ቀጣይ በአልን አብራችሁ በድምቀት ስታከብረለው ያሳየን አሜን🙏

  • @user-zj9gv5ej4y
    @user-zj9gv5ej4y2 жыл бұрын

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kalkidanmulugeta4509
    @kalkidanmulugeta45092 жыл бұрын

    አሜንአሜን እግዚአብሔር ይማረክአባ

  • @user-ol2df5mx4w
    @user-ol2df5mx4w2 жыл бұрын

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላአክ ይማረዎት

  • @user-ij4bz5zv1k
    @user-ij4bz5zv1k2 жыл бұрын

    የኔቆጀ ውብየ ማር እደው ማር እኮነሽ የኔ ፍልቅልቅ ናሂ የፈጣሪ ስጦታህ ጋር እኳን ያከበርክ እደስሟ ውብ

  • @haymanothayminagi2419
    @haymanothayminagi24192 жыл бұрын

    ወይይይይ ያባት ምርቃት አባዬ ፈጣሪ ይማሪት

  • @mmmsss9657
    @mmmsss96572 жыл бұрын

    ዋውውው ውብየ ሞያሽ ባማትሽ ተደነቀ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ባለሞያ

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn93082 жыл бұрын

    አሜ አሜን አሜን ደስ ብሎኛል የአባት ምርቃት በማየቴ ከምር አባቶች ሲመርቁ ናፍቆኝ ነበር😭

  • @user-uh3wq9bj1j
    @user-uh3wq9bj1j2 жыл бұрын

    ወይኔ ባባየ አለህ እንደ የኔ ዉድ አባት ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 😘😘😘😘😘

  • @sososus8906
    @sososus89062 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @tigisttig1761
    @tigisttig17612 жыл бұрын

    ናህየ ለቤትሰብ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል 💝

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g2 жыл бұрын

    ውብዬ የኔ ሴት ስታምሪ እኮ

  • @maryy852
    @maryy8522 жыл бұрын

    እንኳንም አብሮ አደረሠን

  • @werkegedamu1673
    @werkegedamu1673 Жыл бұрын

    አሜን አባም በሰላም ይነሱ የኔ አባት

  • @hiwothiwot2956
    @hiwothiwot29562 жыл бұрын

    አባትክን ፈጣሪ ይመርልክ ደሞ በጣም ነው የምታምሩት አይለያቹ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮአደርስን ጨርሶይማራቸው

  • @endalumenkat3279
    @endalumenkat32792 жыл бұрын

    አሜን አባታችውን ጨርሦ ይማራችው በጣም ደስተላልችው

  • @user-qj8yg8iu9b
    @user-qj8yg8iu9b2 жыл бұрын

    እንዃን በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓል አምሮበችሁል እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️

  • @mehubayoutube
    @mehubayoutube Жыл бұрын

    እኔ የገረመኝ የምስቃው ደንዴማችሁ ነው በየቃጠይ አመት አበታቺን ታነስታው ደነ ሁነው አብረችሁ አሰልፉ አለህ ይመረው ቃጥታኘውንም መንገዴ ይምረችሁ የረቢ

  • @user-eq7rq6lj1j
    @user-eq7rq6lj1j2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወይኔ ደስስ ስትሉ ቤታችሁ በፍቅር ሙልልትትት ይበልላችሁ አይለያችሁ እኔ አመታትን አስቆጠርኩ ቤተሰብ ጋር ከተለየሁ🥺 ብቻ ይመስገን ፈጣሪ አባታችሁ ሲመርቅ አስለቀሱኝ ቸሪቱ እመብርሀን ትዳብስልን በእግሩ ለመቆም ያብቃልን በእዉነት አሜን

  • @hagerethio4613
    @hagerethio46132 жыл бұрын

    ታምራላችሁ ፋዘርን እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @lamrewtdefarelamrewtdefare8811
    @lamrewtdefarelamrewtdefare8811 Жыл бұрын

    አባት ሲመርቅ ቆማቹ ነው አሜንን ማለት በልታቹ ጠገባቹ መነሳት አቅቶአቹ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ወዳቹአለው ክበሩልኝ ቆማቹ ብትቀበሉ ምርቃት ደስስ ይል ነበር ግንንን ዋውውው ነው እኛም ከስደት መልስ እናከብራለን ምራቄን አስዋጣቹኝ የውብዬ ዶሮ በኔ ወተሽ ነው ሙያው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችው ውብዬ ማር ናት💕💕

  • @user-fp7gd9yw5p
    @user-fp7gd9yw5p2 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውይ ጓጓሁ ባንድ ማእድ መቋደስ ላመቱ በሰላም ያድረሰን ያድርሳችሁ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ ምርቃቱንም

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube93812 жыл бұрын

    ሰላማቺሁ በ ክርስቶስ ይብዛ ናህ ከነ ቤተሰቦቺህ የ እዉነት በጣም ደስስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ ፍቂር ሰላም በረከት በበታቺሁ ይሙላ ዉብዬ የኔ ደርባባ አባታቺሁንም ምሕረቱን ይላክላቸዉ ያመት ሰዉ ይበላቺሁ አሜን 😍🙏

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn93082 жыл бұрын

    ውብዬ ትዳርሽ ይባረክልሽ ብርክ ሰው ነሽ።

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye31952 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር ይማረዎት

Келесі