ለካስ ችግራችን ሰው ማጣት ነው‼️😢 | EthioElsy | Ethiopian

Ойын-сауық

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ፈረንጇ #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from KZread audio library: 'Gemini' by half.cool
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

Пікірлер: 313

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle948610 ай бұрын

    የከበረ ሰላምታዬን ከሁላችሁም ጋር በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ከታች በተጠቀሱት አድራሻወች ኮንታክት ብታደርጉን በፍጥነት እንመልሳለን። እንዲሁም እኔ ቪድዮ ላይ የምታዩአቸውን የአገር ባህል ልብሶች እንዲሁም የራሳችሁ ዲዛይኖች ካላቹህ ኦርደር መውሰድ ጀምረናል። ተባረኩልኝ 🙏 በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibebe Gena Tibeb Website 👉- genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram 👉- instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook 👉- facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram 👉- instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok 👉- www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

  • @user-vm2mv9rr7r

    @user-vm2mv9rr7r

    10 ай бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነሺ በርቺልን እህታችን

  • @melkamumengiste

    @melkamumengiste

    10 ай бұрын

    ከፎጣ የእጅ ማድረቂያ ሶፍት ይሻላል ከዋጋው አንፃር ከአጠቃቀሙ ማለቴ ለእንግዳ

  • @aziebhabte-selasie7329

    @aziebhabte-selasie7329

    10 ай бұрын

    Happy New Year❤❤to all of you very nice preparation.

  • @blueblueablueblue5904

    @blueblueablueblue5904

    10 ай бұрын

    ​@@melkamumengiste ለክብር እንግዶች ከሖነስ😂

  • @melkamumengiste

    @melkamumengiste

    10 ай бұрын

    @@blueblueablueblue5904 እና ቆንጆ ሶፍት እኮ አለ የጠረቤዛ የቤት ውስጥ ጥሩ ጠረንም ያለው አለ እንደአስፈላጊነቱ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf389610 ай бұрын

    ለስው መድሀኒቱ ስው ነው መርዙም ነው 😢 ፍጣሪን ማይፍሩ አሉ ብዙ ለዛ ነው እጂማ ትክክለኛ ስው ከተ ገኝ off course ከፍጣሪ በታች ስው ጥሩ ነው ከደጋጎች ጎን ያርገን ❤አሚን🙏

  • @mississippiwenz8388

    @mississippiwenz8388

    10 ай бұрын

    በትክክል። አሜን ፡

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    አሜን በጣም በትክክል ገልፀሽዋል ይሄን ንግግር ነው እሷንም ያስለቀሳት ሰው ፍቅር እንኳን እኛን ሀበሾችን እነሱንም በጣም የሚያጓጓቸው ነገር ነው። መልካም ሰው አያሳጣን 🙏❤️🙏

  • @selamdemeke1016

    @selamdemeke1016

    9 ай бұрын

    Exactly

  • @user-si8mz1ck5w
    @user-si8mz1ck5w10 ай бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊነት ለእንግዶችሽ ያለሽ ክብር ደስ ይላል መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Amen 🙏 Amen ውዴ 🙏❤️🙏

  • @mihretgw3751
    @mihretgw375110 ай бұрын

    ምን አይነት ጥሩ የውጫገር ዜጋ ባል እንዳለሽ ከህይወትሽ መገንዘብ ይቻላል። አንድ ቀን ግን ከልጆችሽ ጋርጋብዘሽው ብናየው ደስ ይለኛል

  • @EdenBiniyam-gf5nn
    @EdenBiniyam-gf5nn7 ай бұрын

    ኤልስዪ በቅርቡ ነው ያየሁሽ ግን በጣም ነው የወደድኩሽ ጥበበኛ አስተዋይ ኢትዮጵያን የምትገልጪ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn10 ай бұрын

    ብቻ አሸሟጣጭ አና ምቀኛ በበዛበት የሰው ሀገር ኑሮ ጥሩ ሰው ከተገኘ መታደል ነው ። ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ አየሆኑ ተቸግሬአለሁ አንጂ እኔ።

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    ይገባኛ ማሬ ወደቀልባችን ይመልሰን አምላክ 🙏❤️🙏

  • @aviya5907
    @aviya590710 ай бұрын

    ሰው በዚህ ልክ ጥንቅቅ ያለ ንፅት ያለ ጉድለት ሳይኖረው መኖር ይችላል 🤔 ዋው ኤልሲ አስገርመሽኛል ጌታ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretmekonnen3497

    @mihretmekonnen3497

    10 ай бұрын

    ባክሽ ለካሜራ ነው

  • @user-tp2sy4my6q
    @user-tp2sy4my6q10 ай бұрын

    ኤልሲዬ ምንእንዳማረኝ ታውቂያልሽ እዚህ ግቢውስጥ ጥገኝነት መጠየቅ ነው 😂😂😂 መልካም ጊዜ ውዶችዬ❤

  • @blueblueablueblue5904

    @blueblueablueblue5904

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍

  • @fortunapuscale8676

    @fortunapuscale8676

    10 ай бұрын

    Haaa I like it 👌😉 however your asylum claim is rejected haa

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣እረረረረረረ ምንቦጣሽ ትርፋ ሳር መቁረጥ ነው ከቢምቢ ጋር እየተጋፋሽ ዘንድሮማ ተይው በጣም ስለዘነበ አስቸግሮናል 🤣🤣🤣ተኮለኞች ናቸው የውጫገር ቢምቢወች 🤩🤩🤩❤️🙏

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta869510 ай бұрын

    ኤልሲ እንኳን አደረሳችሁ ሁልግዜ ስለ ሀገራችን ያለሽ አመለካከት ፍቅር ትልቅ ስለሆነ በጣም አመስግናለሁ እህቴ ተባረኪ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    አሜን ውዴ ህዝባችን ብዙ ቁስል አለበት በፍቅር ነው እየመከርን ልናጠነክረው የሚገባው 🙏❤️🙏

  • @rahelmiele7429
    @rahelmiele74297 ай бұрын

    ጥንቅቅ ያልሽ ሴት ወ/ሮ 2023 1 ኛ 😘 ይሄ እኮነዉ የኛ የሐበሻ ቴራፒያችን 🎉🎉🎉

  • @betlhemdainel4637
    @betlhemdainel463710 ай бұрын

    አንቺን አለማድነቅ ከፍት ነው ጉበዝ ጀገና ቀና ሴት ነሽ happy new year 🌼🌼🌼🌻

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    ክብር ይስጥልኝ ማሬ🙏❤️🙏

  • @abitesfaye812
    @abitesfaye81210 ай бұрын

    ኤልሲዬ ጥሩ ነው ርእሶችስ በጣም እየተጋኑ ነው አስብቢበት አንቺ ጀማሪ ዩቱበር አይደለሽም እና አክባሪሽ ወዳጅሽ ነኝ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde531810 ай бұрын

    ነጮ አሳዘነችኝ የኔእናት ቅልውቅልው አለች ሁሉም በዘሩ ያምራል😢❤

  • @BelayneshGeleta-nf3ww
    @BelayneshGeleta-nf3ww10 ай бұрын

    ኤልሲ እንደአንቺ አይነቱን ሰው ያብዛልን 🙏🏼አሁን አሁን ሰዉ በጣም አስመሳይ በአጠቃላይ የውሸት እየሆንን ነው።

  • @netsanettadesse8758
    @netsanettadesse875810 ай бұрын

    One of a few classy & Glamour ETHIOPIAN youtuber. Much love

  • @luwimeb5963
    @luwimeb596310 ай бұрын

    You are such an inspiration and icon to all our Habesha community. Love and respect for you Elsi❤ Stay Always Blessed 🙏🏼

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Thank you my people 🙏your love and support gives me a lots of energy . With respect and love to all habesha all over the world 🙏❤️🙏

  • @tf7382
    @tf738210 ай бұрын

    ፈረንጇ በጣም ነው የምታሳዝነው።ለመረዳት እየፈለገች ግን አልቻለችም።ሌላ ጊዜ ወይ partially በእግሊዘኛ እያወራችሁ አሳትፏት ።መልእክቱ ለእርሷም ይጠቅማል።አንቺን ግን በጣም ነው የማደንቅሽ ባህልሽን እምነትሽን ለመጠበቅ በምታደርጊው ጥረት።

  • @user-fm6yr6ez4o

    @user-fm6yr6ez4o

    9 күн бұрын

    የእውነት እኔም በጣም አሳዝናኝ ነበር እኔን በሷ ቦታ ሆኜ አሰብኩት ኡፍ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua10 ай бұрын

    ኤልሲዬ ንፅህናሽኮ ይለያል የኔ ባለሙያ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @user-Weynua

    @user-Weynua

    10 ай бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 😍😍😘

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye15910 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳን እደረሳችው ኤልሲ እኔም ውጭ ነው የምኖረው ከወዳጆቼ ጋር ሁሌም ተሰብስበን እንበላለን❤ ልክ እንደ ኢትዮጲያ መኝታ ቤቶቹ ሞልቶ ሳሎን መሬት ሁሉ ነው ስጫወት የምናድረው ልጆቻችን በጣም ኢንጆይ ያረጉታል እና እኛም በጣም ደስተኞች ነን

  • @raheldebrwork5523
    @raheldebrwork552310 ай бұрын

    በፍቅር ተከታትዬ ያየሁት ያንቺን ቪዲዬ ነው የሌላውን ባይም ብዙም አደለሁም ኮመንትም ብዙ ሰጥቼ አላውቅም ብቻ ያንቺንብዙዎቹ ቭፌቨራይቴ ነው ሞራል ታመጫለሽ ቪዚት ካረኩ አይሽ ይሆናል እኔ አሜሪካን ነው ያለሁት እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብሽ እመኛለው ኪፒን ተች....

  • @rutajohn8039
    @rutajohn803910 ай бұрын

    ውቦችዬ በጣም ታምራላችሁ❤ የተባረከ 🙏🏽 እግዚአብሔር የምንፈራበት ወደአምላካችን የምንቀርብበት አመት ይሁንልል🥰🥰🥰

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    አሜን 🙏❤️🙏

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn10 ай бұрын

    ፈረንጇን አሰለቀስናት ይላል አርእቱ። አውነትም ባይተዋር አድረጋቸኋት ነበረ አሳዘየችኝ 25 የደቂቃ የቆየ ቪዲዮ ምንም አላወራችም😢 በጣም ነውር ነው::

  • @birtudem7419

    @birtudem7419

    10 ай бұрын

    ኧረ በጣም ያሳፍራል እኔም ገርሞኝ እያየኋት ነበር

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    አይዞአችሁ ሀበሻ አደለችም ባትጫወት እና ባናዋራት ኖሮ ተነስታ ነጮቹ ጋር በራሳ ትሄድ ነበር እደው ምን ልበል ካልሆነ በስተቀር ምንም ያልተናገሩ ሀበሾች ቁጭ ብለው እደውም እሷ የቡና ሰርሞኒ እንዲህ አይቼ አላውቅም ከናንተጋር በመካፈሌ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ ስትል አስገብቻታለሁ በርግጥ ሁሉ ከገባ ቪዲዮ ይረዝማል ከባህላችን ጋር የተገናኘውን ሳላንዛዛ አስገብቸዋለሁ።

  • @marthahidego7902
    @marthahidego790210 ай бұрын

    ኤልሰዬ ንፁ ነሸ መሰተንግዶሸ ደሰ ይላል

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    እንዳቅሚቲ እጥራለሁ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed956610 ай бұрын

    ነጭዋን ሴት ጋብዛችሁ ባይተዋር አደረጋችኋት

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    እረረረ አላረግናትም በጣም ነው ደስ ብሏትከሁሉም ጋር ስትጫወት የነበረው ሁሉ ባስገባ ቪድዮ ይረዝምባችኋል ብዬ ነው 🙏❤️🙏

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my10 ай бұрын

    እናንተ ውብ የሀብሻ ልጆች እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ወር እንኳን አደረሳችሁ 2016EC 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻Elsy ,May God keep you & bless you so much....ተባርከሽ ቅሪ አንቺ ልባም ሴት🙏

  • @Beriabi
    @Beriabi10 ай бұрын

    How can one so organized so perfect like this . I couldn’t be more jealous.

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    10 ай бұрын

    Absolutely she’s unique

  • @fortunapuscale8676

    @fortunapuscale8676

    10 ай бұрын

    I know what you mean 😏 Postive jealous, I feel like you of course I learnt a lot

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Ohhh thank you my dear but my husband and my boys helped me a lot specially cleaning the garden 🙏❤️🙏

  • @marty1045
    @marty104510 ай бұрын

    ኤልሲ ቁምነገረኛ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ፤ Excellent በጣም ደስ የሚልና አንድነትን የሚያጠነክር ትምህርት ነው፤ተባረኪ 🙏ተባረኩ

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue590410 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክ 😂በብርድ ልብስ አጮልቄ ነው የማያችሑ ምነው ልእልቷ ምን በደልንሽ 😂😂😂😂😂 ወይ አትጠሪን እንደው 😂😂😂😂😂 ❤

  • @Eftah712
    @Eftah71210 ай бұрын

    የኔ ዉድ እንኳን አደረሰሽ ❤ አላየሽ እኔም ኢትዮጵያ ሆኜ እንዴት ሰዉ እንደናፈቀኝ አይደለም ሰዉ እንደራበኝ ብታይ😢😢

  • @hamytube3728
    @hamytube372810 ай бұрын

    ፈረንጇ ቁልጭ ቁልጭ ስትል አሳዘነችኝ እኔም አረብ አገር ገና እንደመጣሁ ሲያወሩ ሲሳሳቁ እኔ ማህላቸው እሳቀቅ ስለነበር ኤልስዬ ተርጉሚላት ባክሽ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    ፈረጇ ባትዝናና እና ቢደብራት ተነስታ መግባት ካልፈለጉት ያገሮቿ ልጆች ጋር ትጫወት ነበር ሀበሻ አይደለችም እነሱ ይሉንታ አያቁም እደኛ መሰሉሽ እንዴ 🤩❤️🙏

  • @rorororo7967
    @rorororo796710 ай бұрын

    በጣም የሚወድሽ ስርዓትሽ አቤት ደስ ስትይ😍

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye375110 ай бұрын

    ኤልስዬ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ የሰላም የጤና የብልፅግና ባህልሽን ጠብቀሽ በማሳየትሽ ጎበዝ አድንቄሻለሁ በርቻ❤❤❤❤❤

  • @azebassefa270
    @azebassefa27010 ай бұрын

    ኤልስዬ እንኳ አብሮ አደረሰን ኤልሲ ቅን ትሁት ባለሞያ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ስለነበረን የበአል ግዜ በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie341510 ай бұрын

    ኤልሲዬ ጊቢሽ አረንጓዴነቱ ስፋቱ ሲያምር😮😮😮❤❤❤ በሰላም በፍቅር ኑሪበት❤❤❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile703010 ай бұрын

    I wish you made more efforts to include the Ferenj lady in your conversation.

  • @zenitsige4182
    @zenitsige418210 ай бұрын

    Thank you so much Elsi we learned a lot from you!!!

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd9 ай бұрын

    ኤሊሲዬ እንዳልሽዉ ነዉ ኢትዮጵያዊያን ጥሩ ነገሮች እያሉን ያለን አይመስለንም የሌላዉን እያደነቅን ኤጭ የኛ ሰዉ ደሞ እንላለን እና ያልሽዉ ሁሉ እዉነት ነዉ አበሻ ምርጥ ነገር አለዉ።

  • @mareli9826
    @mareli982610 ай бұрын

    Elsiye…..you’re the symbol of true beauty ❤. I just started watching your video and I knew from the get go that I am going to love it. Thank you for sharing our beautiful culture and traditions. I just love love your setting as always. You are a woman of grace and multi talents, and multitasker too. I am so proud of you my dear. May the God of Love and grace bless you and your family ❤❤❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Thank you so much ማሬ am more than happy to represent the elegance of my people and how our family teaches us to give much respect for our guests 🙏❤️🙏

  • @tirhastewolde373
    @tirhastewolde37310 ай бұрын

    ኤልሲ ምርጧ ዛሬ ደሞ እስከ ጓደኞችሽ ስታምሩ ከ ዓይን ያውጣችሁ መልካም በዓል ብያለሁ Auguri

  • @shalomayalieu306
    @shalomayalieu30610 ай бұрын

    ቅመም የሆንሽ ሴት ነሽ በርቺ

  • @betlhemgebre
    @betlhemgebre10 ай бұрын

    ኤልሲዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ በጣም ብዙ ነገር ካንቼ ተምሪያለሁ አመሰግናለው

  • @muridashewadig4173
    @muridashewadig417310 ай бұрын

    ሁሌም ትለይብኛለሽ ትክክለኛ ሴት ስወድሽ ክበሪልኝ❤❤❤❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

  • @yasminonlinedigitalmarketi4285
    @yasminonlinedigitalmarketi42859 ай бұрын

    💕💕💕💕💐💐💐💐I love all your videos, very educational and inspiring 💕🙏💕🙏bless you beautiful 😍

  • @tigist8015
    @tigist801510 ай бұрын

    Elsie, you are the best and special as usual. I have no word for you Tebareki.

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu791410 ай бұрын

    ኤልሲዬ ተባረኪ ሁላችሁንም ተባረኩ እናከብራችጏለን አመት አመት ያድርሳችሁ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    አሜን 🙏አሜን ማሬ 🙏❤️🙏

  • @helensolomon592
    @helensolomon59210 ай бұрын

    ኤልስዬ ዛሬስ ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ ብዬ ተምኝሁ❤ መልካም አዲስ አመትቆንጆ

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham758010 ай бұрын

    Happy New Year Elsy! May all your wishes come true!

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Amen 🙏Amen 🙏❤️🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv10 ай бұрын

    ኤልስዬ እንኳን አደረሳችው ደስ ስትሉ ኢትዮጽያነት ደስ ይላል ኤል ስዬ ቤትሽ ነው ? ሆቴል ነው የሚመስለው ቤትሽ ከሆነ በጣም ይገርማል በጣምም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @asteryemer3458
    @asteryemer345810 ай бұрын

    ጎበዝ ባለሙያ

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye374710 ай бұрын

    Having a conversation in your own language makes other foreign guests make them stranger and feels uncomfortable, if you do it make it short and try to interact with them. It’s so beautiful otherwise.

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    First let me thank you for your respectful and valuable advice 🙏 but to be honest with you she was really having good time and we were explaining her everything respectfully. In fact instead of having fun with the others she was almost the whole time with us 🤩❤️🙏

  • @addislij3053
    @addislij305310 ай бұрын

    Not to take away how beautiful everything was but I have to point out why bother inviting the European lady if you don’t have a common decency speak the language she understands or translate some of what was being discussed in order to make her feel included?! I think a lot of your advices or information is how to be decent, classy and respectful. That was not at all respectful rather embarrassing coming from someone who is using the platform of social media to teach decency. I have personally been in the situation like that and never put myself in that position again because it is very uncomfortable and unwelcoming. What if that was you? how would you have felt ?

  • @abdosabdu3013

    @abdosabdu3013

    10 ай бұрын

    Tekekel

  • @blessingofgod1044

    @blessingofgod1044

    10 ай бұрын

    Was thinking same thing

  • @yemariam2110

    @yemariam2110

    10 ай бұрын

    True, speak English or interpret what u are talking.

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace242410 ай бұрын

    ኤልሲዬ እንኳን ለዘመነ-ዮሐንስ በአል ከተወዳጁ ቤተሰብሽ ጋር አደረሳችሁ🙏🏾🌼🌼🌼🌼🌼 ኤልሲዬ ቤትሽ፣ ግቢው ሁሉ በጣም ያምራል❤❤ መቼም እናንተ ታውቁታላችሁ፣ security alarm system ይኖራችኋል ብዬ አምናለሁ።

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    ግዴታ አለሱ ይከብዳል ሌላው ጣልያን አገር ጎረቤቶቻችንም ከአላርም የባሱ ተቆጣጣሪዎች ናቸው እያንዳዱን ነገር ነው የሚቆጣጠሩት 🤣🤣🤣❤️🙏

  • @LoveAndPeace2424

    @LoveAndPeace2424

    10 ай бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 ጎሽ እንዴት ደስ ይላል ጎረቤቶች እርስ በእርስ ሲጠባበቁ። እዚህ አሜሪካ እንዴት ችግር አለ መሰለሽ security alarm system የግድ ያስፈልግሻል። እሱም እያለ እንኳን ሌቦች ደፋሮች ናቸው።

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew646810 ай бұрын

    Beautiful 🌼 flower arrangements. Just like you 😊

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker497110 ай бұрын

    አይ ኢልሲ እንደኔ ያለሰዉ ሚኖር አይመስለኝም ነበር ግን ከዉስጤ ጋር አየተሞገትኩ ይህን ሐሳብ ስታመጭ መቼም እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ አያስተምርም እንድማርበት መሰለኝ❤እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zazielu5985

    @zazielu5985

    10 ай бұрын

    ብቸኛ ከሆንሽ ጓደኛ ሁኚኝ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ቅን ጎደኛ ይስጥሽ በተለይ ሰው አገር ከሆንሽ በጣም ወሳኝ ነው የሰው አገር ያለጎደኛ ከባድ ነው🙏❤️🙏

  • @user-rp9fh6ew5u
    @user-rp9fh6ew5u8 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ ያለኝ አብሬአችሁ ያለሁ ነው የመሰለኝ ጠንቃቃነትሽ አስደሰተኝ ተባረኪ!!!

  • @mimibayeh
    @mimibayeh10 ай бұрын

    At first I thought the foreigner lady spoke Amharic but then I realized she had no facial expression, which meant she was not involved in the conversation. I'm sure you wanted to be inclusive when you invited her to join you but it made me cringe to see her shut out of the conversation. Your gust was gracious enough not to get up and walk away but it would be kind to try and include her even once in a while. this happens to us habesha people a lot so we should know how it feels to be excluded and do better. I loved everything about your video post but I could not finish watching it as it felt like I was the gust who was being ignored.

  • @mahderk8288

    @mahderk8288

    10 ай бұрын

    I agreed with you. At least they should translate the conversations to her in English or whatever languages she speaks to. That is awkward and annoying.

  • @simethio2517

    @simethio2517

    10 ай бұрын

    I really feel bad they completely ignored her I wish they would’ve engaged with her 😢

  • @tenubekele5553
    @tenubekele55539 ай бұрын

    ❤❤❤ በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው ስፕሬዩ ግን ወዲያው ንፋስ ስለሚወስደው በየኮርነር ላይ የሚቆም ቢምቢም ሆነ ነፍሳት የሚያበር አማዞን ላይ አለ ከምር ጥርት ያልሽ ባህልሽን አክባሪ ኢትዮጵያዊት ነሽና ልትኮሪ ይገባል

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre859810 ай бұрын

    You are so bless to have a good friends

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Amen 🙏 Amen መባረክ ነው ውዴ 🙏❤️🙏

  • @bezienashbelete2771
    @bezienashbelete277110 ай бұрын

    Enkuan Adersachehu! You guys look amazing 🌻🌼🌻🌼🌻🌼

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j6 ай бұрын

    ይገርማል ሙሽራ መስለሻል ያለው ማማሩ እንዲህ ነው እንጅ ከቤቱ ከጊቢው ዋው አንደኛ ነው

  • @user-lx5ui7te1d
    @user-lx5ui7te1d10 ай бұрын

    Happy New Year God bless you ❤

  • @selemawitandebrhan5264
    @selemawitandebrhan526410 ай бұрын

    Elsieye yene fkr ene swedsh. Zemensh ybarek.❤❤❤❤❤❤

  • @liyanaprince2388
    @liyanaprince238810 ай бұрын

    Can you please put on the comment below the spray deodorizer’s name and where we can get it ? Thanks

  • @abebagebrehiwet6594
    @abebagebrehiwet659410 ай бұрын

    በጣም የምያደንቃት ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ በርቺ❤❤

  • @dhhdjjd4993
    @dhhdjjd49937 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድሽ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤ይጠብቅሽ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu199010 ай бұрын

    WOW 😮so beautiful. በጣም ደስ ትላላችሁ ኤልሲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen463910 ай бұрын

    Beautiful lady happy Ethiopian New year ❤

  • @genetgebre3041
    @genetgebre304110 ай бұрын

    Amen, wish you all the best

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e10 ай бұрын

    የኔ ወርቅ እንኳን አደረሰሽ🙏🙏 💚💛❤😍😍😍

  • @user-cp7tm5zp5e
    @user-cp7tm5zp5e10 ай бұрын

    ኤልሲ ሰታምሪ እንካን አደረሳችዉ ሰወድሸ

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo10 ай бұрын

    You’re amazing!

  • @freweinigaim8371
    @freweinigaim837110 ай бұрын

    St.Marey spent too much time making you Elsi shikor! You're beautiful inside and out ❤️🇪🇷

  • @user-tm3bu4pt8q
    @user-tm3bu4pt8q10 ай бұрын

    ኤልሲ በጣም ልክነሽ የኔአስተዋይ❤❤❤❤

  • @mimibayeh
    @mimibayeh10 ай бұрын

    If you feel like inviting foreigners to a traditional party you should try inviting more than one, that way at list they can talk amongst themselves and will not be quiet the whole time or feel ignored.

  • @simethio2517

    @simethio2517

    10 ай бұрын

    Exactly even if you invite two we want them to engage with others too

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Instead of having fun with the other guys , she choose to participate our coffee ceremony and she was so excited because we were explaining her everything. Maybe I did a mistake that cut out our English conversation. Thank you for you respectful opinion my dear 🙏❤️🙏

  • @sarontv1283
    @sarontv128310 ай бұрын

    Elaine you make it good 💗💗💗 Enkuan adresahu it's Lovely 💥💥🙏🙏

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios52529 ай бұрын

    Good Good thanks from tigrayns USA ethiopia forward

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa319310 ай бұрын

    Elsye beautiful in out you’re talented and beautiful unique just no words you’re amazing and blessed 🙏🙏🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🥰🌼🕊️🕊️🥰I’m watching you always 🫶💖

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS10 ай бұрын

    Enea ko siwedish yene konjo elsiye egziabher kanchi ga yehun amen 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall606110 ай бұрын

    Elesey gobez, Le benbe setadergi cover your eyes and hair also.❤❤❤

  • @lulasolomon9911
    @lulasolomon991110 ай бұрын

    You are the best motivated person

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum317210 ай бұрын

    Elis you are absolutely amizing wow!︎❤❤

  • @seidsulman3775
    @seidsulman377510 ай бұрын

    Siwadish Elsa wub ihite❤❤❤

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu540410 ай бұрын

    በጣም መልካም ሴት ነሽ

  • @Fatuma155
    @Fatuma15510 ай бұрын

    ማሻአላህ ብዙ ነገር አስታወሰኝ ይሄ ቪድዎ ይመቻችሁ ሁሌም እምር በሉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏

  • @ELYYY99
    @ELYYY9910 ай бұрын

    Hello Ethiopia. Saying hello from Detroit, Michigan.

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    10 ай бұрын

    Hello my dear 🙏❤️🙏

  • @world6284
    @world628410 ай бұрын

    Aref new zegejtu gin ferenjawan wey alemgabez or you should translated her what you guys are talking...newer new betam😏

  • @romandeneke1651
    @romandeneke165110 ай бұрын

    ኤልሲ እንኴን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab858210 ай бұрын

    Happy Ethiopan new year!

  • @nurabelachew
    @nurabelachew10 ай бұрын

    የኔ ፕሪንሰስ ቆንጆ🎉🎉

  • @hannanebyou6143
    @hannanebyou614310 ай бұрын

    ምን አይነት ገነት ዉስጥ ነው የምትኖሪዉ

  • @tigisttigist789
    @tigisttigist7898 ай бұрын

    ልቅም ያልሽ የሴት ጥግ በርቺልን እህታችን ሰላምሽን ያብዛው ሾፎንሽን ደግሞ ወደጄው ልሞት።

  • @selenahaile1027
    @selenahaile102710 ай бұрын

    አልስዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምታምሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen579410 ай бұрын

    Beautiful ❤

  • @kaylazegowitz13
    @kaylazegowitz1310 ай бұрын

    Its beautiful you did good

  • @saifulrana1552
    @saifulrana155210 ай бұрын

    Wow amazing so beautiful familys Happy New year, 2016, E,C Elsa 🌻🌻🌻👍❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @tsionabay7127
    @tsionabay712710 ай бұрын

    God bless u ahunim yabzalish❤❤❤

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa894310 ай бұрын

    Gobez nesh eko elsy enquan aderesachu hagerachen selamun yamtalen

  • @amytekie5379
    @amytekie537910 ай бұрын

    እንኳን አደረሰሽ🌽🌻🌽🌻🌽🌻🇪🇷❤️🇪🇹

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin306810 ай бұрын

    You're amazing 🌼🌼🌼💞

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue590410 ай бұрын

    መልካም አመት በአል ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Келесі