ለካ ምህረትህ ነው በቃልኪዳን (ሊሊ) ጥላሁን || Leka Mihretih new By singer Kalkidan (Lili) Tilahun

ለካ ምህረትህ ነው
በቃልኪዳን (ሊሊ) ጥላሁን
Leka Mihretih new
By singer Kalkidan (Lili) Tilahun
Album 5
Lyrics
ለካ ምህረትህ ነው የሚደጋግፈኝ
ለካ ይቅርታህ ነው እኔን የሚያቆመኝ
ለካ ፍቅርህ ነው የሚያጠነክረኝ
ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ
ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል
ማለዳ ማለዳ ምህረት ያጠግበኛል (2x)
ማለዳ ማለዳ ሠላም ያሰጠኛል
ማለዳ ማለዳ ፍቅር ያጠግበኛል
ማለዳ ማለዳ ጤና ያሰጠኛል
በምን ቃል ልናገር በምን ቋንቋ ላውራ
ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ የአንተ ሥራ (2x)
ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጸው
የፍቅርን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ
ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጠው
የስጦታን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ
ለካ ምህረትህ ነው የሚደጋግፈኝ
ለካ ይቅርታህ ነው እኔን የሚያቆመኝ
ለካ ፍቅርህ ነው የሚያጠነክረኝ
ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ
ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል
ማለዳ ማለዳ ምህረት ያጠግበኛል (2x)
ማለዳ ማለዳ ደስታ ያሰጠኛል
በምን ቃል ልናገር በምን ቋንቋ ላውራ
ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ የአንተ ሥራ (2x)
ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጸው
የፍቅርን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ
ብዙ ብዙ ብዙ ብዙም ሚለው ቃል ከገለጠው
የይቅርታን ብዛት ብዙ ነው ብዬ እናገራለሁ

Пікірлер: 15

  • @febendawit3075
    @febendawit30754 сағат бұрын

    አሜን አሜን

  • @netsamelka9785
    @netsamelka9785Ай бұрын

    Zemenche yebarklgne ehete liliy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene4 ай бұрын

    ጌታ ከእኛ ጋራ ነው

  • @eyasueshetu5787
    @eyasueshetu5787 Жыл бұрын

    አውርደን መጠቀም አልቻልንም

  • @AgnezTube
    @AgnezTube Жыл бұрын

    Lemindnewu yemitqolifubin qoyyy

  • @beletewondimu3591

    @beletewondimu3591

    11 ай бұрын

    All protestants' songs are locked. They want to do money

  • @hayatbeker3672
    @hayatbeker3672 Жыл бұрын

    Rebraki

  • @seblewongelamanuel1473
    @seblewongelamanuel14734 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejesiyum8623
    @derejesiyum8623 Жыл бұрын

    Wow

  • @selamhailubogale678
    @selamhailubogale678 Жыл бұрын

    💜💜

  • @ayalmariam8465
    @ayalmariam8465 Жыл бұрын

    Tebarek

  • @repentandbelievethegospel1438
    @repentandbelievethegospel14384 күн бұрын

    Unfortunately ከ4 አመት በፊት ተሰርቶ ያላለቀ መዝሙሯ ከተለቀቀ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሌባ ዩቲዩበር መዝሙሮቿን እየሰረቀ ብዙ ስላጎዳት በግድ አስቸኳይ ይሔንን የሊሊን መዝሙር ሪሙቭ ስንድታደርጉት በትህትና እንጠይቃለን:: We Are Sorry for the Inconvenience. Pls Remove immediately ebakachu ansut

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene4 ай бұрын

    ጌታ ከእኛ ጋራ ነው

Келесі