ለጓደኛየ የጥሎሽ ስጦታ ገዛሁላት

Ойын-сауық

Пікірлер: 79

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue2 ай бұрын

    ማሻአላህ ዋጋውን ብትነግሪን አሪፍነበር

  • @kamilatube8553
    @kamilatube85532 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ነው የሚያማምሩት እኔ መቸም ያየሁት ነው የሚያምረኝ አይነዋጅ ሆነብኝ ሁሉም ያምራሉ❤❤❤❤

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw

    2 ай бұрын

    የኔ ቢጤ ክክክ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw2 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ ሁሉም በጣም ያምራሉ ለካ ኢትዮጵያ ከሰላምና ከብር ውጭ ሁሉም አለ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rcАй бұрын

    ማሻ አሏህ ረምሊ የኔ ውድ የሰፈሬ ልጅ እማማ የሺ ናፍቀውኛል በይ የመረጥሻቸውን እቃዎች ወዴ ሀገር ስመጣ ገዝተሽ ሙፋጃአ እንድታዴርጊኝ ሀሀሀሀ

  • @SleepyAquariumFish-qg3ef
    @SleepyAquariumFish-qg3ef2 ай бұрын

    ማሻአሏህ ረምሊየ ሁሉም ያምራል ሌላጊዜ ዋጋውንአስቀምጭልን እኛምእንድናዝሽ❤

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla2 ай бұрын

    ሁሉም ያምራል ማሻአላህ❤

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris34922 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም እረምሉየ ማሻአሏህ ያምራል ሁሉም ውዴ እረምሉ ዱአ አርጊልኝ ማሬ ሀጃ አለብኝ እሺ ውዴ❤❤❤

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104Ай бұрын

    ማሸ አለህ ስየምር 🎉🎉🎉

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf2 ай бұрын

    ዋው ያምራሉ ሁሉም🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu2 ай бұрын

    ረምሊ ጠክሪ የወተቱና የሆኑ የሾርባውያምራሎሁሎምያምራል ግን ሁለቱየለለነው

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k2 ай бұрын

    ማሻአላህእሙየ

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061Ай бұрын

    ማሻአላሕ የሹርባው በጣም ያምራልከነሠሐኑ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m2 ай бұрын

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ወጣቱ እረገፈ እደቅጠል አይይ አለመታደላችን መርጠን ባልተወለድንበት ተመርጠን መሞት ከባድ ነው ኢላሂ ያረብ ሰላም አውርድልን

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw52 ай бұрын

    በርችልኝ የኔ ውድ እቃወቹ ማሻአላህናችው

  • @hawlltomar6162
    @hawlltomar61622 ай бұрын

    ማሻአላህ በጣም ሚያምሩ እቃወችናቸው

  • @halehale7257
    @halehale72572 ай бұрын

    ረምሊ ሁሉም ያምራሉ ማሻአሏህ

  • @woyay2095
    @woyay20952 ай бұрын

    ማሻአላህ ያምራሉ

  • @user-kf8le2re3f
    @user-kf8le2re3f2 ай бұрын

    እሥቴ ኢቶብያ አድሥ የመጡ ፋሽን ልብሥችን ቢደወ ሥሪልኝ

  • @toybaseid2493
    @toybaseid24932 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin23532 ай бұрын

    Hulum yamral mashallah

  • @tube-gg1fw
    @tube-gg1fw2 ай бұрын

    እቃ ማ አለ ያምራል

  • @kedijahussin
    @kedijahussin2 ай бұрын

    ወአለይኩም ሠላም አህለን እረምሊ መሻላህ እኔ የተመቹኝ የወተቶቹና የፍሩቶቹ መሻላህ ናቸዉ

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038Ай бұрын

    ማሻአላህ ዋጋውን ብትነግሪን

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7lАй бұрын

    ቴሌግራም ቢኖርሺ እቃዉን በትለጥፊልኝ

  • @zgsggsgs1833
    @zgsggsgs18332 ай бұрын

    ሁሉምያምራል

  • @zgsggsgs1833

    @zgsggsgs1833

    2 ай бұрын

    ቁጥሺንአሳውቂኝ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed68182 ай бұрын

    ማሻአላህ 😅የብሩነገረግንታየኝእኔማአለቅሽምቤቱይለቅብቻ

  • @saydaahmed993
    @saydaahmed9932 ай бұрын

    Remliye woow yeshorbaw

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed40982 ай бұрын

    ማሻአላሕ ሀቢበቲ❤❤❤

  • @hdhhysge8834
    @hdhhysge88342 ай бұрын

    ዋው🎉🎉

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt2 ай бұрын

    እርምሊ የኔዉድ የቤትሥራሠጥቼሺነበር እንዴርሺ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal18652 ай бұрын

    ሁሉም ያምራል ውደ ማሻአላ እቃአዛለሁ ኢንሻአላ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed2 ай бұрын

    ማሻአላህ ወደ በረችልኝ

  • @yewololji3465
    @yewololji34652 ай бұрын

    ረምሊ የቤት ጥሩ ሽታ ያላት የእጣን አይነቷ ስፈጋት ነበር ስሙን ስለማላውቀው ነው በኢትዮ ስንት ነው የበሁሩ ሽቶ ተደርጎ በውሀ በኤሌክትሪክ እሚሰራው አንችጋ አየሁት ፕሊስ ንገሪኝ ፕንክ ነገሩ ፊለፊት ያለው ???

  • @KibjcDgchgj

    @KibjcDgchgj

    2 ай бұрын

    ከአመት በፊት2000እኔ ገዝቸዋለሁ ኮ/ቻ

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    Ай бұрын

    infuser

  • @alialainain4579
    @alialainain45792 ай бұрын

    ማሻአላህ ዋጋ ለምን አትናገሪም ሁሉንም አንዳዱን እቃ አሳውቂን

  • @Pnice-ky8ym
    @Pnice-ky8ym2 ай бұрын

    ረምሊቆጆምርጫሽሁሉም፡ምርጥነውእኔግንበጣምየወደድኩየወተትናየሾርባውንከነማስቀመጫውያለዉንነው

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid45642 ай бұрын

    ራምልየ በአላህ የፌርሙዙ ዋጋ

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad39762 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gq8jg2mr1j
    @user-gq8jg2mr1j2 ай бұрын

    ماشاء تلله

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @fkchftjdntgc4373
    @fkchftjdntgc43732 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mekaali8991
    @mekaali8991Ай бұрын

    ዋጋው ይነገረን

  • @user-zn6ly9iw2x
    @user-zn6ly9iw2x2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ደሰሰሰ ይላል ረምልየ ሰልክሺን እየፈለኩ ነበር መቅደላ ማሻ ካደረሺልኚ

  • @naimaahmed3300

    @naimaahmed3300

    2 ай бұрын

    ሠላምየማሻወ

  • @naimaahmed3300

    @naimaahmed3300

    2 ай бұрын

    ሠላምየማሻዋየመቅዳዋ

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    0914609597

  • @user-zn6ly9iw2x

    @user-zn6ly9iw2x

    Ай бұрын

    @@naimaahmed3300 ሰላም እህቴ እንዴትነሺ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w2 ай бұрын

    ስንት ፈጀበሽ ?

  • @EsheteTafese-re6mf
    @EsheteTafese-re6mf2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u2 ай бұрын

    መቸምድሴ ሰመጣእደ ወልልሻለሁእቃታጋዢኝአለሽኢንሻአላህ

  • @saadaseid
    @saadaseid2 ай бұрын

    ዋጋ ብትነግሪን እረምሊ

  • @Kareema-gh2vb
    @Kareema-gh2vb2 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ረምሊ እህቴ ቁጥርሽን ፈልጌው ነበር እባክሽ መልሽልኝ ወንድሜ በክንታሮት ህመም እየተሰቃየነው እና ተባበሪኝ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo2 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @saeedaahmad2645
    @saeedaahmad26452 ай бұрын

    ረምሊ ከሀገር ከወጣሁ ቆየሁ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ልገባነዉ የአሁኖቹ ሙሽራ ምን ምን እቃ ይዘዉ ነዉ የሚሄዱት መልሽልኝ ፕሊስ

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    2 ай бұрын

    የቤትእቃ

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u2 ай бұрын

    ድምጽሽአይሰማምእኮ

  • @user-tm7ze2ek1h
    @user-tm7ze2ek1h2 ай бұрын

    ረምላ የትሠፈር ነሽ ሡቅሽ የሾርባው እቃ ሸጋ ነው

  • @user-cs8wq3wy5r

    @user-cs8wq3wy5r

    Ай бұрын

    አራዳ ባልሳሳት ሶስተኛ ፎቅ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff12902 ай бұрын

    አቤትብሩአረከሰብኝምአኔስአራምሊምንጉድነውየብሩነገር

  • @user-qd3on7ud3b
    @user-qd3on7ud3b2 ай бұрын

    እንካንደህናመጣሸራመሰላለማላይክአድርጌአለሁኝይመችሸእህቴ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w2 ай бұрын

    እረምላ 60ሺ የቤት እቃ ያሞላል እድ?ከላላ ልታደረሽልኝ ትችያለሽ???በአላህ መልሽልኝ

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    እንደ እቃው ነው በ20ሽም የሚያሟላ አለ እኮ ሌላው በ100ሽ እንደ ፍላጎትሽ ስፋት

  • @user-el6qx2md7p

    @user-el6qx2md7p

    2 ай бұрын

    በምን ላግኝሺ ገዝተሺ አሺገሺ ትልኪልኛለሺ

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    2 ай бұрын

    @@user-el6qx2md7p ደሴ ነሽ እድ እማ አች ? እኔ የፈለኩት በታማኝነት ገዝተው በሮቶ አደረገው ቢደረሱልኝ ነበር

  • @user-el6qx2md7p

    @user-el6qx2md7p

    2 ай бұрын

    @@user-ni4pi7lo6w እኔም አደዛ ነበረ የምፈልገው ደሴ አደለሁም እህት

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    Ай бұрын

    @@user-el6qx2md7p የት ሀገር ነሽ ውጭ ?እቃ መላክ የፈለገሽወ የት ነው?

  • @fivestaracademy809
    @fivestaracademy8092 ай бұрын

    እረምሊ ቁጥርሽን የት ነው የማገኘው

  • @ASH-zk4tf

    @ASH-zk4tf

    2 ай бұрын

    ወደሗላ ተመልሰሽ ታገኝዋለሽ ሀያቴ ከሚጀመሪያ ቢደወ ላይ🎉🎉

  • @remlalemma

    @remlalemma

    2 ай бұрын

    0914609597

  • @fivestaracademy809

    @fivestaracademy809

    2 ай бұрын

    ሽኩረን ሁቢ 💓💓

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru2 ай бұрын

    ውዶቸ እኔ ብቻ ነኝ የረምላ ቪዲወወች እንዳለ የሚንቀጠቀጡብኝ

  • @user-bf3xn9nb1y
    @user-bf3xn9nb1y2 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l2 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі