ለ ገና በዓል ቦሌ ላይ ከ 3,700,000 ብር ጀምሮ ቅናሽ ያደረገው አነጋጋሪው ሪልስቴት / Price in Addis Ababa | Ethio Review

የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 31

  • @EthioReview1
    @EthioReview1

    ለበበጠ መረጃ በ +251911717992 ይደውሉ ።

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f

    በጣም የሚገርመኝ የኢትዬጵያ ቤቶች ያውም ፎቅ ላይ እውሮፓና እሜሪካን እንኳን እንደነሱእይነት ዋጋ እይጠራም በጣምይገርማል እኮ የሚጠሩት ገንዘብ

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመኖር ምቾት ብለዉ የሚያቀርቡት ነገሮች በሙሉ ለመኖር ምቾትን የሚነሱ ነገሮች ናቸዉ

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r

    አገሪቱንብማይመጥንገበያ ይገርማል አለች የምዳምቅመም

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860

    4000 us dollars rent for an appartment? U OK?

  • @richblessed2195
    @richblessed2195

    When is bazzar at stadium

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i

    አይሮፕላን የሚጨፍርበት ቦታ ላይ በአራት ሚሊየን አልገዛም።ምርጥ g+2 smc እገዛበታለሁ ።ቅናሽ አርገናል እያላችሁ ማጅራት አትምቱ።

  • @user-zw6ik8hk9e
    @user-zw6ik8hk9e

    As Wr Wb Ekram 15% kekefelku Bank Le 15 Amet Liyabedregn Yichilal?

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688

    ሙሉ ክፍያውን ንገሩን ማከራየት አንፈልግም በኛብር ተሠርቶ ስንት ነው ሙሉ ዋጋው ጠያቂዋ ጠያቂ ናት ወይስ ነጋዴ ናት ደግሞም በጣም ውድነው

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384

    አልሸጥ ብሏችሁ መከራ በላችሁ አደል???? ሰው ዛሬ ሸጦ መሠደድ ነው ሚፈልገው! ነገ ላለመፍረሱ ምን ዋስትና አለው???? በነገራችን ላይ የቋሚ ንብረት ፍላጎት ማሽቆልቆል የምን ምልክት መሠላችሁ??? ...የሠላም ና ዋስትና ማጣት የሚያስከፍለው ዋጋ ነው!

  • @ensharmohammed3415
    @ensharmohammed3415

    The us president anual salary is $400,000 usd. Do you think that president can afford your apartment? Please share the answer to your viewers. Thank you.

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573

    እሪል እስቴቶች ገንዘብ መሰብሰብ እጂ ጨርሶ ማስረከብ አያዉቁም

  • @user-dp1kt3yu3r
    @user-dp1kt3yu3r

    Nice offer thank you በዚ ግዜ ቦሌ ላይ ቤት መግዛት እድለኝለት ነው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i

    Seni esti gezelegn plz 🙏 sewedshe yene konjo u are rich woman 👩 I know u.kkkk gn tenshe tewedede eze eko USA 🇺🇸 very cheap new we ga free water free access lot of options com'on not fear tel them le ethiopia economy that's not good okay

  • @chicago9458
    @chicago9458

    Oh so those who bought before Christmas are already losing on their investment

  • @user-tw4ng6cn3f
    @user-tw4ng6cn3f

    ቲሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i

    ቦሌ እኮ መኖሪያነቱ እያከተመለት ይገኛል።የተሻለ ቦታ ላይ ሻራተን ፊት ለፊት በግማሽ ዋጋ እየተሸጠ ነዉ።ኸኸኸኸ

  • @MohamedAli-df2mo
    @MohamedAli-df2mo

    በ2 ዐመት ህንጻ አልቆ አያውቅም:: 😅😅

  • @girumwendm9320
    @girumwendm9320

    🤣🤣🤣🤣🤣 the price should be the discount itself.

  • @native2704
    @native2704

    አኔ አኮ ሚገርመይን አስከ መቼ ነው ሰው ብሩን በ ሪልእስቴት የሚያሸሸው? ሪልእስቴትም አኮ አንደ ብር ዋጋው ይወድቃል። (ይሄ ሁሉ ኢንቨስተር ኪሳራ መሆን የጀመረ ለት), መቸስ ከ ኢንቨስተር ውጪ ለላው ግለሰብ ኣይደል 30 ሚልየን አውጥቶ, የ ኪራዪም አቅም የለውም። ግን አነሱ ኪሳራ መሆን የጀመሩ ለት, በ 30 ገዝተው 20 አልሸጥ ያለ ለት, ሰፕላይ ጣራ ደርሶ ዲማንድ የጠፋ እለት, ኢንቨስተሮቹ አላዋጣ ሲላቸው መግዛት አና የ ብር ማሸሻ ማረግ ያቆማሉ። ከዛ ይሄ ገደብ የለው ተጋግሮ የተቀመጠ ሪልእስቴት መሬት መውረዱ አይቀርም።

Келесі