ለብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞ ጥሪ የተሰጠው ምላሽ!መካነሠላም.! ደጋ ዳሞት.! ኮሶ በር.! ጉና.!11 July 2024

ለብ/ጄ/ል ተፈራ ማሞ ጥሪ የተሰጠው ምላሽ!/መካነሠላም.! ደጋ ዳሞት.! ኮሶ በር.! ጉና.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 162

  • @mikesiera5052
    @mikesiera505219 күн бұрын

    በሌ በርታ ወንድምዓለም 💜💙💕💗 የፋኖ ድል አይቀሬ ነው 🔥💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💕💕💙💜💜💙💙💙💓💓💗💕💕💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜

  • @ermi2037
    @ermi203720 күн бұрын

    ወንድም በሌ፣ ለጀግናዉ የአማራ ህዝብ እንደ አይነት አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ የተረዳ ጐበዝ ጋዜጠኛ እጅግ ያስፈልገዋል፣ በርታልን፣ ድል ለአማራየ

  • @user-my7vf5nw9u
    @user-my7vf5nw9u20 күн бұрын

    እባክህ የፋኖ አንድነት ላይ ስራ መከፋፈል ይቁም ሁሉም ከአማራ ህዝብ ህልውና በታች ነው።

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists19 күн бұрын

    በርታ ወንድማችን አማራ በልጆቹ ታሪኩን ያድሳል

  • @KatemawGetahun
    @KatemawGetahun20 күн бұрын

    በልጤ በጣም ነው አማራው በሙሉ አንተን በተስፋ የሚጠብቅህ በጣም እንወድሀለን ወንድማችን!!!!!!!!!!!!!

  • @SiraajMaxamad
    @SiraajMaxamad20 күн бұрын

    ድልለአማራፋኖፋኖያሸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke45720 күн бұрын

    ህውሀት ይዘጋጂ ወልቃይት ዩመጨረሻ መቀበሪያቸው ይሆና እና የትግራይን ህዝብ ወደ ማያባራ ጦርነት መጋበዝ ካልሆን የወልቃይት እና እራያ አማራ እና አማራ ብቻ ነው 1000%

  • @user-cw6gm2tt4r
    @user-cw6gm2tt4r20 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn20 күн бұрын

    ድል ለፋኖወችችን 💪💪💪💪

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema454719 күн бұрын

    ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤

  • @GigaKaro
    @GigaKaro20 күн бұрын

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ትርጉም ያለዉ ህይወትህ ያስቀናኛል 💪💪💪

  • @ZelalemEthiopia

    @ZelalemEthiopia

    19 күн бұрын

    💚💛❤

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi19 күн бұрын

    ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-op7hw1br5q
    @user-op7hw1br5q20 күн бұрын

    ጀግናው ያማራ አባት ዋናው ቦታ ደርሷል በቃ እየተከታተሉ ፎቶውን እንቅስቃሴውን እንዳያጋሩ አሳውቅልን !

  • @WsaneTube01
    @WsaneTube0119 күн бұрын

    ኑርልን በሌ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu358219 күн бұрын

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk19 күн бұрын

    Thank you bele. ብልጽግና ያልገባው ነገር ፣ አንድ አማራ በመንግስት ታጣቂ ሲገደል፡ የሟች ልጆች፣ ወንድሞች፣ ጓደኞችና ጎረቤትች በ100 እጥፍ ተባዝቶ ፋኖን መቀላቀላቸውን ነው ‼️

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene499620 күн бұрын

    የጨነቀለት አለ ዳኘ! ! ፋኖ is freedom fighter !!

  • @Rahawa91

    @Rahawa91

    20 күн бұрын

    That’s true 💯%

  • @tekadelele5687

    @tekadelele5687

    20 күн бұрын

    winning is must

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w20 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪👌👍🙏❤❤❤❤

  • @HabibAhmed-mu9bb
    @HabibAhmed-mu9bb20 күн бұрын

    ወድማችን በላይ በሸዋ ግዛት ያሉ የፋኖ ወድሞቻችን ምን አለበት እርስ በርስ ተነጋግረው ችግራቸውን ቢፈቱ በቲክቶክ እየመጣችእምዝውባርቅ ፋኖ ነኝ ባይልጅ ቢያስቆሟት ምነለበት

  • @tinafiud6941
    @tinafiud694120 күн бұрын

    ስላም ወንድሜ በለጠ ካሳ ድል ለፋኖ

  • @MahiletMamo
    @MahiletMamo20 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኗ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z19 күн бұрын

    የኤርሚያን ላይቨ ከምታሞቁ የአማራ ሚዲያወችን እዩላቸው ሼር ላይክ በቲክቶክ በፌስቡክ ሽር አደርጉ ውዶቸ እንበርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደሞ ማስታወቂያ ከመጣ አታቆርጡት ይጨርስ ብር እንዲቆጥርላቸወ የጥላት ሚዲያ ማስተዋቂያ ሲመጣ ተሎ አቆርጡት

  • @GezemMelaku
    @GezemMelaku19 күн бұрын

    በርታልን

  • @sagegnengenagn5899
    @sagegnengenagn589920 күн бұрын

    ድልለፋኖ በረታበለጠወዲም ለምታደረንሠን መረጃ እናመሠግናለን

  • @emagag8161
    @emagag816120 күн бұрын

    ክቡር ብጀ ተፈራ ማሞ ሆይ፣ እነነሆ ትግልህ የፍትህና የህልውና ነውና፣የእውነትና የፍትህ አምላክ ትግልህ በአጭር ጊዜ በድልና በአሸናፊነት ይጠናቀቅ። በልብ ስብራትና በሀዘን ብሎም በጥቃት የተነሳህበት ትግል ፍሬው በብዙ ነዶ እና ምርት ይሰብሰብ፣ ድል ለአማራ ፋኖ❤ ውድቀት ለሊቀ ሰይጣኑ ለአብይዝም አገዛዝና እና ለእባቡና ሴረኛው ትህነግ😮😮

  • @abedelamohammed6115
    @abedelamohammed611519 күн бұрын

    ክቡር ጋዜጠኛ ምን አለበት አክብረህ አንቱ ብትላቸው ላንተም ክብር ይሰጥሀል።

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel755820 күн бұрын

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @digital_wit
    @digital_wit19 күн бұрын

    Thanks!

  • @enanu7590
    @enanu759020 күн бұрын

    ሰላም በሌ በርታ ወንድማችን 💪💪💪

  • @user-wg7de6ei6z
    @user-wg7de6ei6z19 күн бұрын

    በሌ በረታ❤❤❤❤

  • @SabitaAli
    @SabitaAli20 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ በሌ

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f20 күн бұрын

    ❤❤❤በሌ እናመሰግናለን አንደኛ

  • @iam-amhara
    @iam-amhara20 күн бұрын

    በርታ በሌ የሳቱ ላንቃ❤❤❤💪💪💪

  • @askum2568
    @askum256820 күн бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያን እንደ ኔዘርላንድ የበለፀገች እና ሁሉም በሰላም የሚኖርባት ያድርግልን !

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e20 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon583320 күн бұрын

    You always best

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun600019 күн бұрын

    ሸር

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e20 күн бұрын

    በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi346319 күн бұрын

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite19 күн бұрын

    ❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤😂

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi346319 күн бұрын

    ❤❤በርቱ

  • @rukayaali4225
    @rukayaali422520 күн бұрын

    ድል፣ለፋኖ

  • @mesfinkeflu2214
    @mesfinkeflu221420 күн бұрын

    ጀኔራል ማሞን አንተ ብለህ ስትጠራ አታፍርም ጀኔራል ተፋራ ማሞ ትክክለኛው የኢትዮጵያ ጀነራል ውሆኑን አታውቅም ውይስ መሀል መንጠልጠል ፈልገህ ነው ሁለትኛ አንቱ ብለህ አውራ ጀኔራሉ ለኛ ክብራችን ነው

  • @mimiworku4129
    @mimiworku412919 күн бұрын

    እናመሰግናለን ስለ መረጃዎች በርታ👍

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky20 күн бұрын

    Thankyou

  • @rukayaali4225
    @rukayaali422520 күн бұрын

    በርታ፣ወድማችን

  • @abebeabebaw-hz8by
    @abebeabebaw-hz8by19 күн бұрын

    በለጠ እንድሁ ወግ አታድረገው መጀመሪያ ዜና አዲርገው ከዛ ከሁሉም ተመራጭ እንድሆን አድርገው

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas102320 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu19 күн бұрын

    tikkkili newu

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke20 күн бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ደህና እንዴት ነህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @mosheman4938
    @mosheman493820 күн бұрын

    ድለራማ ማፍና ይሁንውድወድማቸን በለጠ ታገል ከጎንሕነን ስነጋይጨልምል

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu932820 күн бұрын

    ወንድሜ ጎንደር ላይ የወልቃይትና የራያ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የመጽሐፍ ምረቃ እና ውይይት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ ዞን ጽ/ቤት ይካሄደልና ስብሰባው ላይ ብትገኝ አሀሀ ውስጡን ለቄስ ነውና መረጃ ታገኛለህ፡፡

  • @abebeabebaw-hz8by
    @abebeabebaw-hz8by19 күн бұрын

    በሌ ዜና አድርገው እስኪ መረጃህ ትክክል ሁኖ ሳለ ሳቢ እንድሆን አድርገው ተመራጭ አዲርገው

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh20 күн бұрын

    የመጀመሪያ ኮማች ድል ለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @greater1666
    @greater166620 күн бұрын

    ኧረ ይገርማል ፣ አማራ በስካባተር ተቆፍሮ በጅምላ የተቀበረ ብቸኛው ህዝብ ፣ ከናት ሆድ ውስጥ ወጥቶ ፅንስ የተበላበት ብቸኛው ህዝብ ፣ ከሰዎች ጋር ተፋቅረን ተከባብረን አብረን እንኑር ሲል አይሆን ተብሎ የሚሳደድ ህዝብ … ኧረ ስንቱ

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia912920 күн бұрын

    የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ በሌ ።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn20 күн бұрын

    ፋኖ ❤❤❤

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz5rw1uz6d
    @user-iz5rw1uz6d19 күн бұрын

    በርታልን።

  • @werkemelese7492
    @werkemelese749220 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaynehmossie8858
    @belaynehmossie885820 күн бұрын

    "መሞቱን" ከማለት "መሰዋቱን" በሚል ብትገልፀው፤ ምክንያቱም ይህ ተራ ሞት አይደለም፤ ለነፃነት የተከፈለ መስዋትነት እንጂ!!

  • @Rahawa91

    @Rahawa91

    20 күн бұрын

    Yes ..!!

  • @melkamuasre7585
    @melkamuasre758519 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia912920 күн бұрын

    ሠላም

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f20 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @yosiefasgedom7029
    @yosiefasgedom702919 күн бұрын

    Wel come belete after long time

  • @yonasjojo8113
    @yonasjojo811319 күн бұрын

    እንዴት እስካሁንስ ስለ ደምቢ ዶሎ ተማሪዎች ዝምታን መረጣቹ ግን ወይ የሰው ልጅ

  • @sanebneb3891
    @sanebneb389120 күн бұрын

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese921020 күн бұрын

    እንካን ደና መጣህ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke45720 күн бұрын

    የትግራይ ተፈናቃይ የለም ትግራይ አሜራ ክልልል ለመስራት ካልሆነ አማራ ክልል የኔ ነው የማባል ነገር አይስራም እራሳቸው ነው ተመጥቀው ከህዋት ጋስ መቀለ የገቡ ምን ይፈልጋሉ ያለ ቦታቸው

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie824020 күн бұрын

    Welcome! Belte ❤

  • @user-zm2xp9sf6q
    @user-zm2xp9sf6q20 күн бұрын

    ሀይ በሌ

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie664620 күн бұрын

    Thqnks Belle

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw20 күн бұрын

    ሰላም በሌ ጀግና ነህ የምር በጣም ለፍተሀል ለዚህ ትግል ፈጣሪ ልፋትህን ይክፈልህ

  • @kassa4882
    @kassa488219 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs19 күн бұрын

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbejeAnagaw
    @AbejeAnagaw19 күн бұрын

    በሌ የምታቀርበውን መረጃ በጉጉት ነው የምጠብቀው ።ሽዋ ላይ ያልውን ችግር ለህዝብ ይፋ ማድረግ አለብህ ።ችግር ፈጣሪዎች መታወቅ አለባቸው።ለአንድ ዓላማ እርስ በእርስ ወንድሙን ወንድም እየገደለ እስከ መቼ? ትግሉን እንዲሁም የትግል ደጋፊዎች ሞራል እየጎዳ እስከ መቼ?

  • @tbretua6715
    @tbretua671520 күн бұрын

    Fair

  • @woretawatinaf3584
    @woretawatinaf358420 күн бұрын

    The truth will prevail!

  • @mamarhabtamu693
    @mamarhabtamu69320 күн бұрын

    ሞትን በመሰዋት ተካዉ ትክክል አይደለም

  • @amen6689
    @amen668920 күн бұрын

    ድል ለተከበረው የአማራ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Amin-rf5xv
    @Amin-rf5xv20 күн бұрын

    Goood moring to

  • @user-en2db7il2b
    @user-en2db7il2b20 күн бұрын

    በለጠ ለጀነራሉ አክብሮት ይኑርህ !!!!አንቱ በል ብለህ አቅርብ !!!

  • @mengistu722
    @mengistu72219 күн бұрын

    Fano simot atnager pls

  • @user-op7hw1br5q
    @user-op7hw1br5q20 күн бұрын

    ወንድም በሌ በርታ እስኪ ለብንዳው ጠንከር ያለ ጥሪ አቅርብ እባክህ!

  • @hailumedia2024
    @hailumedia202420 күн бұрын

    First like and comment

  • @tekadelele5687
    @tekadelele568720 күн бұрын

    መቼ ተለቀቁ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw642620 күн бұрын

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l20 күн бұрын

    በሌ የፋኖ አንድነት ጉዳይ ከምን ደረሰ

  • @mitkugetinet8012
    @mitkugetinet801220 күн бұрын

    You are my first choice❤❤❤

  • @nigetube6038
    @nigetube603820 күн бұрын

    መንግስትን ለማመን መጀመርያ ተማሪዎች መታገታቸውን መናገር ነበረበት።

  • @user-zm2xp9sf6q
    @user-zm2xp9sf6q20 күн бұрын

    በሌ ሥለ ተማሪዎቹ ተጋች ምን አድሥ ነገረ

  • @BirkuZafie-y2v
    @BirkuZafie-y2v20 күн бұрын

    berta wondmachn

  • @AsterKasa-yy8bi
    @AsterKasa-yy8bi20 күн бұрын

    ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomyalew1627
    @nahomyalew162720 күн бұрын

    ewntegna merja silmtadersen enamesgnalen bela

  • @bekelegizaw5951
    @bekelegizaw595120 күн бұрын

    Time make things ripped.

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p20 күн бұрын

    ፋኖነት እግዚአብሔር ድሉን ያጎናፅፋችሁ መካነ ሰላም አብይ ሸለቆ መቅላ ህዝብ እያሰቃዩ ነበር የአብይ ቡችሎች ደግ አደረጓቸው💚💛❤💪

  • @wendiye1429
    @wendiye142920 күн бұрын

    ድምፅህ ግን ደከመብን

  • @mosheman4938
    @mosheman493820 күн бұрын

    ጥቆማ ወያኔ ወደወልቃት ለመግባት ዝግጅት ያደረጉ ጀንራል ምግቤ ስልጠና ደሰጣው አርአድ ሰጦቸል

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke745920 күн бұрын

    የብልፅግና ሚዲያ የህዝብ ድምፅ እንዲሆን አይጠበቅም ያገቱትየእሮሞ ብልፅግናዎች ናቸው።

  • @imtadel
    @imtadel19 күн бұрын

    በሌ በላይ እንዴት ነው ድምፁን አልስማንም የአማራ ታሪክ ሲፃፍ እንተን ያካተተ እንደሚሆን አንጠራጠርም ሌላው ከፍኖ የሚመጣው መረጃ ከአንድ ታአማኒ ቋት ቢሆን መልካም ነው::

  • @ethionewschannel2

    @ethionewschannel2

    19 күн бұрын

    እጅግ አመሰግናለሁ!!

Келесі