ኮሎኔል መንግስቱ ሲወጡ የሁለቱ ፕሮፌሰሮች ብርሀኑ ነጋና እንድርያስ እሸቴ ስሜት ሲታወስ | Birhanu Nega | Andreas Eshete | Ethiopia

Ойын-сауық

ኮሎኔል መንግስቱ ሲወጡ የሁለቱ ፕሮፌሰሮች ብርሀኑ ነጋና እንድርያስ እሸቴ ስሜት ሲታወስ

Пікірлер: 308

  • @trialtube6365
    @trialtube63654 жыл бұрын

    ማን ይናገር የነበረ፤ ማን ያርዳ የቀበረ ።

  • @ermiasmelssie4119

    @ermiasmelssie4119

    4 жыл бұрын

    Bariya zem bel k u donkey people's

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab96854 жыл бұрын

    Happy 29 ERITREAN independence day 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 awet nehafash

  • @Tefera-hf8fw

    @Tefera-hf8fw

    4 жыл бұрын

    yonas mihrteab it’s not true eritra is 22yrs old

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    4 жыл бұрын

    @@Tefera-hf8fw if it's for 45 years why do Italian colonies eritria?why Turkish colonies for 100 years? Bible said eritria and Ethiopia? Maybe ur 22 years old .try to return jebuti.

  • @dainasalmon6756

    @dainasalmon6756

    4 жыл бұрын

    So what good for you so if proud as you say abut your Eritria why don't you stay in your home I don't understand you guys, you still says "mines is mine yours is mines" very funny that doesn't work, no more.......

  • @yonasmihrteab9685

    @yonasmihrteab9685

    4 жыл бұрын

    @@dainasalmon6756 we have two port masawa and asab kkkkkk thank God red sea is ours with 206 Island wow God thank you for give as long cost line eritrea eritrea eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @abelkidanebahram9726

    @abelkidanebahram9726

    4 жыл бұрын

    Yes happy independence day from the coloni of Ethiopian

  • @ssoo3513
    @ssoo35134 жыл бұрын

    ወሏሂ ልክ ብለዎል አባቴ ጥላቻቸው ካጥታቸው ነው ብቻ አልሀምዱሊሏህ አሏህ ህዎሀትን እካካ የነካው እጨት አደርጋቸው አሁንም አሏህ እርቃናቸውን ያስቀራቸው ያረብ።

  • @wedigiday3211

    @wedigiday3211

    4 жыл бұрын

    የሸርሙጣ ልጅ ብዳታም ቀሚስ ለባሽ ግብረሰዶም አጋንንት 666

  • @lilyh9470
    @lilyh94704 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ከጥላቻ የፀዳ ንግግር::

  • @theodroesestefanos2645
    @theodroesestefanos26454 жыл бұрын

    በዚህ እድሜ እንዴት ይውሻል

  • @atekashlema718

    @atekashlema718

    4 жыл бұрын

    አፈር ብላ

  • @mezidanesru2631

    @mezidanesru2631

    4 жыл бұрын

    Tarik kuch beleh sema atleflef

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema4154 жыл бұрын

    ዶ/ር ፡ ያሎትን ዕውቀትና ልምድ ለአብይ አስተዳደር ጥቅም ላይ እንዲያውሉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

  • @yodiha1767
    @yodiha17674 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ራሱ ከጨፍጫፊውን ኣስተሳሰባቹን ተዋግቶ እንደጣላቹ ማመን ይኖርባቹ!

  • @makysolly1837
    @makysolly18374 жыл бұрын

    ኢንተርቪውን ስሰማ መፀሀፍ ያነበብኩ ያህል ነው የተሰማኝ።አንዳፍታንም ዶ/ርንም እናመሰግናለን "ኢቲዮጲያን ያለወደብ"ያስቀሩ ጠላቶችን እጥር ምጥን ባለ አገላለፅ ስለገለፁልን እናመሰግናለን። ሙት ወቃሽ አያርገኝ ይላል የሀገሬ ሰው ሟቹማ የሁለት ባንንዲራ ልጅ ስለነበረ ነው።ለአእናት ሀገሩ ያደላው።አንዳፍታ ከቻልክ እንደዚህ አይነት ሰዎች ደገመህ ደጋግመህ አቅርብልን ተነበው የማያልቅ ታሪክ ስለሆኑ።

  • @efremtecle4234
    @efremtecle42344 жыл бұрын

    ምን ዓይነት ቅዠታም ሰዎች ናቸዉ ይገርመኛል:: የተማርን ሰዎች ነን ይላሉ የምሁር እውነታ መናገርም ያቅታቸዋል:: ኤርትራ ከእናት አገርዋ ትቀጥላለች ብለን ነበር ይላል:: መጀመርያ እናት ማለት ይገበዋል:: እናት የራስዋን ትሰጣለች ልጆችዋን አትገድልም:: የእንጀራ እናት ቢባል ትንሽ ይሻላል:: በኛ ኤርትራውያን አነጋገር ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ሰይጣንዋና ኃላቀር በዝባዥና አታላይ እንላታለን:: ስለ ዓለም ህግ ታወራሉ ነገር ግን የዓለም ህግ የማታውቁ ምሁራን ናቹ:: ታሪክ ጠምዛዞችና የሓሰት ታሪክ ጸሓፊዎች በምን መልክ ነዉ እናትና ልጅ አርጋቹ የምታወሩ?

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum18254 жыл бұрын

    ደርግ ሥልጣን ላይ እንዴት እንደወጣና እነማን እደሆኑ ግለሰቦቹ የሚያውቀው መጨረሻውን ማወቅ ቀላል ነበር።

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael69724 жыл бұрын

    እኮ ለምን ሸሸ መንግስቱ አገሩ የሚወድ ህዝቡን የሚወድ ከሆነ ለምን መንግስት ማለት አባት ነው ስለዚህ አንድ አባት ጦርነት ሲመጣ ልጆቹን በትኖ ከሄደ አገር ወዳድ ሊባል አይችልም ምክንያቱም አንድ ጥይት እና አንድ ሰው እስኪ ቀር እዋጋለሁ ብሎ ነበረ ጀግና ይሄ የማይካድ ሃቅ ነው ግን አገር ጥሎ በመሸሽ ብቻ ነው አገር ቆርሶ አልሰጠ ዳርድንበር አስከብሯል ጥፋቱ የመንጌ ሸሽቶ በመሄዱ ብቻ ነው በእኔ እይታ ኢርትራ አትገነጠልም ባህር በርም ይኖረን ነበር ወይ ወያኔ ያጥፋሽ ከምድረ ገፅ

  • @wesenbegna7846

    @wesenbegna7846

    4 жыл бұрын

    ዶክተርዬ የማያውቁትን በመላ ምት ባይናገሩ ጥሩ ነው።የሚሰጡት አስተያየት የርሶ ግምት ብቻ ነው።መንግስቱ ተገዶ እንጂ ወዶ ከሀገር አልወጣም።የነበረውን ሁኔታም በግንባር ስለማውቀው ነው።ለመሆኑ የለንደኑ ስብሰባ መቼ እንደነበር ያስታውሱት ይሆን? ።መንጌ ያወቀው አውሮፕላን ላይ ወጥቶ ከአንድ ሰአት ተኩል በረራ በኋላ ነበር።ሚስጥሩ ያለው።በምእራባውያን እጅ ነው።ብዙ ኢትዮጵያውያን ግን መንጌን ሀገር ጥሎ ጠፋ የሚለው ተረት ተረት አሳምኖአቸዋል። እውነቱ ግን ፈፅሞ ፈፅሞ የተለየ ነው።አስረግጬ ነው የምነግሮት።ያቺን ሀገር ለወያኔ አሳልፎ የሰጠው እና ለሀገራችን እዚህ ደረጃ ለመድረስ ያበቃት ዋና ተዋናይ ባንዳው ጀነራል ተስፋዬ ወልደስላሴ እና ኸርማን ኮህን ናቸው።እናንተም ማስመሰያዎች ነበራችሁ እንጂ የሚሰማችሁ አልነበረም።።አከተመ።እባክዎ አርፈው ይቀመጡ።

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh21884 жыл бұрын

    የርሶ ወሬ አሁን የወሬ ወሬ ነው:: መታወቅ ያለበት እውቀቶት በችግሩ ወቅት ምንም አልጠቀመንም:: አባባ ጥሩምባ

  • @yaredyared3338
    @yaredyared33384 жыл бұрын

    PA PA PA Bekate Awaki neke Getaye 🙏 🙏 🙏 ❗

  • @dagnegetachew9691
    @dagnegetachew96914 жыл бұрын

    You are really hero! Fiseha Asfawu, the one who navigate and have a potential to curb even East African politics. I have read the good book of him "ያሳለፍኩት". He studied the different tribes in Ethiopia...societal, cultural and economical values...

  • @melakudulla3720
    @melakudulla37204 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው አጠያየቁ ራሱ የደርግ ርዝራዥ አስመሰለው

  • @media9983
    @media99834 жыл бұрын

    ጋዜጠኛ፡.....በደንብ፡አልተዘጋጀህም፡ወይንም፡ሳታነብ፡ነው፡የምጣህው፡....ዶ/ሩ፡ ብዙ፡የሚያውቁት፡ነገር፡አለ፡ነገር፡ግን፡ያንተ፡አጠያየቅ፡ለዛ፡አልጋበዛቸውም።......ለማንኛውም፡የ ዶ/ር፡ አሻግሬ፡ይግለጡን፡Interview,..,ኢሳት(ESAT): ላይ፡ስላለ፡እሱን፡በደንብ፡አዳምጥ።

  • @abelkidanebahram9726
    @abelkidanebahram97264 жыл бұрын

    Long live to eritrea, HAPPY INDEPENDENCE DAY TO ERITREA.

  • @wojogirma
    @wojogirma4 жыл бұрын

    አንዴ “አገራቸውን የሚወዱ እያልክ ሌላ ጊዜ ደግሞ አገራቸውን ብወዱ…” ትላለህ

  • @abelkidanebahram9726
    @abelkidanebahram97264 жыл бұрын

    10 ሺ በ ስድስት ሰው ይገጥሙት ነበር ያልከው ግን እስማማለሁ፡

  • @erihayet7566

    @erihayet7566

    4 жыл бұрын

    Aseb kiblu xihay aribatom mesakin

  • @kesetetesfay4187
    @kesetetesfay41874 жыл бұрын

    Asseb Asseb asseb why this question always take care Amhara.

  • @eriasmara9789

    @eriasmara9789

    4 жыл бұрын

    እኛች ግብቶናል።ኤርትራ ለዘልኣለም ኣንደራደርም። ቀይ ባህር ቀይ ደማችን ነው። LONG LIVE ERI

  • @dawitghirmazion3655
    @dawitghirmazion36554 жыл бұрын

    ዓሰብ ብላችሁ በህልም ከምትነሩ ያቺ ኢትዮጵያ የምትባል እየፈረሰች ነው ለምንድነው ስለስዋ ማታስቡ።

  • @haimanottizazu9357

    @haimanottizazu9357

    4 жыл бұрын

    ስለአሰብ አይመለከተኝም እየፈረሠች ላልከው ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም እኛ ኢትዮጵያን ብቻ የምንኖርባት መሰልንኽ ብዙ የአንተ ዘመዶችም ይኖሩባታል እንዲያውም ባኬሽን ከአውሮፓና አሜሪካ ዘመዶችህ የሚያርፉባት አንተ እየፈረሠች ነው ያልካት አገር ላይ ነው ሢከፋችሁ ሁሉ የምትሄዱባት ሀገር ናት ከናተ ሀገር ተሽላ ብዙ ማለት ይቻላል አሁንም ልንገርኽ ሀገሬ አትፈርስም ከመፍረስ የሚያድናት አምላክ አላት ይሄንንም አሣይቶናል ሠላም ለሠው ልጆች ሁሉ ይሁን

  • @okuteferiabai339
    @okuteferiabai3394 жыл бұрын

    ወያኔ በኢትዮጵያ ያላቸው ጥላቻ ብደማቸው ስር ብቻ ቢኖር ብስሪንጋ ስበህ መውጣት ይቻላል ነበር፡ያለቸው ጥላቻ ግን ከኣእጥምታቸው ስር ነው። That is perfect description of Weyanes Angle of view to wards Ethiopias Nationalism.

  • @lukassettena6220

    @lukassettena6220

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef67224 жыл бұрын

    መሠረታዊ ጥያቄና በቂ ምላሽ የተሰጠበት ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን!!

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum18254 жыл бұрын

    ደርግ ሥልጣን ላይ እንዴት እንደወጣና እነማን እደሆኑ ግለሰቦቹ የሚያውቀው መጨረሻውን ማወቅ ቀላል ነገር።

  • @endatresawteklahaimanot4810

    @endatresawteklahaimanot4810

    4 жыл бұрын

    አገሩን፡የሚወድ፡ሕዝቡን፡ለወራሪ፡ሰጥቶ፡መሸሽ፡እናት፡ልጃን፡ለውሻ፡እንደመስጠት፡ማለት፡ነው።

  • @phanuelgifawossen9084
    @phanuelgifawossen90844 жыл бұрын

    ትክክለኛ አስተያየት ነው። ጋዜጠኛው ብዙ ይቀረዋል። ዶ/ሩም depth ያለው አስተያየት ሰጪ አይደሉም።

  • @girmalemma7039
    @girmalemma70394 жыл бұрын

    በአሁኑ ጊዜ በአለቀለት ጉዳይ ላይ ወደ ኃላ ሄዶ መወያዬት ምን ይፈይዳል ?

  • @me-fs4yy

    @me-fs4yy

    4 жыл бұрын

    Girma Lemma ...... No surprise this is our recent history....... what makes me so surprised The whole Oromo people still they are talking about Minlike. Comparing with this..... Mengstue Hailmarime is ours yesterday’s event.

  • @samuelgirma6554

    @samuelgirma6554

    4 жыл бұрын

    Dear Mr. me like your stupid hasty generalization made such difference what do you mean by generalizing and saying "the whole Oromo people" nonsense comment always the cause for extremist thought. You and the like stop generalizing and putting the whole people in your single narrow bag. Rather please be reasonable, evidenced and find a concrete fact before you point your finger towards someone. We are supposed to be curios for others feeling before being judgmental. Thanks for your comment and hope you may see your comment again and correct it.

  • @justice1st245
    @justice1st2454 жыл бұрын

    Italian Eritrea was a colony of the Kingdom of Italy in the territory of present-day Eritrea. The first Italian establishment in the area was the purchase of Assab by the Rubattino Shipping Company in 1869, which came under government control in 1882. Occupation of Massawa in 1885 and the subsequent expansion of territory would gradually engulf the region and in 1889 borders with the Ethiopian Empire were defined in the Treaty of Wuchale. In 1890 the Colony of Eritrea (Italian: Colonia Eritrea) was officially founded. ዶክተር ነኝ ባይ፡ ተራና ሓቀኛ ታሪክ አንዲገባህ ብየ ነው ይህንን credible wikipedia ሓቅ ያስቀመጥኩት። አኔም በሞያው የተካንኩ ዶክተር ብሆንም፡ አንተ አንደምትመካው የዋሾ; የ3 ሺ ዓመት ታሪክ ሳይሆን፡ ልክ ምኒሊክ ኢትዮያን የዛርየውን ቅርጽ አንዳስያዛት ሁሉ ፡ ኤርትራን ኤርትራን ያሰኛት ታሪክ ከዓሰብ ነው ይሚነሳው። ታድያ አሰብ የኤርትራን ስርና መነሻ መሆንዋ አየታወቀ፡ ኣሰብ ኤርትራ ካልሆነች፡ ሌላው የኤርትራ ክፍል፡ ኤርትራ መሆን የሚችለው በምን ስሌት ነው። በታሪክም በዕውነታም ከዓሰብ በላይ ኤርትራ መሆን የሚችል የለም። በጸብ አጫሪነትህ በጣም አዘንኩብህ።

  • @mass-media6445
    @mass-media64454 жыл бұрын

    መንግስቱ ውርንጭላ ሰውበላ ሃገሩ ይወዳል የሚለው የቅዠት ወሬ ሃገር ወዳድ ቢሆን ንሮ ያ ሁሉ ሰው አይጨፈጭፍም እና አይገድልም ነበር

  • @ZagoraTube-bc1tj
    @ZagoraTube-bc1tj4 жыл бұрын

    ቆንጆ ታሪካ ነው ያስማችሁን

  • @efremtecle4234
    @efremtecle42344 жыл бұрын

    ኣንድነት: ፈደረሽን ኮንፈደረሽን የሚባሉ ዕድሎች ኢሰያስ ተስማምቶ ነበር:: እህህህህህህህህ

  • @dawittesfay4185
    @dawittesfay41854 жыл бұрын

    Proud of Woyane!!

  • @tube6949
    @tube69494 жыл бұрын

    ድንቅ ትንተና ዶ/ር

  • @zemen1112
    @zemen11124 жыл бұрын

    እውነት ነው ኣማራና ሽንፍላ ታጥቦ ኣይጠራም ሲባል።

  • @abebe7532
    @abebe75324 жыл бұрын

    Tikikil new !!! tebarek !! ye weyabe ye Meles zenawi tilacha -- eske atintachew dires zelko yegeba new !!! (( yekerutim ))

  • @endatresawteklahaimanot4810
    @endatresawteklahaimanot48104 жыл бұрын

    ግንቦት፡ለኢትዮጵያ፡በሽታ፡ነው።

  • @kahsaykidane2554

    @kahsaykidane2554

    4 жыл бұрын

    Endatresaw Teklahaimanot gnbot legna demo kechelema wede brhan yemetanbet ken new. Mekankachin yetemarnbet new

  • @abelkidanebahram9726

    @abelkidanebahram9726

    4 жыл бұрын

    Le eritrea lidet ne .ginbot be eritrea betam tarikawi ne w.

  • @yacobh3772
    @yacobh37724 жыл бұрын

    Hilim aykelekelim!

  • @habenerihabeneri
    @habenerihabeneri4 жыл бұрын

    እንደዚ አይነት ውሸታም ዶክተር በህይወቴ አይቼ አላውቅም::

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    4 жыл бұрын

    Super & professional layer and qualified mhayem

  • @ysgifuigggu9516
    @ysgifuigggu95164 жыл бұрын

    ደ/ፍስሀ ችንክላትህ በትክክል ይሰራል በፈታርህ ኣምላክ ፥ ወያነዎች ኢነ መለ ስ ፥ መንግስቱ ሀይለማርያም ደርግን ት ሩ አገራቸው ይወዳሉ ትላለህ ተመልሰህ ም ህዝብም ሀገራቸው የቶፉ ትላለህ ምን አይነት ሀሳብ ኣለህ ይገርማል ከ አ ውረዎች ስጋ መንተቅ ኢያልክ ነህ ኢኮ ፥ በትክክል ደክቶር ነህ ኢባክህ ። መቸ ና ቸው መለስና መንግስቱሀይለማርያም ደህና ትሩ ሰዎች ጻድቃኖች የሆኑ ኢባክ ህ ደክቶር ፍስሀ ፧ ? ? ኣወት ንሀፋስ

  • @tummeetujuuba8123
    @tummeetujuuba81234 жыл бұрын

    ዶር ስህተትዎን ማመንዎ ትልቅነትዎን ይመሠክራል። ኮል መንግሥቱ አስመሣይና አፈ ጮሌ ሠዉ እንጂ ቆራጥና ስለአገር ፍቅር የሚረዳ ሠዉ አልነበረም። ይልቁንም ፈሪ ስለነበረ ጠላቶቼ ያላቸዉን ሁሉ በጭካኔ ጨፍጭፏል። ጀግና ተዋግቶ ይገድላል ለአገሩ ሲል ፣ መንግሥቱ ግን ሰንቱን ወጣትና የገዛ የትግል ጓዶቹን ለሥልጣን ብሎ በጭካኔ የጨረሰ የመጨ ረሻ ፣ተወዳዳሪ የሌለዉ ጨካ ኝና ፈሪ ሠዉ ነዉ። የሚገርመዉ በፈፀመዉ ጥፋት እስከዛሬ ፀፀት የማይሠማዉ ከመነሻዉ በአስተዳደግ የተበደለ እርኩስ ነዉ። ሸሽቶ ማምለጡ በግልፅ እየታወቀ ዛሬ ድረስ ተታሎ ከአገር እንደወጣ ለማሣመን ይሞክራል። አጭበርባሪነቱ ትንሽ ሠዉነቱን ገላጭ ነዉ። ብዙዎቻችን በቅርብ እናዉቀዋለን።

  • @hallelujah495
    @hallelujah4954 жыл бұрын

    እስኪ ተውን ኣፈታርካችሁን በድሮ በሬ ያረሰ የለም ስለ ኣሁን እና ወደፊት አስቡ

  • @betreergetie4926
    @betreergetie49264 жыл бұрын

    Digital woyanes are crying.

  • @aronmehari1429
    @aronmehari14294 жыл бұрын

    አንተ በዚህ እድሜ ይዋሻል በጣም ቀዳዳ ነህ። ወራዳ ጋዜጠኛነት ይህ ነው? በትክክል ጠይቅ። ለምንድነው why he lied to the new generation,

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios99444 жыл бұрын

    Great speech a man,we are 100.000 millions population we are Ethiopians. We must recruit 20.000 millions troops to take over asap port from the enemy of Eritrea. From now on. Ethiopia tikidim thanks bro, woyane does not represent tigrays people. The new prosprty party will put in law asap port belong to Ethiopia. From USA tigrays Ethiopia tikidim.

  • @dawityohannes1800
    @dawityohannes18004 жыл бұрын

    aboy abi tedelka abaseb alewka resa kitwesdom tkil eka ,,, bzeben webe zsememe wbye kibl nebre asebbbbbb tedelka bhiji tweldo kola telo aseb awsalu abza aynkiklekan ena bmertna gn ayndaradern

  • @tesfomkidane1327
    @tesfomkidane13274 жыл бұрын

    ምንግዜም የቤት ስራቹ ለመስራት ኣታስቡም የወደብ ችግር ኑሮባችሁ ኣያውቅም ብዙ ብዙ የኣፍሪቃ ኣገሮች ወደብ የላቸውም ግን ከጐረቤት ኣገሮች ብስምምነት የሚከፈል ከፍለው በሰላም ይኖራሉ .ኣሁን ያ በሽታቹ ሊነሳባቹ ከሆነ ትናንት ዛሬ ኣይደለም

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak29654 жыл бұрын

    Betam betam wshetam

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea54824 жыл бұрын

    Eritrea is strong country and hero people .Assab and masswa are our eyes

  • @weredeabraham6320
    @weredeabraham63204 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ሃሰት ታሪክ ነው

  • @keepthisbetweenus3731
    @keepthisbetweenus37314 жыл бұрын

    የ ጋዜጠኛው ግትርነት ሲደብር እንግዳውን እንደ እንግዳ ሳይሆን ተገዶ እሚያናግራቸው አይመስልም

  • @demssachewwoldeamanuel2024
    @demssachewwoldeamanuel20244 жыл бұрын

    መንግሥቱ ሃይለማሪያም ተገዶ ነው ምዕራባዊ በመቻቹት መንገድ ነው ይህም በኢቲቪ አርካይብ ውስጥ የመጨረሻ ንግግሩን ለምን ወያኔ እጥረት ፋችው ከለም ለምን አያቀርቡትም ቃል በቃል የተናገረው አለ ።

  • @sabavrederust
    @sabavrederust4 жыл бұрын

    Why Still [iying IS over know Happy 29 years Independent Eritrea long live eritrea

  • @michaelberhane3074
    @michaelberhane30744 жыл бұрын

    የመንግስቱ፡ ምትክ ? ኣሁንም፡ትችላለህ፡እና፡ ሞክር

  • @hanabekele9207

    @hanabekele9207

    4 жыл бұрын

    Zembel bakeh kezename Eko nachweu moralu yelachweum fesam

  • @user-Eri
    @user-Eri4 жыл бұрын

    እኚህ ምሁር ነኝ ባዩ ሰውዬ ለምንድን ነው "በሬ ወለደ "ነገር የሚተርቱት? የወሬያቸው ይዞታ ዜሮ ሲባዛ በዜሮ እንኳን ቢሆን: ለምንድን ናቸው ግን ይሄን በቀን ሶስት ግዜ ለማይበላ ህዝብ ወደ ከፋ ጦርነት ገብቶ እንዲማገድ የሌለ ታሪክ እሚያወሩት።

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad49744 жыл бұрын

    Who's this guy?

  • @samisamson2228
    @samisamson22284 жыл бұрын

    Weyaney amara ejey ethiopia atelam atsasatu doctor beshegir

  • @eliyasayaliew2359
    @eliyasayaliew23594 жыл бұрын

    Woooow migetm s as negager new yetemsre sew

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael65354 жыл бұрын

    KEYH BAHRACHIN BEDEMACHIN

  • @kidaneamine1688
    @kidaneamine16884 жыл бұрын

    Menaw washat beza

  • @abebe7532
    @abebe75324 жыл бұрын

    yes! hulum be Milasachew new Hizb yemesheneglut tegbar lay yelum !!!!

  • @engdaworkmamo7003
    @engdaworkmamo70034 жыл бұрын

    Jihur, not Juahar.

  • @habtomdebesay7229
    @habtomdebesay72294 жыл бұрын

    ERITREA ONLY FOR ERITREAN WE PAY OUR HERO NO BODY GIVE US FOOD ON THE PLAITE !!!

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak29654 жыл бұрын

    Talyan,truki .gbxi eritrean bekeq gzat yenberech Ethiopia enatwa meche new

  • @getuadmas6416
    @getuadmas64164 жыл бұрын

    For me Mengestu Is one of the main enemy’s of Ethiopia and her ppl. Who gave Ethiopia and her ppl to their worst enemies, knowing what is going to happen to the country. after killing countless Ethiopians who can save the country just because he was scared of them.

  • @yohanshabte
    @yohanshabte4 жыл бұрын

    ሎቅሳቹው ስያምር ለኛ ለኤርትራውያን

  • @yohannesaraya5187
    @yohannesaraya51874 жыл бұрын

    Kitih yigenetel dedeb ahiya Eritrea netsa wetach yemilewun amarijna kal tefabih?

  • @messeretbokrozion3213
    @messeretbokrozion32134 жыл бұрын

    አኔ የሚለው፡ መቸ ነው አነዚህ ሰዎች ኡውነት የሚናገሩ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛው ስለ የኤርትራ መናገር አስካልጀመራቹ፡ ሁሌ ዋጋ አየከፈላቹ ትኖራላቹ። ሻዕብያ 1988 ናደው ድምሲሶ። 1990 ምጽዋዕ ተቖጣጥሮ ወደ ኣስመራ ለመግባት የወሮች ቐርቶት ነበር። ደርግ ጋ ኣትላንታ ወደ ደርደር የመጣ፡ ጉዳዩ ኣሳሳቢ ደረጃ ደርሶ ነበር። የሎንዶን ሲደረግ ሻዕብያ ሁሉ ተቖጣጥሮ ኣስመራ ከባቢ ነበር። ያልነበረ ሜድያ ቐርበህ ኣትዥባርቕ።

  • @Tarikeritrea
    @Tarikeritrea3 жыл бұрын

    አረ ባካቹ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እሰቡ።ምነው የኢትዮጵያ ኣንድነት ሳታረጋግጡ፡ስለ የሰው ኣገር ምታወሩ።ኤርትራ በቃ ሌላ ሃገር ናት፡ስለኛ ኣታውሩ።እኛ በታርክም ኢትዮጵያ ሆነን ኣናውቅም።

  • @alganshmehar3892
    @alganshmehar38924 жыл бұрын

    Rasgez eyae ke jebha yeneberu tesmamteh neber

  • @abelkidanebahram9726
    @abelkidanebahram97264 жыл бұрын

    Arogie

  • @sone8065
    @sone80654 жыл бұрын

    ጋዜጠኛው በፍጹም ድምጽህ አይሰማም ጮክ ብለህ ለመናገር ምክር ።

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum18254 жыл бұрын

    ጨጨኸኸ

  • @engdaworkmamo7003
    @engdaworkmamo70034 жыл бұрын

    I appreciate you, Dr. Feseha Asfaw!!!

  • @axmedia9989
    @axmedia99894 жыл бұрын

    እንዴ ዲጂታል ወያነ አንድ አንዴ እውነትን እንስማ እንጂ:: ማርያምን እንባየ መጣ በተለይ መጨረሻ ላይ እውነት መለስ ኢትዮጵያን ቢወድ ንሮ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን በሆነች ነበር

  • @nesanetlehulum1825
    @nesanetlehulum18254 жыл бұрын

    ጠአኸወወ

  • @user-ru5fw1ge4o
    @user-ru5fw1ge4o4 жыл бұрын

    ፈርጣጭ መሆኑን ማመኖ ይደነቃል ለወንበዴ ሀገር አስረክቦ መፈርጠጥ ሀገር መክዳት ነው።

  • @lewiafeworki6104
    @lewiafeworki6104 Жыл бұрын

    ቆይ ደ/ር ምን የሚሉት ኣባብል ነው ኤርትራ ኣካል ኢትዮጽያ ነበረች እኔ ታሩኩ ኣንተ እንደምትለው ኣይደለም ግን ምንለበት የዋህ ህዝብ እውነተኝ ታሪክ ብትነግሩት በጣም ኣዝናለሁ

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak29654 жыл бұрын

    Oooooooi wshetam

  • @ismaelmahmud452
    @ismaelmahmud4524 жыл бұрын

    ያ የቅን ግዛት የሚባል ታድያ እንዴት ነው እስከ መቸ ነው ውሸት የምትናገሩ ዓሰብ ለመያዝ ተመኩረዋል እካ

  • @zenaib6967
    @zenaib69672 жыл бұрын

    What u guys taking Eritreans they went war for 30 years for freedom and they got now we are two countries let us live Peace enough is enough how many people lost why always u go back let young people go school and Live their life

  • @eritrearedsea5482
    @eritrearedsea54824 жыл бұрын

    Wushetameee

  • @malekseifert9909
    @malekseifert99094 жыл бұрын

    መንግስቱ ሃይለ ማርይም የማሰብ አቅሙ የደከመ ነበር:: ስልጣን ያዘ እንጂ የሚያቀው ነገር የለም::ኢትዯጵያን አመክኖ ለመለስ መጫወቻ የሰጠ መሀይም ነበር::

  • @4filimon
    @4filimon4 жыл бұрын

    Plz do us a favour! you and all your generation who think understand ethio politics its time for u all to retried ..... you and all ur time politics out of date... Dr... haha..... of course we all make mistakes sometimes but you guys never stop doing it that is why we all are in this bad era... i feel sorry for you that you couldn't see the issue

  • @bereketadhanom6862
    @bereketadhanom68624 жыл бұрын

    Bazih edime zmbleh mebetrak mejemera tarik atakm ok kuhuletum masmat manneb alebh dirom tsegur yalyaze chenklat endat tarke leyze akafa ras yhonk temb

  • @petrosgebreamlak2965
    @petrosgebreamlak29654 жыл бұрын

    Gashe wgya yemiyawkew new yemiyawkew ante befilm new mtawkew

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew7134 жыл бұрын

    Dr. Fisha Asfaw I don't think Mengistu Hailemariam left his country by his own devotion but by the hidden strategy of CIA with TPLF and Shabiya gorela fighters . The other assumption if Mengistu Hailemariam to leave his country was strategically consulted with his chife army Generals Tesfaye geberejidane and other security officials denied their commitment what to do after Mengistu hsilemaria left the country. Mengistu Hsilemariam left the country strategically to make the negotiations conducted at London between the rebels group and Mengistu delegates .if that negotiations failed Mengistu supposed to come back to keep fighting until his death . But the situations happen ed need differently and CiA play significant role in changing preventing condition and to destroy the Mengistu government and dismantling the army makes Mengistu Hailemariam to remain in Zimbabwe.

  • @abelkidanebahram9726
    @abelkidanebahram97264 жыл бұрын

    Blind men.

  • @alganshmehar3892
    @alganshmehar38924 жыл бұрын

    ante sewye wshetam neh Nezanet ayfelgm yale eritreawi ale malth new

  • @amanbeaman6965
    @amanbeaman69654 жыл бұрын

    Meles loved Ethiopia more than you, you don’t have the moral to attack him.what the hell do you know about a love of a country? He loved his country and did what he thought was best for Ethiopia. Don’t you think it is enough to remove the famine example Ethiopia from the dictionary, the one your hero Mengistu glorified.what happened to the fastest growing economy? Hopefully someone in the future will come and change the country for good.

  • @berekettesfe4338
    @berekettesfe43384 жыл бұрын

    Denkoro dedbe

  • @ebenezers81
    @ebenezers814 жыл бұрын

    I think this man has lost his mind. Don't you know that the Ethiopian troops fought for eight days and nights for the control of Assab. What was the outcome? Ask your bosses - Weyane

  • @azmarino6117
    @azmarino61174 жыл бұрын

    Way Eritrea gudeshen seme, leke sewyew sedraderbsh neber

  • @eriasmara9789
    @eriasmara97894 жыл бұрын

    የተከበሩ የኤርትራ ህዝብ እኮ ዓላማ ነበረው።ነጻ ኤርትራ።መንግስቱን ብቻ ኣይደለም ያቸነፈው።የንጉሱ ከስልጣን መውረድ የመንግስቱ የወያኔ።ዶ ኣብይ በደንብ ነው የገባው።ፍቅር ያሸንፋል።ሻዕብያ ጀብሃ ሳይሆን የኤርትራ ህዝብ ጥያቄ ነው። ኣገላለጽዎ ጥሩ ነው የእርስዎ ሓሳብ ነው ግን ኤርትራ ሁሌ ለነጻነት ነው።ስለዚህ ትግሉ ኢሳያስ ብቻ ሳይሆን ነጻነት ነው። እውነት መናገር ግን በእግዚኣብሄር ያስጠይቃል። የኤርትራ ህዝብ በምንም ኣይደራደርም።ለዘልኣለም።

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye18814 жыл бұрын

    አገር ማለት ህዝብነዉ መጀመሪያ አሱን አወቁ ESTIMATED EARNINGS IN PAST 30 DAYS $ 657 - $ 3.95K U know what i mean that is ur aim nt about ur country.

  • @user-iw7ih2po9m
    @user-iw7ih2po9m4 жыл бұрын

    የወያኔ ጦር አፍንጫቸው ላይ ቆሞ ምን ያድርጉ እሳቸው እኮ ሰው ናቸው ያውም 17 ዓመት ያልተኙ

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ4 жыл бұрын

    It is a total lie to say that during Ethio Eritrea war there was no Eritrean force in Assab. Meles and his Generals tried his best to to push forward towards Assab in Bure front, but Eritrean force did defeated Ethiopian force to the end. . . . that is why Meles gave an order to his Generals to gave up. Of course on Badime front, Xerona front , and Zalambesa front, Ethiopian force pushed inward and defeated Eritrean force . . . . Anyways, regardless who pushed where, that war was very costly to both countries.

  • @henoktv1595
    @henoktv15954 жыл бұрын

    Are sewyew Shame new assab lemeyaz yetederege torinet eko ende kitel new yeregefut

  • @melkamu3bulcha977
    @melkamu3bulcha9774 жыл бұрын

    altenegerelet abatachn

  • @bellaentertainment3510
    @bellaentertainment35104 жыл бұрын

    Weyani telate newe mengizime

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube89864 жыл бұрын

    ይሄ እባብ እንደ እድል ሆኖ ያሁኑም መሪ እባብ ነው እባብነት የትም አያስድኬድም መጨረሻው ውድቀት ነው

  • @erihayet7566
    @erihayet75664 жыл бұрын

    Meskinoch enanten yemesele denez yetarik kisara yetekenanebe yelem ahyoch

Келесі