አኩቻ - አራዳ Live Performance @ Seifu on EBS

Ойын-сауық

አኩቻ - አራዳ Live Performance
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 270

  • @zemen265
    @zemen265 Жыл бұрын

    ወይ አኩቻ እንዲህ አይነት አስተዋይ ልጅ ነህ ለካ ይመችህ አቦ

  • @tigistbirara4501
    @tigistbirara4501 Жыл бұрын

    እናትህ እረጂም እድሜ ይስጣት ስኬትህን ሁሉ ያሳያት ዘለዓለም ትደሰትልህ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Жыл бұрын

    አሪፍ ዘፈን፤ ምርጥ ድምጽ። ሌሎች ስራዎችን እንጠብቃለን። ይመችህ።

  • @user-vf1up9su8b
    @user-vf1up9su8b Жыл бұрын

    አዲስ አበባ ሽገር የተለየች ነች ለዘላለም እንወዳታለን። አዲስ አበባ በመወለዴ ደስተኛ ነኝ ሸገር ስለ ብሄር ማውራት አንፈልግም።❤ ፈጽሞ እባካችሁ ተውን ስለ ጨካኝ ፖለቲካ ማውራት አያስፈልገንም። ብቻችንን ተውን። እኛ በፍቅር የተሞላ ነን ከመንገዳችን ውጡ::::::::::::::::::::::::::

  • @tyry6852

    @tyry6852

    Жыл бұрын

    ልክ ነው በጣም

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 Жыл бұрын

    አሪፍ ዘፈን ነው❤ ያራዳ ልጅ ፍቅር ነው ሰውን አይጎዳም🙏

  • @ortodo6041
    @ortodo6041 Жыл бұрын

    ሰይፉን የሚወድ like👍👍👍👍

  • @emebetchoquet8206
    @emebetchoquet8206 Жыл бұрын

    የመጨረሻ አራዳ ነህ ብሮ👌👌👌👌👌እግዚአብሔር ለእናትህ እድሜ ይስጥልህ🙏

  • @hanibaltedros8484
    @hanibaltedros8484 Жыл бұрын

    ኣኩቻየ ምርጥ ኣራዳ ❤❤❤

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Жыл бұрын

    Wow,Amazing voice more than I expected thanks Akucha,Arada,Addis Ababa,Ethiopia ,Africa.

  • @mesi7081

    @mesi7081

    Жыл бұрын

    Yes a.a Ethiopian segera segera

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው አኩቻዬ ያራድዬ ልጅ ምችት ይበልህ እዋዋን💚💛❤

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Жыл бұрын

    ይመችህ አኩቻ አ በቤን ብቻ አይደለም የጥንትዋን ኢትዮጵያን ነው የገለፅከው:: ተባረክ እኛም እምወድሃለን ባረክ🙏🎄

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын

    ፍትህ ላአዲስ አበባ ተማሪዎች

  • @hargewoinamare3810

    @hargewoinamare3810

    Жыл бұрын

    አአ ልጅ እኮ ነፍስ ነን

  • @user-iq1op3zw9r
    @user-iq1op3zw9r Жыл бұрын

    እዋዋን ድምፁህ❤ ሙዚቃዉን እስኪ ልየዉ ልሂድ💃💃

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын

    ዳንሰኞቹ ሙዚቃውን አበላሹት ባይዳንሱስ አኩቻ ግን ትለያለክ አባቴ ትልቅ መልዕክት 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    Жыл бұрын

    ልክ ብለሀል 👍

  • @user-fi4kw2fb3c

    @user-fi4kw2fb3c

    Жыл бұрын

    I agree with you

  • @meazamoges9893

    @meazamoges9893

    Жыл бұрын

    የውስጤን ነው የተናገርሽው

  • @tsitafikr7087

    @tsitafikr7087

    Жыл бұрын

    Tesastshal mert adergew aswebwetal akuca telyalh atetfa berta yearad Lj👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw Жыл бұрын

    የእውነት እንደዚህ አልጠበቅኩም በጣም ደስ የሚል ዜማ. ግጥም ነው ድምጸህ እራሱ ደስ ይላል በርታ ስሜት ያለው ሙዚቃ ነው

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын

    💃💃💃አኩቻ የዘመናችን ምርጥ የጥበብ ሰው 💞💞

  • @emuka9187

    @emuka9187

    Жыл бұрын

    😀😀

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    እዋዋን ፍቅር ናችሁ ሸገሮች

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ Жыл бұрын

    Akuchaye you are the best! No body is like you. You are a legend! You are smart! Best of luck in every way‼️ ይሣካልህ❗️እንኳን ያሰብከውን ያላሰብከውንም አስቦ ያሣካልሕ:: ‼️ የዛሬ አመት የለሽም.... Top ላይ...እመነኝ

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    Жыл бұрын

    ያርግለት ጥሩ ለስው መመኘት እንዴት ደስ ይላል❤

  • @TENACHEN_

    @TENACHEN_

    Жыл бұрын

    @@ethiopiakebede5931 amen

  • @eyarslaewarkneh4548

    @eyarslaewarkneh4548

    Жыл бұрын

    እውነት ይሳካለት ፈጣሪ ይርዳው

  • @TENACHEN_

    @TENACHEN_

    Жыл бұрын

    @@eyarslaewarkneh4548 yea thanks

  • @yayakassaw1602
    @yayakassaw1602 Жыл бұрын

    እስከ ዛሬ ድረስ ይህ ድምፅ ተደብቆ ይገረማል 👌👌👌👌👌👌👌🤛🤛

  • @Nabil-hk5od
    @Nabil-hk5od Жыл бұрын

    እውነት ይገግርማል እንደዚህ አይነት ብቃት ይገርማል እውነት በርትታ።

  • @mekiletkidist5886
    @mekiletkidist5886 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ አራዳ ለተቸገር አዛኝ እሩሩህ ችግርን በደንብ የሚያቅ እራስ ወዳድ ያልሆነ ነዉ አኩችዬ ዋዉ ምርጥ ያርዳ ልጅ ይመችህ ፈገግታህ ብቻ እራሱ በቂ

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 Жыл бұрын

    ሰየፉ ምርጥ እንግዳ ይመችህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    አኩቻዬ ሥወድሕእውነት ነው ሲበላ አብሮ አራዳ የሸገር ልጆች ለናንተ ነው

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Жыл бұрын

    አኩቻዬ የራዳ ልጅ ፍቅር ነው ምንም ማድረግ አይቻልም 💖💖💖💖💖💖

  • @mohammedhassen3734
    @mohammedhassen3734 Жыл бұрын

    ይመችህ! እውነትም ያራዳ ልጅ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ

  • @nogstetakla7865
    @nogstetakla7865 Жыл бұрын

    እኔ ኣኩቻ ነኝ እዋወንን ማንንም ኣልሰማም የኣረዳ ልጅ ማለት አሄ ነው።❤❤❤

  • @laylamohammed6405
    @laylamohammed6405 Жыл бұрын

    አሪፍ ነው ዳንሰኞች ይቀነሱ

  • @aletesome4148
    @aletesome4148 Жыл бұрын

    እዋዋ እንኳን ደስ አለሽ ልጅሽ አንቺንም እኛንም አኩርቶናል🥰😘💪💪

  • @zm2572
    @zm2572 Жыл бұрын

    ድምፅ እንዴት ደስ እደሚል ዋውውውውውው👌👌❤❤

  • @zewduzewd8198
    @zewduzewd8198 Жыл бұрын

    Akucha jegna respect bro egziabher yirdah entihin rejim edme yanurlih

  • @NATANEM-Tube21
    @NATANEM-Tube21 Жыл бұрын

    "መጽሃፍ በሽፋኑ ኣትገምግመው" ለሚለው ጥቅስ ምርጥ ማስረጃ ከ ኣኩቻ ና ከእናቱ ታሪክ ኣይተናል፡ "እዋዋን " ተመችቶኛል

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳህና ትልቅ ደረጃ ለመድረስህ ያብቃህ

  • @nataman8818
    @nataman8818 Жыл бұрын

    አኩቻ bro ይመችሽ 👍👍

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ተጫውተሀል በርታ ግሩም ነው ከ ነጋ ጋር በጣም ትመሳሰላላችሁ።

  • @Abawtes
    @Abawtes Жыл бұрын

    what a great music with an amazing voice.! yemecheh Yarada leje!

  • @gebeyehu9028
    @gebeyehu9028 Жыл бұрын

    Wow ምርጥ ሙዚቃ

  • @djyo9464
    @djyo9464 Жыл бұрын

    እረ እሚደንቅ ድምጽ ነው ያለህ እኔ እንደዚህ አልጠበኩህም እንደ ያሪድ ነጉ ይሆናል ብየ ገምቸ ነበር ተሳስቻልሁ አባቴ ያራዳ ልጂ በርታ I LOVE ETHIOPIAN 💚💚💚💚💚🧡🧡🧡🧡🧡❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯

  • @hanafeta1560
    @hanafeta1560 Жыл бұрын

    ይመቸህ

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 Жыл бұрын

    አኩቻ እንዲህ አይነት አስተዋይ ልጅ ነህ ለካ ይመችህ አቦ

  • @user-jx9lt1ux3q
    @user-jx9lt1ux3q Жыл бұрын

    ዋው ድምጹ በጣም አሪፍ ነው በርታ አኮቻ ያራዳው ልጅ

  • @tbeatz948
    @tbeatz948 Жыл бұрын

    I respect him!!!! Wow

  • @Ellshumedia
    @Ellshumedia Жыл бұрын

    አኩቻ የምትገርም ምርጥ ልጅ

  • @marthatsegaye2063
    @marthatsegaye2063 Жыл бұрын

    ይመችህ ያራዳ ልጅ 👍

  • @user-zp3cm1et1l
    @user-zp3cm1et1l Жыл бұрын

    Big respect

  • @user-wb7ph5mq4u
    @user-wb7ph5mq4u Жыл бұрын

    ዋዉ ትችላለህ ያራድየ ልጅ በርታልን 💚💛💓

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash Жыл бұрын

    መፀሐፍ በሽፍኑ አይታወቅም የሚባለውን አባባል አስታወሰከኝ የጀግን ልጅ ነህ እግዚአብሔር ካየልህ ነገር አትጉደል እናትህ ትኩራብህ

  • @munagonfa5235
    @munagonfa5235 Жыл бұрын

    wawww amazing voice 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abrehamfikadu4189
    @abrehamfikadu4189 Жыл бұрын

    Beyond my expectation! Yemecheh #AKUCHAYEEEE

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын

    ቆንጆ ነው

  • @user-yv2ug3mi6l

    @user-yv2ug3mi6l

    Жыл бұрын

    ህይወትን ለማሸነፍ በተለየ መንገድ ለሚጥር ሰው በlike ማበረታታት ጥሩ ነው፣ እኔም የህይወትን ውጣ ፍርድን ስለማቃት ለዛውም በስደት

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын

    Arif new wellahi wowww ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    First time Watching you I really like you 👍🏽👏🏽✊🏽🙏🏽

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 Жыл бұрын

    wow geramy performance new ewawane 👏👏👏👏

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын

    ውስጥህን ካገኘከው ነገ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ የመጀመሪያውን በር ከፍተሀል ማለት ነው አልጠራጠርም ያንተንም የቤተሰብህን ህይወት ቀይረህ በተሻለ ደረጃ እንደማይህ እና ሌላው አርአያ እንደምትሆን አልጠራጠርም በርታ ወንድሜ !!!

  • @firajabeza
    @firajabeza Жыл бұрын

    Woww konjo sera abat bertalen ❤❤🔥🔥

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 Жыл бұрын

    Good I like it 👌

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 Жыл бұрын

    ዋውውውውው ዝና የምታደርግ ሙዚቃ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Жыл бұрын

    አኩቻ የልፋትህ ውጤት ያማረ ነው

  • @yordabk46
    @yordabk46 Жыл бұрын

    Woww bertaln abate ❤❤❤

  • @mesa268
    @mesa268 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ደምፅ ነው ያለህ ጉበዝ

  • @kasmas4492
    @kasmas4492 Жыл бұрын

    big respect bro keep it up

  • @SoloMessTube
    @SoloMessTube Жыл бұрын

    Seyfsha, you are also Arada too. We respect you!

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay35882 ай бұрын

    እንደ ስምህ ቀለል ያልክ ለዛ ያለህ ያራድዬ ልጅ

  • @darejeabera8823
    @darejeabera8823 Жыл бұрын

    Wow akucha ❤💛💚🙏🙏😍😍😍

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын

    Yegebah yarada lij woww nice performance 👏

  • @dagimbelachew6373
    @dagimbelachew6373 Жыл бұрын

    Underrated Akucha hulunm yasakalk berta ketlbet

  • @MekdiBEdits
    @MekdiBEdits Жыл бұрын

    Akuchaye❤❤❤❤

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Жыл бұрын

    I am proud of you

  • @user-be9cb1cu9o
    @user-be9cb1cu9o Жыл бұрын

    ጥሩ ስራ ነው

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውውውው ምርጥ ስራ

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @fehabesha2307
    @fehabesha2307 Жыл бұрын

    gerami new arif

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Жыл бұрын

    Wodemy enatehene yakeberekebet hunyta it touched my heart ❤️ teleq sew nehe. Keber le Ethiopia enatoche.

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s Жыл бұрын

    አንደኛ ጎበዝ በርታ 💞💞💞💪💪💪💪💐

  • @amsalualene6393
    @amsalualene6393 Жыл бұрын

    ይመችሽ!

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын

    ያምራል ቆን

  • @ethioworld2973
    @ethioworld2973 Жыл бұрын

    Lenati yaleh fikir yaskenal Bro

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Жыл бұрын

    awesome post! 💪

  • @solomonmulat2876
    @solomonmulat2876 Жыл бұрын

    Akucha 🥰

  • @genetg4723
    @genetg4723 Жыл бұрын

    Egziyabeher yebletewen yadregeleh. le Enateh yaleh keber betame des yilal tebarek

  • @rozafekadu2939
    @rozafekadu2939 Жыл бұрын

    Betam gobez berta arif muzica

  • @TSTube2716
    @TSTube2716 Жыл бұрын

    Ewawan stefu ayesman....

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Жыл бұрын

    ምርጥ ድምፅ አለህ በርታ ዳንሰኞቹ እንኳ ቢቀሩ ዝምብለዉ ነዉ ደተወናጨፉት

  • @wintamaru9186

    @wintamaru9186

    Жыл бұрын

    ለሰውነት መቀነሻ እንቅስቃሴ ነው ያሳዩን

  • @zuzuyoutube7131

    @zuzuyoutube7131

    Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @zuzuyoutube7131

    @zuzuyoutube7131

    Жыл бұрын

    @@wintamaru9186 እኮ

  • @ethiomass8555
    @ethiomass8555 Жыл бұрын

    አኩቻ ያራዳ ልጅ አነደኛነሽ ይመችሽ አቦ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @nuroaljazera3064
    @nuroaljazera3064 Жыл бұрын

    ለገባውአንደኛ መልክትአለው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    Ewawane temechetogale. Wisj you more success.

  • @binikadi6890
    @binikadi6890 Жыл бұрын

    Great boy...keep on Dat...

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын

    የኛ ምርጥ አሰተዋይ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 Жыл бұрын

    በርታ አኩቻ አሥተዋይ ወጣት ደሥ ይለኛል 😍👌👍✌

  • @farida1771
    @farida1771 Жыл бұрын

    ግን እኔብቻነኝ ደሞፅህ ቴዴን አፎሮ የመሰለኝ ይመችህ

  • @zenebezena5029

    @zenebezena5029

    Жыл бұрын

    በእዉነት በይ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @farida1771

    @farida1771

    Жыл бұрын

    @@zenebezena5029 አው

  • @fitsumyohannes7136

    @fitsumyohannes7136

    Жыл бұрын

    😂😂💀💀

  • @Ellshumedia
    @Ellshumedia Жыл бұрын

    ለአዱ ገነት ልጆች መረጥኩላቸው

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @maki4428
    @maki4428 Жыл бұрын

    wow

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Жыл бұрын

    Akuchayeeeeeeee yene mar enatikm mar besmam ayyyy nigeger besmam wow

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 Жыл бұрын

    Akuchaya❤❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @negestqueen
    @negestqueen Жыл бұрын

    ዋው !!! በጣም ምርጥ ዘፍን , ልዩ ድምፅ. ክሊፑ መቀየር አለበት! እንደገና መቀረፅ ያስፈልጋል!!!! ለዚህ ዘፈን ዳንስ አያስፈልገውም!! አንተን ብቻ መስማት ነው. Focus: ዘፈኑ ለይ, መልክቱ እና ድምፅህን ላይ መሆን አለበት. የልብስ እና ይፀጉርም ስታይል ይታሰብበት.

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️Yen wede 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamuelSamuel-jq1zx
    @SamuelSamuel-jq1zx8 ай бұрын

    Wow

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 Жыл бұрын

    ጀግና

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 Жыл бұрын

    Wow amazing nw 🤗🥰🥰🥰🥰

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Жыл бұрын

    አራዳ አዛኝ ለተጎዳ እዋዋን በርታ