Kidus Yared Zemawoch - ቅዱስ ያሬድ ዜማዎች

Kidus Yared Zemawoch By Memhir Menkir Hadis

Пікірлер: 719

  • @yonas8572
    @yonas85723 жыл бұрын

    ዜማዎች 0:53 ዋይ ዜማ 7:25 በሰማያት የሰማሁት የመላህክት ዜማ 9:44 ያሬድ የማህሌት ምንጭነ {በግዕዝ} 12:40 ያሬድ የማህሌት ምንጭነ 15:10 ያሬድ የማህሌት ምንጭነ{በግዕዝ} 17:50 ያሬድ የማህሌት ምንጭነ 20:12 ያሬድ የማህሌት ምንጭነ {በግዕዝ} 23:00 እሴብ ለስመ አምላክየ በማሕሌት 23:41 የአምላኬን ስም በማሕሌት አመሰግናለዉ 25:34 አሌሉያ 27:07 ቀደሜሀ ለፅዮን ሰማየ ሳረረ 28:17 የፅዮን ደገኛዋ ሰማይን ፈጠረ 29:27 ቅድስት ወብፄህት 33:07 ግዕዝ ዜማ ስልት 34:41 እዝል ዜማ ስልት 36:17 አራራይ ዜማ ስልት 42:44 መሰረተ ዜማ ወጠነ 47:20 ይሄጉዕዋ መላህክት 49:25 አቡነ አረጋዊ 52:03 ሰዓለነ ያሬድ ካህን 57:50 ያሬድ ማህሌታዊ 1:04:01 ዘ ስልጣኑ የ አባታችን የ ቅዱስ ይሬድ በረከቱ ና ረድኤቱ በ ሁላችን ላይ ይኑር ወስብሐት ለ እግዚያብሔር ለመስቀሉ ክቡር ለወላዲቱ ድንግል አሜን

  • @kalkidankaltube8615

    @kalkidankaltube8615

    2 жыл бұрын

    አሜን🤲

  • @elsabetbogale7227

    @elsabetbogale7227

    2 жыл бұрын

    amen thank you yonas 🌹

  • @brookworku3867

    @brookworku3867

    19 күн бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @habteabeyob7391
    @habteabeyob73914 жыл бұрын

    Amen amen amen kal hiwet yelamean beriitan rdeanit ney kisud yeard yekaun amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @dawitteshome4283
    @dawitteshome42834 жыл бұрын

    ተመስገን የኢትዮጵያ አምላክ ቅዱስ ያሬድን ሰለሰጠኸን ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይገባል

  • @mekdesmohammed1972
    @mekdesmohammed19724 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ አምላክ እኔም ሳይገባኝ ይሄንን የመሰለ ሀይማኖት ውስጥ እንድኖርና አንተንም እንዳመልክህና እንደዚህ ያሉ አባቶቻችንም እያመሰገኑህና ባማረ ድምጻቸው ሲዘምሩልህ እኔም እንዳመሰግንህ እንድዘምርልህ ሁሌም እርደኝ!!!

  • @astuastura9332
    @astuastura93323 ай бұрын

    እንዴት ደስ እንደሚለኝ የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች ከልብ ነው የምወዳቸው ቅዱስ ያሬድ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pg5bl6iv5p
    @user-pg5bl6iv5p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሬድ ፆለትና በረከት ምልጃው ከህዝበ ክርስትያን ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mhretyowhans550
    @mhretyowhans5502 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሄውት የስምኣልና ዝማሬ መላክት የስምኣልና ጸሎቶም በረከቶም ኣይ ፈለየና ቅዱስ ያሬድ ኣቦና ጤኡመ ልሳን ያሬድ ክሃን ኣሰይይይይይይ ኤልልልልልልልል ኤልልልልልልል ኤልልልልልልልልል

  • @melatmelat4316
    @melatmelat43163 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዐና ዝማሬ መላኣክቲ የስመዐና መዝሙሩ ግን ሰሚዕካ ዝይፅገብ በረከቱ ቁዱስ ያሬድ ኣይፈለየና🙏🙏🙏💒💒💒

  • @user-vt7yf3dv6b
    @user-vt7yf3dv6b3 ай бұрын

    የአባታችን የቅዱስ ያሬድ እረዴት በረከት ይደርብልን ❤❤❤😢😢😢😢

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew87155 жыл бұрын

    በቤተ ክርስቲያን ብቻ ተውስኖ የሚገኘውን ሰማያዊ የግዕዝ ቋንቋ እስኪ ለአማኞች ምዕመናን በበቂ እንዳዳረስ እንዲዚህ የቅዱስ ያሬድን ስጦታ ድጓ ፆመ ድጓ በጥዑም ዜማ እያመላለሳቸሁቅድስት ሀገራችን ሰማያዊ የገነትን በር እየመሠላችሁ በሰዋስው አገባብ እየመገባችሁ ትውልዱ እንዲማር የምታደርጉት ተመስጦ ተጠናክሮ ለፍሬ እንዲበቃ በበለጠ ትጉበት ሀገረ እግዚ አብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናንተንም አክሎ አክሎ ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን አሜን።

  • @deangreen7135

    @deangreen7135

    Ай бұрын

    Qq😊

  • @user-yk8rt3qo6b
    @user-yk8rt3qo6b2 жыл бұрын

    ደጋግሜ ብሰማው እማይጠግበው ምግቤ አምላከ ቅዱስ ያሬድ የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @tadegkiflie1908
    @tadegkiflie19084 жыл бұрын

    የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን ወድማችን ይሄን የመሰለ ጡኡመ ልሳን ስለአሰማህን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier64514 жыл бұрын

    ያኣባታችን ቅዱስ ያሬድ በረክትና ረዲኤት ክሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @habtamgirmademesa9793
    @habtamgirmademesa97935 жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንም በፍቅር በሠላም ለምልማ ትኑር በጣም ደሥ የሚል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አልጠግብ ብየ ሥንት ግዜ አደምጥኩት የተዋህዶ ልጆች ይህ አያምልጣቹ አድምጡት የቅዱሥ ያሬድ በረከት ይድርብን

  • @hirutm6986

    @hirutm6986

    2 жыл бұрын

    Hbh,n LLP look. J bl b bnb bbbbbbb

  • @melatworku6727

    @melatworku6727

    Жыл бұрын

    amen amen amen

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie39824 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @RibekaSam
    @RibekaSam5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ተደጋግሞ ቢሰሙት ሁሌም አዲስ የሆነውን ይህንን ትላቅ ሥራ የሠራችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር በአገልግሎታችሁ ያበርታችሁ። በርቱ!

  • @abeszantchi1418

    @abeszantchi1418

    5 жыл бұрын

    Wunet new!!!!

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar5324 жыл бұрын

    አቤት. አቤት. አቤት. በስመአቢ. እንዴት. ነፍስ. ያለምልማል. ቃለህወት. ያሰማልን. ዝማሬ. መልይክት. ያስማልን. አሜን አኢትዮጵያ. ውድ. እናት. አገሬ ሰላምሽን. ያብዛልሽ. አናት. አገሬ ወላዲተ. አምላክ. ምስጋና. ላንቺ. አምልኮት. ለልጅሽ. ክብር. ለ ሳዲቃን ለ. ቅዱሳን. ምስጋና. ለ. መልይክት. የሁን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @hhhh5971
    @hhhh59715 жыл бұрын

    የእውነት እግዚያብሔር ይስጣችሁ ግን ይህን ስሰማ እምባዬ በጣም ይፈሳል ምክንያትም እኔ በእምንትይ ደካማና ምንም መስዋት የከፈልሁት የለም አሜን እግዚያብሔር ግን ለንስሐ ሞት የአብቃን

  • @habesiwetya6376
    @habesiwetya63764 жыл бұрын

    መዝሙሩ እና ታሪክ ሰምቼ አልጠገብኩትም እልልልልልልል ተዋህዶን ለዘላለም ትኑር አሜንንንንንን

  • @amlakyawkal3815
    @amlakyawkal38155 жыл бұрын

    ቃለህየውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አምላካችን መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ አገራችንን ሰላም አርግልን ዘረኝነትን አጥፋልን አሜን

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s3 жыл бұрын

    አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬደአቱ ይድርብን።እትዮጵያ ቅድስት ብፅእት ሀገረ እግዚአብሔር የልቃውንት መፍለቅያ ደስታሽን ይብዛልኝ አሜን ።🙏🙏🙏

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o3 жыл бұрын

    ኣሰይይይይይይ እልልልልልልል 💖💖💖💖💖🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🌻✝️💒🤲🙏 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏✝️💒💖💖💖💖💖🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ጸሎትን በረከትን ናይ ኣቦና ቁዱስ ያሬድ ኣይፈለየና ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏እልልልእልል

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44212 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ስለ ቅዱስ ያሬድ ብሎ ለአገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን።

  • @mulu6793
    @mulu67934 жыл бұрын

    ወይ አዳምጨ የማልጠግበው ዜማ በእውነት ይህን ላቀረባቹሁልን የህይውትን ቃል ያሰማልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam59833 жыл бұрын

    የ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን😍😍😍

  • @user-wb2qj4vv2o
    @user-wb2qj4vv2o3 жыл бұрын

    ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️🌾🌾🌾 በረክት እና በረከት የቁዱስ ያሬድ ይደርብን ኣሜን 💖🤲🙏✝️⛪️🌾🌾🌾

  • @holytube592
    @holytube592 Жыл бұрын

    የ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @user-xe2dy4xe2z
    @user-xe2dy4xe2z5 жыл бұрын

    የአባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር ግሩም ድንቅ ነው

  • @user-xt3hy9we8k
    @user-xt3hy9we8k4 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በኛላይ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @orthodox2645
    @orthodox26454 жыл бұрын

    ክብሩ ይስፍ መድሀንአለም ቅድስ ያሬድን ኢትዮጵያዊ ያድርግልን ለኛ ሞገሳችን ክብራችን ነው። ያከበረን ጌታ ይክበር ይመስገን ። አሜን

  • @ghh5039
    @ghh50395 жыл бұрын

    ተመስገን ተዋህዶ ያደረግክን አምላኬ ተመስግንልኝ ዘውትር ተመስገን ተመስገን መሪጤሰይሆን ተመርጤ ነው ተመስገን ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ezkes1419
    @ezkes14195 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ንቦታትና በረከት ናይ ቅዱስ ያሬድ ይ ክፍለና እግዚኣብሄር ኣምላክና

  • @akiyamos9167
    @akiyamos91673 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ለእርሶም ዝማሪ መላክት ያሰማልን ታሪካዊ ትውፊታዊ በዋንኝነት ደግሞ ሃይማኖታዊ የሆነውን በግሩም ድምፅ ተርከህ ያቀረብክልን ወይም ያቀረቡልን እግዜብሔር አምላከ ቅዱስ ያሬድ አይለዬዋት

  • @user-vv1er7kp5s
    @user-vv1er7kp5s6 жыл бұрын

    ተመስገን ይህን ትምህርት ላስተማርከን ከፍ ያለ ምስጋና ይገባሀል።

  • @dantykw1886

    @dantykw1886

    5 жыл бұрын

    Elizabeth Yonas amen

  • @salam1297

    @salam1297

    5 жыл бұрын

    ኦርቶዶክሥ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @user-px2gj2fm4f
    @user-px2gj2fm4f4 жыл бұрын

    ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማል፡ተመሰገን፡እግዚኣብሔር፡እነዝህ፡አሰተማር፡ሚሰጋና፡ይገበዋል፡ቅድሰ፡ያሬድ፡ሰማእት፡ርዳአት፡ይደርበ፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡❤️❤️❤️👏👏👏🌹🌹🌹🕊️

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu75634 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዲስ ያሬድ ለፃዲቁ አቡነ ተክለሀይማኖት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mab8113
    @mab81134 жыл бұрын

    Kale hiwet yasmalin! Kidus Yared ye Ethiopia tiliq abat! Kidus Yared ye Ethiopia kebur tarik, Kidus Yared ye Ethiopia bale weleta! keber na msgana yegbhal! Kidus Yared Ke aemro belay new yante tsega! Egziabher yetemsgne yehun!

  • @danelesistsehrschonvielend7938
    @danelesistsehrschonvielend79386 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር , የቅዱስ ያሬድ ረድኤትና በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @user-kd6sq6gi1c

    @user-kd6sq6gi1c

    5 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @trhasbahlbi4894

    @trhasbahlbi4894

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @lamlamlamlam3792

    @lamlamlamlam3792

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-xt3hy9we8k

    @user-xt3hy9we8k

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fekertmikaeylymikaylleg443

    @fekertmikaeylymikaylleg443

    4 жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @tewldegheresgher5194
    @tewldegheresgher51944 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትንር ቃል ዝማሬን የቁድስ ያሬድ ከሁላችን ይሁንልህ አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemtsadik6160
    @lemlemtsadik61603 жыл бұрын

    የ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @ametemecheal8193
    @ametemecheal81935 жыл бұрын

    እውነት ሰማያዊ ዜማ የማይሰለች ኡፍ ያሬድዬ ወገናችን ጸጋክ ይረ ፍብን አሜን

  • @user-pi7rr8tp5m

    @user-pi7rr8tp5m

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-gf4ze4ez1s
    @user-gf4ze4ez1s4 жыл бұрын

    የቅዱሳን ጥበቃ ኣይለየን እግዚአብሔር ኣምላክ ሆይ ብቅድሳንህ ኢትዮጵያን ባርክ የቅዱሱ ያሬድ ፀሎት ኣይለየን አሜን እዚህ ድንቅ የሆነ ትምህርት ላቀረባቹህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v5 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባታችን የ ቅዱስ ያሬድ በረከቱና ረዲኢቱ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሊቃውንት ኣባቶቻችን ይክበርሉን ይቆይልን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @bitaniaethiopia2238

    @bitaniaethiopia2238

    5 жыл бұрын

    Tsegia A ፊደል አጠቃቀምሽ ልክ አይደለም ኣሜን ሳይሆን አሜን የሚለው ነው ትክክለኛ

  • @misrakabay7674
    @misrakabay767419 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያት ያውርስልን! እጅግ የሚመስጥ ድንቅ አቀራረብ እግዚአብሔር እውነተኛ የተዋህዶ ልጆችን ያብዛልን!! አሜን!!!

  • @nahomteklu9231
    @nahomteklu92314 жыл бұрын

    Amen3 kale hiwet yesmialna... Bereket nay kudus yared mis kulatna hzbi Christian Orthodox tewahdo ykun...🇪🇷🇪🇹💒⛪❤

  • @user-vw6rq1bv9w
    @user-vw6rq1bv9w2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት የስመዐልና ቁድስ ያሬድ ኣክስማዊ ፀሎቱን በረኮቱን ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @lemlemlemlem1891
    @lemlemlemlem18913 жыл бұрын

    ❤የኣባታችን❤ የቅዱስ ያሬ❤ድ ምልጃና በረከት ኣይለየን❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ❤❤ ለዘላለም ትኑር❤❤🤲🤲🤲

  • @goodlive1573

    @goodlive1573

    2 жыл бұрын

    🌹🌹🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie23014 жыл бұрын

    እንግዲህ ምን እንላለን እፁብ ድንቅ !

  • @misirkassa6204
    @misirkassa62046 жыл бұрын

    ድንቅ ነው በጣም ውብ ሃይማኖት በውስጧ ብዙ ተአምራትን እና ታሪክ የያዘችልን ተዋህዶ መዝሙሩን የሚዘምረው እባካችሁ ስሙ ማነው

  • @BrhanuKelalyMIT

    @BrhanuKelalyMIT

    6 жыл бұрын

    memhr menkir hadis

  • @user-jg3rd3ks2g

    @user-jg3rd3ks2g

    6 жыл бұрын

    Brhanu Kelaly እናመሰግናለን

  • @seyoumtaddese9434

    @seyoumtaddese9434

    4 жыл бұрын

    Enem betam new mifeligew please?

  • @simabelewgudgudgu5962
    @simabelewgudgudgu59626 жыл бұрын

    ይህ የቤተክርስቲያን ዉድ ስጦታ ሰለሆ ቤተክርስቲያን ልዩ ትኩረት በማድረግ በስፋት ማስተማር አለባት እላለሁ የግዕዝን ቋንቋ ጨምሮ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere78794 жыл бұрын

    አሁን የሚዘምሩት አባት ሰማያዊ ዝማሬ እንጂ ምድራዊ አይመስልም ስለ ትምህርቱና ስለዝማሬው ቃለ ሕይወትና የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የቅዱስ ያሬድን በረከት ያድለን

  • @jeryhadis5599
    @jeryhadis55994 жыл бұрын

    እንዴት መታደል ነው እናንተ የተዋህዶ ልጅ መሆን ቢሰማ የማይጠገብ ጥዑም ዝማሬ ቢወራ የማይጠገብ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ ዝማሬ ...... እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልል

  • @kikikessler9396
    @kikikessler93964 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል የቅዱስ ያሬድ ዜማ ወንድማችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በጣም አመስግናለሁ ተባረክ ።

  • @trhasbahlbi4894
    @trhasbahlbi48944 жыл бұрын

    አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ እረድኤቱ ይደርብን

  • @henoknigusie3367
    @henoknigusie33673 жыл бұрын

    መግቢያው ላይ የሰማሁት መዝሙር አስለቅሶኛል

  • @jewelmahmud2909
    @jewelmahmud29096 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶች ፀጋውን ያብዛላቹ በእውነት የቅዱስ ያሬድ እረደእት በረከት አይለየን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንንንን አሜን ንንንንንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AaAa-gj1tx

    @AaAa-gj1tx

    5 жыл бұрын

    amen amen keds yrde zwes

  • @deutstrau5165
    @deutstrau51654 жыл бұрын

    Amen Amen Amen የኣባታች የቁዱስ ያረደ ከመከራ ትጠብቀን

  • @user-rt1hv5fv7k
    @user-rt1hv5fv7k4 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ እረዴት በርከት አይለየን ለዘላለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo41994 жыл бұрын

    Amen Amen Amen yekidus yarad redati bereket yideribin Kale hiwetin yasemalin🙏

  • @epiccracker3113
    @epiccracker31135 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ክፉአይንካሽ በጣም ነው የምሳሳልሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @kidistdesale1971
    @kidistdesale19716 жыл бұрын

    Amen Amen Amen የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከቱ ይደርብን አምላከ ያሬድ ሀገራችንንና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-pi7rr8tp5m

    @user-pi7rr8tp5m

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-wb2fo9et9v
    @user-wb2fo9et9v5 жыл бұрын

    የቅዱስ አሬድ በርከተ እና ፍቅሮ ይደርብን አሜን፫ በእውነት ብሰማው ብሰማው እማልሰለቸው ዜማ ቃል ህይውትን ያሰማልን አሜን፫ 🌹🌹🌹🌷🌷🌷

  • @hiwotalemayhuyeahmariyamli3691
    @hiwotalemayhuyeahmariyamli36916 жыл бұрын

    አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ላቀረቡልን አባቶቻችን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርላችው

  • @mihretayalew520
    @mihretayalew5204 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት አይለይኝ አሜን አሜን አሜን

  • @yeneqnie-8416
    @yeneqnie-84166 жыл бұрын

    አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ሀገር እግዚአብሔር የሆነች ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ እስከ ፍፃሜ በቅድስናው ያፅናልን

  • @Ethio50

    @Ethio50

    6 жыл бұрын

    AMEN

  • @user-vo1yy3vi1k
    @user-vo1yy3vi1k6 жыл бұрын

    አሜን ፫ የቁድስ ይሬድ ረዲኤትን በረከቱን. ለእማማ. አገሬይ ኢትዮዽያ. በረከቱን ከፈ ከፈ ይበለልን መምህሬ ደግሞ የቁድስ ያሬድ በረከት ይደርበልህ ኢትዮዽያ አገሬ ኩፉ አይንካሽ. ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቀሽ

  • @arocina1

    @arocina1

    3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzread.info/dron/eGea50J71owVMJp4FHZQww.html

  • @user-zc4mo6np3t
    @user-zc4mo6np3t3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d4 жыл бұрын

    ጥኡምዝማሬነውበረከታቸውይደርበንአሜን፫

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij52565 жыл бұрын

    ደስ የሚል አጥንትን የሜያለመልም ዜማ በእውነቱ ፀጋውን በር ከቱን ይብዛላችሁ የቅዱስ ያሬድ ፀጋ በርከት ይደርብን አሜን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን የቅዱስ ያሪድ አምለክ የድንግል ማሪያም ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን እኔንም ልጁን ሀጢያተኛውን የማረኝ የልባናይን መሻት ይፈፀምልኝ

  • @aberrakeraga682
    @aberrakeraga6822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጣቸው፣ ይኸውም በሌላ አለም የሌለ በኢትዮጵያ ብቻ ያለ የመላዕክት ዜማ ነው። ኢትዮጵያ በአንድነቷ፣ በዕምነቷ፣ በክርስቲያን ደሴትነቷ ከእንደዚህ አይነት ኃይማኖታዊ ቅርሶቿ ጋር እስከ ዳግም ምጽዓት አፅንቶ ያቆይልን/ያኑርልን።

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam37535 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን የቅዱስ ያሬድ ረዴቱና በረከቱ ይደርብን አሜን ፫

  • @user-kj6ig8se8l
    @user-kj6ig8se8l Жыл бұрын

    አባ ያሪድ የመምኽራኖች ምሁር ሊቀ መምኽር💔

  • @user-jc9ub4vy1l
    @user-jc9ub4vy1l2 жыл бұрын

    Berekete Mahletay Qidus Yaread yhiderena ! Amen ! Amen ! Amen ! Amlake Qidus Yaread Ykiber Ymesigen ! Amen !

  • @user-jy3dx6sm5x
    @user-jy3dx6sm5x4 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ በረክት ይደርበን ኣሜን(፫)

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ 3 ትልቅ ውድ ስጦታ ስጣት እሱም 1 ፅላተ ሙሴ 2 ቀኝ እጁ ያረፈበትን ግማደ መስቀሉን 3 ቅዱስ ያሬድን ወደ አርያም ተነጥቆ ተወስዶ እግዚአብሔር ሚመስገንበትን ዜማ አሳየው እልልልልልልልልልል በይ ሀገሬ ለማንም አለማት ያልተስጠውን ላንች ስቶሻልእና ደስ ይበልሽ ሀገሬ ሀገረ እግዜአብሔር!!!

  • @user-jg3rd3ks2g

    @user-jg3rd3ks2g

    6 жыл бұрын

    Rahel Bekele ቃለህይወት ያስማልን አሜን፫

  • @user-fc8nm9sv4v

    @user-fc8nm9sv4v

    5 жыл бұрын

    በጣም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hirutassaye742

    @hirutassaye742

    5 жыл бұрын

    Rahel Bekele is

  • @rakiggcgfyhhygb7942

    @rakiggcgfyhhygb7942

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @twehidowet8234

    @twehidowet8234

    5 жыл бұрын

    Tekekel beleshal ehitachen egzbher yetbkat ethiopa

  • @habteabeyob7391
    @habteabeyob73913 жыл бұрын

    Amen amen amen kidus yared brkatun redatn mes kulu hazbi towahodo yekon amen❤⛪💒🙏🙏⛪❤❤❤

  • @bahlbitesfalem9743
    @bahlbitesfalem97436 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት አስመዓልና ብጣዕሚ ልብካ ዝሃርም ዘይማ አግዚኣቢሀር ናይ ኣቦና ቅዱስ ያረድ በረከት ክፈለና

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede84234 жыл бұрын

    የአባታችን የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን።

  • @rakiggcgfyhhygb7942
    @rakiggcgfyhhygb79425 жыл бұрын

    ዳጋግሜ ብሰማው ብሰማው ልቤ ሊረካ አልቻለም አባቶቻችን እግዚያብሄረ ፀጋው ያብዛላቹ

  • @shalomshalom5616

    @shalomshalom5616

    5 жыл бұрын

    Amine amine amine

  • @haregewoiniabaye9780
    @haregewoiniabaye97803 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን!! ናይ ቅዱስ ያሬድ በረከት ጸጋው በሃገርና ብዛ ቅድስት መሬት ቅዱስ ያሬድ ዝተወለደላ እግዚኣብሄር የውርደልና አሜን 🙏🙏🙏😘❤😘❤😘❤😘❤😘🙏🙏❤

  • @user-yc7lu3yw3t
    @user-yc7lu3yw3t5 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ ፀጋ በረከት ለሁላችንም ይሰጠን ይደርብን አሜን።

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሪድ እርደይትህ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን

  • @meseretayele4188
    @meseretayele41885 жыл бұрын

    ልብን የሚመስጥ ምድራዊ ነገርን የሚያስረሳ ጥዑመ ዜማ

  • @samss372

    @samss372

    5 жыл бұрын

    Meseret Ayele እውነት ይህን ሥሠማ ምን ያህል መንፈሴን እንዳደሠው አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሣማልየቅዱሥ ያሪድ ረዴ ት በረከታችው ይደረብን አሜንንንንንንንንንን ሀገራችን በዚህ ሁሉ ታድላለች,,,,,,,,::

  • @mekdesmohammed1972
    @mekdesmohammed19724 жыл бұрын

    አሚን እሚን አሚን ቃለህይው ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜያሽሁን ይባርክላሽሁ ያገሬ ልጆች የተዋህዶ ልጆች የቤተክርስቲያናችን እቁዎች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ።

  • @lemmaassefa5419
    @lemmaassefa54194 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኢትዮጵያ ውሊቅ የ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @zoetesfaye1565
    @zoetesfaye1565 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ቅዱሰ ያሬድ በረከቱ ረዴኤቱ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @mylife-1125
    @mylife-11254 жыл бұрын

    ኣሜን ክብሪና ምስጋና ንእግዚኣብሂር ይኩን ጡዑመ ልሳን !!!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96183 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድለን

  • @fg6555
    @fg65554 жыл бұрын

    አሜን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ አይለየን የቅዱሳን አባቶቻችን ረዴኤታቼው አይራቀን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን አሜን💒💚💛❤🙏🙏🙏🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌷🌷🌷🍀🍀🍀

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 Жыл бұрын

    አይ ስወዳው ቅዱስ ያሬድ አይ ልሳን አባቴ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን. አሜን አሜን አሜን ዝማሬ

  • @zerfia4915
    @zerfia49156 жыл бұрын

    የቅዱስ ያሬድ እረድኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜንንን ለእርሱ ምን ይሳነዋን

  • @hadiyanew9501

    @hadiyanew9501

    5 жыл бұрын

    zerfi a እግዝዎ ማርነ ክርስቶስ# ካተታም

  • @titikifle2999

    @titikifle2999

    4 жыл бұрын

    Egziabiher yekdus yariedn berek yesten abiet tam tewahido haimanot lezelalem tnur Amee..n

  • @kiflomwubet123
    @kiflomwubet1235 жыл бұрын

    ዋው አዘጋጆቹ በአጠቃላይ እግዝአብሄር ይባርካችሁ ዘራችሁ ብዝት ይበል አገራችን ኡትዬጵያን ህዝባን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን።

  • @user-pi7rr8tp5m

    @user-pi7rr8tp5m

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zd2ku8ph9e
    @user-zd2ku8ph9e5 жыл бұрын

    ሆሌ የመሰማዉ የነፍሲዬ መፅናኛ ጌታ ሆይ አመሰግንሃልሁ

  • @user-du3hc6eh4e
    @user-du3hc6eh4e4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-ie9bi9jz6q
    @user-ie9bi9jz6q5 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሪድ በርከቱ ይደርብን አምላክ ቅዱስ ያሪድ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @lamlamlamlam3792

    @lamlamlamlam3792

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @reconhill8384
    @reconhill83843 жыл бұрын

    My beloved family make prayers concern i in his holy name RAS TAFARI AMEEN AMEEN AMEEN...

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን ያባታችን ምልጃ በረከቱ ይደርብን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @berihugerezghier6451
    @berihugerezghier64515 жыл бұрын

    እልልልልል እልልልል እልልልል የኣባታችን ቅዱስ ያሬድ በረክትና ሪዲኤት ክሁላችን ህዝበ ክረስትያን ይሁን ኣሜን

Келесі