Kassahun Eshetu (Kasseye) - Tuma | ቱማ - New Ethiopian Music 2024 (Offical Video)

Ойын-сауық

Kassahun Eshetu (Kasseye) - Tuma | ቱማ - New Ethiopian Music 2024 (Offical Video)
Recording Artist - Kassahun Eshetu
Melody - Kassahun Eshetu
Lyrics - Kassahun Eshetu
Music composition - Kamuzu Kassa and Abegazu Kibrework Shiwota
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Kassahun Eshetu (Kassye)

Пікірлер: 208

  • @abenetassefa1536
    @abenetassefa153623 күн бұрын

    የሀዋሳ ልጅ ብሆንም የአርባ ምንጭ ጓደኛቼ።የእንግዳ ተቀባይነታቸውአና ኢትዬጽያዊነታቸ አሰታወሰኸኝ።❤❤❤❤

  • @SOLOMON12345TESFAYE
    @SOLOMON12345TESFAYE5 ай бұрын

    ቋንቋውን የማውቀው ያክል ነው የተሰማኝ በፍቅር የወደድነው ምርጥ ስራ። የጋሞ ህዝብ ፍቅር ናችሁ ፡፡ ከጎንደር...

  • @habtamugeremew

    @habtamugeremew

    5 ай бұрын

    Tnx my Gonderians

  • @user-cp6hc3km4k

    @user-cp6hc3km4k

    5 ай бұрын

    ጎንደር እራሱ የፍቅር ሀገር ነው የስደት ጓደኛ ነበረችኝ

  • @EshetuChabo

    @EshetuChabo

    Ай бұрын

    ጋሞኛ ተናጋሪ ነኝ ትልቁ ልጄ ሥሙ ተዎድሮሥ ነወ ገንዴሬዋ የዝና ነጋሽ ብዙ ዘመዴ ነች ጎንደሬ "ምቀኛ ነጋዴ በራሡ መዘረፍ ሣይኾን በጓደኛዉ ማምለጥ ያዝናል ይላል አሉ አሉበአሉታ ዓይመሥለኝምቱማ ማለት ሐቅ እዉነት ማለት ነዉ! ጠገበ ተሠማኝ ..ካሊዴሥ ሢየቲደሥ በጋሞኛም ሑለተኛዉ ትርጉም እነደአማሪኛዉ በትግሪኛም ፄጊቡ ያንኑ መንፈሠ ትርጉም ያካትታልል lexical semantics .....thought patern though we speak several languges we do do think alike we do not yet know how long we lived together to fuse in our thoughts. የማይተዋወቅ አይጣላም በበዓሉ ግርማ አማርኛ..."አ የ ዙ ዋ ች ን "

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545Ай бұрын

    Tuma tuma tuma ETHIOPIA ❤❤❤

  • @doabaing550
    @doabaing5505 ай бұрын

    ቋንቋውን ማወቅ ሳይጠበቅብን በፍቅር የወደድነው ምርጥ ስራ። የጋሞ ህዝብ ፌሽታ ላይ ናቸው.......ይመቻቹ።

  • @user-lc7tk2pk2c
    @user-lc7tk2pk2c5 ай бұрын

    ድንቅ ባህል በድንቁ ድምፃዊ ቀርቦልናል 💚💛❤🙏 ጋላቶስ ኑ ኢሻው ! ቦንቼታ !

  • @sewdageragn2970
    @sewdageragn2970Күн бұрын

    Wow yamerebehal 🔥🔥🔥🔥🔥🔥👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @user-di6ur7zs3j
    @user-di6ur7zs3jАй бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ አሪፍ ሙዚቃ ካዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @alexfk9912
    @alexfk9912Ай бұрын

    I love Tanzania one love one Africa

  • @demelashbogale3426
    @demelashbogale34265 ай бұрын

    ካስዬ ኩራታችን 💪ትናንት የነበረንን ❤️ዛሬም ያለውን❤️ ነገም የምቀጥል❤️አንድነታችንን❤️ትስስራችንን የሚያሳይ ምርጥ ሥራ ነው👏👏👏👏👌👌👍👍

  • @ethiovolumeup

    @ethiovolumeup

    5 ай бұрын

    ❤❤❤Gamoy bayra dere

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh19165 ай бұрын

    በናትህ እስከ ዛሬ የት ነበርክበጣም በጣምምርጥ ጆሮችን ከተት እየሰማ ምርጥ ስራዎች ናቸው ሁሉም በጣም አሪፍ በርታ ምርጥ ሥራ

  • @Gladi-i69
    @Gladi-i692 ай бұрын

    Arbaminch❤🎉 kassiye Excellent work👌👏👏👏👏👍❤❤❤😍🙏🙏🙏👌

  • @MisgoodTube
    @MisgoodTube5 ай бұрын

    ካሴ ምርጥ የጋሞ ኢትዮጵያ ልጅ በርታ። ጥሩ አድርገህ ነው የገለፅከው። እናመስግናለን።

  • @AbugerTiger-23
    @AbugerTiger-234 ай бұрын

    የግጥምና ዜማ ችሎታህ ይለያል፤ከአቀናባሪዎቹ እስከ ዳይሬክተሩ ድረስ በጣም ጎበዝ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አሪፍ ሥራ ነው❤

  • @banchgech4638
    @banchgech463815 күн бұрын

    በርታልን ምርጥ ሰው❤❤

  • @habjoo3664
    @habjoo36645 ай бұрын

    ይህን ሙዝቃ የምገልፅበት ቃል የለኝም መልካም እድል ወንድሜ❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka50685 ай бұрын

    የሚገርም ድንቅ ቅንብር ዘናፈታ እንበል ስያምር የሀገራችን ህዝቦዋ ደስ ሲሉ

  • @awoke-12
    @awoke-122 ай бұрын

    Gamo Gofa is the land of art....you are my hero

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler4 ай бұрын

    አርባ ምንጭ የምርጦቹ ሃገር። ምርጥ ስራ ነው።

  • @betelihemtesfaye5264
    @betelihemtesfaye52645 ай бұрын

    ካስዬ በእንደዚ መልኩ ከፍታህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ካስ እሸትዬ ይህንን ደስታ ለአንድ አፍታ ባዬ እዚህ መድረስህን ግን የእኔ ምኞት ነው አሁንም ከዚህ በበለጠ ከፍታ ላይ ያኑርህ

  • @user-nh6zb1xi9x
    @user-nh6zb1xi9x4 ай бұрын

    I don't know I have no word express yourself kasishi you are our hero abush negn me chano

  • @fitsumkapital5287
    @fitsumkapital52873 ай бұрын

    God bless U kasish !! kezih belay entebikalen kante

  • @Sarbet888
    @Sarbet8882 ай бұрын

    This guy's voice is excellent. I do not believe this is the first time I heard his music. I am currently searching for more of his songs on KZread. This song is a contender for song of the year. Let us put this song to the top of the chart and, at the same time, celebrate Gemogofa's culture.

  • @Gladi-i69

    @Gladi-i69

    11 күн бұрын

    🙏

  • @asratabayineh4398
    @asratabayineh43985 ай бұрын

    Waw kaaaaaaaasssssssiye yimechih abo Gamo lo7asa ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የምር ትችላለህ ካስሸ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታ

  • @beneiamzenebe2892
    @beneiamzenebe28925 ай бұрын

    ካስዬ 1ኛ❤️

  • @hayletirualem9671
    @hayletirualem96715 ай бұрын

    Wow emebeten Des yemil musica nw melikam edil🙏🙏🥰🥰

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545Ай бұрын

    Tumatat❤

  • @bekaluworkineh6809
    @bekaluworkineh68094 ай бұрын

    You are truly Ethiopian amazing messenger of love God bless you bro keep it up amen

  • @user-km1ch1tm2p
    @user-km1ch1tm2p5 ай бұрын

    Kasishiye yene mirt anedgna sira

  • @Challenger95
    @Challenger955 ай бұрын

    Konjo yabede sra new God bless you Eshe

  • @getachewmulug2402
    @getachewmulug24025 ай бұрын

    ኤሻው ቱማ ዳራሳ❤❤

  • @MelkamuGosaye
    @MelkamuGosaye5 ай бұрын

    Berta kasseye❤❤❤❤❤

  • @getahunelias7522
    @getahunelias75225 ай бұрын

    ወንድማችን በርታልን💪👏👏👏

  • @user-bn4fq4fl2d
    @user-bn4fq4fl2d5 ай бұрын

    Bless you ❤🎉💐💐💖💞💋😘

  • @kukusha270
    @kukusha2705 ай бұрын

    የእውነት ተወልደን ያደግንባትን ውብ ሀገራችንን በደምብ ገልፀሀታል

  • @aschubekele6586

    @aschubekele6586

    5 ай бұрын

    anchi ye gamo konjo nesh, tumata?

  • @mulukenabraham5651
    @mulukenabraham56515 ай бұрын

    tuma eka best bro

  • @MichaelRaguel
    @MichaelRaguel4 ай бұрын

    TUMA YILHAL ABATE BEST SONG R.I.P ASFAW MESHESHA!

  • @teressabenti672
    @teressabenti6725 ай бұрын

    ameazing kasiye. wudu ye arbaminch lij

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye66775 ай бұрын

    Gamoye Love You More Than any body.

  • @bosstame
    @bosstame5 ай бұрын

    Berta😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @MirafFeyesaNaol
    @MirafFeyesaNaol20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meski-leul7990
    @meski-leul79905 ай бұрын

    የንዋይን ዘፈን በአ/ምንጭ ትግስት ፍሬ ሆቴል ስትዘፍን ነበር የማቅህ እዚ በመድረስህ ደስ ብሎኛል። የሃብታሙ ዋሴ ባለቤት

  • @user-ch4ti1jv3l
    @user-ch4ti1jv3l4 ай бұрын

    ምርጥ ሙዝቃ በርታ ትመቸኛለክ❤❤❤❤❤❤

  • @sofifamily
    @sofifamily4 ай бұрын

    አሪፍ ሥራ 👏👏👏

  • @addos1931
    @addos19315 ай бұрын

    Everybody body who watching this video should support him by subscribing his you tube channel. Kasseye!!💓

  • @EshetuChabo
    @EshetuChaboАй бұрын

    ኢያሡ አለማየኹ የብዕር ሥሙ..ሐማ..ቱማ ነዉ ለገነት ግርማ ቱማ በጋሞኛ ትርጉሙን ነግርያታለሁ ቱማ ቱማን ዉድድ ዐድርጌዋለሑ ለየዝና ነጋሽ ሚና ፋልጉላትና በጋሞኛ ትዝፈን ጫቦየሽ ዐለ በሉዋት ለሐገራችን እድገት በሕብረት ይጠቅማል ቱማ ቱማ ዐዳ ቱማ ፅሎ ዴሬ ነዉ ዎላይታ ጋሞን የሚለዉ ዐዳቱማ ዳራ ዎራገየ ሐማነ ሣንኬ ሣዴና ጫቦ እሼቴ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe52295 ай бұрын

    የጋሞን ህዝብ አዳከበር ፈጣሪ ያክብር መልካም እድል ተመኘውለሰህ❤❤❤❤❤

  • @getachewyeshiwas8820
    @getachewyeshiwas88205 ай бұрын

    i love Gamo tnx kassu

  • @betelehemyohannes2925
    @betelehemyohannes29254 ай бұрын

    Great job love it 🥰

  • @user-yu1yb5zw2k
    @user-yu1yb5zw2k2 ай бұрын

    👌 nice

  • @birukfeleke4418
    @birukfeleke44185 ай бұрын

    አንተ ለኛ ትለያለህ #1 🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedmohammod4147
    @mohammedmohammod41474 ай бұрын

    Best song

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Gladi-i69
    @Gladi-i694 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤👍👍👌👌👌👌👌

  • @Minte30
    @Minte305 ай бұрын

    ዘመን ተሻጋር ስራ ነው በእውነት!!!!!!!

  • @adewa5855
    @adewa58555 ай бұрын

    Kassesh I like it very much super video clip. I’m very proud to be Arbaminche!

  • @user-kc3vg4nk1m
    @user-kc3vg4nk1m3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mimidessie8471
    @mimidessie84715 ай бұрын

    😍😍❤❤❤👍👍

  • @abebeseble9153
    @abebeseble91534 ай бұрын

    Everybody like and share

  • @BujuStar
    @BujuStar5 ай бұрын

    Good job 👏 my king 🤴

  • @AdanecheYilema
    @AdanecheYilema5 ай бұрын

    የሚያምር ጥሩ ስራ ነው ካስዬ ወንድወሰን ይሁብም ምርጡ ዳይሬክተር እንደሆነ አለ ከ እቴ አባይ ጀምሮ ይመቸው አመስግንልን ለስራዎቹ

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c5 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @havenice_day
    @havenice_day5 ай бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @hailuhadero5906
    @hailuhadero59065 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Yotor_Tube
    @Yotor_Tube5 ай бұрын

    This is super ❤!

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k5 ай бұрын

    ፍቅር ለሆነው ጋሞ ሕዝብ እውነቱን የገለጽክበት በጣም የሚገባው ነው

  • @asnakebalche4590
    @asnakebalche45905 ай бұрын

    Berta

  • @mikejjtube4999
    @mikejjtube49995 ай бұрын

    Mirt sira

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t5 ай бұрын

    ቆንጆ ስራ ነው በርታ

  • @wisesola
    @wisesola5 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gezahegnmego4522
    @gezahegnmego45225 ай бұрын

    ካስሽ ሠርተኸዋል።

  • @user-nf7mi6on5o
    @user-nf7mi6on5o5 ай бұрын

    🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Gladi-i69
    @Gladi-i692 ай бұрын

    ❤Gamo❤

  • @minilikbelay8708
    @minilikbelay87085 ай бұрын

    Stunningly gorgeous! Lots of memories that I have had 10 years experience of teaching in Arbaminch. Beautiful people, great culture, impeccable natural forest, and above all your solo music is incredibly breathtaking! Thanks for the hard work, Kasseye.

  • @yametube7850
    @yametube78503 ай бұрын

    Ye gamo hizb sedachu from gojjam

  • @EshetuChabo

    @EshetuChabo

    Ай бұрын

    ትልቅ ወነድሜ አሠፋ ጫቦ ሥራ የጀመረዉ ትዳር የመሠረተዉ ልጅ ያየዉ ባሕር ዳር ጎጂም ነዉ የዝና ነገሽ ሥሙዋም እንደጎጃም ዐረፍተነገር የሖነች ትንሽ እኽቴ ያገባችዉ ከጎጃም ነዉዐዉቀዋለሑና.ለተባዕትም ለዕንሥትም ነገሽነዉ የሚባለዉ? ደርግ ነዉበዘመቻ አባይን ያሻገረኝ ነፍሡን ይማረዉና ለጎጃሜዉ ከሎኔል ዶክተር አሥማማዉ ቀለሙ የዐምልኮ ዐይነት አድናቆት ዐለኝ ይሕ "ቡዳ" ጎጃሜ ሞቃዲሾ ቡዳነቱ በያገረሽበት..ኢትዮጵያ ዕጣ ፈነታዋ አጠያያቂ ሊኆን ይችል ነበር ሞትም ይሙት ዓለ ፀጋየ

  • @Abawtes
    @Abawtes5 ай бұрын

    100% perfect music and video! Thank you so much for the great Album!

  • @GechEntertainment
    @GechEntertainment5 ай бұрын

    🥰🥰

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hirutwondemu4861
    @hirutwondemu48615 ай бұрын

    Herf

  • @endedilla
    @endedilla5 ай бұрын

    Thank you so much. This is the best voice!

  • @user-gc7yq4xj3s
    @user-gc7yq4xj3s5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu90685 ай бұрын

    kassyeee yen wendimeeee siyamrrrrrr❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kiyutube1
    @kiyutube15 ай бұрын

    Arfe sra bro🎉🎉🎉

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu44024 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @menataneba9472
    @menataneba94725 ай бұрын

    Thankyou brother

  • @SaboTafesse-kq1ui
    @SaboTafesse-kq1ui5 ай бұрын

    Kaseyeeee ❤❤Your excellent effort, lovely song, and the way you expressed the origin of your chantry monotremes eternal treasure, my dear brother, astounded me.🎉🎉🎉

  • @user-mo2pi8ti4x
    @user-mo2pi8ti4x5 ай бұрын

    waw really really...amazing!!!! thank u kass3 ye

  • @tenayemengistu5048
    @tenayemengistu50485 ай бұрын

    Keep it up 👏👏👏👏

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros22745 ай бұрын

    Wowwww nice music

  • @binnyway1523
    @binnyway15235 ай бұрын

    Great work brother and thanks for representing our culture Gamoooooo

  • @hahu3881
    @hahu38815 ай бұрын

    በጣም ያምራል! እናመሰግናለን !❤

  • @user-xq2js6oh6c
    @user-xq2js6oh6c5 ай бұрын

    🎉🎉🎉ካስሽ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን🎉🎉🎉🎉

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw77175 ай бұрын

    ይመቻል ካስዬ❤❤❤

  • @jossyebiso
    @jossyebiso5 ай бұрын

    kasiye Its A Very Nice Music Video And Good Arregement With MelodY Keep Going

  • @neba32
    @neba325 ай бұрын

    ካስዬ በዚ ምርጥ ሙዚቃ ላይ እቺን የ ዱቄት ድግስ ግን አይከብድም🤔

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid16335 ай бұрын

    ምርጥ ስራ !! ካስየ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @user-bi9xz4nm7l
    @user-bi9xz4nm7l5 ай бұрын

    Great artist keep it up!

  • @tajebes
    @tajebes5 ай бұрын

    ❤So beautiful, lovely ❤❤

  • @user-dh3vs9zp2o
    @user-dh3vs9zp2o4 ай бұрын

    Appreciated and keep it up the good job bro

  • @nnaattiialex9109
    @nnaattiialex91095 ай бұрын

    Gomo Ethiopia ❤

  • @SleepyBorderCollie-ey4ib
    @SleepyBorderCollie-ey4ib5 ай бұрын

    Jegna album sertehal 1gna🎉🎉🎉

Келесі