Kalkidan (Lily) Tilahun "ኧረ ይሆናል" Ere Yihonal Lyrics Video

Музыка

Kalkidan (Lily) Tilahun "ኧረ ይሆናል" Ere Yihonal Lyrics Video

Пікірлер: 518

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan64355 ай бұрын

    ባለቤቷ ለሞተባት ጓደኛዬ, የአምስት አመት ልጃቸውን ላጡት የስራ ባልደረቦቼ ቅዱስ እግዚአብሔር አዲስና ደስ የሚያሰኝ ነገር በህይወታቸው ያድርግ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቸው የደስታ መንፈስ ያግኛቸው አሜን

  • @biruktesfaye1323
    @biruktesfaye13238 ай бұрын

    መዝሙር ማለት በየስርቻ በየሰው ቤት ልብ አይምሮ ውስጥ የሚገባ የሚደርስ የ እግዚአብሄር አንዱ ድምጽ ነው ለምልሚ ተባረኪ ሊሊሹ የጸጋው ባለቤት ይባረክ

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @samrawitamare2248

    @samrawitamare2248

    8 ай бұрын

    Amen❤❤

  • @ccgmginternationalchurch3083

    @ccgmginternationalchurch3083

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን የፀጋው ባለቤት አሁንም ደግሞ ደጋግሞ መንፈሱንና ክብሩን ይጨምርብሽ!!

  • @zenikabtiymer4167

    @zenikabtiymer4167

    8 ай бұрын

    አሜን ይሙላብሽ።

  • @lucybeautysalonkuwait4573
    @lucybeautysalonkuwait45738 ай бұрын

    ሊሊዬ ፡ እኔ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ነኝ ፡ ያንቺ ፡ መዝሙር ፡ የተለየ ፡ ነው ፡ እያንዳንዱ ፡ ቃል ፡ ሀይል ፡ ህይወት ተስፋ ፡ እምነት ፡ አለው የእውነት ለውጦኛል 😻😻😻

  • @selamawitpetroshagos3227

    @selamawitpetroshagos3227

    8 ай бұрын

    ኦርቶዶክስም እኮ እየሱስን ያምናሉ: በሁሉም ቦታ እየሱስን የሚገልጠው እ/ር ይባረክ::

  • @workuworku3040

    @workuworku3040

    8 ай бұрын

    ጨክነሽ 44ቱን ለቀ ቅ አርገሽ የሊሊን ጌታ ተከተይ።

  • @edenhailu

    @edenhailu

    7 ай бұрын

    Sele melkam andebetish tebareki!!

  • @zed8788

    @zed8788

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TT-li9oe
    @TT-li9oe8 ай бұрын

    “ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።” - ኢዮብ 42፥2❤

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial8 ай бұрын

    ሃሌሉያ! ትውልዳችን በብዙ መንገድ እምነቱን ከእግዚአብሔር ላይ እንዲያነሳ መንፈሳዊ ትግልና ውጊያ በሚደረግበት በዚህ ጊዜ የጌታን ትንሳኤ እያወጅን እንድንበረታ፣በውጊያ ድል እንድናደርግ የሚያነቃን የቃሉን እውነት በመዝሙር ስላሰማሽን ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሽ

  • @meazaoshone4293

    @meazaoshone4293

    8 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @lilizeleke1239

    @lilizeleke1239

    2 ай бұрын

    Amen

  • @user-dm3pu1tr2g

    @user-dm3pu1tr2g

    Ай бұрын

    አዎ የትንሳኤውን መንፈስ ያየንበት የተሞላንበት ድንቅ ዝማሬ ነው ኢሄም አይገልፀውም ❤❤❤

  • @misgesami4241
    @misgesami42418 ай бұрын

    ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነበርኩ ጌታ በአንች መዝሙር እንደገና ተስፋዬን አደሰው ተባረኪህ ዘመንሽ ይለምልም

  • @kiflomhaileselase7616
    @kiflomhaileselase76163 ай бұрын

    አንቺ ሊሊ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በዝማሬ የኢትዮጵያን አምልኮ ፈር ቀዳጅ እንዲሆን ጌታ ተጠቅሞብሻል ፣ ዶክተር ለአለምም ግሩም ፀጋ የበዛለት ነው ተባረኩ ከናንተ ቤተሰብ ድሮ ድሮ ዳጊም ይዘምር ነበር አሁን አሁን ግን በማያምርበት ሚዲያ ላይ ተጥዶ እንካ ሰላምታ ጀምሯል፣ ይህን ባያረግ ዝም ብሎ ቢዘምር ጥሩ ነበረ ጌታ ይርዳው ፣ ወደቀደመው ዝማሬው ተመልሶ ባየው ፀሎቴ ነው❤❤❤

  • @solomonteshome7217
    @solomonteshome72178 ай бұрын

    አንቺ ድንቅ የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ዘመንሽ ይድመቅ ከዚ በላይ

  • @lidetgetachew7622
    @lidetgetachew76228 ай бұрын

    ዛሬም እንደሁልጊዜው በእግዚአብሔር የበለጠ መተማመኔን የሚጨምር የጊዜው ድንቅ ዝማሬ !!! ሊሊዬ የተባረክሽ ነሽ! ፀጋ ይብዛልሽ! እወድሻለሁ!❤❤❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye77738 ай бұрын

    የኔ ውድ ሊሊሾዬ የተወደድሽ በረከታችን ነሽ we love you soooooooo much ❤❤❤❤❤❤

  • @srjson20
    @srjson208 ай бұрын

    በዝማሬዎቻችሁ ለምትባርኩን ዘማሪያን በሙሉ እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ መጠን ይክፈል።

  • @addishiwotkikytilahun1981

    @addishiwotkikytilahun1981

    8 ай бұрын

    Amennnn❤

  • @SamYegeta
    @SamYegeta5 ай бұрын

    ኧረ ይሆናል ሰዉ እንዴት አንተን አያምንም የኔ ጌታ ተናግረህ የማይሆን የለም አመሰግንሀለዉ❤❤❤😊😊

  • @kalkidantakele5850
    @kalkidantakele58508 ай бұрын

    ሊሊዬ የኔ ቆንጆ ለኛ ሲል ጌታ እድሜሽን ያርዝምልን እወድሻለው❤❤❤❤

  • @geberealayouhannes5279
    @geberealayouhannes52798 ай бұрын

    ሊሊየ የትዉልድ በረከታችን ነሽ እኮ አንችን የሰጠን ጌታ ይባረክ እዉነት አንዳን ግዜ ሊሊ ጌታን ባታዉቅ ኖሮ ብየ አስባለሁ ይሄ ሁሉ ዝማሬ እንዴት.............!!!!! ግን በኛ ምክንያት በሰማይ የሚበዛልሽን አክሊል አክሊል ኦኦኦኦ እግዚያብሄር እስከ ዛሬ ከሰጠሽ ፀጋ በላይ በእጥፍ ይጨምርልሽ ዉይ እኔማ ስወድሽ እኮ

  • @helinakebede8367
    @helinakebede83674 ай бұрын

    I can’t stop listening to this song!We didn’t worship and thank God enough for our salvation, I am glad to hear such songs, it is full of Soteriology theology, we need such song!

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma55555 ай бұрын

    ሊሊዬ የኔ ቆንጆ የጌታ አገልጋይ ብሩክ ሁኚ ተባረከሸ ቅርሪ ዘመንሸ በጌታ ክብርና ሞገሰ የጠገብሸ ሁኚ እህቴ አወድሻለው አህትሸ ነኘ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤😂

  • @user-sx5ti9nl3y
    @user-sx5ti9nl3y2 ай бұрын

    Icon Singer in our Universe and this century,God bless you Lily❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne12367 ай бұрын

    (የሉቃስ ወንጌል 24 ) ------------ 18 ቀለዮጳ የሚባልም አንዱ መልሶ፦ አንተ በኢየሩሳሌም እንግዳ ሆነህ ለብቻህ ትኖራለህን? በእነዚህ ቀኖች በዚያ የሆነውን ነገር አታውቅምን? አለው። 19 እርሱም፦ ይህ ምንድር ነው? አላቸው። እነርሱም እንዲህ አሉት፦ በእግዚአብሔርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በሥራና በቃል ብርቱ ነቢይ ስለ ነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየሱስ፤ 20 እርሱንም የካህናት አለቆችና መኳንንቶቻችን ለሞት ፍርድ እንዴት አሳልፈው እንደ ሰጡትና እንደ ሰቀሉት ነው። 21 እኛ ግን እስራኤልን እንዲቤዥ ያለው እርሱ እንደ ሆነ ተስፋ አድርገን ነበር፤ ደግሞም ከዚህ ሁሉ ጋር ይህ ከሆነ ዛሬ ሦስተኛው ቀን ነው። ... 36 ይህንም ሲነጋገሩ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።

  • @user-wj4uj6cn6t

    @user-wj4uj6cn6t

    7 ай бұрын

    Amen blessed 😊😊😊😊❤❤

  • @user-dk4hc2wk4x
    @user-dk4hc2wk4x7 ай бұрын

    ሊሊዬ አንቺኮ ሁሌም የልኡል ኧግዛብሄር መልክት አድራሽ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v8 ай бұрын

    ሊሊየ የኔ እህት በበለጠ በረከት ተባረኪ እድሜሽ ሲጨምር ፀጋሽና ሐይልሽ እየጨመረ ይሂድ አሜን

  • @habtishpicture
    @habtishpicture8 ай бұрын

    በሕይወት ዘመንሽ ሁሉ የማይነጥፍ ፀጋ ያጎናጽፍሽ ያባቶችሽ አምላክ

  • @tesfahunmulualem3413
    @tesfahunmulualem34138 ай бұрын

    እምነት ተስፋና ፍቅርን ሁሌ በውስጣችን ስለሚጨምሩልን ድንቅ ዝማሬዎችሽ ተባረኪ።

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu3828 ай бұрын

    እግዚአብሔር የኔ አምላክ እና አባት ነው። ህያውና የሚሰራ ነውና ሊሊዬ እግዚአብሔር የማያልቅበት ጸጋ አለውና ሊሊ ወጣቶች ምን አለ ካንቺ ቢማሩና ከማያልቅበት ምንጭ እየቀዱ ቢዘምሩ

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu99258 ай бұрын

    ሊሊ ለየት ያለች ናት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማውት የእርሷን መዝሙር ነበር ስለ ጌታ እንዳስብ ያደረገኝ

  • @user-pu5nr3tg5u
    @user-pu5nr3tg5u8 ай бұрын

    ሊሊዬ ባንቺ መዝሙር አድጌ እዚ ደርሻለው የማያልቅ በረከት የማያልቅ ስጦታ ለምልሚልን አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ

  • @Newhorizons12345
    @Newhorizons123458 ай бұрын

    ጌታ ይባርክሽ የኔ ውድ ሊሊዬ በክርስትና ተጋድሎዬ ያንቺ የምስጋና ቅኔዎች ... እንዴት ለምስጋና እንዳበረቱኝ!

  • @dawittaye.alemayehu2210
    @dawittaye.alemayehu22108 ай бұрын

    በዝማሬዎችሽ ሁሌም እንዳልንሸራተት ስለምታደርጊኝ ሊሊሾ ተባረኪልኝ❤❤

  • @birukaschalew233
    @birukaschalew2338 ай бұрын

    እስካሁን መስማት ማቆም አልቻልኩም።ጌታ በዘመኔ ይገለጣል እንጂ አይተረክም።እግዚአብሔር አዎ በእኔ ይችላል በቃ ይሆናል ኧሪ ይሆናል❤❤❤❤

  • @meazaoshone4293

    @meazaoshone4293

    8 ай бұрын

    me too it is so encouraging 💖💗💗lilyeeeee min beye lebarekish 💖💖💖💗🧡❤🧡💛💛💛💛💛

  • @user-dm3pu1tr2g

    @user-dm3pu1tr2g

    Ай бұрын

    🔥 🔥 🔥

  • @kefalegnbirhanu8290
    @kefalegnbirhanu82908 ай бұрын

    ስ ልልሻ እግዚአብሔርን ከማመስገን ዉጭ ምን ይባላል

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro48998 ай бұрын

    ሊሊዬ የእውነት ለዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ።

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh16207 ай бұрын

    የሰናፍጭ ቅንጣት እምነት የሌለው መሆን አልፈልግም

  • @zoehailu2914
    @zoehailu29148 ай бұрын

    ሊሊሹዬ❤ ሁሌም የሚገርመኝ ዝንፍ የማይለው ለእግዚአብሔር ያለሽ መረዳት ነው።ፍቅሩን ምህረቱን ሀይልና ታላቅነቱን በዝማሬሽ ውስጥ ሁሌም አገኘዋለሁ። ክቡር ሴት ❤

  • @mihertabanore1582
    @mihertabanore15828 ай бұрын

    አሜን ይሆናል ቃሉ የታመነ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምሊም ሊሊሾ የአባቴ ልጅ

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye27988 ай бұрын

    ተመስገን ኢየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ስለሰጠኸን በረከት ስለ ሊሊ ጥላሁን በውስጧ ስላስቀመጥከው ጸጋህ ተመስገን አንቺ በረከታችን ነሽ ተባርኬያለሁ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ኢየሱስን በሚያከብር ክብር ሁሉ ይባርክሽ

  • @barseakele498
    @barseakele4988 ай бұрын

    ጸጋ ሲበዛ እንዲህ ይዘመራል

  • @rahelassefa9868
    @rahelassefa98688 ай бұрын

    ብዙ ሰዎች አይሆንም የእኛ ነገር አብቅቷል በሚሉበት ጊዜ ይህ ዝማሬ የእግዚአብሔር ድምፅ ኘው

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @selamteddy4778
    @selamteddy47788 ай бұрын

    ሊሊዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ እኮ አጥንትን ዘልቀው የሚገቡ ናቸው ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @leulhabte8824
    @leulhabte88248 ай бұрын

    ''ሰው እንዴት አንተን አያምንም??'' የሁልጊዜ ጥያቄዬ....Lily's songs alone preached the good news to my heart and I got saved 5 years ago. ክብር ለኢየሱስ! እግዚአብሄር መዝሙሮችሽን ለማዳኛ እንዴት እንደሚጠቀምባቸው ለማሳየት እኔ ህያው ምስክር ነኝ! ይሄም መዝሙር ብዙ ልቦችን ይደርሳል!

  • @selamawitberhe4283

    @selamawitberhe4283

    8 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @ezraadmassu7125

    @ezraadmassu7125

    8 ай бұрын

    Amen amen amen Lily Tebarek

  • @ezraadmassu7125

    @ezraadmassu7125

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @lemlemnehzekarias2136

    @lemlemnehzekarias2136

    3 ай бұрын

    Congratulations 🎉🎉🎉!!!

  • @tseliD
    @tseliD8 ай бұрын

    Ayinoche enba bemolubt dekika notification gebalgn. Geta alechrsem leka

  • @tigisttimotewos4706
    @tigisttimotewos47068 ай бұрын

    ለነገሬ መልስ ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ድምጽ እያረገሽ ወደ እኔ ይልክሻል። ተባረኪ!❤❤❤

  • @phone4620

    @phone4620

    8 ай бұрын

    ለኔም 😭🥺🥺🥺

  • @realistic5356

    @realistic5356

    8 ай бұрын

    For me too

  • @elizabethayo537

    @elizabethayo537

    5 ай бұрын

  • @edenayalew1345
    @edenayalew13458 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክሽ አንች የዘመናችን ምረጥ ስጣታ ነሽ። እግዚአብሔር እንድታመን አድረጓኛል ተባረኪ ሊሊየ ❤

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma65778 ай бұрын

    አከተመ ሲሉ አበቃለት ሲሉ አለቀለት ሲሉ.........

  • @kelemwaaschalew9880
    @kelemwaaschalew98808 ай бұрын

    የኔ ብሩክ ሊሊዬ ሁሌም ለኔ ዝማሪዎችሽ ትንቢታዊ ናቸው ❤

  • @truestorytellers1958

    @truestorytellers1958

    8 ай бұрын

    True

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p8 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሆናል::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሆናል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሆናል::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይሆናል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የማይሆን የሚመለስለውን ሊያስነሳ የትንሳኤው ጌታ ከኛ ጋር አለና አወ ይሆናል ::🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በግሩም ዝማሬ ብቅ አልሽ ::🙏🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @themodernfamily995
    @themodernfamily9958 ай бұрын

    ሊሊዬ መዝሙሮችሽ very powerful ናቸው መንፈስ አለባቸው ውስጥን ያንጎዳገዳሉ ሰርጸው የመግባት ኅይል አላቸው ተባረኪልን ዘመንሽ ይለምልም

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun47308 ай бұрын

    ለኔ ትልቅ መፅናናት,መበርታትን ሰጥቶኛል አዎ ይሆናል አሜን!!ሊሊዬ ትለያለሽ በቃ ተባረኪልኝ።

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @realistic5356

    @realistic5356

    8 ай бұрын

    Oooow this song

  • @user-lr2qq7is7b
    @user-lr2qq7is7b8 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 Yhona🙏🙏🙏 Yhonal🙏🙏🙏 Yhonal🙏🙏🙏

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t8 ай бұрын

    አረ ይቻላል እኔ እታመነዋል ሃሌሉያ ደሞ በቀጥታ ጌታ ተናገረኝ ውይ የኔ ነገር አልሞተም ይችላል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙌 ተስፋ ቆርጬ በሀዘን ነበርኩኝ 😥😥 ነገሬ ሁሉ ተበላሽቶ ግን እግዚአብሔር አረ ይችላል ኡኡኡኡ🙌🙌🙌

  • @meazaoshone4293

    @meazaoshone4293

    8 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hiwimimikidane1789

    @hiwimimikidane1789

    8 ай бұрын

    አሜን ይሁንልሽ

  • @kiyamercy5014

    @kiyamercy5014

    8 ай бұрын

    ልክ እንደኔ😢 ግን ጌታ ሁሉን ቻይ ነው❤❤❤❤❤❤❤ ይሆናል እረ ይሆናል ሀሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @realistic5356

    @realistic5356

    8 ай бұрын

    Auuuuu Jesus

  • @raheltesfaye1520
    @raheltesfaye15208 ай бұрын

    በእውነት ይህ ዝማሬ የወቅቱ ነው ምክንያቱም አይሆንም የሚሉ ድምፆች የበዙበት ዘመን ነው ነገር ግን በጌታ ሁሉ መልካም ይሆናል በተለይ ለአገሬ ኢትዮጲያ አሜን አሜን። ሊሊ እህታችን ጌታ ይባርክሽ እወድሻለሁ!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu24858 ай бұрын

    አቦ ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው ሁል ጊዜ ካንቺ የሚወጣው ተባረኪልን

  • @joewolde4584
    @joewolde45848 ай бұрын

    አንቺ የተባረክሽ የእግዝአብሔር ሴት አሁንም ለምልሚልን እንወድሻለን

  • @msiganasisay4977
    @msiganasisay49778 ай бұрын

    አንች የተባረክሽ ነሽ ሊሊየ ባንች ሁልግዜ እግዛብሔር አመሰግነዋለሁ ዉድድድድድድ አርግሻለሁ

  • @hannagossaye4536
    @hannagossaye45368 ай бұрын

    " የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው።" Tsga ybzalsh!!! (የዮሐንስ ወንጌል 11: 44)

  • @natyworku7413
    @natyworku74138 ай бұрын

    የሁሉ ነገር ባለቤት የሆነው አብ በቀረውም ዘመንሽ ሁሉ በበረከቱ ዳግም ያረስርሽ we always see him in ur songs blessed

  • @amanuelgetachew9388
    @amanuelgetachew93888 ай бұрын

    ሙዚቀኞቹም ላንቺ ሲሆን ያደላሉ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @biruktawitshewayrga4678

    @biruktawitshewayrga4678

    8 ай бұрын

    እኔም አስበዋለሁ 😂

  • @tmwk3492

    @tmwk3492

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @SamYegeta

    @SamYegeta

    5 ай бұрын

    እኮ

  • @wegayehugetu5365

    @wegayehugetu5365

    3 ай бұрын

    Wendme Moges Kale Endih new I feel too😂😂😂😂

  • @user-fi3mt4fb2y
    @user-fi3mt4fb2y8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤እወድሻለሁ ተባረኪ ተባርኬበታለሁ

  • @shitayegurmu5649
    @shitayegurmu56498 ай бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞተ እና ከተነሳ በእርሱ ላመኑ ለቅዱሳኑ ሁሉ ተስፋው የማያሳፍር መሆኑ ተረጋግጧል!!! ሊሊዬ ተወዳጅ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @samrawitamare2248

    @samrawitamare2248

    8 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @yemisrachs.7
    @yemisrachs.78 ай бұрын

    OH !!! lord ሰው እንዴት አንተን አይምንም.. ኧረ እኔስ እታመንሃለሁ እግዚአብሔር ይችላል እላለሆ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta69198 ай бұрын

    አሜን ሊሊዬ ብሩክ ሁኚልኝ

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i8 ай бұрын

    አረ ይቻላል አረ ይሆናል ይማይቻል የለም በእግዚአብሔር ሁሉ ይሆናል ተባረክ 🙏🥰

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song

  • @melkamqine
    @melkamqine8 ай бұрын

    ወደ ፊልጵስዩስ 4 13፤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። Denek mezmure new Ehete You are blessed ይሆናል ይቻላል❤

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD8 ай бұрын

    ኦ! ሀሌሉያ! ኧረ ይሆናል ኧረ ይቻላል! ጠላቴ ሆይ በእኔ ደስ አይበልህ! ይሆናል ይቻላል! ነብሴ ሆይ አንቺም አትስጨንቂኝ አምላኬን እታመነዋለዉ! ሊሊዬ ምንጭሽ ብሩክ ነዉ!

  • @bikeomran1818
    @bikeomran18188 ай бұрын

    የኔ ውድ አንቺ ብቻ ዘምሪ 😢😢😢❤❤❤❤ ኸረ ይሆናል ይሆናል

  • @solomontekolla9749
    @solomontekolla97498 ай бұрын

    Ye E/er sera gena mechi tenkana wegbeshin tateki tebareki 🙏

  • @birukaschalew233
    @birukaschalew2338 ай бұрын

    አከተመ ሲሉ አበቃለት ሲሉ፡ ተቀበረ ሲሉ አለቀለት ሲሉ። አይሆንም አለና አይሞትም አለና፡ ሀይልን ሰጠውና ከሞት አስነሳና። ህይወትን ሰጠው ይሄው ይሄው እንደገ፡ ህይወትን ሰጠው ይሄው ይሄው እንደገና። አስነሳው እግዚአብሔር ከሞት ከሞት እንደገና፡ አስነሳው እግዚአብሔር ከሞት ከሞት እንደገና።

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu10378 ай бұрын

    ሊሊዬ ትንቢት በመዝሙር ክብር ለኢየሱስ ይሁን!! ብርክ በይ❤❤❤

  • @nardosagamso0313
    @nardosagamso03138 ай бұрын

    አሜን! እወድሻለዉ ሊሊዬ ተባረኪልን!

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele24868 ай бұрын

    ሊሊሾ በእግዚአብሔር ቃል እና በፀሎት የተገኘ ዝማሬ ስለሆነ ተስፋ ለደበዘባት ነፍስ ህይወት በመስጠት የክፉ መንፈስን የሚቆራርጥ ዝማሬ። ተባረኪ

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @bizbelay9311
    @bizbelay93118 ай бұрын

    The first person to watch this beautiful song

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta30618 ай бұрын

    መንፈስ ቅዱስ የከበረበት ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሳዬ የሚገልጥ እግዚያብሔርን ይዞ ሰው ከምንም ነገር እንደማይጎድል ትንቢታዊ ሬማ የሆነ መልክት ነው። ተባረኪ በህይወቴ ለመንፈሳዊው በረከቴ ነሽ። በሂወቴላይ ተጽኖ ፈጥረው ከባረኩኝ ዘማሪዎች ውስጥ አንዷ ነሽ።ጌታ በክብር ለሽልማቱ ያብቃሽ ተባረኪ።

  • @HenokMikyas87
    @HenokMikyas878 ай бұрын

    Lilisho በረከታችን ነሽ

  • @prophetmelkamumarkos3054
    @prophetmelkamumarkos30548 ай бұрын

    የቅኔ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ! ሊሊዬ ላንቺም ረጅም እድሜን ይስጥሽ❤🎉❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore12978 ай бұрын

    "አሜን::"!!❤👈 "ኧረ.ይሆናል::(2×)"100%♡ "እግዚአብሔር.ይችላል. እላለሁ::" "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርክሽ::" "ዘማሪት.ሊሊ."❤👈 "ተባረኪ::"❤❤❤👍

  • @user-sx5ti9nl3y
    @user-sx5ti9nl3y2 ай бұрын

    Tebariki Lily, no word for God about you

  • @hawigeta8223
    @hawigeta82238 ай бұрын

    የፀሎቴ መልስ በተመለሰበት ሰዓት የተሰጠኝ ዝማሬ ነዉ አዎ ይሆናልልልልልል አስነሳዉ እግዚያብሔር❤❤❤❤

  • @saraberhanu1547

    @saraberhanu1547

    8 ай бұрын

    Me too

  • @tinted713
    @tinted7138 ай бұрын

    ይህ የእምነት አርበኞች መዝሙር ነው። ሊሊዬ አንቺ የእምነት አርበኛ ነሽ ።።።Thank you ስለታማኝነትሽ

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel8 ай бұрын

    ድንቅ መዝሙር Lilyn ምትወዷት እስቲ በ like

  • @LinaLegas
    @LinaLegas8 ай бұрын

    Ahun yalehubet huneta😢 mezmurochish ❤ libin yidegfalu...tebareki liliye Anchi bicha zemri...Bemezmurish tadesku God bless you my dear.

  • @edentomas1244
    @edentomas12448 ай бұрын

    ሊሊዬ ብርክርክ በይልኝ !!❤❤

  • @kalkidanretu2641
    @kalkidanretu26418 ай бұрын

    ሰው እንዴት አንተን አያምንም? ❤❤❤

  • @kidistg.mariam3542
    @kidistg.mariam35428 ай бұрын

    Lilishaye our blessing ❤❤❤ God bless you abundantly

  • @prophetsingerwubshetchoram2452
    @prophetsingerwubshetchoram24528 ай бұрын

    lilye yene enate kibr alebish yewunt yabatoche amilak kanchi gar newu geta kibrun yiwused banchi wust silaskemetewu yezimare wonzi tebareki tebareki ewodishalewu:: ❤❤❤❤❤

  • @giftkebede
    @giftkebede7 ай бұрын

    Mezmuru aberetagn💪 tebarikeshal enate

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork48818 ай бұрын

    አሜን ሊሊዬ❤️ ፀጋውን አሁንም አብዝቶ ይጨምርብሽ እንሰማሻለን❤️🙏🏾

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song

  • @tigistdegefu9926
    @tigistdegefu99268 ай бұрын

    ዋው የሚገርም መዝሙር ነው ተባረኪ ሊሊዬ ዘመንሸ ይባረክ❤❤❤

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta15148 ай бұрын

    አብዝቶ ይባርክሽ🙏🙏🙏

  • @meseret5776
    @meseret57768 ай бұрын

    ተባረኪ የእኔ ውድ እህት🙏🙏

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers19588 ай бұрын

    Yenee wud hule mezmurochis ekooo lene exact prophecy nachew ekoo lilyeee yene enat getaaa yabzalish tsegawin ena menfesun. Ewedishalew

  • @wondimuligeta1932
    @wondimuligeta19328 ай бұрын

    ሊሊይ በእውነት ለሚጨቀጭቀኝ ሰይጣን ልኩን ነገርሽልኝ አምላኬ ሁሉን ይችላል ሊሊይ አንዳንዴ ተባረኪ የሚለው ቃል መባል ስላለበት አይደለም እኔ ግን ከልቤ ባረኩሽ ተባረኪ

  • @makdayohannes8422
    @makdayohannes84228 ай бұрын

    ሉቃስ 18:8 “የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?” ይህ መዝሙር የሱስ መድሀኒቴ በኔ ዘንድ ለመፀልይ ለመትጋት ባንተ ለመፅናት ….እምነት ይገኛል እንድል አነሳሳኝ። የከበረዉ ከርሱምጋ ያከበረን ልዑል ይባርክሽ። በርቺልን በረከታችን ነሽ። ማራናታ ኢየሱስ

  • @johnwelday1283
    @johnwelday12838 ай бұрын

    ሊሊ ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልሽ።ኣሜን ይሆናል

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song.

  • @mekorerahel5119
    @mekorerahel51198 ай бұрын

    የኔ ብሩክ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሞገሱን ይጨምርልሽ ቶሎ ሌላም ሌላም ተናፍቀሻል 😀

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu17628 ай бұрын

    በረከታችን ነሽ ለምልሚልን❤

  • @bitsitbitsittadesse5268
    @bitsitbitsittadesse52688 ай бұрын

    ተነስቶሃል አሜንን ሊሊዬ ተበረክህ

  • @eliasyonas8387
    @eliasyonas83878 ай бұрын

    i am so blessed with this gosple mezmure thaank you my lord jesus 🥰😃

  • @seblegetahun2366
    @seblegetahun23668 ай бұрын

    Sew endet anten ayamnm🤔 Ere enes etamnhalhu❤️❤️♥️♥️

  • @sintayehugalcha7496
    @sintayehugalcha74968 ай бұрын

    ዘማሪት ዳዊት ልበልሽ ? ሰለተገረምኩኝ ነው

  • @dagiabel6586
    @dagiabel65868 ай бұрын

    ሊሊ ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልሽ

  • @selamtube-2157

    @selamtube-2157

    8 ай бұрын

    Blessings to all listening this song

  • @roman9500
    @roman95008 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር እኛ በቃ ስንል የሚያስቀጥል እግዚአብሔር ብቻ።

  • @FarisMesfin
    @FarisMesfin8 ай бұрын

    Lilyshoyree my sweet sister ❤❤❤god bless you 🙏🙏🙏

Келесі