#ከነ

#እኮ እንደዚህ ለፍተን #yetbi_tube_የተንቢ#Abtube#eyoha_media#habesha

Пікірлер: 110

  • @Tgkutabertube
    @TgkutabertubeАй бұрын

    *እኮ እንድህ ለፍተን ሽንት ቤት አጥበን እንደው የማዳም ቅመሞች ምን ወሰናችሁ ወይ መቃጠል😂ሌላው ደግሞ ያሳቀኝ ነገር በደሳሳ ጎጆ እየኖረ ውድ የሆነ ስልክከያዘ ልብሱ ብራንድከሆነ ሁሌ ስጋ ከበላ የሀብቱ ምንጭ ተጣርቶ በእጁ ላይ ያለው ስልክ ይወረሳል ይለናል ልብሱን እንዳትረሳ😂 ወይ ዘንድሮ በንደት ነጭ ፀጉር እያበቀልኩ ነው ወላ😊*

  • @user-zc8kk1pd1e

    @user-zc8kk1pd1e

    Ай бұрын

    የባሰ አለው😂

  • @Fatumamasha-js1vq

    @Fatumamasha-js1vq

    Ай бұрын

    ደምሪኚ የኔዉድ

  • @wollokocha
    @wollokochaАй бұрын

    ወይኔ በሳቅ😂 ገደልሽኝ ኧረ እንዳይሰሙሽ እኛ ሀገር የሠው ነፍስ እንደዶሮ እንኳ ክብር አቷል😢😢😢

  • @user-us5hb6tx5e
    @user-us5hb6tx5eАй бұрын

    የአማረኛው ነገር በሳቅ ገደልሽኝ እኔ እምለው ህዝብ ተወካዮች ተኝተው ነበርዴ ይሄ ቀራር ሲወጣ

  • @user-ir7kv7sg8f

    @user-ir7kv7sg8f

    Ай бұрын

    ምን ተውካይ ናችው እንዚ ደነዙች

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1sАй бұрын

    ሰውየው. ህዝብን የሚጎዳ ነገር ሲሆን. ይተገብረዋል. ህዝብን የሚጠቅም ነገር ሲሆን. አይተገብረውም ምክንያቱም. ሰውየው. በደም የተጨማለቀ. ሰይጣን አረመኔ ነው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *በጣም ወላሂ*

  • @mrsfatema9947

    @mrsfatema9947

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @foed180

    @foed180

    Ай бұрын

    አረ ቲጂ አዲበሽ ተቀመጪ አራስ ናትኳ ብሎ አይተዉሽም እብዲ የሆነ ሰዉ አልጨርሰዉም​@@Tgkutabertube

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    ሀገርን ሽጦ ጨረሰ ያለዉ አማራጭ የህዝብን ንብረት መዝረፍ ነዉ

  • @user-db4fk2sm9j

    @user-db4fk2sm9j

    Ай бұрын

    ​@@Tgkutabertubeቲጂዬ ኢሮሶስ ሂወት እያጣጠሙነወ😢😅

  • @Nuratube826
    @Nuratube826Ай бұрын

    እዉነት ከሆነ በጣም ይከብዳል

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027Ай бұрын

    አፍርሶ መጣል አልበቃ ሲለው ከማፍረስ ብጠቀምበትስ ብሎ ነው

  • @rakyi2023
    @rakyi2023Ай бұрын

    ይደበልቃል አችኮን ትንሽም ቢሆን ኑርሻል እኛ 12አመት በሰው ቤት አለን አሁን ዲርስ 😢😢😢😢😢

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    Ай бұрын

    አይዞን እኔም አስራሶት ገባሁ

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    Ай бұрын

    @@FreihaYaissn አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል አይ የኛነገር ለዚህ ኑሮ አባቴን ባላጣሁ 😥😥😥😥

  • @Tybatube
    @TybatubeАй бұрын

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢😢 ወይ አግሬ ሚን ገደ ነወ ሚንሰምወ

  • @Fatumamasha-js1vq

    @Fatumamasha-js1vq

    Ай бұрын

    አሚን ደምሪኚ የኔዉድ

  • @tube3507
    @tube3507Ай бұрын

    ሳህ ሁቢ😢😢 አላህ ይሁናችሁ

  • @user-ym8dm3zz4o

    @user-ym8dm3zz4o

    Ай бұрын

    ደሚሩኝማ 1:12 1:13

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1Ай бұрын

    ልጅሺን አሳድጊ በሰላም ጀማልን አላየሺዉም እንደ ሲያስሩት ኢትዮ የተናገረ ሰዉ ከርጀሌ ነዉ የሚገባዉ ለልጅሺ መኖር አለብሺ ወላሂ ከልቤ ነዉ ብቻ ዱአ አድርጉ ሀገር ያላችሁ ዉጭ ያለዉ ቢለፈልፍ በሰዉ ሀገር ላይ ዘና ብሎ እየኖረ ስለሆነ ነዉ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *ስንት ወንጀለኛ ባለበት ሀገር ምን ብለው ነው እኔን የሚያስሩኝ ፖለቲከኛ አይደለሁ ብሄርና ዘር ሀይማኖት አልነካሁ*

  • @user-rt7uj7fy1

    @user-rt7uj7fy1

    Ай бұрын

    @@Tgkutabertube ክክክክ ስለምንዛሬ ስታወሪ ነዉ ጀማል ባለፈዉ ስለምንዛሬ አዉርቶ አይደል ወዳዉ ያሰሩት ሶስት ቀን ሙሉ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6nАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት የዜና አሰማምሽ እየበላሽ ቲጅየ ፈታ ነዉ ያረግሽኝ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146Ай бұрын

    እናቱ ዲያስፖራም እኮ ከአረብ ሀገር ስራ ለፍተን ነው ዝም ብሎ አይሸመጠጥም ። ሁሉ ነገር ቢል ነው።

  • @Gei-qy9si
    @Gei-qy9siАй бұрын

    አላህ ይገልግለን ሰርቶአይበላምዳ እሄዘረበድ ያሳልን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህት❤❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232Ай бұрын

    የተላከበትን አላለም ይኸ ማሰቢያው የተዘጋ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wxАй бұрын

    ሰዉየዉን ከላህ ይገልግለን

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6tАй бұрын

    ወላሂ እውነት ከሆነከባድነው😢

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6nАй бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቴጅየ ወረቢ እደት እዳሳቅሽኝ ወየዉ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4dАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ ለኧይር ነዉ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9iАй бұрын

    ቲጅየ እንዳያስዚሹ ደግሞ መንግስት ማሠቢያዉ መስሚያዉ ሁኖልና 😢😢 አላህ ይስቱል

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wxАй бұрын

    ስደትስ በስማችን ያለዉ ብረ

  • @SeadaSaeed
    @SeadaSaeedАй бұрын

    አይቸዋለሁ መጥቸ እምወስዳት

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂እደዛሬ አስቀሺኝ አታቂም ቲጅየ😅😅😅😅😅😅

  • @semirammm-zm2mt
    @semirammm-zm2mtАй бұрын

    ههههههههه الحمدالله

  • @user-qb3ef3zv7i
    @user-qb3ef3zv7iАй бұрын

    Kebad newu abshryiii

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissnАй бұрын

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wxАй бұрын

    በረካሁኒ

  • @sadh5915
    @sadh5915Ай бұрын

    ወየው 😅😅😅😅 ቲጅየ እያረሩ መሳቅ አለ

  • @Fatumamasha-js1vq

    @Fatumamasha-js1vq

    Ай бұрын

    ደምሪኚ የኔዉድ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023Ай бұрын

    አሳቅሽኝ ቢር😂😂😂😂😂😂እየበላሽ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4dАй бұрын

    የምር ሠርተሹአል😀😀

  • @lbabalbaba1114
    @lbabalbaba1114Ай бұрын

    ወይ በጥሩ ደመወዝ አይፈራረም ደደብ ስንት አመት አንጠባጥበን ሊወርሰው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vjАй бұрын

    እኔ ያሳሰበኝ ሳኡድነው አግብቸ የወለድኩት እና ልጀንም እወርሳለሁ እዳይለኝብቻ አብይ እደሆነ የማያመጣው ጉድየለም የልጂ ፈቶራ መጠየቁ አይቀሪነው ሠውየው ዶላር አስክሮታል

  • @FreihaYaissn

    @FreihaYaissn

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ሆሆሆ ያማ በአይናችን መጣ

  • @Zinb-bi9vp

    @Zinb-bi9vp

    Ай бұрын

    አይልም ሰው እኮ ነው ያስጠላው እህት

  • @user-eh6cc6vj1j

    @user-eh6cc6vj1j

    Ай бұрын

    ወላሂ በሰቅ ጦሽ አደረግሽኝ አቢይ ሰው አይፋልግም ንብራት ብቸ ነው

  • @fatemahosain6027

    @fatemahosain6027

    Ай бұрын

    😁😁😁😁😁😅

  • @user-ro6kx5yt2i

    @user-ro6kx5yt2i

    Ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @HadraScherif
    @HadraScherifАй бұрын

    Allah ytebkch❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865Ай бұрын

    😂😂😂 አሳቅሽኝ እንደ ድሮ መቅበርነው እሚያዋጣን

  • @kadotube9947
    @kadotube9947Ай бұрын

    😂😂አይ ቲጅ

  • @user-qm9lt6xg1f
    @user-qm9lt6xg1fАй бұрын

    ሚስኪን

  • @user-kk3lj4gp3k
    @user-kk3lj4gp3kАй бұрын

    ብዬ😅😅😅😂😂

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8eАй бұрын

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tawakan9600
    @tawakan9600Ай бұрын

    ፊትህ ሐመደም ቅመሞች😢

  • @user-kf1yh9ph3i
    @user-kf1yh9ph3iАй бұрын

    ክክክክክ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6pyАй бұрын

    ወርስ እኳ ስንት አመት ለፍተው ህገ ወጥ አሁን ገጠር ገብተው አብደው ተቀምጠዋል

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tlАй бұрын

    😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤❤❤ማር

  • @Wadnesh
    @WadneshАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kelemm8046
    @kelemm8046Ай бұрын

    እውነት ውድ ይህ መንግስት አስታሳሰቦ ምን እንደሆነ እግዚአብሔር ይውቅ

  • @yarab4997
    @yarab4997Ай бұрын

    😀😀😀😀 ያንች ንግግር

  • @ajhnsbmsalllem2370
    @ajhnsbmsalllem2370Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Fatumamasha-js1vq
    @Fatumamasha-js1vqАй бұрын

    ደምረኒ እስኪእህቱቸ

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Halimat12
    @Halimat12Ай бұрын

    እራስሽን ጠብቂ እንዳያስሩሽ😢

  • @zinab8199
    @zinab8199Ай бұрын

    ክክክ አማርኛሸ ኢ😂ራሱ ያስደነግጣል😂 አቤት ቅኔ ይቅር ይበልሽ ክክክ እኛም ስንሰማ ደግጠናል አለ አብይ

  • @user-op1dp7vs7j

    @user-op1dp7vs7j

    Ай бұрын

    😅😂😂😂

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674Ай бұрын

    በለፈውም ጀመል ያተሰረው በዚ ጉደይ ይመስለኘል ስለዚ ረሰሽን ጣብቂ ከሀገር ውጪ ብቶኚ እሺ አገርለግን ከበድነው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *አላህ ይርዳን እንግድህ መተንፈሻ አጥተን ነው እንጅ ስንት ጉድ አለ*

  • @madi2644
    @madi2644Ай бұрын

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *Wa wr wb Ahlen*

  • @user-db4fk2sm9j

    @user-db4fk2sm9j

    Ай бұрын

    ​@@Tgkutabertubeቲጂይቅርብሽ አትስሪ ቪድዮ ሰውየውከማደን ውጪ

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692Ай бұрын

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔🚖🚖😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😢😢😢🇸🇦🇸🇦

  • @youtub4690
    @youtub4690Ай бұрын

    ወዪኔ 😂😂😂😂😂 ሆድ ነፈር

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1pАй бұрын

    😂😂😂😂😂❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771Ай бұрын

    mene gude nawu Batme yasazenl

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9kАй бұрын

    ከ 5 ሚልዮን በላይ አደል እንዴ የተባለው የመዳም ቅመም ይህን ሁሉ ከየት አምጥታ ይኖራታል ምናልባት እንደምንም ተጣጥራ ደህና ቤት የሰራች ካለች እንጅ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023Ай бұрын

    😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatmasayeed5292
    @fatmasayeed5292Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4oАй бұрын

    አች በጠም አሰቅሺኝማ 1:32ደሚሩኝማ ዉዶቼ 1:49

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371Ай бұрын

    😂😂😂

  • @sofiasofi2574
    @sofiasofi2574Ай бұрын

    በስርአት አውሪ አትጃጃይ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    😂

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901Ай бұрын

    ሰሚ አንች በማያገባሽ እየገባሽ አትቅለሊ እኔ አቃለሁ አትበይ የትልቅ ቅሌታም ወራዳ አልበዛም አለቅላቂ ድራማ ከሆነ አንችም ስሪ ከልጅሽ አባት ጋር ምን በሰው ህይወት ትዘባሪቄለሽ ሁሌም በየቤቱ አይሻለሁ ስትኮምች አንች ማነሽ ስለክብር ለማውራት ብቃቱስ ምራሉስ አለሽ እራስሽን ፈትሽ ሴትዮ የትልቅ ቅሌታም

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138Ай бұрын

    እጀራሽንእየበላሽሽ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *በልቼ ልቻለው እንጅ ታዳ😂*

  • @aiahwekei7138

    @aiahwekei7138

    Ай бұрын

    ኪኪኪትክክል

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300Ай бұрын

    እሮቶነገረነሹ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *እሰይ*

  • @rakyi2023

    @rakyi2023

    Ай бұрын

    ጂል ቢታቂ ስታምር

  • @RahmaRahma-tx1vk

    @RahmaRahma-tx1vk

    Ай бұрын

    አይባልም

  • @wollokocha
    @wollokochaАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yarab4997
    @yarab4997Ай бұрын

    የጋላ መንግስት ሰው ከመግደል ወደ ሀብት መውረስ

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300Ай бұрын

    ጉረኛአትበጣርቂወደል

  • @wollokocha

    @wollokocha

    Ай бұрын

    ምን ያሠድባል ባዝናናችን???

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *አሁን ብቀጥን ቀጫጫ ብለሽ መሳደብሽ አይቀርም😂*

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7eeАй бұрын

    አንቺ ጅል ባቺ ቤት ኦሮሞን መንካትሽ ነዉ በቋንቋ አርፈሽ ቢይ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    Ай бұрын

    *Aarteettaa?anyways waan na hordofitanif galatoomaa. sin jalladha*

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sdАй бұрын

    ❤❤❤

  • @user-eb2ij4yr3t
    @user-eb2ij4yr3tАй бұрын

    😂😂😂😂😂

Келесі