ከእነዚህ እንጠንቀቅ

አንድ አንድ ግዜ ጠዋት ስትነሱ የተኛችሁ እስካይመስላችሁ ድረስ ከእንቅልፍ የምትነሱበት ቀናቶች አሉ ።
እንደምታቁት ሁላችንም ጉልበታችን የሚሞላው በምግብ ብቻ አይደለም በብዙ ነገሮች ነው ከእያንዳንዱ ከሰዎች ጋር ባለን መልካም ግንኙነት የእኛ ሀይል ይታደሳል ወይም ደግሞ ይወሰዳል ምንም ያህል ጠንካራ ሰዎች ብንሆን ለራሳችን የምንሰጠው ግምት የወረደ ይሆናል።
ዛሬ ጉልበት የሚውስዱብን የሚያደክሙን ሀሳቦችን እናያለን።
00:00 intro
00:50 የማያዩን የማያደንቁን የማይሰሙን ሰዎች አካባቢ መሆን
2:56 ነገሮች ካልከበዱኝ ካልደከመኝ ካልተጎዳሁባቸው መልካም ነገር ወደ እኔ አይመጣም የሚል እምነት
5:53 ያለንን መልካም ነገር ወይም ሀሳብ የሚያጣጥሉ ሰዎች
7:15 እገዛቸውን የማያጠናቅቁ ሰዎች
When you wakeup in the morning some times you feel like you have not slept at all. As we all know we don't get energy just form our food we eat but from a lot of things. Our good Interactions with people can rejuvenate but can also damage our energy. On this video we are going to discus things that makes us lose, damage the energy we have
#sofiaabdulkadir #greatnesscoachingbysofi #thegreatnessshow
ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9
ለበለጠ መረጃ
0989727272 0118529442
#sofiamedia #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #ላይፍቡክ #greatnesscoaching #thegreatnessshow
የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
• የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
• የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Telgram:- t.me/thegreatnessshow

Пікірлер: 18

  • @TheGreatnessshow
    @TheGreatnessshow6 ай бұрын

    ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 8ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ forms.gle/cijjomx6Jwe4uxyv9 ለበለጠ መረጃ 0989727272 0118529442

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir50397 ай бұрын

    Exactly 💯💯💯

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka647320 күн бұрын

    Thank you for important information 🇪🇹🇪🇹🥰👏🙏

  • @andupa2534
    @andupa2534Ай бұрын

    በርቺ እናመሰግናለን

  • @Egezihaber.yimesgen
    @Egezihaber.yimesgen6 ай бұрын

    Ewnet.zare.betam.dekimognal.min.endehonk.alawekim..sera.minm.salesera.endet.akim.yasegnal.eyaliku.saseb.degit.vedoshin.ayihot.

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi7 ай бұрын

    እህቴ ትምህርቶችሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ተባረኪ

  • @milly7878l
    @milly7878l7 ай бұрын

    You raised a very Great thought my sister Thank you

  • @kasuanteneh8028
    @kasuanteneh80287 ай бұрын

    Sofiye! well done! I Appreciate you for what you are doing ❤

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v7 ай бұрын

    ልብ ሞቅ ያረጋል ሢመች❤

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim20207 ай бұрын

    Thanks,keep it up.

  • @aynalemgebretekle6592
    @aynalemgebretekle65927 ай бұрын

    Thank you!

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s7 ай бұрын

    እናመሰግናለን እህቴ❤

  • @seraye9862
    @seraye98627 ай бұрын

    enamesegnalen

  • @aberamamojaleta7564
    @aberamamojaleta75647 ай бұрын

    Good

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye15737 ай бұрын

    Enamesegenalen. ewenet. new. yaleshew. holo. deresobegale.

  • @adamuwelde6536
    @adamuwelde65367 ай бұрын

    ጥረህ ግረህ ብላ ካለው ቃል ጋር እንዴት ማየት መገንዘብ ይቻላል።

  • @Silasie9720
    @Silasie97206 ай бұрын

    እነዚህ ሰዎች የትዳር አጋሮቻችን ቢሆኑስ?

  • @user-vk7mk6ex7s
    @user-vk7mk6ex7s7 ай бұрын

    በተጨማሪ አቅምን የሚሰርቁ ነገሮች:*ትንሽ እንቅልፍ።* ውጥረት እና የጊዜ ግፊት።*ያልተገባ ፍርሃት * ያላለቁ ነገሮችን እያስቀመጥክ ከሆነ*ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ። *የሚያስጨንቅ የአእምሮ ሃሳብ and ​በጣም ትንሽ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ . .etc..

Келесі