ከወለድ ነፃ 37% ብቻ በመክፈል የስራ መኪና ባለቤት ይሁኑ ! በ5 ዓመት የሚከፈል የኤሌክትሪክ መኪና ብድር | Electric car in Ethiopia

ከወለድ ነፃ 37% ብቻ በመክፈል የስራ መኪና ባለቤት ይሁኑ | በ5 ዓመት የሚከፈል የኤሌክትሪክ መኪና ብድር | Electric car in Ethiopia |Meter taxi in Ethiopia | Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 212

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia7 ай бұрын

    በወራዊ እቁብ የተገዛው ዘመናዊ መኖርያ ቤት-የእጣ መውጫ ቀን ደረሰ-ተመዝጋቢዎች መልካም እድል kzread.info/dash/bejne/rKd7scuwn5fVc84.htmlsi=t75U17VluIhj3vBX

  • @user-jj7iz4vl1h

    @user-jj7iz4vl1h

    7 ай бұрын

    እናመሠግናለን ግን አትቀየም የሚኪናውን ሙሉውን ግዢ ሥትነው እኔያለሁት ዱባይ ነው ለመመዝገብ ሙሉክፍያውን ሥት ነው ገማገኘው ደሞዜጋ ሂሣብ ለማረግ 30በርሠት የሚባለው እዴት ነው ከፍዬ መመዝገብ የምችለው ሂሣብላይ ትንሽ ሥለሚያቅተኝ ነው ከይቅርታጋ

  • @keimamehomed7014

    @keimamehomed7014

    7 ай бұрын

    ጫላ. ባህርዳር ወይም ጎንድር ፈልግልንቤት

  • @hallemedia4469

    @hallemedia4469

    7 ай бұрын

    ​@@user-jj7iz4vl1h ባለ 1.3 ከሆነ 360 ሺ ብር ባለ 3 ሚሊየን ከሆነ 900 ሺ ነው ሰላሳ ፐርሰንቱ።

  • @asterabraha7968
    @asterabraha79687 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወጣቱ ስራ ፍጠሩበት ስደት ኣይኑ ይጥፋ ስራእያጣነው በከቱ ሚጠፋ ያለው ወጣቱ 💖💖💖

  • @kibo1138

    @kibo1138

    7 ай бұрын

    Geta yibarkish ehite

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec7 ай бұрын

    ጫላዬ አንተን እናመሰግናለን ግን እንደዚ አይነት ድርጅቶች በቃላቸው አይገኙም መሬት ላይ ያለው እና የሚየወሩት አይገናኝም

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas25967 ай бұрын

    ስንት ድርጅቶች ቅድምሚያ ክፍያውን በልተው ጠፍተዋል ህዝብን አታራቁቱ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube7 ай бұрын

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው በጣም እናመስግናለን ገበያ ሚዲያ ይለያል ጫላ ከምንም በላይ መልካምና ቅን ሰው

  • @SolNigatu
    @SolNigatu7 ай бұрын

    በተጨማሪ መኪኖቹን በሳምፕል እስከነዋጋቸው ቢቀርቡ መልካም ነው ስለ ዋጋ ሲጠየቁ በደፈናው ከ 1.2 እስከ 3 ሚሊየን ሥላሉ

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z7 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል ።የስራ የሚሆኑ መኪናዎች አጠቃላይ ዋጋቸው ብትለቁልን አሪፍ ነበር።ገበያ ሚዲይዎች በርቱልን

  • @natimub6879
    @natimub68797 ай бұрын

    This journalist is amazing Thank you she asked all important questions to know for buyers

  • @user-wz5tv5un2u
    @user-wz5tv5un2u7 ай бұрын

    በጣም እናመሠግናለን ገበያ ሚድያወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሥኪ መለሥተኛ የጭነት ማመላለሻወችንም በነካ እጃችሁ አጣርታችሁ ንገሩን 37 % ክፍያ

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi7 ай бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰዎች እንዲለወጡ የምታደርገው ጥረት በሰማይ ትልቅ ቦታ ይኖረሃል። እንዲሁ ለውሳኔም እንዲመቸን 37% ቅድሚያ ክፍያ ለማዘጋጀትና ለመወሰን እንዲያመቸን የመኪኖቹን ዋጋ ዝርዝር ብትጠይቁልን ደስ ይለኛል።

  • @GeminiOneStar

    @GeminiOneStar

    7 ай бұрын

    የመኪናዉ ዓይነትና የጠቅላላዉ የመግዣ ስንት ነዉ? ኤሌክትርክ መኪና ለአገራችን ብዙም ጠቃሚ አይሆንም ብዬ አስባለሁ። ባለዉ የትሬፌክ ጭነቅንቅ የፓርክንግ ቦታ አለመኖር። ወዘተ ሌላ መኪና ካለ

  • @mengeshakebede6553
    @mengeshakebede65537 ай бұрын

    Thank you very much for your information. Appreciation to your media. Is there a possibility to expand the service in cities like Hawassa?

  • @Peace_of_Mind...00
    @Peace_of_Mind...007 ай бұрын

    ሰላም ጫላ ለመረጃው እናመሰግናለን ቢሮአቸው ከሁለት ቀን በፊት ሄጄ ነበር ። የመኪኖቹን ዋጋ ልጅቷ ስትነግረኝ ትንሹ የነበረው 2ሚሊየን ነው አሁን ደሞ ሰውየው ከ 1.2 ሚሊየን ጀምሮ ሲል ነበር ። ዋስትናን በተመለከተ ለሁለት አመት ዋስትና እንሰጣለን ይላል ፍላየራቸው ላይ ልጅቷን እንደዚሁ ዋስትና ለ ሁለት አመት አለው ብላኝ ነበር። ሰውዬአችን ደግሞ መኪናው ከደረሰ በኋላ ኢንሹራንስ እንጂ እኛ አይመለከተንም ነገር አያለ ነው።እስቲ በደንብ አጣራልን ወንድማችን። ያው የዘንድሮ ሿሿ አይታወቅም ብዬ ነው። ለማንኛውም ዝም ብዬ ተመዝግቤያለሁ ለክፍያው ግን ትንሽ ማጣራት እፈልጋለሁ።

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    እሺ ተጨማሪ ማጣርያ እናደርጋለን

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    7 ай бұрын

    ኸረ ብሎ ማጣራት አይከፋም ላለመፀፀት

  • @Shortmemory-qi7ud

    @Shortmemory-qi7ud

    7 ай бұрын

    ሿሿ ነው የሚናገሩት ነገር ተጨባጭ ነገር የለውም

  • @yeshiembetalemnew8086
    @yeshiembetalemnew80863 ай бұрын

    በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው የመኪናዎቹን ሞዴልና ዋጋቸው ቢቀመጥ ለመወሰን ይመቻል

  • @saratekle8650
    @saratekle86507 ай бұрын

    ቻላዬ ሰወድክ ሳከብርክ የኔ ጀግና❤

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed70147 ай бұрын

    ለምትሰጠን መረጃ በጣምነው ምናመሰግነው ገቢያ ሚዲያ

  • @emanda1366
    @emanda13667 ай бұрын

    እንነዚህና ሌሎች መሰል ስራዎች ሰርታችሁ ስታቀርቡ ተመልካች የሚፈልጋቸውን አንኳር ነጥቦች ወይም መረጃዎች ላይ ትኩረት ለማድረግ ሞክሩ፡፡ በተረፈ በርቱ 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @achamotube
    @achamotube7 ай бұрын

    Wow best info. thanks bro

  • @abilegeberemariam4091
    @abilegeberemariam40917 ай бұрын

    Keep Going great job 👍

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn7 ай бұрын

    ስንት አመትሆነኝ መከታተል ከጀመረ ቻናለህን ጡሩ መረጃ ነው ምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m7 ай бұрын

    wooiw Ejeg Betam Enamesgenalen Chala Gin Teleyalek Yesedetegnoch Merete Beru Tesefa Nek KeFETARE Qetelo wede Hagerachin Edenegeba Betam Eyanesasaken New Rejim Edeme Ena Tenakin Yesetek Kemulu Betesebek Gare!!!Hagerachinin Sellamuan Yabezalen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-eo5fr1uj7g
    @user-eo5fr1uj7g5 ай бұрын

    ጥሩ ሃሳብ ነው ቀጥሉበት ተጨማሪ ሃሳብ ካለ ግለፁልን፡፡ እኔ 6-8 ሰው የሚጭን መኪና እንደ ሱዙኪ ኤቨሪ ብታመቻቹ ጥሩ ነበር የኔም ፍላጎት ነው

  • @Maziyteka
    @Maziyteka7 ай бұрын

    ለኛ ለመዳም ቅምሞቺ ብድር ቢመቻቺልን ጫላ ምርጥ ስራ ነው ብርታ

  • @user-ib3qe2ih1i
    @user-ib3qe2ih1i7 ай бұрын

    ኤለክትሪክ መኪናዎች ባትሪያቸው በጣም ውድ ናቸው በዛ ላይ ቡዙ ባትሪ ነው የሚዎሰዱት።

  • @hirutbikila5418
    @hirutbikila54187 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ከአ.አ ውጪ አዳማ መስጠት ይቻላል

  • @abasure9873
    @abasure98737 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይገዛችሁ

  • @tesfayetechane7717
    @tesfayetechane77177 ай бұрын

    የባንክ የገንዘብ ምንዛሪ ስለሚለዋወጥ ከመነሻ ዋጋ እስከ 5 ዓመት ብር ቢወድቅ ለውጥ የለውም ወይ?

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd5 ай бұрын

    እንኮን ደና መጣህ ጫልየ❤

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia7 ай бұрын

    Yeroo Gabaaba keessatti jijjiiramuu Yoo barbaaddee viidiyoo kana ilaali kzread.info/dash/bejne/haxhxbZmabS4n7w.htmlsi=NK8qQRMN9YIzqVhw

  • @Jemaljaleta-yj7qo

    @Jemaljaleta-yj7qo

    7 ай бұрын

    Oromia capital dubbifnne turree jettanni turttaan? Mee linkki isaa galatooma tajaajiila keessanniif

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r7 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ጫላዬ መልካም ሰው

  • @zemaryan4419
    @zemaryan44195 ай бұрын

    ታዲያ የትኛው ባንክ ነው ከወለድ ነጻ የሚሰጥ ነው ወይስ ሌላ ማካካሻ አለው

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed70147 ай бұрын

    እውነትከሆነ በጣምአሪፍነው

  • @jonast.4188
    @jonast.41887 ай бұрын

    አሁን በሀገራችን ባለው ኢኮኖሚ አንጻር መኪኖች ለማስገባት የውጪ ምንዛሪው ከየት ሊገኝ ይችላል አሰባችሁበታል ?

  • @user-ug4kt4rv8b
    @user-ug4kt4rv8b6 ай бұрын

    Glets behone three phase keleles?

  • @Yebulgaw
    @Yebulgaw7 ай бұрын

    ዝቅተኛ የመኪናቸው ዋጋ ስንት ነው

  • @Romana-ro8hg
    @Romana-ro8hg7 ай бұрын

    አመሠግናለሑወድም

  • @Romana-ro8hg
    @Romana-ro8hg7 ай бұрын

    ይቅረታእኔአሑንየፈለኩትየሣሙናማምረቻነውቻው

  • @zemaryan4419
    @zemaryan44195 ай бұрын

    ብር ተቀብሎ የሚያጓትት አለ የናንተስ ምን ዋስትና አለው ቢዘገይ ዉል ውስጥ የሚካተት ግዴታ አለ ወይ

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu70937 ай бұрын

    ክፍለሀገር መውሰድ ይቻላል?

  • @kibo1138
    @kibo11387 ай бұрын

    Chala geta yibarkh melkam sew neh

  • @user-br7ul5yw7b
    @user-br7ul5yw7b7 ай бұрын

    ❤❤ene 200 ,00meto shi birr bica new yalegh

  • @Diamond11219
    @Diamond112197 ай бұрын

    ገበያዎች እስቲ እስከዛሬ በሰራችሁት ፕሮግራም በናንተ በኩል መረጃ አግኝቶ ሠርቶ ለቁም-ነገር የበቃ አንድ ሰው አቅርቡልን

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    አልገባንም

  • @cccccccccccc2711

    @cccccccccccc2711

    7 ай бұрын

    Gobez ,wub tykie new ??? Kale maybe yakirbu ,acting endaysetubnji

  • @cccccccccccc2711

    @cccccccccccc2711

    7 ай бұрын

    @@gebeyamedia malet??????

  • @kidestdagimdagim3654

    @kidestdagimdagim3654

    7 ай бұрын

    በሚገባ አለ እንጂ ገበያነው በጣም አመሰግናለው ከነሱ በሰማሁት ኢንፎርሜሽን ነው ማሽን ጠይቄ መልስ አግኝቻለው

  • @penielflamed3520
    @penielflamed35205 ай бұрын

    የ ግሪን ካብ ምንድን ነው የመኪናው ዋጋ 2 ሚሊየን ከሆነ ገበያው ላይ ዋጋው 2 ሚሊየን 500 መቶ ሺ ይደርሳል

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube55667 ай бұрын

    ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ የመኪናው ሳንፕል ይቅረብልን እንድህ ቅን ከሆነ እንሰራለን በሀገራችን

  • @beletewondimu3591
    @beletewondimu35917 ай бұрын

    Echi lij ateyayekua aynefam, chala biteyk yishalal, wede gedelew atigebam, ere lash

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5077 ай бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ ገበያ ሚዲያ ስለ መልካም ኢንፎርሜሽን እናመሰግናለን ክፍለ ሀገር ሻሸመኔ ላይ ይኖር ይሁን ይሄ እድል ፕሊስ ስለምፈልግ ነው❤

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    ለግዘው አዲስ አበባ እንዳሉ ነው የነገሩን።

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw83477 ай бұрын

    አመሰግናለሁ የገብያ ሚዲያ ቤተሰቦች፣ ችግሩ አስመጪው ምን ያህል ቃሉን ይጠብቃል ነወ። ለማንኛውም አድራሻቸውን ብናውቅ?

  • @user-jj7iz4vl1h
    @user-jj7iz4vl1h7 ай бұрын

    ሠላም ጫላ በሚዲያ የእቁብ ቤት ተመዝጊቢያለሁ በጣም አመሠግናለሁ እሥኪ እሄንን ለመመዝገብ እሞክራለሁ

  • @danieleshetu1663
    @danieleshetu16637 ай бұрын

    Wediaw mekinaw kaltsete menem waga yelewm:: mekinawoch ende vitz Ena corrola kaltefetenu ene algebabetem.

  • @senaitaddis2427
    @senaitaddis24277 ай бұрын

    Is it free from intrust

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz7 ай бұрын

    The problem is not paying 50% ...etc. The problem is the price of car and houses in Ethiopia. $25,000 dollar for 20 years old and more it is unreal.

  • @fasikaseifu5270
    @fasikaseifu52705 ай бұрын

    Charge yemiyadergew b 3 phase becha new

  • @genetabebe3821
    @genetabebe38217 ай бұрын

    በኤሌትሪክ እማይሰሩ ማግኘት ይቻላል በዚህ መልኩ

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso7 ай бұрын

    Baxami faligelow manigadini xoqimu Minialibati katachal kane gari awuru

  • @user-ze2bt1lw2j
    @user-ze2bt1lw2j5 ай бұрын

    አድራሻችሁ ዬት ነው?

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele27307 ай бұрын

    37/100 ሲከፈል መኪናው ሲረከብ መሆን አለበት በዝግ አካውንት መግባት አለበት ።ሌላው ቢሮ ተከራይቶ ከሆነ ቅድመክፍያ ውን ድርጅቱ ይዞ ቢሄድስ ጥንቃቄ ይጠይቃል ።ከዚህ በፊት ቅድመ ክፍያውን ጠቅልለው የህዝቡን ገንዘብ ጠራርገው ይዘው ሄደዋል ።ዋስትና መያዣ ያስፈልጋል

  • @Peace_of_Mind...00

    @Peace_of_Mind...00

    7 ай бұрын

    ቼክ እንሰጣለን ይላሉ። ለተከፈለው ብር ለዋስትና

  • @fasikaasfaw4386

    @fasikaasfaw4386

    7 ай бұрын

    ልክ ነው የኔም ሀሳብ መጀመሪያ ከፍለን ቢጠፉብንስ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd7 ай бұрын

    ጥሩ ነው ግን ባንስ መኪናወችን ማሳየት ነበረባችሁ❤❤

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    በትዛዝ እንደ ሆነ ተናገረ እኮ ቪዲዮ ላይ

  • @mohammedhussenahmed1778
    @mohammedhussenahmed17786 ай бұрын

    What about price in detail?

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew71467 ай бұрын

    መጀመሩን እያመሠገንን የራይድም በፈረስም ወዘተ ሥራው on and off ሲቀዘቅዝ ከባንክ ጋር የተያያዘ ነገር ይከብዳል በ5 አመት ካልተጠናቀቀ ምን የተቀመጡ መፍትሄዎች ይኖሩታል የምን አገር ምርቶች ናቸው ወዘተ ቢሮ ውስጥ መጥቼ የተባለውና የተለቀቀው አልተገናኝቶም??? የተሻሻለ ነገር ካለ ደውሉልኝ

  • @senaitaddis2427
    @senaitaddis24277 ай бұрын

    How much is interest

  • @user-wt7sk6ko3d
    @user-wt7sk6ko3d6 ай бұрын

    ዋጋቸውን ይገለፅልን መጥተን ለመመዝገብ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe52297 ай бұрын

    ቤት በብድር እንዴት መግዛት እችላለው ከወለድ ነፃ ስደት መሮኛል አላልፍልሽ አለኝኮ ወገን

  • @diboraashebir7721
    @diboraashebir77217 ай бұрын

    ዋናዉ ጉዳይ በምን ያህል የግዜ ገደብ ያስክባል ነዉ ፡፡ካላስረከበስ ምን አስገዳጅ ሁኔታ አለ ፤ቢዘገይ ድጅቱ ይቀጣል ወይስ ፤90 ቀን ብሎ 180 ቀን ቢሆንስ ምንድነዉ ; ይህን እንደሚድያ ሰዉ አለመጠየቃችሁ የአጭበርባሪ ተባባሪ እንዳያደርጋችሁ

  • @selbez423
    @selbez4237 ай бұрын

    አንዱ ትልቁ ችግር ቻርጅ ማድረጊያ ቦታዎች(stations) አለመኖር ወይም እጥረት ጋር የተያያዘ ነው ፤ ምን መረጃ አላችሁ በዚህ ዙሪያ

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    ምናልባት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ስላላዩት እንጂ ስለ ቻርጅ እና ባትሪ በደንብ አብራርቶታል

  • @selbez423

    @selbez423

    7 ай бұрын

    @@gebeyamedia ሰምቼዋለሁ ሙሉውን አይገልጽም የት የት ቦታ እንዳለ አ/አ ውስጥ ቢያንስ

  • @beletewondimu3591

    @beletewondimu3591

    7 ай бұрын

    @@gebeyamedia sijemer mekinochun eyayech, yhegnaw sint new, wagaw, be 1 charge sint kilometer, full charge lemadreg sint seat yifejal... bewer sint birr new kifyaw..........mibalew. esua mititeykew social media ley yesemanewn new specific tiyake aydelem, Let her leave area. Atchlm

  • @user-ib3qe2ih1i
    @user-ib3qe2ih1i7 ай бұрын

    በጣም አሪፍ ነው የት ነው መገኝቸው ወይም ሰልካቸው ቢለጠፍ አሪፍ ነው

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    ስልክ ቁጥር እና አድራሻ አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @user-ic9kb8dm9f
    @user-ic9kb8dm9f7 ай бұрын

    attractivity?

  • @kasimmed8421
    @kasimmed84217 ай бұрын

    ጫላ ስለ ዳቦ ቤት ስራልን😊

  • @TadiFeysa
    @TadiFeysa3 ай бұрын

    ጫላ ስለመረጃህ እናመሰግናለን ነገር ግን እንደሚያወሩልህ አይደለም ከ4ወር እስከ 6ወር እያሉ በ4አመት መኪና ያልሰጡ ብዙ ድርጅቶች አሉ እሱን ለማረጋግገጥ የታክሲ ሾፌሮች ን ጠይቅ እውነት ከሆነ ያስመጡና እንውሰድላቸው

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha2637 ай бұрын

    የሥራ መኪና እፈልጊ ነበር ግን የጠር መብራ ት

  • @wensht1459
    @wensht14597 ай бұрын

    🎉❤እውነት ነው ግን ጫላ

  • @SadyaMaruf-xd6us
    @SadyaMaruf-xd6us7 ай бұрын

    ማሽ አሏህ

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw43867 ай бұрын

    ለቤት ለራሳችን መጠቀሚያ የሆነ መኪና ስንት ነው ግን ችግሩ ዛሬ እንደምትሉት አትፈፅሙም ለመሆኑ የመጀመሪያውን ክፍያ ከፍለን ገና 3ወር ከባድ ነው 3 ወር ተብሎ .............ከነጭራሹ እንዳይቀር

  • @SeifuSema

    @SeifuSema

    7 ай бұрын

    😂

  • @mohammedhussenahmed1778
    @mohammedhussenahmed17786 ай бұрын

    If they have online information

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged60387 ай бұрын

    እንዴት ነው ነገሩ ያለወለድ የሚያበድር ባንክ?።አሰራሩ አልገባኝም ነው ወይስ ወለዱ ተጨምሮበት በውስጠ ታዋቂ የሚከፈል ነው? ግልጽ ሁኑ።

  • @Abdu-zz

    @Abdu-zz

    7 ай бұрын

    ተጨማሪ ተደርጎ ትከፍላለህ አረብ ሀገር ላይ እንደዛ ነው የሚስጡህ ወለድ አይሆንም

  • @abudi5694
    @abudi56946 ай бұрын

    ትለያላችሁ ❤❤❤

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn10097 ай бұрын

    Gebeya midawoch gen teru asteyayet becha nw like yemtaregut aydl tazebenachu

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    አዎ እንኳን እኛ ለፍተን ደክመን ጠቃሚ መረጃዎችን እየሰራን፣ሌሎች ጦርነት የሚቀሰቅሱ፣የውሸት መረጃ የሚያሰራጩ እና ሀገር የሚያፈርሱ ቻናሎች መጥፎ አስተያየት የላቸውም፣ለዛ ነው ላይክ የማናደርገው፣የቀረበው መረጃ ላይ እንኳን አስተያየት ብኖራችሁ የመረጃውን ባለቤት ወይም ድርጅት ስልክ ቁጥር ስለምናስቀምጥ ደውለው መናገር ይቻላል

  • @user-xv6eh3nq1p
    @user-xv6eh3nq1pАй бұрын

    የኔ ጎደኛ ካረና ሲገባ ኢትዮጺያ ስትገባ የተመዘገበች እስካሁን ወይ ብራን አልመለሱ ወይ መኪናዉን አልሰጦቸዉ እያመላለሱ አዴ መኪና ጨመረ ሊለላጊዜ ብዙ ምክንያት 200,30ሁለት መቶ ሰላሳ ቅድሚያ የከፈሉት 4 አመት እነዚህ አደሉም እፈራለዉ ጫላ እርግጠኛ ከሆንክ እመዘገባለዉ

  • @destamilove8048
    @destamilove80487 ай бұрын

    ኣዲሳበባ ብቻነው ወይስ የፈለግከው ቦታ ወስደህ መስራት ይቻላል ኣመሰግናለው ሰለ መረጃው

  • @BAHRU555
    @BAHRU5557 ай бұрын

    እኔ የምለው 37% በመቶ ባንክነው የሚያበድረው ወይስ ገዢውነው የሚሰጠው ምክንያቱም አቅም የሌለው ሰው ይኖራል ብዬነው

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    መልሱ ቪዲዮ ላይ በደንብ ተገልፆዋል እኮ

  • @TadiFeysa
    @TadiFeysa3 ай бұрын

    ለኤሌትሪክ መኪና ጋራትድ ቢኖረው ተፈላጊነት ይኖረው ነበር

  • @ramzia3457
    @ramzia34577 ай бұрын

    አህለን። ጫላ

  • @gemechudido3792
    @gemechudido37927 ай бұрын

  • @user-rg3vg7cj1x
    @user-rg3vg7cj1x7 ай бұрын

    ወደ ሐረር ኑ

  • @fasikaseifu5270
    @fasikaseifu52705 ай бұрын

    Branded give charge sent km yehedal

  • @stay6222
    @stay62227 ай бұрын

    ጥያቄ አልኝ ሄሎ ታክሲም እንደዚህ ብሎ ነበር መንግስት ባለበት ሀገር የዘረፈን ይሄስ????

  • @user-wb5cy9lb5m
    @user-wb5cy9lb5m5 ай бұрын

    Eski beakal hedo yatara sew kale yngeren

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu14607 ай бұрын

    የኤሌትሪክ መኪና ለኢትዮጵያ ሀገር አያዋጣም

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    ለምን?

  • @Abdu-zz

    @Abdu-zz

    7 ай бұрын

    ቻርድ ማድረጊያ በየቦታው አለ

  • @bezatube8735
    @bezatube87356 ай бұрын

    መጃ ፍቃድ የሌለው መግዛት አንችልም እንዴ

  • @lampbreaker
    @lampbreaker3 ай бұрын

    how is it ከወለድ ነፃ if the loan is from the bank ከወለድ ነፃ??? its a click bait

  • @TsehayGirma-nh4gf
    @TsehayGirma-nh4gfАй бұрын

    አድራሻ ወይም ስልካቹ

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot4127 ай бұрын

    ለምን ባለ ነዳጅ የላቸውም ??, ኤሌክትሪክ መቸ ያሰተማምናል ፣፣

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas7 ай бұрын

    How can I contact them they didn’t tell us contact number?

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    ችግሩ አንተ ወይም አንቺ ቪዲዮውን ካላያችሁ በስተቀር ስልክ ቁጥር እና አድራሻ አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @user-vw1wn1os2l
    @user-vw1wn1os2l6 ай бұрын

    ዋጋ

  • @_sm412
    @_sm4127 ай бұрын

    ስልክ ቁጥራቸውን ማግኘት ይቻላል?

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    ቪዲዮ ላይ አለ

  • @birukkibebe5969
    @birukkibebe59692 ай бұрын

    ከዚህ ድርጂት መኪና የወሰዳቺሁ ሰወቺ እስኪ ምስክርነት

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r7 ай бұрын

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @user-zv7zv3hn4m
    @user-zv7zv3hn4m7 ай бұрын

    ለክፍላገረ አይስጥም

  • @alemayewkasaye1818
    @alemayewkasaye18187 ай бұрын

    እውነት ስለመሆኑ ምን ዋስትና አለን ከዚህ በፊት ፒክ ፒክ የተባለ ድርጅት በሶስት ወር አምጥቼ አስረክባለሁ ካለ በኋላ ከሶስት አመት በላይ ህዝቡን አጉላልቶ ገንዘቡንም ይዞ ጠፍቷል እንዲሁም ደግሞ ሄሎ ታክሲ የተባለው በሶስት ወር አምጥቼ አስረክባለሁ ብሎ ከሶስት አመት በላይ ካስጠበቀ በኋላ ክዷል እናንተ እውነተኛ ከሆናችሁ ለምን አስቀድማችሁ መኪኖችን አስገብታችሁ አትሸጡም እናን እንደምትሉት አይነት አባባል እያሉ ነው ብዙዎች የሕዝብ ገንዘብ ከሠበሠቡ በኋላ ቃላቸውን የሚያጥፋት እናንተም ለሳምፕል የሚሆኑ መኪኖች እንኳ የላችሁም ?

  • @Shehabudin
    @Shehabudin7 ай бұрын

    Yetnew drjito .?

  • @gebeyamedia

    @gebeyamedia

    7 ай бұрын

    አድራሻው እና ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አለ

  • @user-cz8xt6qm8q
    @user-cz8xt6qm8q6 ай бұрын

    Bilbila kee naa barreessi

  • @user-cz8xt6qm8q
    @user-cz8xt6qm8q6 ай бұрын

    Caalaa akkam jirta

Келесі