ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ Etv | Ethiopia | News

ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Пікірлер: 1 800

  • @Abaderbakale-rc4cu
    @Abaderbakale-rc4cu9 ай бұрын

    ኤርትራ ከሺህ ዓመት ሰው ከተፈጠረ ግዜ ጀምሮ ከኢትዮጵያ እቅፍ የኖረች ተሰምቶ የማይታወቅ ለኢትዮጵያውያን ስትደማ የኖሬች አገር እንደ ሆነች ሕያው ምስክር ነኝ መለያየታችን እኛን እንጂ ጠላቶቻችንን አሁንም ወደፍትም አይጎዳም አሁንም ፍቅር ለትውልድ አንድነትን አንድ መሆናችን ምንም አያጎድልም ልዕልና እንጂ የፍቅር ጌታ ውስጣችን ያለውን ፍቅር እግዚአብሔር ያስቀጥላል አሜን ይሁን ኤርትራውያን እኛ ውንድሞችና እህቶች እናንተን መጥላት አንችልም ተያይዘን ማደግ እንፈልጋለን

  • @user-fj8km2lt4f

    @user-fj8km2lt4f

    9 ай бұрын

    Khgbcirye❤❤❤

  • @Kisanet-pc7pe

    @Kisanet-pc7pe

    Ай бұрын

    ኣው ታያይዘን እንእደግ ያልከው ትክክል ነህ ኣንድ እንሁን ግን ኣይሆንም ፡ ለምን ኣሁን ኤርትራ ኢትዮጵያ ሞሆን ኣትችልም ኢትዮጵያ ደሞ ኤርትራ ሞሆን ኣትችልም ።

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel9 ай бұрын

    ለዚህ መሪ ያለኝን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ ካቋረጥኩ አመት ሆኖኛል። ይሁን እንጂ መልካም ነገር ሲያነሳ በጭፍን እቃወመዋለሁ ማለትም አይደለም። እንደጨሰው ሊሳሳት ይችላል። ብዙ ጊዜ እንደ ተሳሳተም ይሰማኛል። ብዙ ጊዜ አዝኜበታለሁም። ይህንን መሠል የላቀ ሐሳብ ይዞ ሲመጣ ደግሞ ደስስስ ይለኛል። እናም ለዚህ ፕረዘንቴሽኑ አድናቆት አለኝ። እኔም በእርሱ ቦታ ብሆን የማደርገው ነው። መነጋገር መወያየት አይጎዳም። ትኩረት ለማስቀየስ ነው አሁን አጀንዳውን ያነሳው የሚሉ አሉ። እኔ ግን አይመስለኝም። ይህንን ጉዳይ ከአመት በፊት አንስቶትም ያውቃል። ባነበብኳቸው መፃህፍቱም ጠቃቅሶት አልፏል። እናም ልዩነታችን እንዳለ ሆኖ ይህንን ሐሳቡን እደግፋለሁ።

  • @user-cd7qt6jc1k

    @user-cd7qt6jc1k

    9 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @tube1623

    @tube1623

    9 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @Amy123.

    @Amy123.

    9 ай бұрын

    ቆሻሻ ሰዉ እየጨረሰ ዉሀ ይላል የኖህ ዘመን ዉሀ ይጠርጋችኋል በቅርብ ጠብቅ። ጌታ በትል ይመታሀል ። እንደ መጽሀፍ ቅዱሱ ታያለህ ጠብቅ

  • @user-cd7qt6jc1k

    @user-cd7qt6jc1k

    9 ай бұрын

    @@Amy123. ቲሽ ዶማ እራስ ማን ጠራሽ እዝ ዉስጥ ሴጣን የሰጣን ቁራጭ የሰጣን ተላላኪ 🤔🤔🤔😡😡😡😳😳😳😳😳😏😏😏

  • @user-sp3qe7gd7f
    @user-sp3qe7gd7f9 ай бұрын

    አባ ደፋር ነህ !!!!! ፈጣሪ ይርዳህ ።❤❤❤❤

  • @gebretesfaye7565

    @gebretesfaye7565

    9 ай бұрын

    እብዱ ከሃዲው አብረው አህመድ ተዘቅዝቀህ ትሰቀላለህ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg22739 ай бұрын

    Excellent massage and evaluation about our country Ethiopia 🇪🇹 thank you our hero Dr.Abiy 🙏 God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️.

  • @danabiy9561
    @danabiy95619 ай бұрын

    ጀግና

  • @tewodrosassefa-gd8dp
    @tewodrosassefa-gd8dp9 ай бұрын

    Wow historical speech, Love u my Leader ,long live 🙏😢

  • @soloyimam3079
    @soloyimam30799 ай бұрын

    እስኪ እድል ይስጠኝ እንደ አባይ በቀይ በህርም አሻራየን ላሳረፍ የኢትዮጵያን ሀያልነት ይመለስ

  • @Sofi-937
    @Sofi-9379 ай бұрын

    ትችላለህ አባቴ👏👏👏

  • @brighttube4me

    @brighttube4me

    9 ай бұрын

    አብይ , የኢትዮጵያን ህዝብ ሀብት (GERD)ገርድን 20% የኢትዮጵያን አየር መንገድ 20٪ ልትሸጥ:: የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳትፈቅዱለት:: እናቶች እንጨት ሽጠው የገነቡት የአባይ ግድብ የኢትዮጵያን ህዝብ ሳይፈቅዱለት የልጆቻችንን ሀብት መሸጥ አትቾችልም:: በጌታ በእየሱስ ስም ቅዱስ እግዚአብሄር ክፉ ሀሳብህን ሁሉ በፍጥነት ያፍርስብህ:: :: አሜን::

  • @Sofi-937

    @Sofi-937

    9 ай бұрын

    @@brighttube4me ተረጋጋ ዘመዴ። በነገራችን ላይ ዶክተር አብይ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን የሚጎዳ ስራ አይሰራም። እንደሚመሰለኝ GERD ይከራያል እንጂ አይሸጥም።

  • @gebretesfaye7565

    @gebretesfaye7565

    9 ай бұрын

    እንዴት ተብሎ ያንቺ አባት እብድ ነው

  • @Wendmbaynesagn
    @Wendmbaynesagn9 ай бұрын

    ምርጥ እቅድ ነው ግን እኛ እትዮጵያኖች ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር ። እትዮጵያ እና ቀንድ አፍርካ ከተሰማማን በቅርብ ግዜ ተፅእኖ ፈጣሪዎች በእርግጥነት እንሆናለን

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።

  • @Wendmbaynesagn

    @Wendmbaynesagn

    9 ай бұрын

    @katuprag6214 አሰቲ ንገረኝ ማን እንድገዛ ነው ምትፈልገው

  • @PlatinumEthiopia

    @PlatinumEthiopia

    9 ай бұрын

    እስኪ በ ኦሮምኛ መጻፍክን አቁምን እትዮጵያ ማለትክን ትተህ ኢትዮጵያ ብለህ ጻፍ ፈስ

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 dreamers, do you listen to what’s happening in Ethiopia 😮 use your brain 🧠

  • @nuruabdu780

    @nuruabdu780

    9 ай бұрын

    ሰው በመግድል አይ የካድሬ ነሃገር

  • @tesemmadabi2413
    @tesemmadabi24139 ай бұрын

    I don't have words to describe this man this leader,he is such a great leader ❤........

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    Kikiki

  • @spittingfactz
    @spittingfactz9 ай бұрын

    ወታሃደር, ህዝብ, ሃይል ስለ አለን ብሓይል አንፈልግም ማለት ደስ ይላል.

  • @featiyasaid2710
    @featiyasaid27109 ай бұрын

    Allah protect and give you long life you are the model of real leadership that maintain by Ruasela (SAw) 👌🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • @tube1623
    @tube16239 ай бұрын

    ምንም መጥፎ ነገር አልተናገረም ምድረ ደንቆሮ እያቀናበሩ ይሣደባሉ ምድረ ከብት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-gzieyumemhrey

    @user-gzieyumemhrey

    9 ай бұрын

    ካንተ የበለጠ ከብት ይኖራልን?

  • @DubushoYergaf-bd6dc

    @DubushoYergaf-bd6dc

    9 ай бұрын

    ቂቂቂቂቂቂ ምታወራው ወሬ አልቆነው 😅😅😅😅😅😅😅 መምህርነ ወይስ መሪ የተሰጠውን ሀላፍነት ዙርያ ሥራ እሺ ስለ ዜጋው ሰላም ወቶ መግባቱን ማናኛውም ዜጋ ከጫፍ እስከ ጫፍ ዞሮ የመኖር መፍት ፍጠርና ሰው በቀን 3ጊዜ መብላቱን ማረጋገጥነው ሰላም በወሬ አይደለም በተግባር ነው ምመጣው ደግሞ ለላ ትኩሳት ኤርተራ፣ሶማሌ፣ኬንያ ጋር ልታባላንነ ያሰብከው😂😂😂😂

  • @DubushoYergaf-bd6dc

    @DubushoYergaf-bd6dc

    9 ай бұрын

    ቂቂቂቂ ግጭ ካልፈለክ ስለ ቀይ ባህር ለምን ታወራለ ቀይ ባህር አሁናው ጥያቄ አይደለም እስት ሰው በሰላም ወቶ መግባቱንና ጭፍጨፋው ይቁም ለላ ትኩሳት አታምጣብን እሺ ለሁሉም ጊዜ አለ

  • @DubushoYergaf-bd6dc

    @DubushoYergaf-bd6dc

    9 ай бұрын

    በሰው ህይወት ላይ መቅለል ነው ወይ ቅሌት ዜሎ ቀይ ባህር ልመና ይሳካልኛል ብለ የለ ኢሳያስን ለምንና አምጣው ደጎ መንግስታችን ።

  • @DubushoYergaf-bd6dc

    @DubushoYergaf-bd6dc

    9 ай бұрын

    የትግራይ ጦርነት አስፈላግ አልነበረም ክሳራነው ብለ ዓመት ሳይሞላ ከአማራ ጋር ጦርነት ጀመርክ ገራም ሰውነህ።

  • @cocococo5920
    @cocococo59209 ай бұрын

    የኔ አብቹ አንተ ስጦታችን ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ጠላቶችህ አይቋቋሙህም🙏🏾🙏🏾🙏🏾💡💡💡🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾

  • @temesgenreta8899

    @temesgenreta8899

    9 ай бұрын

    ሰርጎ ገብ ነህ

  • @cocococo5920

    @cocococo5920

    9 ай бұрын

    @@temesgenreta8899 መንጋ ሁላ🤮

  • @Amy123.

    @Amy123.

    9 ай бұрын

    የሌባ ደጋፊ ዉሾች

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema61959 ай бұрын

    ❤ይሄ ታሪካዊ ንግግር ነው አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ሁል ጊዜ በግብፅ ፖለትከኞች እቀናለሁ ሃያ አራት ሰዕዓት ስለ ውኃ ያወራሉ ኢትዮጵያ ፖለትከኛ ስለ ውኃ ጥቅም በፓራላማ ጀረጃ አይነሳም አንድ ሚዲያ እንካን አንድ ተቃዋሚ እንኳ አያነሳም ብዬ ይቆጭኝ ነበር አብይ በርታ ❤❤❤

  • @calebnega995
    @calebnega9959 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ !

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw16409 ай бұрын

    የጨለመ ቢመስልም በመሪዬ የማይናወጥ እምነት አለኝ ሁን የምትለኝን ይገባሃል የምትለኝንም እቀበላለሁ ሲነጋ የሚያፍሩት ዘረኛነ የብሄር ኮርቻላይ የተቀመጡ ናቸው:: ፈጣሪ የቀባውን መሪዬን ጎሊያድንም ቢሆን እቀበላለሁ::

  • @abenezert51gmail
    @abenezert51gmail9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Business_Abex
    @Business_Abex9 ай бұрын

    የአእምሮ በሽታ በታም ውስብስብ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ጫፍና ጫፍ መርገጥ ነውና የዚህን ንግግር ሚስጢር እና ጭብጥ ካገኛቾሁ ባይፖላር ዲስኦርደር ስለሚባል የአእምሮ በሽታ ቀድሞ ማወቅ የልፍለፋውን ሚስጢር ያገኙታል። ነፍስ ይማር!

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma31449 ай бұрын

    I think it is critical issue we have to think our right and all possible option discussion is good thanks pm

  • @NatnaelKassa21
    @NatnaelKassa219 ай бұрын

    እውነት ነው ምላቹ አንድም ቀን ወድጄውም አዳምጬውም አላቅም ግን ዛሬ ልክ እንደ አንድ ኢትዬጵያዊ ወደብ እንደሚያስፈልገን እና ያለው ዘላቂ ፋይዳ ገብቶኛል... ግን ጥያቄ አለኝ አንደኛ አሁን ጊዜው ነው ወይ ሁለተኛ ለመወያየት ነው እንኳን ቢባል ልክ ለወደቡ እንደዚ ተንትኖ መፍትሄም እንዳለ እንዳስረዳው ሁሉ ስለ አሁን ግጭቶች ትንታኔ እና መፍትሄዎች ላይ ቢሆንስ ኖሮ?!!!

  • @senbetogebi836

    @senbetogebi836

    9 ай бұрын

    Inflation rate high honwl No another Chance to decrease nurw wudinet.!!! Red sea!!!?

  • @getinettafesetucho7999

    @getinettafesetucho7999

    9 ай бұрын

    ጥሩ አይታ ነዉ። ነገር ሰዉየዉ እሱንም በአንድም በሌላም ሲያደርግ ነበር አላስተዋልነዉም እንጂ። ለምሳሌ አንዱ ማንም መሪ አስበዉት የማያቀዉ ሀገራዊ መግባባት ብሎ ያለዉ ነዉ።

  • @Only-true91

    @Only-true91

    9 ай бұрын

    Do you miss Eritrea 🇪🇷 army’s lol😂😂

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena31099 ай бұрын

    ምንኛ መገረም ውስጤ ላይ የፈጠረው 💘💘💘 ለካ እንዲህም አለ 💪💪💪

  • @newlife1320

    @newlife1320

    9 ай бұрын

    ​@@micky405😂😂😂😂😂

  • @kal_adi_multimedia
    @kal_adi_multimedia9 ай бұрын

    አብቹ እንዳትሰማ። Keep going🥰🥰

  • @alemushiferaw562
    @alemushiferaw5628 ай бұрын

    Wow great leader ,innovative, skillful! ....

  • @negedeayele2359
    @negedeayele23599 ай бұрын

    አቦ ምን አይነት ፍጥረት ነህ አሁን አንተ ሠው ነህ? መልአክ ነህ እንዳልህ እውነተኛ ሰው ነህ የአንተ ነገር ግራ ያጋባል ጥብህ እውቀትህ ደግነትህ ትህትናህ ታሰገርመኛለህ እድሜ ሰሰጥቶኝ መጨረሻ ህን ያሣየኝ የኔ እንቁ ❤❤❤❤

  • @GobnaSolomon-if8zi

    @GobnaSolomon-if8zi

    9 ай бұрын

    How much you get for this ?

  • @samzhabesha

    @samzhabesha

    9 ай бұрын

    @@GobnaSolomon-if8zi 😂he's just saying what ge actually feels.

  • @samzhabesha
    @samzhabesha9 ай бұрын

    Actually our pm dr.Abiy ከመጣህ ጀምሮ ያለህ አስተሳሰብ እና ራዕይ በጣም ነው ምደግፈው፣ምወደው።ትንሽ የሚቀረን የሰላሙን ጉዳይ ማስተካከል ነው፤ኢትዬጵያ ታድጋለች! ምንም ጥርጥር የለውም። እግዚአብሔር ይመስገን ❤🇪🇹❤

  • @kebealem4581

    @kebealem4581

    9 ай бұрын

    eshi ayalkibet

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።

  • @yosephmillion7281

    @yosephmillion7281

    9 ай бұрын

    Yes but keser yalut meriwoch hulum yeqeru dr abiy bicha noro lewuw yiqer or endesu yeseru

  • @AmenGamers91

    @AmenGamers91

    9 ай бұрын

    Change is coming with war

  • @jesusking3536

    @jesusking3536

    9 ай бұрын

    Game over

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede65209 ай бұрын

    መጀመሪያ ለሁለቱ ሱዳኖች የአስወሰዳችሁትን መሬት አስመስሉና ከዚያ ሌላ ማውራት ያምራል አለዚያ አትዘባርቁ!!!

  • @bereketmatewos8690
    @bereketmatewos86909 ай бұрын

    ቢያንስ በሃገር ደረጃ የማንወያይበት አጀንዳ ሊኖረን አይገባም!!!! መሪ ማለት ዛሬ ላይ ሆኖ ነገን አሻግሮ የሚያይ ማለት ነዉ ለእያንዳንዱ ችግራችን ከቦክስ ዉጪ መፍትሄ የመፈለግን ባንተ አየሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @antyworrk3051

    @antyworrk3051

    9 ай бұрын

    Gala bakehe enecheche new

  • @newlife1320

    @newlife1320

    9 ай бұрын

    ስንት ተከፍሎህ ነው

  • @davidcooper177

    @davidcooper177

    9 ай бұрын

    HE HAS DECLARED A WAR AGAINST ERITREA. THE BEGINNING OF AN END OF ETHIOPIA WILL BEGIN TODAY.

  • @mehtek7108

    @mehtek7108

    9 ай бұрын

    Yewiha kubaya poletika Le andena kifil temari Bicha new mestet yemigebaw. 😂

  • @davidcooper177

    @davidcooper177

    9 ай бұрын

    This ignorant does not know International Law, he does not know "act of God" or work of nature, he doesn't know the evil and destructive work of AMHARA RACE for 200 years, and more. So, all the rivers are flowing out of ETHIOPIA to other countries is work of nature. Ethiopia was ruled and run by dummy AMHARAS who do not have the brain and competency to put river and water flow to good use. Now he is blaming other countries. Irrational and psychotic reasoning.

  • @TsionAlex-cb2mt
    @TsionAlex-cb2mt9 ай бұрын

    ይሄን ዛሬ አለፍ አቅም ዘለል ሁኔታ ወጥ ትውልድ አለፍ የሆነ አይታሰቤ መሳይ አይሆኔ መሰል ግና ጠቃሚ ሀሳብ በመስማቴ በእጅጉ ደስ ብሎኛል አንዳንድ ሰዎች አሉ አዋሯ አቡናኞች አመድ አስነሺዎች ቢሆንም ሀሳቡ የቀረበበት መንገድ እና አማራጮች አይናቸውን እንዲገልጥ ተስፋ አደርጋለሁኝ አሁንም ቢሆን ከእዚህ በላይ መታየት ከእዚህ በላይ መታሰብ የሚገባቸው ብዙ አይናችን ስር ያሉ ሀሳቦች እና ገጸ በረከቶች አሉና ከሀሰባ ይጀመር ወደ ተግባር ከእዚያን ወደ ማንነት ይለወጣሉ ከእዚህ ሀሳብ ከእዚህ ተግባር ከእዚህ ንድፍ ጋር አብሬ ቆማለሁኝ በእኔ ዘመንም እሙን ይሆናል አምናለሁኝ

  • @kiyayene4483

    @kiyayene4483

    9 ай бұрын

    ክልል ስንት ይሆናል ኗሪዎቿስ የየት ብሄር ተወላጆች ይሆናሉ እነሱ ክልልስ ገብተን መኖር እንችላለን?መጤ ሰፋሪ አይሉንም?

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw81789 ай бұрын

    ፥ ሳታውቁ ላላወቃችሁ - ይግለፅላችሁ ፣ ሳታዉቁ ላወቃችሁ - ይባርካችሁ ፣ አዉቃችሁ ላወቃችሁ - ይመቻችሁ ፣ አዉቃችሁ ላላወቃችሁ ግን - ይቅር ይበላችሁ።

  • @GHaile

    @GHaile

    9 ай бұрын

    አውቆ ላበደሳ?

  • @selamsamueltube5490

    @selamsamueltube5490

    9 ай бұрын

    እውነት ለመናገር 2ሚሌን የማይሞላ ኳርኪ የምታክል ሀገር የ2 ወደብ ባለቤት 120 ሚሌን እዝብ ምንም ለዛውም በኛው መሬት ግን እሄ የሚሆነው ብልፅግና ከጠፋ አብሶ አብይ ምክኒቱም አብይ በየምክኒቱ እዝቡን መግደል መጨረስ ነው የሚፈልጉት እርስ በርስ እያባላ

  • @amazinggrace5909
    @amazinggrace59099 ай бұрын

    I just said WOW!! Visionary leader!! God bless you! The heavenly God has revealed to you!!

  • @abu.firdos-of2nt
    @abu.firdos-of2nt9 ай бұрын

    ሁልጊዜ ግዜ መሰብ የለብን ጎርፉ እስኪየልፍ ጠብቀን መሸገርን ሰይሆን ሁሌ ግዜ ምነልፍበት ድልድይ ነዉ መገንበት የለብን መሌት ወደጅህ አትከድ መሄጀህን እወቅ ለእዉነት ቅርብ እንሁን ለበለነበት ገበታ አጥበን በነነሰዉ ቢየንስ ከነ ምግቡም እነስቀምጠዉ ወደጅህን ሰይከደክ ከከደሀዉ ረስህን ለድመት አይጥ አድርገሀል መለት ነዉ

  • @mimiadamu5723

    @mimiadamu5723

    9 ай бұрын

    አገር ዉስጥ ለሚበቅል ጤፍ አንዳናገኝ ተደርገን ለመግዛት እተፍገመገምን ነዉ እነደ ዳማከሴ አየታሸን ነዉ ለምን ???? ሌላሌላ ማሰብ ትተን መጀመሪያ ሠላም ለዜጋ ከዛም መጎዳዳት አምባ ገነንነት ቢቀር መከፋፈል ቢቀር !!!

  • @selamsamueltube5490

    @selamsamueltube5490

    9 ай бұрын

    ኤርትራ የሚባል የለም ስሙ ባህረ ነጋሽ ነው ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው ባህረ ነጋሽ ማለት የነጋሽ ባህር ማለት ነው በግእዝ ሲተረጉም ::ነጋሽ (አልነጃሽ) የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ኤርትራ በረሀ ስለነበር ሰው አይኖርበትም ግን ኢትዮጲን የሚወሩት ባህሩን ተጠቅመው በዛ ነው ድንበር ጠባቂ ወታደር ይኖርበት ነበር 90% የኤርትራ እዝብ ከተንቤን ነው የኤደው ወታደሩ ሚሥቶቻቸውን ይዘው ተዋልደው ነው 300 አመት በቱርክ 60 አመት በጣሊያን በፈረንሳይ ሲገዛ በብዛት የኢትዮጲያ ነገስታት ከቴንፔን ናቸው ለምሳሌ ባዜን ኢዛና ዮሀንሥ አሉላ ዘራ ያቆብ የሳባ ልጅ ሚኒሊክ ወዘተ ለዚ ነው ቋንቋቸው ትግርኛ የሆነው ሹሩባቸው የትግሬ ነው ኤርትራ ከትግራይ ውጪ ታሪክ የላትምእሥልምና ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀበሉት ነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት የመጀመሪው መሥኪድ ትግራይ ነው ያለው በስማቸው አልነጃሽ መሥኪድ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ የኢትዮጲያ መንግስት ክርስቶሥ ከመወለዱ በፊት የነበረ ክርሥቶሥ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ ለአ 17 አመት ኢትዮጲን የገዛ የሣባ ልጅ ሚኒሊክ ኢዛና ዘረ ያቆብ ወዘተ የትግራይ ታሪኮች ናቸው አሊ ሙሥሊም የምትለው 16 ክፍለ ዘመን በእንግድነት መተው ኢትዮጲያ ተቀብላ የመጀመሪውን መሥኪድ ሰርታ ሰጠች😊

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b9 ай бұрын

    አባ መላ❤❤❤❤

  • @abeladagi2899

    @abeladagi2899

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ኦዬ

  • @user-yc5pz7cx3b

    @user-yc5pz7cx3b

    9 ай бұрын

    @@abeladagi2899 ምነው አገር.የአብይ ብቻ አይደለም ሰለዚህ ይህ አሳብ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው ለፅንፈኞች ግን አይዋጥም አይደል😄 እኔ እንኮን.የምስቀው የማገጠውም የለኝ

  • @bang0utsc725

    @bang0utsc725

    9 ай бұрын

    @@user-yc5pz7cx3bAbiy bye bye 👋

  • @teferiwoldegiorgis2941

    @teferiwoldegiorgis2941

    4 ай бұрын

    Sihaasalu jilbifadhuf!

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff61029 ай бұрын

    እደው ምን ልበልክ ፈጣሪ ጌታ የምታመልከው አምላክ ፀሎትክን ልመናክን ይስማክ

  • @mohamedabdi9801
    @mohamedabdi98018 ай бұрын

    Keep going your dream for someone it's the red sea im from somalia and we are very proud ours Sea ❤ 💪🏿you dream every time

  • @birtukankassa9402
    @birtukankassa94029 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እግዚአብሄር የልብክን መሻት ያሳካልክ❤❤❤❤❤❤❤ we Love you❤❤❤❤

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    Yes another war another defeat, first sort your internal affairs

  • @newlife1320

    @newlife1320

    9 ай бұрын

    የልብ መሻት😂😂😂😂😂

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    Lebenet

  • @mohammedyayoujuharyayoujuh7525
    @mohammedyayoujuharyayoujuh75259 ай бұрын

    የባር ማግኘት ግድ ነው ቢያንስ በየቀኑ ለወደብ ኪራይ የምንከፍለው ዶላር ብዛት ይቀንስልናል ያድርግልህ አባቴ 🙏👏😎

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema35199 ай бұрын

    መሪን መሪ የሚሰኛው እኮ ይሄ ነው ‼️ መንገዱን በእውቀት እና በትግስት በድፍረት ማሳያት አራት ነጥብ

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።

  • @estifanosteshager8587

    @estifanosteshager8587

    9 ай бұрын

    አራት ነጥብ አይጻፍም

  • @tirsitlammatessema3519

    @tirsitlammatessema3519

    9 ай бұрын

    @@estifanosteshager8587 ተፅፎ እያየኸው

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    Are you serious a leader first should guaranty the peace of his people, not spending his time in google and creat a story. What part of Ethiopia is he mangling really? Less than half?

  • @tirsitlammatessema3519

    @tirsitlammatessema3519

    9 ай бұрын

    @@hdhcndhch1320 ልማትና ሰላም የሚነጣጠሉ ነገሮች አይደሉም።ለልማት መስራት ለሰላም አለመስራት እይደለም ።ቆም ብለን ካሰብነው የጥላቻ ፖለቲካ ስለሆነ ነው እንጂ መንግስት ሁሌም እጁን ለሰላም እንደዘረጋ ነው ።

  • @dejenetsegaye
    @dejenetsegaye9 ай бұрын

    Perfect analysis and right question !! 👏 👏

  • @alemkiru2012
    @alemkiru20129 ай бұрын

    ጀግናው መሪአችን በርታ እግዚአብሔር አይምሮህን ከፍቶታል ክብር ለእርሱ ይሁን አንተ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ምስራቅ አፍሪካን የመምራት አቅም አለህ አሁንም ደግሜ በርታ እላለሁ

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።

  • @seait840
    @seait8409 ай бұрын

    አብቹ አንተን ማን ነዉ የሚያውቅህ የሚረዳህ አብቹ አምላክ በጥበቡ ሽፍንፍን አድርጎ ጥበብን ሰጥቶህ ጨምሮልህ 1000000ዓመት የኢትዮጵያ መሪ ያድርግህ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @PlatinumEthiopia

    @PlatinumEthiopia

    9 ай бұрын

    😃😃😃😃😃

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።

  • @jesusking3536

    @jesusking3536

    9 ай бұрын

    Game over 🤮👿👿👿

  • @ForestCoking
    @ForestCoking9 ай бұрын

    ጀግናችን

  • @tsichuudhiisanii294
    @tsichuudhiisanii2945 ай бұрын

    bless you Doctor Abiy!

  • @user-lb6vs1oj5v
    @user-lb6vs1oj5v9 ай бұрын

    እውነተኛ በሀገር ፍቅር የወደቀ መሪ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እመኑኝ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ሳይሆን ተጀምራል አደራ ወገኔ በዚታሪካዊ ወቅት የአውንታዊ ተሻጋሪ እንሁን እንጂ የትንቢት መፈጸሚያ የታሪክ ተወቃሽ አንሆን ሁላችንም በየመንገዳችን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ዘለቄታዊነት እናረጋግጥ

  • @asratdagne5
    @asratdagne59 ай бұрын

    I have no idea. We proud of having Dr.Abiy Ahemad ❤❤❤❤

  • @tesfayemohammed8318
    @tesfayemohammed83189 ай бұрын

    God bless You and keep you

  • @user-xg4oe4mm4j
    @user-xg4oe4mm4j6 ай бұрын

    ምርጥ ነህ

  • @elemoabdu9201
    @elemoabdu92019 ай бұрын

    Yes Abbichu 👏🏾

  • @ZionPicturesusa
    @ZionPicturesusa9 ай бұрын

    ይሄንን በቀን ሁለቴ ጠዋትና ማታ እየደጋገመ ዜጋ ሁሉ መስማት አለብን!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse21689 ай бұрын

    ተባረክ

  • @adanechaddise3754
    @adanechaddise37548 ай бұрын

    I proud in this prime minster

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf9 ай бұрын

    በትከክል አገሩን የሚውድ ሰው የአይምሮ እረፍት የለውም!!ምኞቱ ትልቅ ነው። ሀሳቡም ፍላጎቱም ትልቅም ነው። ረቂቅም ነው። በአፍራ ሽናነገሮችና በዝባዝንቴና ጊዜ ባለፈበት ነገሮች ጊዜውን አያጠፋም ምክንያቱም የአገሩንና የህዝቡን እድገት ስለሚፈልግ አይምሮው እረፍት የለውም። ለትውልድ ምቀኛ አይደለም የኛም መሪ ደግሞ ከእነዚህ ሁሉ በላይ ነው ከገባን ፈጣሪ የመረጠልን ድንቅ አይናማና አስተዋይ የእውቀት ባህር የሆነ መሪ ነው። ፈጣሪ የመረጠው የኢትዮጵያ ሀኪም ነውና እሱ ይጠብቅው።

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy97479 ай бұрын

    አብያችን ኑርልን ባለራዩ መሪ💚💛💝

  • @bezuayehuchalla2997

    @bezuayehuchalla2997

    9 ай бұрын

    እባክህ ይህንን ባንዲራ ስለሚዕየፈው አንሳልት

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane57889 ай бұрын

    አብቹዬ እንዳተ ያለ መሪ አይገኝም ብርታ በርታ

  • @keftam

    @keftam

    9 ай бұрын

    እኛም የራሳችንን ኃላፊነት በተገቢው መወጣት አለብን

  • @user-nx5tn7mc2y

    @user-nx5tn7mc2y

    9 ай бұрын

    ህዝብ ስለገደለ ነው ሰው በላወች

  • @Hkim185

    @Hkim185

    9 ай бұрын

    ​@@user-nx5tn7mc2yየትኛዉን ህዝብ ነዉ የገደለዉ?

  • @Tofiyan
    @Tofiyan9 ай бұрын

    he talks about the future of Ethiopia ya all need understand this is not about him it is about our future he try fix what our fathers mistakes❤❤❤❤❤❤ I will fight for my country not for my race I always stand with my motherland no matter what!!

  • @asmiaabrham9205

    @asmiaabrham9205

    9 ай бұрын

    Kkkkkk ok u will see

  • @user-um2ec1gy9w
    @user-um2ec1gy9w7 ай бұрын

    የኔ ጀግና ኑርልኝ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.9 ай бұрын

    A country cannot grow without the right attitude. Your Excellency PM Abiy Ahmed, thank you for setting the right attitude with courage for our leaders and people! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    He can blubber all he want but we are laser focused until we drag him out by the ear from wherever he hides

  • @denaoldagaga5813
    @denaoldagaga58139 ай бұрын

    It's a good idea if it's solved by diplomatic relationships

  • @selamsamueltube5490

    @selamsamueltube5490

    9 ай бұрын

    እውነት ለመናገር 2ሚሌን የማይሞላ ኳርኪ የምታክል ሀገር የ2 ወደብ ባለቤት 120 ሚሌን እዝብ ምንም ለዛውም በኛው መሬት ግን እሄ የሚሆነው ብልፅግና ከጠፋ አብሶ አብይ ምክኒቱም አብይ በየምክኒቱ እዝቡን መግደል መጨረስ ነው የሚፈልጉት እርስ በርስ እያባላ

  • @davedave991
    @davedave9919 ай бұрын

    በእውነት መጨረሻ እያለቀስኩ ነው ያየውት

  • @Infoismylife
    @Infoismylife9 ай бұрын

    This statement is declared war in Eritrea.

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik58169 ай бұрын

    Now you’ve come to the point, you’re absolutely right.

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    He can talk all he want but we are laser focused until we drag him out by the ear from wherever he hides.

  • @peaceandlove9924

    @peaceandlove9924

    9 ай бұрын

    @@nebiyuterefe3637 shabiya and weyane said they will capture Ethiopia and they did it now abiy siad Red Sea and he will get it anta kofkaf makor tilyan

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    @@peaceandlove9924 enjoy your lekso you subhuman.

  • @mernu2003
    @mernu20039 ай бұрын

    Brilliant and visionary. May God protect you.

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    He can blubber all he want but we are laser focused until we drag him out by the ear from wherever he hides

  • @Maranata224
    @Maranata2249 ай бұрын

    ኣሉላ ኣባ ነጋ ማለት የትግሬ ትምክሕተኝነት ለባህር ይገባኛል ለማለት ሲፈልጉ በ አሉላ ኣባ ነጋ ግዜ ብለው ይዋሻሉ እና ዓቢ ምን ነካህ ቀና ያለ ንግግር የማትናገር ከሕውሓት ኩረጃ ነች ይህችን ንግግር ይቕርብሕ

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager9 ай бұрын

    ከፈለግህ ገዳይ ቡድንህንና ዘሬ የምትለውን ይዘህ ሄደህ ስትፈልግ በምርኮ ከቻልህ በፍርጠጣ ተመለስ። እኛ የመቶ አመት ስራ አለብን። በአማራነታችን የጨፈጨፉንን ሳንበቀል ደማችንን ሳንመልስ ሙተን እንኳ በድናችን አያርፍም። ጀምረነዋል ጀምራችሁታል ወደኋላ ቀባህር ነጭባህር እያለ ወደኋላ የሚለን ሀይል የለም አይኖርም

  • @negedeayele2359
    @negedeayele23599 ай бұрын

    አብቹ ትንሹ ሰለሞን❤

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot35779 ай бұрын

    You are brilliant!!!🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanakebede9951
    @hanakebede99519 ай бұрын

    Men !!!! He always blow my mind 😮

  • @Mikyas-ll4qg
    @Mikyas-ll4qg9 ай бұрын

    our brother's eritrea's don't be confused all comment's that said "belew belew " "jegena " are his cyber solider's we all ethiopian want peace with eritrea

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma19 ай бұрын

    አቢቹ በርታ ❤አምላክን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ያለን አንድ ሀገር ነው ተስማሞተን ይችን ቀን አንድናልፍ አምላክ ይርዳን

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa6109 ай бұрын

    በእድሜዬ እንደአንተ አይነት መሪ ኖሩኝ በማየቴ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ። በርታ ለኢትዮጵያ ሰትል

  • @keftam

    @keftam

    9 ай бұрын

    እኛም የራሳችንን ኃላፊነት በተገቢው መወጣት አለብን

  • @jerusalemisrael1686

    @jerusalemisrael1686

    9 ай бұрын

    ጥንብ ግም ዘገምተኛ፡ከኦሮሙማው መሪ አንድ ናችሁ

  • @yaregalayele8647

    @yaregalayele8647

    9 ай бұрын

    በሰበሳችሁ፣ግማታሞች

  • @hcamhczedgela1654

    @hcamhczedgela1654

    9 ай бұрын

    He kill millions of people because of his leadership. That is why you were waiting.

  • @Zamani1983

    @Zamani1983

    9 ай бұрын

    ውሀ ሁኖ ይቅር

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed92509 ай бұрын

    ወንዳታ እንደዚ ነው ሀገሩን የሚወድ መሪ ለህዝብ የሰባል

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    9 ай бұрын

    🐕🐕🐕🐕🐕🐕👹👹👹👹👹

  • @AmanBedaso-fz5vu
    @AmanBedaso-fz5vu9 ай бұрын

    One of the most important things that make us survive through ups and downs is our leaders strength and invincibility.

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    Kkiki this clown so called leader is the epitom of idiocy. A 7th grader Doctor can only deliver a buffet of mess.

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    @katuprag6214 I agree

  • @bang0utsc725

    @bang0utsc725

    9 ай бұрын

    @katuprag6214☑️☑️Fix internal problem first

  • @tuttuttuttut5061

    @tuttuttuttut5061

    9 ай бұрын

    People survive through their own means.

  • @Axiom61

    @Axiom61

    9 ай бұрын

    Abiy is not our leader

  • @samiabera7894
    @samiabera78949 ай бұрын

    በርታ ጀግናው

  • @monalisadebebe9749
    @monalisadebebe97499 ай бұрын

    Dr Abiy. You have wisdom and vision. God be with you.

  • @amanuelandeberhan126

    @amanuelandeberhan126

    9 ай бұрын

    Are you going down to hell with him?

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube59509 ай бұрын

    Dr Abiy, you're perfect our prime minister 🦾🇪🇹

  • @befkadumekonnen5112
    @befkadumekonnen51129 ай бұрын

    ሰዉ ሰዉነት ዉስጥ ስላለዉ የዉሃ መጠን ኖት የምትይዙ የፖርላማ አባላት እረ ተዉን ባካቹ እኛ መሳቅ አንፈልግም

  • @adwahd
    @adwahd9 ай бұрын

    Fano❤❤❤❤❤❤❤

  • @amensisa3648

    @amensisa3648

    9 ай бұрын

    ጅላጅል

  • @ethiorich9324

    @ethiorich9324

    9 ай бұрын

    Mx; That;s what making ethiopia to back slide 😡

  • @mekdeswoldu7145
    @mekdeswoldu71459 ай бұрын

    God bless Ethiopia 🇪🇹 God Bless you Abichu ❤

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    Yes he will bless him to break Ethiopia

  • @Axiom61

    @Axiom61

    9 ай бұрын

    @@hdhcndhch1320 Thank you. It's the blind that will cheer him up

  • @teferiwoldegiorgis2941

    @teferiwoldegiorgis2941

    4 ай бұрын

    በቂጥሽ ይብዳሽ አፈንድጂለት!

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan82839 ай бұрын

    ፈጣሪ ውሀ ያድርግህ. የተረገምክ. መዘዝ እንጅ ሰላም አታቅም

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First.9 ай бұрын

    Noble Lauret, PM Abiy Ahmed, thank you for your historical leadership of the new generation of Ethiopians. You are leading this country of plenty and diverse with mind and heart. You are the champion for Ethiopians. You made history! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa62639 ай бұрын

    ኢትዮጵ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤️☮️

  • @nebiyuterefe3637

    @nebiyuterefe3637

    9 ай бұрын

    እኛ፥ኢትዮጵያን፥ሀገር፥ሊያወድም፥ሀይማኖት፥ሊያጠፋ፥የመጣውን፥የ፬ኪሎውን፥የወያኔ፥የማደጎ፥ልጅና፥የቆሪጥ፥መልክተኛ፥ሕግ፥ፊት፥እስክናቀርበው፥ትግሉ፥ይቀጥላል።የ፯ኛ፥ክፍሉ፥ዶክተርና፥ጀሌዎቹ፥በኢትዮጵያ፥ጀግኖች፥አርበኞቹ፥ፋኖዎች፥ይደመሰሳሉ።ኢትዮጵያን፥የምትወድ፥ሁሉ፥ይሕን፥ሰንደቅሕን፥የሚያቃጥለውን፥ጠላት፥በተገኘበትና፥ባገኘኸው፥መሳሪያ፥ጭንቅል፥ጭንቅላቱን፥በለው።

  • @hdhcndhch1320

    @hdhcndhch1320

    9 ай бұрын

    It doesn’t look like she will those

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse90309 ай бұрын

    ከጎረቤት እገር ጋር በሰላም መወይየት ለሃገራቱ ላእድገት ጥቅም ይሰጣል ይሁንና በጦርነት ማስፈራራት እንጎልን እንደ ውሃ ወቀጣ እንቦጭ ማድረግ ለውጥ አያመጣም ሟጨብጨብ ብቻ የምታውቀው የፓርላማመ አባላት ሁሉ አንጎልን ተዉትና ለድምጽ እጃችሁን ታጠቡ

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    9 ай бұрын

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ahmedinahmed9250

    @ahmedinahmed9250

    9 ай бұрын

    ለ ኢትዮጵያ በጎ የሚሰብ አንደም ጎረቤት ሀገር ሰለሌለ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅሙን በደሙ ለማሰከበር መነሳት አለበት። ከዚህ በለይ መሸከም አይችም። enough is enough .

  • @mehretmoges706

    @mehretmoges706

    9 ай бұрын

    10q

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op9 ай бұрын

    Bravo Abiy Ahimed 👍🇪🇹👍

  • @issacnewton2648
    @issacnewton26483 ай бұрын

    To understand, it demands level of awakeness. This presentation is a historical treasure in the future. The PM started from water 101 and immersed all. Except few most are not fit for such restorative presentation.

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha81679 ай бұрын

    ኢሬቻን ቀይ ባህር ላይ የሚሉትቅዠት እውነት ይሆን

  • @abrhamweba7151
    @abrhamweba71519 ай бұрын

    እውነት አንተን አለመርዳት እኮ ይከብዳል አብቹ ኑርልን አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EphraimGrace-yx3bo
    @EphraimGrace-yx3bo4 ай бұрын

    ❤❤❤❤ኢትዮጵያ love.

  • @beyeneyimenu-fw4bq
    @beyeneyimenu-fw4bq9 ай бұрын

    ከፈጣሪ የተሰጠንን መሪ በአግባቡ መከተል በረከት ያስገኛል። በጠላት ሴራ እየተነዱ በተቃራኒ መቆም ከፈጣሪ የተዘረጋልን በረከት ይወሰዳል ።

  • @Mulu190
    @Mulu1909 ай бұрын

    አዳማ ለመሄድ ህልም በሆነበት ሀገር ቀይባህር 😂😂

  • @keftam

    @keftam

    9 ай бұрын

    ገና ይብሳል፣ ኃጢዓተኛ ሕዝብ ያለበት አገር፥ ዐብይ ቅን ሆኖ ሲሰራና ሲያስብ ሕዝቡ ደግሞ በተቃራኒው

  • @tigist-hm3jt

    @tigist-hm3jt

    9 ай бұрын

    ይህ ነገር ይፅመል ትንቢት ነው የእስራኤል ጦርነት የኢትዮጵያ ትንሥይ አለም ሁሉ ጦርነት ላይ ናቸው ኢትዮጵያ ትንሥይ አልት

  • @genetbekele515
    @genetbekele5159 ай бұрын

    ወደፊት ወደፊት የምትመሰገንበት ግዜ ይመጣል እንዲሁ ስለሆንን አንተ ግን ግፋ በዚህ ሁሉ ውስጥ ህነህ ታልማለህ ታስባለህ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @birhanjommy

    @birhanjommy

    9 ай бұрын

    እኛም የራሳችንን ኃላፊነት በተገቢው መወጣት አለብን

  • @laboralabora
    @laboralabora9 ай бұрын

    ተሰብሳቢዎቹ ስማቸውን እንኳን በአግባቡ መፃፍ የማይችሉ ጨዋዎች ስለሆኑ በዚህ ሰባተኛ ክፍልን በሚገባ ባላጠናቀቀ ዶማ ራስ መቀለጃ ቢሆኑ አይገርምም።

  • @hehea100

    @hehea100

    9 ай бұрын

    የስድብህ አይነት ሲመረመር ሰባተኛ ክፍል ወድቀሀል።

  • @laboralabora
    @laboralabora9 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪መሰናበቻህ ደርሷል፤ የፈጠራ ወሬ እየቀደድክ ሽንፈትህን ለማስቀየስ አትሞክር። ነፍሰ በላ፤ ደም አፍሳሽ።

  • @user-xw4ps2lt1n
    @user-xw4ps2lt1n9 ай бұрын

    ምርጡ ድንቅ መሪ እውነቱ ይሄ ነው አብቹ ጀግና

  • @nohnoh8540

    @nohnoh8540

    9 ай бұрын

    ኣቅማቹ እሰቡ።

  • @samzhabesha

    @samzhabesha

    9 ай бұрын

    @@Makimakiglop 😂thats true

  • @PlatinumEthiopia

    @PlatinumEthiopia

    9 ай бұрын

    @@Makimakiglop All accounts in this comment section are created for the seek of oromization for the seek of convincing others.

  • @Hkim185

    @Hkim185

    9 ай бұрын

    እና ምን ይጠበሰ

  • @awekegezawu
    @awekegezawu9 ай бұрын

    ❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15389 ай бұрын

    ጀግና አስተዋዪ ነበርክ ምቀኛህ ምቀኛችን በዛ ማልመቱ ቢቀር የሚያለማን እንቅፍት ባልሆን

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka22066 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns9 ай бұрын

    ሺህ አመት ንገስ አብቹ የራሳችንን ንብረት መመለስ ግዴታችን ነው ጀግና በሀገሩ ጥቅም ማይደራደር ወደፊት❤

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v9 ай бұрын

    ይህ መልክቱ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀለ እያለ ነዉ ይህሰዉ አይምሮ ጤነኘ አይደለም ፋልመህ ተበልቶል በቅርብ እናሰነብትሀለን አተስብ ስለኢትዪጰያን

  • @Hana-cw6zg

    @Hana-cw6zg

    9 ай бұрын

    ለሚገባውና አገሩን ለሚወድ የሚገባው እንጂ ለማይገባውና ለአገሩ ደንታ ለሌለው ስለማይገባው አይገርምም ።

  • @BEREKETTESFAGERGIS
    @BEREKETTESFAGERGIS9 ай бұрын

    Koshasha. Khadi denkoro

  • @nikelion4852
    @nikelion48529 ай бұрын

    Bro good Job continue Got with you ❤❤❤❤

Келесі