ከሰደት እንዴት ወደ ተዋወቃቹት ወንድ ትሄዳላቹ?ይሄን የባለትዳሮች ጉድ ተመልከቱና ተማሩበት ። በዚ ካልተማራቹ ....

Ойындар

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Пікірлер: 1 700

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ🙏🏾 በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት: ድርቅ ሙዝዝ ያላለ: ጨዋታ ድብልቅ: እስከዛሬ ሳላይህ: በሳቅ ግደልከኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ: ነፍስ ነህ!

  • @hdxz7664
    @hdxz7664Ай бұрын

    ምድረ ኣዳሜ ካረብ ኣገር እየመጣችሁ ሆቴል እየተጋደማችሁ በዝሙት ባለትዳር ነን ስትሉ ኣታፍሩም በማንኛውም እምነት ዝሙት ዝሙታም ሁሉ

  • @safsisey

    @safsisey

    Ай бұрын

    ሲ ጂ መ ረ እ ን ደ ሂ ዱ ው ከ ው ን ድ አ ለ መ ገ ና ኝ ጥ ሩ ነው እ ን ደ እኔ ሁሉም ቀ ስ በ ቀ ስ ይ ደ ረ ሳ ል

  • @user-ys8cf7lk4q

    @user-ys8cf7lk4q

    Ай бұрын

    በትክክልል

  • @user-zd6rg7cq5p

    @user-zd6rg7cq5p

    Ай бұрын

    ስንት 20አመት 30አመት 15አመት ለቤተሰብ ምስዋት የከፈለ አለ ባድሰው አትጠቅልሉ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960Ай бұрын

    ልጅቷ ግን በጣም ተጎድታለች በጣም ነው ያሳዘነችኝ የሷ ጥፋቷ ከቤተሰብ በፊት እሱን ማግኘት አልነበረባትም ለማንኛውም ስጦታው ጤነኛ አይመስለኝም

  • @mariammariam1007

    @mariammariam1007

    Ай бұрын

    💯💯✅✅

  • @Samri-youtube
    @Samri-youtubeАй бұрын

    አልቃሻ ወንድ አያምርም ወንድ ልጅ ኮራ ሲሉ ነው የሚያምርበት👍👍👊👊👊👊👊

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171Ай бұрын

    3 በ 4 ቤት ውስጥ ካሜራ ገጥሞ😂😂😂😂 ልጅቷ እኮ የመንግስት ትልቅ ሚስጥር የያዘች ይመስል ክትትል😂😂😂😂

  • @kabetube

    @kabetube

    Ай бұрын

    እፎይ 😂😂😂ኢቲወጃጎ ከርቸሌ አስገብቷት

  • @ethiojago7171

    @ethiojago7171

    Ай бұрын

    @@kabetube እረ ተይኝ እኔ እንዲህ አይነት ነገር በዘራችንም አይድረስ😂😂😂

  • @nadarkhan5369

    @nadarkhan5369

    Ай бұрын

    በሰም የካሜራው ናገር ውይይ😂😂

  • @bettyhussen1723

    @bettyhussen1723

    Ай бұрын

    መቅዲ ትላንት ካንቺ ጋር ስከራከር ዛሬ ጆሮዬ ጉድ ሰማ እረ ይሄ ነገር ምንም ሊገባኝ አልቻለም

  • @GenetGetana

    @GenetGetana

    Ай бұрын

    መቅዴ ልጅ ጤነኛ አመስለኝም ደምውሸታም ነው

  • @Tybatube
    @TybatubeАй бұрын

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    አሚን እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤❤

  • @HappyDominoes-pg2gh

    @HappyDominoes-pg2gh

    Ай бұрын

    Amen ehit

  • @Keirkm.

    @Keirkm.

    Ай бұрын

    ​@@DadaTube225ነይ

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    Ай бұрын

    አሜን❤🎉 አሜን ❤🎉 አሜን ❤🎉 ለሁላችንም

  • @user-gv4gh2no7r

    @user-gv4gh2no7r

    Ай бұрын

    እንደማመር

  • @yesewneger950
    @yesewneger950Ай бұрын

    አብርሽ ግን ይሄን ያክል ደስ ትላለህ እውነት አስተያየትህና አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በተረፈ እግዚአብሔር ይማርህ❤

  • @HassenSabri
    @HassenSabriАй бұрын

    ልጅቷ ጥፋቷ ቤተሰቦቿ ቤት መግባት እያለባት እሱ ጋር መግባቷ ብቻ ነው ለሌላው ትምህርት ነው በሽታ ቢኖርበት የበሽታው ተጋሪም እስከመሆን ይደረሳል ስጦታው ህክምና ሳይካትሪስ ያስፈልገዋል አብርሽም አትሳደብ ከቻልክ ለማስማማት ሞክር ሁለቱም ይዋደዳሉ እሱ በራስ መተማመኑ ስለጎደለው ብቻ ነው ይስማሙ

  • @user-ys8cf7lk4q

    @user-ys8cf7lk4q

    Ай бұрын

    በትክክልልል

  • @wubedel4103
    @wubedel4103Ай бұрын

    እኔ ግን አስተያየት ሳልሰጥ እቁይ እና አብርሽን እምጠብቀው ነገረስ 😂 እቅጭ እቅጮን አብርሽ

  • @yeshamabirhan6591

    @yeshamabirhan6591

    Ай бұрын

    እውነት ለመናገር ሁለቱም የሚናገሩት ትክክል አደለም አብርሽ ደሞ አላገባትም ጋብቻን ጋብቻ የሚያሰኘው ሰማኒያ መፈራረም ነው እውነት ነው ሆቴል ወስዶ ከቀማመሰ በኋላ እንዲህ

  • @user-gv4gh2no7r

    @user-gv4gh2no7r

    Ай бұрын

    ደምሪኝ ወዴ

  • @merrynegashleta7844

    @merrynegashleta7844

    Ай бұрын

    😂😂

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    Ай бұрын

    You are right I don't trust him

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    Ай бұрын

    l m amazing about that his really really hits teacher invrsty

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9vАй бұрын

    አብርሸ ትክክልነህ እሷ በተሰቧነ ያላከበረች እሱ አያከብርላትም

  • @gdhdg3660

    @gdhdg3660

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @user-gv4gh2no7r

    @user-gv4gh2no7r

    Ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶች

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213Ай бұрын

    አቡ ይመችህ 😂😂😂😂😂 እዉነት ነው እኔ እግዚአብሔርን ብቻ በስደት እናተን የመሰለ ወድም አግች ተመስገን ማንም አሽውደኝም

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pgАй бұрын

    ስጦታው ነውር ጌጡ ሆኗል :: በሚስቱ ላይ በር የሚቆልፍ :: ድብቅ ካሜራ የሚያስቀምጥ ::ውሀ ቀጠነ ብሎ ሚስቱን እየደበደበ ጎረቤት ያሰለቸ ጉደኛ ነው :: ሽልጥልጥ !!!!!!

  • @afrata2939
    @afrata2939Ай бұрын

    አልቃሻ ወድ አስመሳይ ነው የምትሉ👍

  • @Mastawesh

    @Mastawesh

    Ай бұрын

    👍❤

  • @rahintemesgen6806

    @rahintemesgen6806

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-tf7yy4fc7y

    @user-tf7yy4fc7y

    Ай бұрын

    በትክክል ሰውየው አስመይ ባለጌ ነው በደብ ነው የማውቀው

  • @martarinaldi8676

    @martarinaldi8676

    Ай бұрын

    አብርሽዬ እንዳተ አይነቱን የብዛልን የማንም ሰገጤ መፈነጫ ሆነናል : ልክልክአቸውን ንገርልኝ አወድሃለው❤❤❤

  • @haymanoynoy6980

    @haymanoynoy6980

    Ай бұрын

    ይኸ ምን አስተማሪ ነዉ አጨላሚ ነዉ እጂ😂😂😂😂

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregalАй бұрын

    ትክክል❤ አብርሽ የመዳም ቅመሞች ኢትዮጵያ ስትገቡ ወንድ ጋር አትርፉ😢😢

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930Ай бұрын

    እንእኮ ልጅቱ አይናፋር ምስክ ናት እንዲሁ አይቶ መገመት ይቻላል ስደት ደክማ ስትመለስ የባሰ ሆነባት ይችን ነገር ሁላችሁም ተማሩበት ዉድ የሀገሬ ልጆች በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቻችን ራሳችሁን ጠብቁ በበረሃ ተቃጥላችሁ ገና ድጋሜ በማይረባ ወንድ መቃጠል የለም ወንድን አትመኑ በራሳችሁ ተማመኑ በፈጣሪ ተማመኑ ያያችሁት ሰዉ ሁሉ አይመራችሁ ቅድሚያ ረፍት አርጉ ራሳችሁን ቻሉ ከስደት ተመልሰን የማንም ጥገኛ ላለመሆን መሞከር መቻል አለብን ወገን በርቱልኝ አብርሾ ወድማችን ሰላምህ ብዛልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AyuabebeAyuabebe

    @AyuabebeAyuabebe

    Ай бұрын

    Efffffff😢😢😢 awe yemanm tgegna mehon alfelgm bekagni merignal efoyi malet efelgalehu

  • @user-sq1zz9hp1f

    @user-sq1zz9hp1f

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @enemewonde
    @enemewondeАй бұрын

    ኦፍፍፍ ኦፍፍፍ እንዴው አንተ ልጀ እኔማ በምን ቃላት የምገልጽበት አጥቺ ነበር ንገረው አረረረ አፈር ብላ አሁን ይሄ አስተማሪ ነው ሙትቻ ንግርልን ይሄን ሰገጤ እኔስ የምነግርበትቃላት አጥሮኝል

  • @fdgf9922
    @fdgf9922Ай бұрын

    የሰው ቁስል ግንድ ይመስል ከቻልክ ያለስድብ መምከር አይቻልም እደ አማረብኝ ብለህ አታብዛው እደ አተ ከነሱ በምን ተሻልክ😢😢😢😢

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @semusemu6775

    @semusemu6775

    Ай бұрын

    ራሱን አራዳ ማድረጉ ነው

  • @omuelhamtube3977

    @omuelhamtube3977

    Ай бұрын

    😢😢ኡናትናዉ

  • @user-qu7ko8zt6n

    @user-qu7ko8zt6n

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @merdasaetenesh8515

    @merdasaetenesh8515

    Ай бұрын

    አንተ፣አማረቢኘ፣በለአል፣ነው፣ሰንተብ፣ለቀማ፣ነው፣ያሲከው፣አንተም፣አነጋጤ፣ነህ፣የራበዉ፣ዉሻ፣ሰዉ፣ለመብላት፣ወደሃላ፣አይልም፣ሰለዚህ፣አይፍረደብህም፣፣

  • @richo3295
    @richo3295Ай бұрын

    ሰው በቃ ዝሙትን ቀለል አረጎ መኖር ጀመረ? ያረብ እኔምለው በዝሙት የተጀመረ ትዳር መች ይበረክታል እባካቹ የፈጠራችሁን አስቀድሙ

  • @user-ez7ib8qr9x

    @user-ez7ib8qr9x

    Ай бұрын

    Betam enem yegeremegn esu new

  • @user-dt4tw8xo6v
    @user-dt4tw8xo6vАй бұрын

    እር የሆነ ባልየ ነው ይህ ጥሩነገር ሰላላየ ሸም የለው በጣም ባልየ ነው ልጂታ በጣም ነው የተጎዳችው የኒ እህት አይዞሺ ላች ያለው አለ አዞሺ እግዚያቢሂር ላች ያስቀመጥው አለ ❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5vАй бұрын

    ተወን እስኪ አብርሽ ስንት ነገር የሚአስጨንቀን የራሳችን ነገር አለ የነሱን እዘው እራሳቸው ችግራቸውን ይፍቶት አያገባንም ❤❤

  • @merdasaetenesh8515

    @merdasaetenesh8515

    Ай бұрын

    ወረኘ፣ወረኘ፣ነህ፣፣

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vkАй бұрын

    አብሬሺ የስደት አባት ነህ ዘር አትል ሃይማኖት ልጁ ትንሺ የበታችነት ያለበት ነው ስለዚህየስነ ልቦና ምክር ያስፈልገዋል

  • @user-wz1mz1vq6f
    @user-wz1mz1vq6fАй бұрын

    ያኛው ሰጠገ እሷም ሰገጤ አብርው እርገጤ ሆነዋል አላልክም😂😂😂 ወይ ዘንድሮ ፍርድ ቤቱኮ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሆነኮ እኛ ለራሳችን የሃገር ጉዳይ አሳስቦናል

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    Ай бұрын

    ትክክል ሁለቱም እብረው እርገጤ😂😂😂

  • @tube8181

    @tube8181

    Ай бұрын

    አገራችንምግሰትየለ ሶሻልሚድያይፍረድ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007Ай бұрын

    አብርሽ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ ትክክለኛ ነገር ነዉ የተናገርከዉ

  • @salaamsalaam7759
    @salaamsalaam7759Ай бұрын

    አብርሽዬ የልቤን ነው የተናገርከው እውነትም ሰገጤ በተለይ ልጅትዋ ለቤተሰብ ክብር የሌላት ማፈሪነች

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199Ай бұрын

    አብርሽ ግዳና ያደገ ብዙ መከራ ያየ ነዉ ተዉ እደዚሕ አትናገር ቤተሠብ ማጣት ከባድ ማነኝ የሚል የማንንት ጥያቄ ከባድ እኔ አባቴን በቅርብ ነዉ ያገኘዉት አብርሽ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aminaakmad544

    @aminaakmad544

    Ай бұрын

    እና እሳ ላይ ነውደ ንደቱን እሚያውጣው ግን አረባገር ሰርታ ለሱብላ ሂዳ የሳስ ህይወት አያሳዝንም

  • @meseretaymeseretay7199

    @meseretaymeseretay7199

    Ай бұрын

    @@aminaakmad544እደዛ አላልኩም ብንችል ዝም እንበል ብቸኛ ነዉ እሧ ብሮ ቤተሠቧ ጋር ነዉ

  • @user-ow5xy6mx7t

    @user-ow5xy6mx7t

    Ай бұрын

    @@meseretaymeseretay7199እና እሷ ሚስት እንጂ ቁጭት መወጫ ናት የ40ቀን እድሉ ላይ ይበሳጫ ሀይ 😡

  • @hassenhassen5569

    @hassenhassen5569

    Ай бұрын

    ​@@meseretaymeseretay7199ምንደነው ብቸኛ ብቸኛ ነው የምትሉት ህፃን ልጅ አይደለም ቤተሰብ ቢኖር ምን ሊወን ነው በቃ እራሱን የሚመራበት እድሜ ላይ ነው

  • @meryemomertube5883

    @meryemomertube5883

    Ай бұрын

    ብዙዎቻችን ወላጅ አጥተን ዘመድ አጥተን አፈር ልሰን ነው ያደግነው እንድህ እያላችሁ የልብ ልብ አትስጡ ።

  • @user-yt3qe6mo8s
    @user-yt3qe6mo8sАй бұрын

    ጌታየሆይ አተ በሰደትያሉእህቶቸን አተ ሀሳባቸዉተሳክቶ ምረጥ ትዳረ ሰጣቸዉ ጌታይሆይ የቤቴን ገባና አወጣለሁ ሰል አተ አፌን እሰርልኚ በተለይ የባል የቤተሰብ ኸረየሁሉም ማፈሪያ ያጡ አዳድሰወች እወነትም ሞትንእረሰተዋል ማሰተዋሉን ይሰጠን 😢😢😢መዘረክካችን ታያሰን በአደባባይ የቤትገበና ቱ

  • @Hana-if5bz
    @Hana-if5bzАй бұрын

    በእውነት ወንድሜ ጀግና አድናቂህ ነኝ አንደዚ ግልጽ ግልጹን የሚናር ጀግና ነው የጠፋወ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልክ ነህ ለዚህ ደነዝ አስተምረው ሁሉም ሰው የየራሱን ችግር አልፎ ፈጣሪን አመስግኖ መኖር እንጂ እዛው ላይ ቆሞ መለቃቀሰ አይጠቅምም ቤተሰብ ያላጣ ችግርን ያላየ የለም የረዳንን ፈጣሪ እያመሰገንን ህይወት የቀጠጥላል ትዳር ክብር ነው ስንፈልግ የምንዋኝበት ሲደብረን የምናፈርሰው እቃቃ ጨዋታ አይደለም ደሞ አትዋሽ ውሸት ሀጥያት ነዉ ለነገሩ ቤተሰብዋን እና እራስዋን ያዋረደች እሷ ነት ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ለአንቺም ከዚህ በዃላ አስተውይ እህቴ ስልጣኔ መስሎአችሁ ነውራችሁን አደባባይ አወጣችሁ በእምነታችሁ ጸሎት አድርጉ ይቅር ተባብላችሁ ሰላምን ፍጠሩ ከንፈሩን የመጠጠላችሁ ሁሉ አሳቢ ነዉ ብላችሁ አተጃጃሉ

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6dsАй бұрын

    እረ አብርሽ በሳቅ ገደልከኝ አንተ የምታቀርባቸውነ ገሮች ሁሉ ምርጥ ምርጥ ናቸው በርታ 💖🙏

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelahАй бұрын

    አብርሽ ሶፍቱን ጨረስከው ላቀብልህ😂😂😂😂😂ዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @-RehimaTube

    @-RehimaTube

    Ай бұрын

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @zula983

    @zula983

    Ай бұрын

    ደምሪኝ እህቴ እኔም እደምርሻለሁ

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @Bent-Eslam

    @Bent-Eslam

    Ай бұрын

    Salallahu Aleyhi Wasalem

  • @Koki-zu1dh

    @Koki-zu1dh

    Ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zeyba9791
    @zeyba9791Ай бұрын

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ነውር የሚባል ነገር ጠፋ እንዴ ከቤተሰብ ሳትገናኝ ክሱ ጋር መሆን አነብረባትም

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ በቅንነት❤❤

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4wАй бұрын

    በጣም ነዉ የገረመኚ ባለጌ ነዉ ልጁቱ አሳዘነቺኚ 😢😢

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mzАй бұрын

    በትክክል የመጀመሪያው ስህተት ወንድ ማስቀደም ያላትን አወቀ አራረገፈ ከዚያ በራሴ ተማራ እንድትወጣ አደረገ ንቁ ቅመሞች መማር ቀለም መቁጠር ሳይሆን ከህይወት መማር ነው ።

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068Ай бұрын

    በጣም የምወደው ወንድሜዬ አብርሽ የቄራው ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678Ай бұрын

    በጣም አስመሳይ ነው እንደተከበረ በሰላም ቢለያዩ ሰው ሳይሰማ ጥሩ ነበር ግን በሚዲያ አሰያነፈረቀ ወጣ ጉዱ ወጣበት🤣🤣🤣

  • @hjdhdhhjrjie259

    @hjdhdhhjrjie259

    Ай бұрын

    የማትመጥነው እሡ አራዳ እሷ ፋራ😅

  • @SaraBarKot

    @SaraBarKot

    Ай бұрын

    ትክክል የሀረብ አገር ሴት ለእሱ ብለው ልጅትዋን ሊገሉ ደረሱ ከሀረብ አገር ልፋት ድክመት ልረፍ ብላ ካሜራ !እናቁልፍ!!! ለምን አስፈለገ ? ልጅ ሞኝ እና ፈሪ ተጠራጣሪ የሆነው በአደገበት ችግር የተነሳ ነው አመመኝ ልጅትዋን መጥላቴ ልጅንም ወዶ ሳይሆን ችግር አለ እባካችሁ ሰውን ስለማያቀርብ ተጠግታችሁ በእምነቱ ፅበል ወይ ፅሎት ቦታ ይወሰድ ለምንስ በእምነትህ እምነት ቦታ ሂድ ሰዎች እንዳሉት እምነቱን አያከብርም የትም እምነት ቦታ አይሄድም 19:06

  • @tube8181

    @tube8181

    Ай бұрын

    ወሬአገኛችሁ ሰምአውጡተጫጩ የትየሻውቱገልቱ

  • @EthioEnata
    @EthioEnataАй бұрын

    እኔማ ልጁ ከአሁን በፊት እናቴን አፋልጉኝ እያለ ሲያለቅስ ነበረ ዥልጥ ጉድ በልጎንደር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @simegneshetu5529
    @simegneshetu5529Ай бұрын

    Thank you very much abrshi God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merry-2121
    @merry-2121Ай бұрын

    እስኪ የአብርሽ ቤተሰቦች አበረታቱኝ

  • @user-yy7ue2nx9d

    @user-yy7ue2nx9d

    Ай бұрын

    ל

  • @Keirkm.

    @Keirkm.

    Ай бұрын

    እሸ

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    Ай бұрын

    እሽ

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6dАй бұрын

    ኢትዮጵያ ያለ ወንድ ገንዘብ ነው የሚወደው እራሳችውን አስከብሩ አብርሽ ልክ ነው

  • @Keirkm.

    @Keirkm.

    Ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @YonasYonas453

    @YonasYonas453

    Ай бұрын

    ዉጭ ያለ ወንድስ😂

  • @tittit4121
    @tittit4121Ай бұрын

    እውነትህን ነው እሷዋም ጥፋተኛ ናት መጀመሪያ ቤተሰብዋን ጋር መሀድ ነበረባት ከቤተሰብ መማከር ነበረባት ለማንኛውም በነሱ ይብቃ

  • @enayko5471
    @enayko5471Ай бұрын

    Thanxs Abrshi 👍bravo Egezabere yemarek sigemer leji Asmeshaye new Ene Esowa yalecewn new yemirdaw lejituwa Ewnete Alate

  • @habtamhabtam6808
    @habtamhabtam6808Ай бұрын

    እኔኮ ጥርግ አረጎ የሚሰድባቸው ነገር አብርሽ ማኛ😅 እኳን ሊሰተምር እራሱም አለተማረ አልጫ ሽልጥልጥ😅😅

  • @user-tx5lc8yu8u

    @user-tx5lc8yu8u

    Ай бұрын

    ነጭነጫን 🤣🤣🤣

  • @adismulugeta9984
    @adismulugeta9984Ай бұрын

    እኔ እኮ አብርሺ አንተ ነህ የምታሰቀኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @segritas7867

    @segritas7867

    Ай бұрын

    ena demo yasazinegal menagir echlalwe blo emikidede sew ayemchgem

  • @mesiethiopia11
    @mesiethiopia11Ай бұрын

    አብርሽዬ መፅናቴ አንተኮ እንቁ ኢትዮጵያውይ ነህ ወንድሜ

  • @user-ck3qv3ep7h
    @user-ck3qv3ep7hАй бұрын

    አብርሽዬ የኔ ወንድም አላህ ያሽልህ የስደተኞች አባታችን ነህ እንወድሀለን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9sАй бұрын

    ይች ለኔ የምትሆን አይደለችም ሲ የሆነች ከብት ወይም በግ የሚመርጥ ነው የሚመስለው😢

  • @seada9327
    @seada9327Ай бұрын

    ወይኔ ማን ነበር ስጦታዉ በማግባቱ ማነው እንደኔ ደስ ያለዉ ሲገርም ወይ የዘመኑ ትዳር የኒም ባል ከ2ቀን በፊት ብዙ ወጭ አወቶ አንድ ቆንጆ አገባ ዛሬ ከኒ ጋር ደወሎ ያላንቺ ብሎ አላለቃቀሰም እረ በፀበሉ ጦስ😅

  • @fatuma234Endris

    @fatuma234Endris

    Ай бұрын

    ክክክክ

  • @alinaalina212

    @alinaalina212

    Ай бұрын

    አብሽሪ

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    Ай бұрын

    🤣🤣🤣 እረ ወንዶ ተረት ተረት ይወዳሉ💔💔

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    Ай бұрын

    ​@@hirutkebedetsegaye687እኮ 😕😄😄

  • @nadarkhan5369

    @nadarkhan5369

    Ай бұрын

    😂😂

  • @hanaalene6428
    @hanaalene6428Ай бұрын

    Thank you 🙏. Abershe

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884Ай бұрын

    አብርሸዬ ግንበጣም ነው የማደንቅህ ሁሌም ባለህበት ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347Ай бұрын

    አብርሺ እኔኮ እደዚህ አይነት ተረተረ ምሰማው አተጋነው የመጀመራዪ ነው ሳያቸው 😂😂የምር እደዚህ አይነቶች ማየት አልፈልክም ከቱርክ ፊልም ሌላ 😊ፊልሜን እድሜው ያቆይልኝ 😂😂

  • @user-mw8cx9ie9l

    @user-mw8cx9ie9l

    Ай бұрын

    አሜን,😂😂ለኛም,ፊልሙን,ያቆይልን,😜😜😜

  • @tube8181

    @tube8181

    Ай бұрын

    ​@@user-mw8cx9ie9lተፉልምየተሻለ ሰለሀይማኖታችንብንማርሰ

  • @hadaseabera6808

    @hadaseabera6808

    Ай бұрын

    አብርሽ ግን በስተመጨረሻ አበላሸከው ካንተ አይጠበቅም አትሰግጥ ቢልብሽ ምናምን አረ ምንሼ 🤔

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251Ай бұрын

    እንኳን ቀረባት ይሄ አያስፈልግም😊😊😊

  • @shewaregedzike7754
    @shewaregedzike7754Ай бұрын

    አይ የሰፈሬ ልጁ እዉነትከ ነወ i like you said ዉይ አብርሽ አንተ በትክክል የቄራ ልጁ ነክ ስወድክ ዘጋከኝ አልክ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31Ай бұрын

    አብርሽዬ 🎉🎉የኛ ወዳጅ የምንወድህ በምክንያት ነዉ አብረሽ ኪንግ💪💪💪💪

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649Ай бұрын

    እሺ አብርሼ እናመሰግናለን ለምክርህ እኔስ እናቴ እና አባቴን ማገኘት ነው የምናፈቀው

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128Ай бұрын

    እዳውም አረብ ሀገር እጂ ያስተማረን ያለ ማካበድ ከድኔ ብጀምር አረብ ሀገር የተማርኩት

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6oАй бұрын

    አብርሽዬ የኛ ተናፋቂ አይዞኝ ቀሽር ጠጣበት

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5beАй бұрын

    በህይወቴ እምጠለዉ አልቃሻ ወንድ ምን ያዝረከርክሃል ቆፈጠን አትልም። ትዳር ክብር አለዉ ተቻችላችሁ መኖር ካልቻላችሁ በውስጥ አጨርሱም!!የመከነ ትወልድ ሲትጋብ አላመራችሁንም ነዉ ፉርድ ቤቱ ጠፋባችሁ😂

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449Ай бұрын

    ልጁ የስነ ልቦና ችግር አለበት ተውት አትሳደቡ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687Ай бұрын

    በእዉነት በጣም ነዉ ያሳከኝ😂😂😂 መሄጃ የለንም እንጠብቅሀለን🤣🤣🤣

  • @eyorusalem3527

    @eyorusalem3527

    Ай бұрын

    Kkkkkkk

  • @NuuroAbdi-mo4pc
    @NuuroAbdi-mo4pcАй бұрын

    ትክክል ዋንደሜ ታባረክ ንጋራችው ላናዘህ አምዳሞች 👍👍👍👍👍

  • @massimassi8646
    @massimassi8646Ай бұрын

    አይ አብርሽዬ በጣም እኮ ነዉ የምታስቀኝ እዉነቱን ስለምትናገር ሰላምህን ያብዛልኝ ፈጣሪ የኔ ወድም

  • @kon9394
    @kon9394Ай бұрын

    እኔ መጀመሪያ በሷ ፈርጄ ነበር ግን እውነቱን እሷ በአደባባይ ስትናገር እሱ ትምህርት ምክር ያስፈልገዋል ጤነኛ አይመስለኝም እሱ የቤፊቱን እያስታወሰ በልጅቱ ላይ ጫና ያርጋል ከአረብ አገር የባሰ ውስጥ ገባች ካሜራ መግጠም ምን ማለት ነው መጀመርያ እራሱን ይመርመር ከባድ ነገር ነው ፀበል ያስፈልገዋል

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69Ай бұрын

    ጌታ ልቦና ይስጣቸው ይስጠን አሜን😢😢😢

  • @user-gv4gh2no7r

    @user-gv4gh2no7r

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ በቅንነት

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hmАй бұрын

    ልጁ ያለዉን ሙሉ ብሰሙ እያነበበ ነዉ ያለዉ መጥፎ ልጂ ነዉ ታሳዝናለቸ ልጂቱ

  • @hggd7169
    @hggd7169Ай бұрын

    Thank you ❤ Abershe

  • @haroni2982
    @haroni2982Ай бұрын

    እናመሠግናለን አብርሽ በላቭም ፃፍኩልክ ወድሜ አደራሕ በጣም ሕመምተኛ ነኝ ተባበረኝ ሼር አርግልኝ

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪ ኝበቅንነት❤❤

  • @mameeuntue7673

    @mameeuntue7673

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-tf7yy4fc7y
    @user-tf7yy4fc7yАй бұрын

    አብርሽ እዬ እኮ የምትመቸኝ ነገር እኮ ከእውነት ጎን የምትቆመው ነገር እይታህን ሳላደቅ አላልፍም

  • @DadaTube225

    @DadaTube225

    Ай бұрын

    ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @bedaneedo4237
    @bedaneedo4237Ай бұрын

    Realy you are great man,i like your coment i apreciate you!!

  • @ferhte
    @ferhteАй бұрын

    እውነት ጤንነቱ ልክ አይመስለኝም እግዛብሔር ይማርህ እኔ የገረመኝ ጸብ በሚዲያ አብርሽ ማኛ

  • @zehara53o
    @zehara53oАй бұрын

    እስኪ ማነው እንደኔ የአብርሽን አስተያዬት የሚያደንቅ 👍👌

  • @user-gs3uc8tq9z
    @user-gs3uc8tq9zАй бұрын

    አብርሽየ ትመቸኛለህ ወንሜ ❤ እንዴት እንዳሳከኝ ኑርልኝ😘

  • @tsinatfikadu3947
    @tsinatfikadu3947Ай бұрын

    አብርሺዬ በጣም ናፍቀከኚ ነበር የእውነት በጣም ነው የምወድህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblayeАй бұрын

    የአብርሽየ አነጋገሩ እሚያስቀኝ ነገርስ 😂😂😂😂😂

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784Ай бұрын

    ወላሂ፣ትክክል

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6eАй бұрын

    አብርሺ እዴት ነህልኛ እንኳን መጣህ እገዚብሄር ይማርህ ወድሜ ❤❤❤❤

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5zАй бұрын

    ማሪያምን አብርሽ ልክ ነህ በክብር ይሻላል እግዚአብሔር ካለ እኔም ልገባ ነው እሱን ብዩ ግን ተነጋግረናል መጀመሪያ ቤተስብ ጋር ከዛ ሽማግሌ ላክ ብየዋለው እሱም እሺ ብሎል እግዚአብሔር ካለ በቅርብ እገባለው ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም የተባርከ ትዳር ይስጠን መፍርድ ይከብዳል😢

  • @ritagetachew5375
    @ritagetachew5375Ай бұрын

    Thank you brother u tell the truth 🙏🏿 💯

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921Ай бұрын

    እኔ እኮ እሚገረመኝ ነገር እናት አባት ልጄ የሀሳብሽ ተሳክቱልሽ በሰላም ተመልሰሽ ለመገናኝት ያብቃን ብለው ልከው 🥺 ከዛ በአካል ለማታቀው ሰው ፍቅሬ ማሬ አባቴ ቤቤብ 😂😂😹😹ተቀበለኝ እምቱልስ ነገር የቤተሰብ ቀልብ ነው እሰይ ምድረ አስመሳይ በዚህ ዘመን የሚታለል ሰው በሽተኛ ነው ገልቱ

  • @tg-cf2gw

    @tg-cf2gw

    Ай бұрын

    በጣም በእውነት ይገርማል በሶሻል ሚዲያ የተዋወቅችው ሰው አምና ቤተሰብ ሳታገኝ እሱጋ ለዛ እኮነው ያላመናት በክብር ሰላለገኛት

  • @HhxGhd

    @HhxGhd

    Ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ፍቅርጉድ

  • @AsSa-xp7bl

    @AsSa-xp7bl

    Ай бұрын

    ኧረሴቶች ቆም ብላችሁ አስቡ ፍቅር በገንዘብ ከመጣ ፍቅርአይደለም

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862Ай бұрын

    Hope you feel better soon.

  • @tsigewoldetensaye3299
    @tsigewoldetensaye3299Ай бұрын

    እውነት ተናግረሀል አብርሸ በማልቀሰ ታመኔታ አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ይፈልጋል ሞኝነት ነው

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yzАй бұрын

    አቦ ይመችህ አብርሽ ያራዳ ልጅ የውስጤን ነው የተናገርከው

  • @adanchabyineh9957
    @adanchabyineh9957Ай бұрын

    እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8rАй бұрын

    አብርሽዬ ትለያለህ እኮ❤❤❤😊

  • @tigtube2793
    @tigtube2793Ай бұрын

    አብርሽ የኛ መካሪ እዉነት ነው አንተ ተቀበለኝ እያላችሁ ኢርፖርት ተቀበለኝ እያላችሁ የምትሽለጠለጡ የሚወደን ከሆነ የትም አይሔድ ቅድማ ለቤተሰብ አለቀ

  • @azebg7176
    @azebg7176Ай бұрын

    ወንድሜ የምትናገር ሁሉ ትክክል እኔም ያንተ ሃሳብ ነው ያለኝ ትናንት እንዳዛ ስናገር ቤቴ ውስጥ ምንም ጎዶሎ የለውም ሁለቱም አንድ ናቸው ለሞሆኑ ተምርዋል እኔ ሻምቦና ቅባት ሲናገር ጤናኛ አይደለም ።

  • @Mubetube2
    @Mubetube2Ай бұрын

    ትክክል ነህ👌👍

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6cАй бұрын

    ልጅቱ ግን ወዳው እዳገባችው እና አሁን ያለችበት ሰማይና ምድር ነው ልጅቱም ትልቅ ጥፋት አለባት

  • @tube8181

    @tube8181

    Ай бұрын

    እኔለሷአላዝንም በሚዲያለሚመላጎጡሴቶች ያዋርዲቸው

  • @user-tp1cp9xo2k
    @user-tp1cp9xo2kАй бұрын

    አብርሽ አደኛ ነህ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያብዛልህ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701Ай бұрын

    አብርሽ የቄራው በስንት ጊዜ አየሁህ ይመችህ ወንድሜ ሁል ጊዜ የምክር አገልግሎት ትሰጣለህ የሚሰማህ የለም ሴቱ ምን ነካው ሰው ስለተማረ ብቻ ሳይሆን ፈርሀ እግዚአብሄር ሲኖረው ነው ።

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342Ай бұрын

    ወንድሜ ትክክል አስተያየት ሰጥተኸዋል።

  • @Tybatube
    @TybatubeАй бұрын

    አብርሽ እንኳን ድርና መጣክ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6xАй бұрын

    አሹ ያራዳ ልጂ ይመቺህ ነፍ አመት ኑርልን ።እንኳን ፈጡሩ ፈጣራቺንም እኮ ተፈትናል አይደል የእዚህ ግን ከፋ ከሀዲ ነው

  • @Martatads
    @MartatadsАй бұрын

    አብራሽ ወንድሜ ባንተ እራሴን ጠብቄለው ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dxАй бұрын

    ሲጀመር ልጁ ጤነኛም አይመስለኝም ሌላ ደግሞ አባካችሁ የስደት አህቶቼ ለወንድ ወይም ለባል አትቸኩሉ ለራሳችሁ ክብር ስጡ!! ረጋ በሉ!!! ትዳር በማስተዋልና በፈጣሪ ፈቃድ ነው እሚሆነው ።

  • @Slam-dj7ly

    @Slam-dj7ly

    Ай бұрын

    አብርሽማራምንይንበርስቲቀርቶፊደልአልቆጠረም

  • @mekaamare2296

    @mekaamare2296

    Ай бұрын

    እውነት ነው ፈጣሪ ያረጋጋን

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    Ай бұрын

    @@Slam-dj7ly ቂቂቂ መጀመሬያ ሀሁሂሀሄህሆ ቁጠሬ🧠🔨

  • @user-nl4le9st7q

    @user-nl4le9st7q

    Ай бұрын

    አስመሳይነዉ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171Ай бұрын

    ትክክል ❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamilАй бұрын

    ወይ ዘንድሮ.. ለቤትህ አዲሥ ነኝ.. እውነት ነው አብረሽ...አላህ ይታረቀን.. አደባባይ ገበናን ሚያወጣ ትዳር አይሥጠን ❤❤ያረብ.... ❤❤❤

  • @cbhhhhh1971
    @cbhhhhh1971Ай бұрын

    כל הכבוד, תמשיך ככה, אני מרוצה לשמוע את הסרטונים שלך ואת הידע שלך המילים שאתה אומר זה מדוייק! ❤ מאורלי שבירושלים

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4bАй бұрын

    Ethiopia Rip በእውነት አዝናለሁ ምን ዓይነት ትውልድ ምን ዓይነት ብሽቅ ህዝብ ነው ይሄ የዪንቬሪስቲ መምህር ነው ?😂😂😂😂😂 እኔ የደርግ አራተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ እበልጠሀለሁ i.M Serious ባለመማረ እግዝሓብሔርን አመሰግናለሁ

  • @user-sq1zz9hp1f

    @user-sq1zz9hp1f

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammedАй бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ አብርሽ ወድማችን እኛም እንወድሀለን ❤❤

  • @hiath
    @hiathАй бұрын

    አብርሽ እንኩዋን በሰላም መጣህ የስደተኞች አባት

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa597Ай бұрын

    Betikikil kemir abrishoo👌 Fexarii yimark bro

Келесі