#ከስደት

#Ab Tube#ebstvworldwide#nahi Tube#yetbi_tube_የተንቢ#eyoha_media#

Пікірлер: 486

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube5 ай бұрын

    *ሀባይቢ እንደት ናችሁ አልሀምዱሊላህ በአላህ ፈቃድ ከእናንተ ጋ ተገናኝቻለሁ በመጥፋቴ የተጨነቃችሁ ሁሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አልሀምዱሊላህ በሰላም ወልጃለሁ❤*

  • @FatumSe

    @FatumSe

    5 ай бұрын

    ወላሂ ሳስብሺ የከረምኩት በምን አባቴ ልጠይቅሺ እንደሁና ይሆን እያልኩ ነበር ለምን እንደወለድሺ አልፖሰሺም ምንስ የናትሺ ልጂ ባንሆን

  • @user-tg9dd5gh3e

    @user-tg9dd5gh3e

    5 ай бұрын

    አልፍ መብሩክ ማማየ የኔቆጆ እንኳን ደስ አለሽ❤❤

  • @user-umukewesar

    @user-umukewesar

    5 ай бұрын

    አብሺሪ ቲጅየ ይሻልሻል አትጨናነቂ አደራ ደም ግፊት መጨናነቅ ሀሳቦችን ማብዛት አያስፈልገዉም እኔም አለብኘሰ አብሺሪ አሏህ ይጠብቀን በራህመቱ ምነዉ ማጥፊያ መድሀኒት በኖረዉ እኔ ለመዉለድ እየጓጓሁ ፈርቼ ቁጭ ብያለሁ ህመም ግን ምንም አይሰማኝ ሀኪሞቹ ብቻ ደም ግፊት አለብሺ ይሉኛል የሚሰማኝ ነገር የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @FatumSe

    @FatumSe

    5 ай бұрын

    @@user-umukewesar የኔ እህት ዉለጂ የኔ እህትም ነበረባት 2 ወለደች ተወከልቱ አላህ ብላ አልሀምዱሊላህ የመጀመሪያዉ ማማጥ ምንም አችል ነበር የሁለተኛዉ በጣም ገራላት የኣላህ ጥበብ ነወለ ዉደ እሱ አግርቶት ነዉይ እህቴ ጥሩ ሀኪም ቤት ካለ ባቅራቢያሺ ያሰበብ ነዉ ብየ ነዉ ዉለጂ ጦስኝ ጠጭ ዝንጂብል ሎሚ ጠጭስኪ

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    5 ай бұрын

    ማሻአላህቲጅዬእንኳንደስአለሽለኛምይሄቀንይወፍቀንን ለዚህነውቤትሽንፏያደርግሽው ❤❤❤በሰላምውጪ

  • @kadotube9947
    @kadotube99475 ай бұрын

    አሰላምአሌኩም ወራመቱላይ ወበረካቱ ማሻአላህ እንካን ደስ አለሽ ማነው እንዴኔ ከሰደት መልስ መውለድ ያማረው

  • @Dana-fy2bu

    @Dana-fy2bu

    5 ай бұрын

    ይሰጠናል አይዞሽ እህቴ 😢😢 ደክመንማ አይቀርም እጁ ሰፊ ነውሀገሩን ሰላም ያርግልን

  • @twaibatwaiba5239

    @twaibatwaiba5239

    5 ай бұрын

    የሁሉምምኞትነዉኢሻአላህ❤❤

  • @FatimaAdorees

    @FatimaAdorees

    5 ай бұрын

    እኔ አሁንስ ስራዉን ትቸዉ ገብቸ መዉለድ አማረኝ ምናባቱንስ ዱኚያአይሞላም በግዜአችን መጠቀምአለብን ወጣትነታችን የመዳም ኩሽና በላዉ 😢 ተዉት ሀገር ገብን እንዉለድና ታልሆነ የልጅልጅ አይተንምቢሆን ድጋሜ መሰደድ ይሻላል😂

  • @meditishu8014

    @meditishu8014

    5 ай бұрын

    እኔ

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    5 ай бұрын

    ኢንሻ አላህ

  • @shakiraabdulfetah1009
    @shakiraabdulfetah10095 ай бұрын

    የኔእህት'አንድጊዜ'ወደ'ቀድሞ'ሀይማኖቴልመለስ'ነዉ'ስትይ'ወላሂ'ልቤተሰበረ'ምስጋና'ለአለማቱ'ጌታ'ይሁን'በእስልምናያጠናሸ

  • @rahmahmohammed1391
    @rahmahmohammed13915 ай бұрын

    አል ሀዱ ሊ ላህ ዋናው በሰላ ም መገላ ገል ሽነው ከዚ በኋ ላያ ለው አላ ህአ ለ ልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝☝

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r5 ай бұрын

    አልፍ መብሩክ የመዳም ቅመሞች ሲደሰቱ ወላሂ ደስ ነው የሚለኝ❤❤💗💗🤲❤❤❤❤

  • @totot2437
    @totot24375 ай бұрын

    ማሻአሏእ ተባረክ الله እንኮን ደስ አላሽ እህት❤

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 0:08

  • @user-wz3sn7gu6s
    @user-wz3sn7gu6s5 ай бұрын

    የኔናት ሳስብሽ ነበር ወላሂ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እንኳን አላህ በሰላም ለሁለት አረገሽ አላህ ያሳድግልሽ ሶሊህ ልጅ ያረግልሽ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 5:10

  • @user-cm6gr8xz8f
    @user-cm6gr8xz8f5 ай бұрын

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መብሩክ ኡህቲ አላህ ያሽረሽ ያረብ በዚ ዱአ አድረሰጊ በርቺ አላህሁመ አፊኒፊበደኒ አላህሁመ አፊኒፊ ሰማኢ አላህሁመ አፊኒፊ በሰሪ አላኢላሃ ኢላ አንት አለህሁመ ኢኒ አኡዙቢከ ሚን ኩፊር ወአኡዙ ቢከ ሚን አዛበልቀብር ላኢላሃ ኢላአንተ 💫💐💐

  • @siifanfamily
    @siifanfamily5 ай бұрын

    Yedem bizat bizu sewoch alebachew bergizina se’aat mare keza keweledu behuala yimelesal atifri Allah al

  • @user-dl9mr8el4t
    @user-dl9mr8el4t5 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ❤

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏

  • @ensratube
    @ensratube5 ай бұрын

    እኳን ማርያም ማረቺሽ እሰይ እኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል በስደት ያላቹ እህቶቼ በሰላም ለሀገራቹ አብቅቶቹ እናት ለመሆን ያብቃቹ❤እኔም ያብቃኝ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff12905 ай бұрын

    በመውለድሽድስብሎኛልማሻአላህ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi51465 ай бұрын

    መብሩክ መብሩክ መብሩክ 🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻላህ እንካን ደስ አለሽ እህታችን

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy505 ай бұрын

    መሸአላህ አለህ እንኮሀን በሰላም ገለገለሽ❤❤❤ለኛም ዱሀ አርግ ትጅ ሰልህ ልጅ አለህ እንድሰጣን❤❤❤❤❤

  • @user-bf7ff5ng8d
    @user-bf7ff5ng8d5 ай бұрын

    እኳን ለዚህ አበቃሽ ሁቢ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏

  • @user-yy6di5ig5d
    @user-yy6di5ig5d5 ай бұрын

    ወላሂ እያሰብኩኝ ነበር ጠፋች እያልኩኝ አልሀምዱሊላህ

  • @saadahussain3031
    @saadahussain30315 ай бұрын

    ማሸአላማሸአላ❤❤❤❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg5 ай бұрын

    ማሻአላአህ የኔ ውድ እካን ደስ አለሽ ❤❤❤❤ታድለሽ እኛንም ይወፊቀን እኔም ምረጥ እና ከሱስ የራቀ የተውሒድ ተማሪ ሀላል ባል አለኝ ሒጂ ልጂ ለመውለድ ያብቃሽ በሉኝ

  • @adtube5209
    @adtube52095 ай бұрын

    ዉደ እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጂሽን እግዚአብሄር ያሣድግልሽ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t5 ай бұрын

    *ቲጅዬ እያስታወስኩሺነበር ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ያሳድግልሺ ላችም ለኡማውም ጠቃሚ ልጅ ያድርግልሺ❤*

  • @seadseid-eo9kx
    @seadseid-eo9kx5 ай бұрын

    ማሻአላህ መብሩክ አለይኪ አላህ ያሳድግልሽ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ቅመሞችዬ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 5:10

  • @alahwekil

    @alahwekil

    5 ай бұрын

    አሚን

  • @user-umukewesar
    @user-umukewesar5 ай бұрын

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አለሺ አልፍ መብሩክ ዉዷየ

  • @SMtube-pm9ks
    @SMtube-pm9ks5 ай бұрын

    እኔም በስደት ከወለድኩ 3 ወሬ ነው አልሀምዱሊላህ አይኔ በጣም ብዥ ይልብኝ ነበር ደም ማነስ ነው አሲር ቲማቲም ጠጥቸ ነው የለቀቀኝ አይዞሽ

  • @jajjjjajjj3066

    @jajjjjajjj3066

    5 ай бұрын

    የኔ ማር በአላህ ምልሽልኝ እኔ በጣም ደም ማነስ አለበኝ ቲማትም ሳልሳውን ነው ወይስ ፊርሹን ፈጭቸ ነው የምጠቀመው 😢

  • @SMtube-pm9ks

    @SMtube-pm9ks

    5 ай бұрын

    @@jajjjjajjj3066 እኔ የተጠቀምኩት ከሱፐርማርኬት ገዝቸ ነው ሳልሳ ሳይሆን እራሱን ችሎ የተዘጋጀ የቲማቲም ጁስ አለ ትልልቅ ሱፐርማርኬቶች ታገኝዋለሽ

  • @jajjjjajjj3066

    @jajjjjajjj3066

    5 ай бұрын

    @@SMtube-pm9ks እሽ ውዴ አመሰግናለሁ ስሙን ሰርች እድርጌ ፈልጌ እገዛለሁ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op5 ай бұрын

    መሻአላህ አብሽሪ ሀየቲ ይተውሸል❤

  • @abdulla3678
    @abdulla36785 ай бұрын

    ደማነስ እሁሉም ነፍሰጡር ላይ ያጋጥማል ይላሉ ግን እኔ ደህና ነኚ ነኔውዲ አላህ ወኪል እህቴ አይዞ 8:17 ሽ አላህ ያስብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tayuba1015
    @tayuba10155 ай бұрын

    ማሻ አላህ እህቴ እኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 0:08

  • @user-zc7pl9py2w
    @user-zc7pl9py2w5 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g5 ай бұрын

    አልሀምድሊላህ እንኳንም በሰላም ወለድሽ ደም ማነስ ይሆናል ቀይስር ብይበት❤

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 5:36

  • @kamilatube8553
    @kamilatube85535 ай бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላ እንኳን ደስ አለሺ እሀት❤ እኛንም ከሰደት መልስ ይወፍቀን ያረብ❤❤❤❤

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh5 ай бұрын

    ማሻአላህ አርግዘሺ ነውደ የሄድሺው ማለቴ ፈጠነብኝ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሺ ልጂሺን

  • @zenatali7913
    @zenatali79135 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ እንክዋን ለዝህ አበቃሽ የኔውድ እህት አላህ ጤናሽን መልሶልሽ ደስ ብሎሽ ከልጅሽጋ የምናይሽ ያድርገን

  • @abdulla3678
    @abdulla36785 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴዋ አላህ ይርዳሽ የኔ እህት

  • @mhobobmhobob5421
    @mhobobmhobob54215 ай бұрын

    ማሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy5 ай бұрын

    ማሻአላህ መብሩክ የኔ ውድ ቀይስር ተመገቢ ሚቶም ጠጭ በቃ በአጠቃላይ ደም የሚያገቡ ነገሮችን ተጠቀሚ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube4855 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ አልሀምዱሊላ የአይንሽ ብዥታ ይስተካከላል በእራሱ ጊዜ የበግ ጉበት ተመገቢ ፍራፍሬወችን ብይ ጓደኛየ ገጥሟት ነበር ተስተካክሏሎላታል

  • @SMtube-pm9ks
    @SMtube-pm9ks5 ай бұрын

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ያገሬ ልጅ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube5 ай бұрын

    ወድ በአላህ መልሽልኝማ የዩቱብ ማስታወቂያ ማሰራት ፈልጌ ነበር ሞኒታይዝ ካልሆነ አይሰራም አሉኝ ውነትነውደ????❤እዳታልፊኝ መልሽልኝ❤❤

  • @user-bt1mi3wi8s
    @user-bt1mi3wi8s5 ай бұрын

    ማሻ አሏህ መብሩክ ሀቢቢቲ አሏህ ሳላህ ልጅ ያድሪግልሽ

  • @Ergoye
    @Ergoye5 ай бұрын

    መሽ አላህ መብሩክ አብሽሪ በርግዝና ወቅት ያጋጥማል ይለቅሻል❤

  • @ziyadashifa-kx8qy
    @ziyadashifa-kx8qy5 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረክአላህ እንኳን በሰላም ወለድሽ 😊

  • @user-sk1xw3yf8m
    @user-sk1xw3yf8m5 ай бұрын

    እኳን ደስ አለሽ ዉዴ እኳን ለዚ አበቃሽ

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g5 ай бұрын

    እኔ ሳሎድ ጭልም ይልብኝ ነበር ያዞረኛል ከዛም በተደጋጋሚ ቀይስር ስበላ ለረጅም ግዜ በራሱ ሰአት ተወኝ ለካስ ደም ማነስ ነበር እናም ሞክሪው ቀይስር በልተሽ ❤ አላህ ያሽርሽ እህት

  • @user-hz8kj1up9m

    @user-hz8kj1up9m

    5 ай бұрын

    ዴም ግፊት እና ዴማነስ ይለያያል

  • @GgggDiff-cc3vm

    @GgggDiff-cc3vm

    5 ай бұрын

    ጥሬዉ ነዉ ሚበላዉ ወይ

  • @ethiopia7697

    @ethiopia7697

    5 ай бұрын

    ጥሬውን ነው አብስለን የምንመገበው

  • @user-sd5ur5sz8r

    @user-sd5ur5sz8r

    5 ай бұрын

    ​​@@GgggDiff-cc3vmከፍለግሸ ልክ እደድንች ወጥ ሰርተሸ ብይ ካልፍለግሸደሞ በጭማቂመልክ ከብርቱካን ጋር ጨምቀሸ ጠጭ ለደም ማነሥ ከሆነ

  • @user-jp9xt8nm9g

    @user-jp9xt8nm9g

    5 ай бұрын

    @@GgggDiff-cc3vm ጥሬውን ቢበላ የተሻለነው ምክንያቱም ጥቅሙ የለጠነው አማ በሳት ሲበስል ጥቅሙ ብዙም አይደል ካካ ብቻነው ከፈለግሽ በቀን አንድ 1 ቀይስር ከሌላም አትክልት ጋር ቀላቅለሽ ሰላጣ ሰርተሽ ሎሚሽን ጨምረሽ መብላትነው እንደዝህ አዘውትረሽ ከበላሽ ብዙ ነገርነው የምትጠቀሚው ለምሳሌ የሆድ ድርቀት ካለብሽ ያግዝሻል ውስጥሽን ያፀዳልሻል እፍትሽ ላይ ብጉር እሚበዛ ከሆነ ይቀንስልሻል ምክንያቱም ሰላጣና ውሀ መርዛማ ነገርን ያሶግድልናል እኔ ሞክሬው የጠቀመኝነው የምነግርሽ እጅ ሀኪም ሁኘ አይደለም እህት ከራሴ ተሞክሮነው❤️

  • @emutube7995
    @emutube79955 ай бұрын

    የኔ ውድ እኳን ደስ አለሽ 😍😍🙏🙏

  • @ffsadf9690
    @ffsadf96905 ай бұрын

    ማማየ መብሩክ አሏህ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ ጤናሽንም ይመልስልሽ የአይንሽ ሁኔታ ደግሞ እኔ የማውቃት እናት በደም ግፊት ምክንያት የማየት ችግር አጋጥሟት ነበር ነገር ግን አሁን በጣም ለውጥ አግኝታለች ማየትም ችላለች እናም አብሽሪ ይሻልሻል ክትትል አድርጊ

  • @user-yq1th8jl7f
    @user-yq1th8jl7f5 ай бұрын

    አህቴ አላህ ያሳዲግልሺ የመመሺንም አላህ ያሺርሺ ሀቢበቴ

  • @user-ny9gp5so4q
    @user-ny9gp5so4q5 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ዉድ በጣም ደስ ይላል ደግ አላህ በሰላም ከአንድ ሁለት አደረገሽ አልሀምዱሊላህ❤🎉🎉🎉🎉 የአይንሽንም ጤና አላህ እደነበረ ይመልስልሽ❤

  • @ekrutube
    @ekrutube5 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ የኔ እህት ዋናው በሰላም መውለዲሽ ነው አብሽሪአላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ ደምሬሻለዉ 0:08 ❤🙏

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y5 ай бұрын

    ማሻአላህ እኳን በሰላም ወለድሽ የኔውድ አልሀምዱሊላህአይዞሽ ዶኮክተሮች ስላሉ አይደለም አላህ አለሽ ዱአ አድርጊ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp5 ай бұрын

    ማሻአላህ ቲጅየ እንኩዋን ደስ ያለሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube5 ай бұрын

    እኳን ለዝህ አበቃሽ እኳንደስ አለሽ ቲጂዬ❤

  • @Keirkm.
    @Keirkm.5 ай бұрын

    እኳን በሠላም ተገላገልሸ🎉

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow35 ай бұрын

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አለሽ አሏህ ሳሊ ልጅ ያርግልሽ ቲጅዬ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh5 ай бұрын

    አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እንኳን በሰላም ወለድሽ በጣም ደስ ይላል❤አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc5 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጣብቅሽ አብሽሪ ዉዴ❤❤❤❤

  • @saaa-tl6fn
    @saaa-tl6fn5 ай бұрын

    መሸአላህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22595 ай бұрын

    ማሻ አላህ መብሩክ❤❤❤❤❤❤

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh5235 ай бұрын

    ማሻ አላህ መብሩክ አላህ ያሳድግልሺ ቲጂ

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i4 ай бұрын

    መብሩክ ቲጂዬ እንኴን አላህ❤በሰላም ሁለት ኡረገሽ የኔ ውድ

  • @user-bz6zt9ry8x
    @user-bz6zt9ry8x5 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም አገላገለሽ የኔውድ ‏‪ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ እህት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal18655 ай бұрын

    ማሻአላ መብሩክ ውደ እኝኳንሰላም ተገላገልሽ ከዚህየበለጠ ነገር የለም አላህ ያሳድግልሽ በጤና በርዝቅ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏

  • @ayuwello
    @ayuwello5 ай бұрын

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ተገላገልሺ እህት 🎉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd5 ай бұрын

    ማሻአላህ መብሩክ እህቴ እኳንደስአለሽ

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y5 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤

  • @SAmu-wh2lp
    @SAmu-wh2lp5 ай бұрын

    መሻ አለህ አለሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤❤❤

  • @ehte6276
    @ehte62765 ай бұрын

    እኳንድስአለሽ እህቴ

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt5 ай бұрын

    ማሻ አላህ❤የኔ እናቴ❤አልሀምዱ ሊላህ❤መብሩክ❤❤❤❤

  • @kelemm8046
    @kelemm80465 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዝ በቃሽ እማ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx5 ай бұрын

    እኮን ደስስስስ አለሽ የኛቅን እኮን ለዚህ አበቃሽ አልፍ መብረክ❤

  • @AyatMensur
    @AyatMensur5 ай бұрын

    ማሻላ ማሻላ እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ

  • @roudatube267
    @roudatube2675 ай бұрын

    ❤❤❤ማሻአላህ መብሩክ የኔ ውድ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile21825 ай бұрын

    መብሩክእህቴ አልሀምዱሊላህ ለዚህአበቃሽ❤

  • @mesitube8396
    @mesitube83965 ай бұрын

    እንኳን ደስአለሽ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube25515 ай бұрын

    መብሩክ እኳን ደስአለሽ በሰላም ተገላገልሽ አላህ ደግሞ አፊያሽን ይመልስልሽ ለኛም አላህ ይስጠን ሷሊህልጅ ጤነኛልጅ ያረብ ዱአ አርጉልን ለኔለን አላህ እድሰጠን

  • @redmird3180
    @redmird31805 ай бұрын

    መሸአላህ እንካን ደስ አላሽ ውዳ

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z4 ай бұрын

    ማሻአላህእኳንምበሠላምወለድሽ አላህያሣድግልሽ

  • @enat1821
    @enat18215 ай бұрын

    እሰይ አልሀምዱሊላሂ እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ❤

  • @sekinabh5406
    @sekinabh54065 ай бұрын

    ውይ ስጠብቅሽ መጣሽ ማሻአሏህ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 5:57

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg5 ай бұрын

    መብሩክ አይዞሽ ይስተካከላል አትጨነቂ አላህ ሙሉ አፊያ ያርግሽ❤❤

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 0:08

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid83335 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ እንኳንም በሰላም ወለድሽ ጤናሽንም አላህ ይመልስልሽ አይዞሽ ዱአ አድርጊ

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x5 ай бұрын

    ማሻ አላህ ውዴዋ

  • @ethiojole
    @ethiojole5 ай бұрын

    ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መብሩክ ማሻ አላህ እንኳን በሰላም አላህ 2 አረገሽ

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia23035 ай бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂዬ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @fatimaseid1632
    @fatimaseid16325 ай бұрын

    መሻአላህመብሩክ እንኮንደስአለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw25 ай бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ፈዉስ ይስጥልን❤ ❤ ❤

  • @DasashaAsrat
    @DasashaAsrat5 ай бұрын

    ማሻ አላህ እንካን ደስ ያለሸ

  • @tetr4232
    @tetr42325 ай бұрын

    አብሽሪ ይለቅሻል ውዴ ይስተካከላል ሁለተኛ ስታረግዥ ነው ሊመለስ የሚችለው

  • @allahisone5773
    @allahisone57735 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድግልሽ

  • @fafitube8904
    @fafitube89045 ай бұрын

    መብሩክ ቲጅየ አላህ ያሳድግልሽ

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa85905 ай бұрын

    እንካንደስአለሽእህቴ

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr5 ай бұрын

    ማሻአላህ ቲጂየ ሳድብሽ ነበር አልህምዱሊላህ እንኳንም በሰላም ወለድሽ አላህ ያሳድግልሽ አንችንም አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ውደ አብሽሪ🎉

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏 5:10 5

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek5 ай бұрын

    እኮን ደስ አለሽ

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment1375 ай бұрын

    እንኳን በሰላም ተገላሺ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @user-lw1ji1vb8h
    @user-lw1ji1vb8h5 ай бұрын

    አሏህ ምዱሊላህ እኮን በሠላም ወለደሽ

  • @Aelhmdulla
    @Aelhmdulla5 ай бұрын

    ማሻ አላህ መብሩክ እህቴ

  • @roudatube267
    @roudatube2675 ай бұрын

    አላህ ያጠክርሽ ኢሻአላህ ይስተካከላል አብሽሪ

  • @farawtube

    @farawtube

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ደምሪኝ❤🙏

  • @hayat227
    @hayat2275 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ሷሊህ ያርግልሺ

  • @ameethio
    @ameethio5 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ አላህ ያሳድግልሽ ጤናሽንም ይመልሕስልሽ አብሽሪ አትጨናነቂ ከግዜ በኋላ ይስተካከላል❤

  • @ZhmsyHayradene
    @ZhmsyHayradene5 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ ወላሂ ሁሌ እያሰብኩሽ ነበር አልሃምዱሊላህ

  • @nesihatube7325
    @nesihatube73255 ай бұрын

    መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore69385 ай бұрын

    መብሩክ ማሽ አላህ 🌹🌹💐💐💐

Келесі