ከአራት ወር በላይ ለሆኑ ህፃናት የሚሆን ምግብ

Пікірлер: 37

  • @user-nt1yu6xf9m
    @user-nt1yu6xf9m6 ай бұрын

    ልጄ 4 ወሩ ነው ስራ ስሄድ እንዴት አርጌው ልሂድ ምግቡን ሰርቼለት?? ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ይቻላል ወይ???

  • @user-ne1kv3fh8q
    @user-ne1kv3fh8q7 ай бұрын

    የኔ መልካም እህት ተባርኪልኝ❤❤❤❤

  • @elenigetahun3551
    @elenigetahun35512 ай бұрын

    Dr. Lije ke 1 wer jemiro formula new mitekemew ahun 4 wer lihonew new migb basjemirew chigr alew? bemn lijemr

  • @abayneshamong322
    @abayneshamong32216 күн бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @MeseretAbebe-ro9ir
    @MeseretAbebe-ro9ir2 ай бұрын

    ልጄን ምግብ የጀመርኩላት ከ6ወር ጀምሮ ነው እና በቀን ስንቴ ላብላት

  • @mimiyoseph881
    @mimiyoseph88110 ай бұрын

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰

  • @lidyataye4819
    @lidyataye48199 күн бұрын

    Be seni gemash new mestew?

  • @user-tu8qw8ko3b
    @user-tu8qw8ko3b2 ай бұрын

    እህትምሳሊአፓሉን.አንድሰርተንፉርጂአስቀምጠን.በቀጣይቀን.መስጠትእንችላለን.

  • @user-qw4og4zu5n
    @user-qw4og4zu5n5 ай бұрын

    dr.tute wetet bezum yelewum lejem altebam ale ke 8 ken buhala 2 wer yihonewal ka ahun buhala tuten yitebal ende eski yehone ngr beying ebakish

  • @michubet

    @michubet

    5 ай бұрын

    ሰላም እንዴት ነሽ? እንደገና የመጥባት እድል አለው። ግን ያለማቋረጥ እና በትዕግስት ደጋግመሽ መሞከር ይኖርብሻል። ልጅሽ በደንብ መሳብ እስኪጀምር ጡትሽ ወተት እንዲያግት በማለቢያው እለቢው። ጡቱ ካልተጠባ ወተት ስለ ማያግት ነው ማለቢያውን እንድትጠቀሚ የነገርኩሽ

  • @wongelkebebew4653
    @wongelkebebew46533 ай бұрын

    4ወር ከ20 ቀን ነው በ አፕል ልጀምርለት

  • @user-bc5jy6sk5y
    @user-bc5jy6sk5y9 ай бұрын

    Chew mecemer enchelalen ende Ke 6 war buhala ? Maleshlegn ebakesh

  • @michubet

    @michubet

    8 ай бұрын

    በመዘግየታችን በጣም ይቅርታ። እስክ ስድስት ወር ድረስ ምንም አይጨመርበትም። ከስድስት ወር በኋላ በጣም ትንሽ "እንባ" ታህል ወይም ለጣዕም ያህል ይጨመርበታል።

  • @seblebezabih9747
    @seblebezabih97476 ай бұрын

    ለ7 ወር ልጅ❤❤

  • @NewsMedia-jy1mv
    @NewsMedia-jy1mv7 ай бұрын

    Le 4wer ke 20ken lij carrot 🥕 masjmer echlalew 1mankia

  • @michubet

    @michubet

    7 ай бұрын

    ፎርሙላ ነው ጡት የሚጠባው?

  • @NewsMedia-jy1mv

    @NewsMedia-jy1mv

    7 ай бұрын

    @@michubet ጡት ነው ግን 1ዙር ጡጦ በቀን አንዴ ማለት ነው የምግብ ፍላጐት አላት በጣም

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous80867 ай бұрын

    Fafa eyesethuat new

  • @samrawitabebe9674
    @samrawitabebe96747 ай бұрын

    Le 4 wer lij dench mestet enchlaln

  • @michubet

    @michubet

    7 ай бұрын

    ጤና ይስጥልን ለአራት ወር ልጅ ከእናት ጡት ወተት ውጪ ምንም ምግብ ባይሰጠው መልካም ነው።

  • @21MarYam
    @21MarYam10 ай бұрын

    10q❤

  • @LidyaShiferaw-ce8vb
    @LidyaShiferaw-ce8vb8 ай бұрын

    ኦትስ ምንድነው ?

  • @mekdestesfaye5726

    @mekdestesfaye5726

    8 ай бұрын

    አጃ ማለት ነው

  • @michubet

    @michubet

    8 ай бұрын

    አጃ ነው። በቆርቆሮ ታሽጎ ፕሮሰስድ የሆነው አጃ ነው።

  • @natnattsegaye955

    @natnattsegaye955

    6 ай бұрын

    ኣጃ

  • @user-nv3dr5cp8k
    @user-nv3dr5cp8k5 ай бұрын

    ሰላም የኔ እህት ልጄ በ14አራት ወሩን ጀመረ እግ/ር ይመስገን እና ጡት አይጠባም ሊፕቶሚን ነው የማጠጣው እናም ምግብ ልጀምርለት ፈልጌ ነበር በድንች & በካሮት ባስጀምረውስ ምን ትመክሪኛለሽ❤❤

  • @michubet

    @michubet

    4 ай бұрын

    ልጅሽ ስንት ወሩ ነው?

  • @user-nv3dr5cp8k

    @user-nv3dr5cp8k

    4 ай бұрын

    4ወር ከ15ቀን

  • @YorDi-ik6uw
    @YorDi-ik6uw3 ай бұрын

    ኦክስ ምን ድነው ?

  • @user-tu8qw8ko3b

    @user-tu8qw8ko3b

    2 ай бұрын

    የኒምጥያቁነውምንድንነውመልስ

  • @user-py2md3rx5z

    @user-py2md3rx5z

    Ай бұрын

    ኦትስ አጃ ነው ታሽጎ ይሸጣል በጣሳ

  • @user-bx6cg4dc6z
    @user-bx6cg4dc6z9 ай бұрын

    በቆርቆሮ ወተት አይቻልም

  • @mekdestesfaye5726

    @mekdestesfaye5726

    8 ай бұрын

    ይቻላል

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y4 ай бұрын

    ያጀመአ ጡቴ በ3ወሬ ደረቀብኝ የቅርቆሯውን ወተት ነው ችግር ይኖረዋልን?

  • @michubet

    @michubet

    4 ай бұрын

    ሙሉ በሙሉ ነው የደረቀው? አመጋገብሽን ብታስተካክይ፣ ፈሳሽ በደንብ ብትወስጂ፣ እረፍት ብታደርጊ እና ያሚያስጫንቅ ጉዳይ ካለሽ እሱን ብትተይው ጡትሽ ተመልሶ ያግታል። ልጅሽ መሳቡን እንዳታቋርጥ። አማራጭ ከሌለ ትክክለኝውን የዱቄት ወተት ስጪያት

  • @user-hf3xx2zg4e

    @user-hf3xx2zg4e

    3 ай бұрын

    ችግር የለውም የኔም ልጅ በ2ወር ከ15 ቀኑ ነው ጡት ያቆመው አሁን አልሀምዱሊላህ 6ተኛ ወሩን ይዧል የታሳ ወተት ብቻ ነው የሚጠቀመው ከ2ወር ከ15 ቀን ጀምሮ እንዳውም ፍፍት ይላሉ

Келесі