ከፖርኖግራፊ ሱስ ለመውጣት ክፍል 3

" ከዝሙት እንድትርቁ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ " (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4: 4-5)

Пікірлер: 55

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e4 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ኅያሉ ኣምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 ኣሜን ፫

  • @bbbw34790
    @bbbw347903 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት የወጣቶችን ሚስጥር ፍትፍት አድርገህ የምታስተምረን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርከው እረዥም እድሜና ጤናይ ስጥልን የኛ እንቁ

  • @aion9996
    @aion99963 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ተፋራ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y4 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-ch7mw1kj2u
    @user-ch7mw1kj2u5 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድሜ በስብከትህ ተለውጫሎህ እግዛብሄር ይመስገን ኣከብርሃሎክ እግዛብሄር ያክብርህ

  • @user-qg9un8qh2y
    @user-qg9un8qh2y5 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን አቤል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጠና ይስጠልን አሜን አሜን አሜን

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth26794 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-rl2pt8xz7k
    @user-rl2pt8xz7k5 жыл бұрын

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል በእውነት ጸጋውን ይጨምርህ ዕድሜ ይስጥልን* *በእውነትየእኔን ህይወት እግዚአብሔር በአንተ በወንድሜ ላይ አድሮ የጠፋው ህይወቴ ተለወጠ ተመስገን* *ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላቅም እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ዋጋ ሚከፍል እርሱ ነውና*

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልየአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮን ያድለን

  • @tube-er9rf
    @tube-er9rf4 жыл бұрын

    መምህር አቤዬል ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @user-go4pq7wg6p
    @user-go4pq7wg6p4 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges94565 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n5 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አቤል ጠፍህብንኮ ቶሎ ቶሎ ናልን ትምህርቶችህ ወሳኝ ስለሆነ ።ለሁላችንም አስተዋይ ልቡናን ያድለን

  • @budabusg6276
    @budabusg62765 жыл бұрын

    በእውነት ውድድድ ወድማችን መምህራችን አባታችን አቤልዬ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ብዝትትትት ያርግልህ እውነት እዴት እዳዳስተማርክን ምን ብዬ እደምገልፀው አላቅም ብቻ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ በእውነት አሜንንን *እኛም የስማነውን እድንተገብር ልዑል አምላካችን ይርዳን በእውነት*

  • @user-ic5nu1dn6e
    @user-ic5nu1dn6e5 жыл бұрын

    እግዚያአብሔር ይርዳን ይጠብቀን አምላኬ ሆይ በቸርነትህ እርዳን

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke71185 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር አቤልሰላም እግዚአብሄር ይብዛልህ በእውነቱ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ከጤ ጋር ይስጥልኝ ያገርግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እኛም ቃሉን ስምንት ከሰይጣን ስራ እግዚአብሄር ይጠብቀን አሜን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳብአሜን(፫)

  • @user-eh3ou8hi3s

    @user-eh3ou8hi3s

    3 жыл бұрын

    በእውነት ውንድማችን አቤልየ ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የዘመን አገሎግልትህን እግዚአብሔር ይባርከልህ ያርዚሚልን አሜን አሜን አሜን

  • @mmr1874
    @mmr18745 жыл бұрын

    Amne amne amne

  • @silassilas5354
    @silassilas53545 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን ቃለ ሂወተ ያሰማልን

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንአሜንወንድማችንቃለህትያሰማልንፀጋውንያብዛልን

  • @user-od4wp7si6u
    @user-od4wp7si6u5 жыл бұрын

    በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማንልን ፀጋው ያብዛልህ የስደት አባታችን ከግዛብሄር በታች የተሰጠን ስጣታ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስት እህት ወንድምህ እ እንደ ምትመልስ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-cs2dq5kj1m
    @user-cs2dq5kj1m5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ልንሰሀ ሞት ይብቃን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot83413 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ui6fm3ui8d
    @user-ui6fm3ui8d5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላከ ይረዳን በእውነት ቃለ ኅይወት ያሠማልን ላንተም እግዚአብሔር ይረዳኅ መምኅራችን።

  • @silassilas5354
    @silassilas53545 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከዚ ሓጥያት ባርነት አወጣዘንድ አቅም ስጠኝ እኔስ አቃተኝ በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛም መስተዋሉ ያድለን አሜን

  • @bereketbekalu2454
    @bereketbekalu24543 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-nl3hx7zv7u
    @user-nl3hx7zv7u2 жыл бұрын

    ይህትምህርትገናዛሬ እየመጣልኝቆይላዳምጥወንድሜ አቤል

  • @user-uo5od9re5o
    @user-uo5od9re5o5 жыл бұрын

    እስስስስስስስስይ ያኔ ጌታ ኑሪልን አቤልዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፍ ያምነደርገን የእያሩስ አለም ዎርሾች ያድርገን እግዚአብሔር በሌለም በመንም ያስተምርል ልጆቹን ውድ ያሆንክ መምህራችን አቤልዬዬዬ ኑርልን ለዘለለም ለኝ በእዉነት ያንቴን ትምርት ስምተን ስት እህት ወንድሞቻችን ከጥፍት መንገድ ተቆጥበነል እኔስ ለንቴ ምን እንዴምል አለቅም እግዝአብሔር አምለክ ያስመያዊ ወገዉን ይክፈልልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ማረያም ተርዝምልን ተበርክልን ውድ ወንድማልን አቤልዬዬዬዬዬዬ አሜን (3)

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w5 жыл бұрын

    ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምህራችን በእድሜበጤናያቆይልን፡አሜን፡(3)

  • @user-wb4ok1hz9g
    @user-wb4ok1hz9g5 жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ህይወትን ያስማልን በማርያም ጥያቄ ነበርኝ የመምህችን አቤል ሰልክ ቁጥር እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር ሲጡኝ በማርያም በጣም ብዙ ጥያቄ የሆነ ብኚ ነገር አለ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-od4wp7si6u

    @user-od4wp7si6u

    5 жыл бұрын

    ስልክሽ ላኪልኝ እልክልሻላው ውድዋ ግን ፌስቡክ ላይ በስሙ ገብተሽ ማውራት ትችያለሽ

  • @user-bc8lh2lk1q
    @user-bc8lh2lk1q5 жыл бұрын

    ቃለ፣ህይውትን፣ያስማልን፣አሜን፣የቃሎ፣ባለቤት፣ልኡል፣እግዜአብሄር፣ስሞ፣ለዘላለም፣የተመሰገነ፣ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን

  • @ayedayed8820
    @ayedayed88205 жыл бұрын

    ዉድየተ ዋሕዶልጅ እንዴት ነክ ሠላምክን ያብዛው እግዚአብሔር በርታል

  • @amenetupya6095
    @amenetupya60955 жыл бұрын

    amrn amen amen amen hiwetn yasmalen

  • @lilinatefratefralilinatefr2827
    @lilinatefratefralilinatefr28275 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል

  • @user-zk5et6qt5e

    @user-zk5et6qt5e

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንአቤል አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወትን ያስማን ፀጋው ያብዛልክ ለእኛ የስማነው ቃል የህይወት ያድርግልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @maseabdisa1203
    @maseabdisa12035 жыл бұрын

    Qile hiwot yesemalen

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot83413 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ሱስ አስወጣን

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y4 жыл бұрын

    ዱባይ አርብ ኢምሬት ያላችሁ የአባቶች ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ እባካችሁ

  • @AbelTeferaBelay

    @AbelTeferaBelay

    4 жыл бұрын

    0912954888

  • @agarotube9740
    @agarotube97405 жыл бұрын

    እስኪ ይህን ትምህርት ከ1 ጀምሮ በaudio ላኩልኝ

  • @user-od4wp7si6u

    @user-od4wp7si6u

    5 жыл бұрын

    በቴሌ ግራም ገብተሽ ፈልጊው ተከታታይ የለቀቸው አሉው ብስሙ ገብተሽ ውድዋ

  • @agarotube9740

    @agarotube9740

    5 жыл бұрын

    @@user-od4wp7si6u ቴሌ ግራሙ ላይ link ብቻ ነው የሚላከው audio የለውም ምናልባት ሌላ channale ካለ link ላኪልኝ

  • @yalemyalem2224

    @yalemyalem2224

    5 жыл бұрын

    በዋትስ አብ አለኝ ቁጥራችሁ ላኩልኝ ልላክላችሁ

  • @user-od4wp7si6u

    @user-od4wp7si6u

    5 жыл бұрын

    +Hareg Ziraw ፌስቡክ ትጠቀምያለሽ እዛም አለ ወንድም አቤል በላይ ይላል ይላል ስሙ

  • @user-od4wp7si6u

    @user-od4wp7si6u

    5 жыл бұрын

    +Yalem Yalem እኔ አለኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot83413 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

Келесі