ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1

#Addiswalta #Ethiopia #News #ወቅታቂ #exclusive #abiy_ahmed #ዐቢይ_አሕመድ #አቃቂ #akaki #gebeta_leheger #ገበታ_ለሀገር
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 847

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32706 ай бұрын

    ጀግና ጀግና ነህ ጠላቶችህ ይቃጠሉ አብቹ አንተ አደኛ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @zeynebesmael1059
    @zeynebesmael10596 ай бұрын

    ጀግና መሪ እንዲህ ነው ለውጥ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @user-ij4xu2ld9d
    @user-ij4xu2ld9d6 ай бұрын

    እባክህ #አብቹ ላለፉት 5 አሜታእ ውስጥ በክልልና በዞኖች ላይ የተሰሩ ብዙ መሰረተ ልማቶች ስላሉ ለሁለት ሳምንት በተከታታይ ተቀነባብረው ለኢትዮጵያ ህዝብ ይቅረብ። ምንአልባት በአሁኑ ጊዜ ዋዠቀው ያሉትን የሰዎች አመለካከት ወደ አንድ መስመር ያመጣል ማለት ሳይሆን ክፍተቶቹን ያጠባልና

  • @DagemAbera-hl2ze

    @DagemAbera-hl2ze

    6 ай бұрын

    ልማቱን ማን ጠላው ሰው መሞቱ ይቁም ነው እንጂ

  • @tewabechtilahun3936
    @tewabechtilahun39366 ай бұрын

    መልካም ነው እግዚአበሔር ኢትዮጵያን የሚጎበኝበት ዘመን ነው በስራው ተሳተፊና ተባባሪ የሆናችሁ ሁሉ ተባረኩ።

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk95086 ай бұрын

    ከዜጋው ይልቅ እንግዳው ስለሚከበር እንግዳ ሆኜ በመጣሁ ብዬ ተመኘሁ😊

  • @ethiopia2274
    @ethiopia22746 ай бұрын

    እረረረ ለአዲስ አበባ ነዋሪ እውነተኛ ቤት የቆጠበው ይሰጠው 😢😢😢😢😢😢

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    6 ай бұрын

    I am not sure if I understood what you're trying to say, can you please clarify?

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate81336 ай бұрын

    የእናት ጥላት በዘርኝነት. በሽታ የሚሰቃይ የአፍሪካ መሳቄ በሰው ደም እጅን የሚታጠብ በኢትዮጵያ ህዚብየሚፈልገው የጥልቁን የሎስፈሩን እራይ ዘርኝነት የሚባል የ19 ክፍለ ዘመን በሽታ እንዲትነቅልለት ይፈልጋል ?

  • @adafenabelay6050
    @adafenabelay60506 ай бұрын

    Best leader abiye. Thank you

  • @kirubelhaile
    @kirubelhaile6 ай бұрын

    ልክ እንደዚሁ ኑሮ ዉድነት ላይ ቢሰራበት በጣም መልካም ነበር.....

  • @paniopanio8299

    @paniopanio8299

    6 ай бұрын

    We are the ones who are responsible for that !! Stop sending money through black market ?

  • @FikerSelam-wz9fn

    @FikerSelam-wz9fn

    6 ай бұрын

    @kirubelhaile: ቀፎ፣ጀዝባ፣ወያኔ፣በአለም፣ላይ፣የመጣዉን፣የኑሮ፣ዉድነት፣አብይ፣ምን፣ያርግህ፣እስቲ፣ሀብታም፣ነን፣የሚሉትን፣ያደጉትን፣ሀገሮች፣ጠይቃቸዉ፣ እነሱም፣ኑሮ፣አሮባቸዋል፣ግን፣ያንተን፣አይነቱን፣ባንዳ፣እየተጠቀሙ፣ እኛን፣እያጋደሉ፣መሳሪያቸዉን፣ሸጠዉ፣ያተርፋሉ፣ ወገብህን፣ጠበቅ፣አድርግና፣ለስራ፣ተነስ፣የሚሰሩትን፣ቁጭ፣ብለህ፣አትፎትት፣

  • @neway3306

    @neway3306

    6 ай бұрын

    @@paniopanio8299 typical abiy's propoganda machines comment

  • @degefamamo7863
    @degefamamo78636 ай бұрын

    This is very very good work

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu33896 ай бұрын

    መንግስት ብዙ ቢሰራም በቂ ግንዛቤ እንዲህ አይነት ዩቱበሮች በውጭ ለምንኖር ኢትዮጽያዊያን በጭፍን መንግስትን እንዳንቃወም ግንዛቤ ይፈጥርልናል ሰላም ላገራችን መረጋጋት ለአማራክልል ሽፍታዎች ልማትብቻ ለዘራፊ ሸኔ ፋኖ ጊዜየለም ቀንስራይግቡ በይቅርታ ይለወጡ ይቅርታ

  • @AliAli-nk4re

    @AliAli-nk4re

    6 ай бұрын

    Geltu

  • @addisalemwold
    @addisalemwold6 ай бұрын

    ድንቅ ስራ ነው አገራችን በልፅ ማየት ጎጎቴ ነው ፕራዪምንስተራችን አሁንም ጥበብ ጌታ የጨምርልክ አብረዉክ የሚሰሩት ሁሉ የባረኩ ተስፋ አላት አገሬ ስላም ያድርግል እግ/ር🙏🙏🙏

  • @yi8985
    @yi89856 ай бұрын

    I don't think this is that urgent for Ethiopians, peace and security should be the prime agenda for the state to discharge!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1456 ай бұрын

    ኢትዩጵያን መቼ የተሰጣት መሪ አወቀችው ,መቼሰ አከበረችው ?????? በሰድብና በውርደት & በእርግማን አከበረችው አንድ ቀን የዘራችው ታጭደዋለች ይብላኝ ምንም ለማያውቀው ትውልድ ዘሩን ለሚያጨደው , ይብላኝ ለልጆቻችን አመጸኞች የዘረቱን ለሚያጭዱት ። እግዚአብሔር ምህረት እንዲያድርግ ለኢትዮጵያ መጸለይ ነው !!🙏🙏🙏🙏 ዶክተር አብይ የሚረዳው ሰው አጥቶ ነው እንጂ ምድሪቱ ትበለጽግ ነበር።

  • @wudeeegezee2797

    @wudeeegezee2797

    6 ай бұрын

    Wowow❤❤

  • @mnhg2844
    @mnhg28446 ай бұрын

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰተር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ በጣም እናመሰግናለን ለምታደርገዉ ሀሉ ወሰጥህ ኢትዮጵያ አለች ብዙ ነገር እያሳየኸን ነዉ ተባረክ አድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr84886 ай бұрын

    እርጅም እድሜ ተመኘሁ ፈጣሪ ሚወደውን ስለምትሰራ ላገርህ ስለምትሰራ ለህዝብህ ኩራት ነህ ኑርልኝ

  • @genetgetehun1568
    @genetgetehun15686 ай бұрын

    እርስ በርስ እያባሉ አላሰራ አሉ በጣም ያምራል

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c6 ай бұрын

    ይህንን ስራ መጀመርያ ህዝብህን ስላም ብታሰፍንለት መልካም ነበር

  • @seyoumdemissie9532

    @seyoumdemissie9532

    6 ай бұрын

    መቼም ሁሉም ባይሆን ሕዝቡ ከእራሱ የተጣላ ሕዝብ ነው ማስተዋል የጎደለው ችግርም የሚፈጥረውም የማይገባ መንገድ እየሄደ ነው

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan91266 ай бұрын

    የሀገር ግንባታ የቀጥላል ሀገራችን እና ህዝባችን ሰለም ፍቅር አፍሪካውያን በሙሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene39836 ай бұрын

    እኔ አዲስአበባን አውቃለሁ የምል ነኝ ነገር ግን በከፍተኛ ተለውጧል ይህን ሥራ አለማድነቅ ግብዝነት ነው ።

  • @ethocooking2034
    @ethocooking20346 ай бұрын

    ወንድሜ በስላም ወጥተን እንግባ መጀመርያ

  • @alemayehuidris7857

    @alemayehuidris7857

    6 ай бұрын

    Yes yes yes yes. You right ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @girmaabdi182

    @girmaabdi182

    5 ай бұрын

    ሰላም ጭንቅላትህ ውስጥ ነው ።

  • @asterwoldegiorgis8036
    @asterwoldegiorgis80366 ай бұрын

    Bless you

  • @belayneh4514
    @belayneh45146 ай бұрын

    መንገድ ቢያምርና ቢሰራ መልካም ነው ነገር ግን ሰዎች እየታረዱ መንገዱ የሬሳ ማጓጓዣ ከሆነ ትርጉም የለውም። አቧሬ ትንሽ መንደር ነች የመቶ ሚሊዮን ሀገር የሆነችውን ኢትዮጵያን አትወክልም። የእናቶች ጭፍጨፋ ይቁም

  • @yemisrachyohannes962

    @yemisrachyohannes962

    6 ай бұрын

    እያበረታታህ የምታሳርደው አንተ ነህ::እሱ ይሰራል እናንተ ትችታችሁን ቀጥሉ:: እስቲ ልጠይቅህ አንተ እንኳን አቧሬ ላሉ ድሀዎች ቤት ስርተህ መስጠት ቀርቶ እንዴት እንደሚኖሩ አይተህ እዝነህ ታውቃለህ????የሚስራን ስው መተቸት ቀላል ነው እራስህ ስዎችን ለመርዳት የጣርክባቸውን ቀናት ብትፈልግ እንኳን ማግኘት አትችልም:: የሚረዳ ስው እንንኳን እንደዚህ አይነት ለውጥ ይቅርና እንድ የምታፈስ ቆርቆሮ ቢለውጥላቸው ታደንቅ ነበር::የልብ ክፋትከባድ ነው ለዚህ ነው ምንም የሌለህ ደግሞ የማይሳካልህ:: ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው::

  • @belayneh4514

    @belayneh4514

    6 ай бұрын

    @@yemisrachyohannes962 ችግሩ እናንተ ሀገርና መንደር ልዩነቱ ስላልገባችሁ ተነጋግሮ መግባባት አይቻልም። እኩዮችህ መንደሬና መንደርተኛ ስለሆኑ ከነሱ ጋር አውራ። ሀገር በትንሽ አጋጣሚ እንደ አብይ አይንቶች ትናንሽ ሰዎች ላይ ስትወድቅ እንዲህ እንዳሁኑ መቅኖ ታጣለች። አለምአቀፍ መረጃዎች እንደሚያሳዩት 30 ሚሊዮን ህዝብ ለርሃብ ተጋልጧል። የትግራይ እናቶች አፈር መብላት ጀምረዋል፣ አማራ ክልል የሚላስ የመቀመስ የለም፣ አፋርም እንዲሁ ብዙ ህፃናትና እናቶች ምንም ነገር አጥተዋል። ያንተ ትንሹ መንደርተኛ so called PM ግን ስለ አንዲት ትንሽዬ ሰፈር ሲያወራ ይውላል። ይህን ሁሉ ያልኩት በየቀኑ በድሮን አረር የሚቃጠሉትን የአማራና የኦሮሞ እናቶች ስቃይ ሳልዘነጋ ነው። እንዳንተ አይነቱ ግን እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው ነህ። ለዚያውም በጭነት ብዛት የተገጠብቅ ገጣባ አህያ። ለጅብ እራት ከመሆን ውጭ የማትሸጥ የማትለወጥ የሃገርም የወገንም ሸክም ነህ። አንተን የወለደች እናት መካን በሆነች? የሰዎች እንባ የማገባህ

  • @ismaciilcabdillahiyuusuf2650
    @ismaciilcabdillahiyuusuf26506 ай бұрын

    The World with peace, unity and love,, watching from berbera somaliland republic..

  • @fikertube4806
    @fikertube48066 ай бұрын

    we need peace people are dying every day. without peace no prosperity.

  • @Tom_Graphics

    @Tom_Graphics

    6 ай бұрын

    ya you are right i think he is getting confused he doesn't know what he is doing as a leader

  • @girmaabdi182

    @girmaabdi182

    5 ай бұрын

    ​@@Tom_GraphicsYou should be given the chance to lead the country.

  • @addisababa7677
    @addisababa76773 ай бұрын

    dr, engineer general Abiy Ahmed you are the king of Africa i will never see a president like you. God bless you

  • @nashhabesha1970
    @nashhabesha19706 ай бұрын

    አረ እኛን ኮንደሚኒየም ስጡን አስር አመት አለፈን አረኡኡኡኡኡኡ ክራይ ገደለን😢😢😢😢

  • @gisheba7022

    @gisheba7022

    6 ай бұрын

    le oromo sertobemin bir yistew 😂

  • @gisheba7022

    @gisheba7022

    6 ай бұрын

    le oromo sertobemin bir yistew 😂

  • @meronnebere7319
    @meronnebere73196 ай бұрын

    ጎበዝ ድንቅ መሪ ነህ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች እግዚአብሔር ይባርክህ ።አስተያየት በየመንገዶቹ መሐል በተሰራው መክፈያ ላይ ዞሮ መመለሻ በየተወሰነ ዲስታን ቢኖረው ነዳጅም ሰዓትም ይቆጥባል።በርቱ ከጌታ ጋር ምድራችንን እናሻግራለን ለመጪዉ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን እናስረክባለን።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24246 ай бұрын

    በዘር የሚሰቃዩት ኦሮሞዎቹ ምናለ እርግፍ አድርገው ትተው ዶ/ር አብይን ቢደግፉት? በእውነት አገራችን ሰላሟና ብልፅግናዋ የት በደረሰ! እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልህ🙏🏾

  • @muktarabute7920
    @muktarabute79206 ай бұрын

    Please keep up your hard work, Allah with you!!!

  • @berekettesfahun9752
    @berekettesfahun97526 ай бұрын

    ግራ ግብት ብሎኛ ሀገር መምራት ትቶ አስጎብኝ ሁኖ ቀረ በጣም ያሳዝናል ግን ምን ያርግ አቅም የለው😂

  • @shalomgirma582

    @shalomgirma582

    6 ай бұрын

    አቅም ያለውማ እንዳንቺ ቁጭ ብሎ ይተቻል ወረኛ አንቺና መሰሎችሽ እንኳን አገር እድር መምራት አትችሉም ወሬ ትችት ብቻ

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe68676 ай бұрын

    👏👏👏 Amazing job 👍👍👍Need to expand at all regions to see Ethiopia growth with in Short period of time 🙏🙏🙏 Thank you so much PM- Dr Abiy Ahmed & all Cabinets. 💯 Keep up the Great job forward. 🙏🙏🙏 Peace & God bless Ethiopia.

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid24726 ай бұрын

    Thanks

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube55536 ай бұрын

    ሳው ልጅ ምንም ቢሆን ታምስገን አይልም እንጅ ድንቅ ስራ ግዜ ናባር ድንቅ ማር ነው አብቹ

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_6 ай бұрын

    አብቹ እንደ አንተ ኢትዮጵያ 3 ቢኖራት አይደል አፍሪካን አለምን ትደርሳለህ ማንም ባያሳየን ስራህ አፍ አውጥተው ይናገራሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አገሩን ሕዝቡን የሚወድ መሪ ስለሰጠን ባንዳ ፅንፈኛ እና የሙቀጫ ልጆች ይጮሀሉ አንተን ግን የሚያስቆምህ ከአላማህ ማንም የለም ምዱረ ተከፋይ ተላላኪ የዘሩትን ያጭዳሉ አብቹ ሰወድህ አንተ ቅን መሪ የፍቅር አባት ሁሌም እስከ ዘላለም ያንተን አሳብ እና ታታሪነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ኢትዮጵያዬ ትፈልግሀለች እንደ አንተ መሪ በአመታት የሚወለዱ ናቸው ሰለዚህ እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ አሸንፋለች ምስጋና ለጀግኖቻችን ስራዊቶቻችን ከእግዚአብሔር በታች እነሱ ሰላሉ ነው በር ዘግተን የምንተኛው እንወዳቸዋለን እናመሰግናለን ሁላችሁም መሪዎቻችን አንድነት አይላችን ነው አንድ እንሁን አዲስ ዋልታዎች በርቱልን በአሁን ሰአት የአገራችንን ጥሩ ጎን በአሳብም በቦታውም እየሄዳችሁ የምታስቃኙን እናተ ናችሁ እንወዳችኋለን በርቱልን እውነት ያሸንፋል 💯❤🇪🇹😇🇪🇹🙏🇪🇹

  • @ayelebeyene7486
    @ayelebeyene74866 ай бұрын

    በዚህ ብልጭልጭ የማጭበርበሪያ ስልትህ ሕዝብን አታልል ።

  • @user-vl4ij4pb3x
    @user-vl4ij4pb3x6 ай бұрын

    God blessed your mind iam so happy for future, God opens your eyes and mind. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq6 ай бұрын

    ድቅ ድቅ ድቅ ድቅ ነው ቃላት ያጥረዋል

  • @yosefseifu7388
    @yosefseifu7388Ай бұрын

    I love all of this. This is all foundational. The standard has to be raised. It is only going to get better! Keep up the good work! A government’s job is to do this and not warmonger and waste money.

  • @genetmetekia6605
    @genetmetekia66053 ай бұрын

    ጀግና ነህ አላማህን ከግብ ለማድረስ እግዚአብሄር ይርዳህ ይጠብቅህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ቃላት የለኝም ❤

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m6 ай бұрын

    ጀግና አብቹ በርታ ሚስማር ሲደበድብ እንደሚጠነክር ሁሉ ጏበዙ እኔጃ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ብርታቱን እውቀቱን እደሜውን የስጥህ የእናቶች ምርቃት አንተን ሽፍኖ እቅድህን ህልምህን ለዚች ምስኪን ሀገር እንደትኖርላት አንተን እዚህ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አድርጉህ አስቀምጦሀል ስለዚህ አሁንም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጀ ሞጏሱን ጥበቡን ትግስቱን ጨምሮ ጭማምሮ የስጥህ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code65096 ай бұрын

    ብርታት እየሆነህ በአቁዋምህ እያጸናህ የጠላቶችህን ቀንድ እየሰበረ የረዳህ እግዚአብሄር ይባረክ 🙏🏻ኢትዮጵያችን ትለወጣለች::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉

  • @fraollgetachew4262

    @fraollgetachew4262

    6 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane34206 ай бұрын

    አንተ እኮ ለኢትዮጵያ ስጦታ ነህ የምትሰራው ስራ እጅግ ያኮራል አምላክ ከክፋ ይጠብቅህ በጣም እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንወድሀለን በርታ❤❤❤❤

  • @AliAli-nk4re

    @AliAli-nk4re

    6 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-to8le5uf3r
    @user-to8le5uf3r6 ай бұрын

    We are appreciate for your great mind and great idea❤❤❤

  • @birhaniegeleto3212
    @birhaniegeleto32126 ай бұрын

    በርታ መሀንዲሱ። እንካንስ አዲስ አበባ የደሀዎች; ዋሽንግተን; ዲሲም ከመጣሁ 20 አመት ጀምሮ እየተገነባች ነው። እያደገች እና እየተለወጠች ነው።

  • @user-fu4pv6tf3p
    @user-fu4pv6tf3p6 ай бұрын

    መስራቱን ባናግዝ ማድነቅ እንኳን እንጀምር መሪያችን ብዙ ያሳየናል !

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu80356 ай бұрын

    ወይ ቅሌት ወይ ቅሌት ።ይህ ሰውዬ በቃ እንዲህ ቅሌታም ሆኖ ቀረ። ኤጭጭጭ

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti2286 ай бұрын

    የፍሳሽ መስመር ሽታዎች ላይ በደንብ ይሰራ ከተማችን በመጥፎ ጠረን እየታማች ነው !!!🙄🙄🙄🙄

  • @zintasokkoda2726

    @zintasokkoda2726

    6 ай бұрын

    What's the solution? Come with a concrete idea or lasting solution.

  • @kassahungirma6380
    @kassahungirma63806 ай бұрын

    እብዱ የኢትዮጵያ መሪ እና እብድ ተከታዮቹ የሰፊው ህዝብ ደም፣ እንባ እና ሰቆቃ ይፋረዳችኋል።

  • @Danel-xk8hw
    @Danel-xk8hw6 ай бұрын

    ❤❤❤እወድሀለው በርታ።

  • @addisababa4ever373
    @addisababa4ever3736 ай бұрын

    ወለጋ አማራ እና ትግራይ ክልል ህዝብ በጦርነት እና ረሀብ እያለቀ፤ ኑሮ ውድነት ህዝብን አማሮት ፤ የሰዎች እገታ ተጧጡፎ ፤ሙስና ተንሰራፍቶ ፤ የሀገር ዳር ድንበር በሱዳን ተወሮ፤ የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቦና ሙሁራኖች ያለ አግባብ ታስረው፤ ትምህርት ተቋም ከስረው ወዘተ ይህን ቪዲዮ እያየ አብይን የሚወድስ ግለሰብ ማየት ያስቃል። ሀገር መምራት ማለት ትርጉሙ ምንድን ነው? ከጠ/ም ወርዶ ከተማና ልማት ሚኒስቴርን ይምራ።

  • @user-fu4pv6tf3p
    @user-fu4pv6tf3p6 ай бұрын

    ሰፊው ህዝብ ከመንግስት ጎን ከቆመ እና ከተባበረ ወደ ብልጽግና የሚደረግን ጉዞ ማንም አያደናቅፍም።

  • @mikemike2627

    @mikemike2627

    6 ай бұрын

    ሰፊው ህዝብ በድሮን እየተደበደበ ነው ማንን ነው ምታጃጅለው?

  • @derejeTare
    @derejeTare6 ай бұрын

    መጀመርያ ሁላችንም ደግፈነው ነበር ግን ቀዳሚው የህዝቡን ደህንነት መጠበቅ ነው ወይስ ችግኝና ሀይቅ መንገድ መስራት ይሄ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው መጀመርያ ረሀብን መከላከል ተፈናቅለው በድንኳን ያሉትን ብርድ የሚያሰቃያቸውን አንድ ቀን ሄዶ አይደለም ብርድልብስ ልኮላቸው አያውቅም ውጪ ያለ ኢትዮጲያዊ ነው እየረዳቸው ያለው ልፋ ሲልህ ነው አምስት አመት ሙሉ ስታፈናቅል ስታሳርድ የነበርከው ከሽመልስ እና ብርሀኑ ጅላ ጋር ሆነህ አንተ እራስህ ነህ የአንተ አይገርመኝም አቢቹ እያሉ የሚከተሉህ ይሄ ሁሉ የንፁሀን ደም የፈሰሰው በቤታችሁ ይግባ ያቺ ሆድዋን ቀዶ ልጅዋን የሰጣት ስሜት በእናንተ ላይ ይድረስ የዚህ የሰይጣን ስራ ያን ግዜ ስሜቱ ይገባችኋል

  • @user-ij4xu2ld9d

    @user-ij4xu2ld9d

    6 ай бұрын

    እንግርዳድ ነህ እንግርዳድ ከአንድ ብርጭቆ ስንዴ አንድ አትጠፋም ወደላይም ወደታችም ወርደህ እያቸው ኮሜንቶቹን። 99.99% ደጋፊዎች ናቸው። ለአንተ ብቻ ታየው የኢትዮጵያ ህዝብ። አይደል?

  • @mintehailuu70
    @mintehailuu706 ай бұрын

    afff yemiyaskefet sera new keep the good work

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil82766 ай бұрын

    ጀግና እኛ እኮ 1000 አመት የሚጠቅም ነገር ግንብተክ ከምትሰጠን እኮ አንድ ሀይላንድ ውሃ ይሻለኝ ነበር የምንል ሆዳሞች ሆነን እንጂ ትለያለክ

  • @alemtiklu7373
    @alemtiklu73736 ай бұрын

    በእዉነት የተሠሩት ልማቶች ሁሉ ይበል የሚያስብሉ ናቸዉ በዚሁም መጠን የኑሮ ዉድነቱና የቀማኞችና ሌቦች ጉዳይ ቢታሰብበት ልክ እንደ ቤቶቹና እንደመንገዱ ደግሞ እንደዉ ለታማሚዉና ለደሐዉ መታከሚያ የሚሆን ትላልቅ የመንግስት ሆስፒታሎችን ድሮ ባሉት ላይ ተጨምሮ ቢሰሩ ምክኒያቱም ደሀዉ ማህበረሰብ በግል ሆስፒታሎች የመታከም አቅም ስለሌለዉ ይህ በጣም ቢታሰብበት መልካም ነዉ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu91576 ай бұрын

    አንድ ዛፍ ስትተክል ስንት ስው እንደገደልክ ታውቀው ይሆን የዛፍ ቁጥር እንጂ የገደልከውን ፈጣሪ ቆጥሮ ይበቀልህ

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip6 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @abdulkerimali2467
    @abdulkerimali24676 ай бұрын

    ላለንበት ትውልድ የማይመጥን ቀድሞ የተፈጠረ መሪ ❤

  • @yosefseifu7388
    @yosefseifu7388Ай бұрын

    We need folks to think beyond themselves, for the next generation. I see forward thinking has come back.

  • @fitseethio
    @fitseethio6 ай бұрын

    ይሄ ሰውዬ ሰላም ቢሰጡት አገር ይቀይራል 👏

  • @DanielTeffera

    @DanielTeffera

    6 ай бұрын

    እነዛ መርዘኞች ሀገርንና ትውልድ ምርዘው በየት በኩል እረፍት ያግኝ ? ሰውየው ሆኖ ነው እንጂ ያበድ ትውልድ ነው !! ፈጣሪ ይርዳው አቦ !!

  • @tadelemekuriaw2492

    @tadelemekuriaw2492

    6 ай бұрын

    ዘገምተኛ ሁላ:: በብልጭልጭ አይንህን እያዞረ ህዝብ ሲጨርስ ለህዝብ ድምፅ ማትሆኑ ዘገምቶኝች:: አማራ ስለተቃወመው ነው ጦር የላከበት? እንዳማራ የደገፈው አልነበረም ግን ይሄ ሰው ከመጣ አማራ ረፍት ያጣው:: የአማራ ደም ደም አደለም አደል እናንተ ዘገምተኞች :: የአማራ ስም የያዛቹ ማንነታቹ ውዳቂ የሆነ አሳዛኞች:: ይሄ ፓርክ ሰላም ለተጠማው ምኑ ነው? ይሄ መዝናኛ ለተራበው ህዝብ ምኑ ነው:: ይሄ መናፈሻ ፍትህ ለተጠማ ምኑ ነው:: ቆሻሾች ስምህ በብሄር እንዲጠራ አርግ ከአማራ ተፅኖ ተላቀቅቅ መጀመሪያ::

  • @liyaa2896

    @liyaa2896

    6 ай бұрын

    ባትክቅል ይቀይራል ❤❤❤❤

  • @ethioheran

    @ethioheran

    6 ай бұрын

    አሽቃባጭ ስው እየፈጁ ለማት የለም

  • @joswag2419

    @joswag2419

    6 ай бұрын

    አገር የሚቀየረው ሰው ላይ ሲሰራ ነው መንገድ ፣ መናፈሻ ፣ህንፃ ፣ አገር አይቀይርም ህዝብና ህዝብን እያጋጩ በየክልሉ ጦርነት እየከፈተ ሀገር ይቀይራል ይሄ ድራማ ነው።

  • @user-or9ly8fx6e
    @user-or9ly8fx6e6 ай бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስቴሬ የተባረከ አይምሮ የሰጠህ አምላከ እግዚአብሔር አከብራለሁ አንተ ከነባለቤትህ ጠቃሚና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቹ።

  • @derejegebrehiwot2528
    @derejegebrehiwot25286 ай бұрын

    ዶክተር አብይ እድሜና ጤና ይስጥክ አዲሲቱን አዲስ አበባን እየሰራህልን ነዉ በርታልን የኢትዬጵያ ጀግና

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta6 ай бұрын

    Witnessing the highest officials at the Akaki River side project is a proud moment for Ethiopia. PM Abiy Ahmed's leadership is bringing tangible development to our nation. #AkakiProject #PMAbiy

  • @alemayehuidris7857

    @alemayehuidris7857

    6 ай бұрын

    The is Guy is joking. First isn’t peace? You are lying lying. I’d Believe you

  • @saronabraham6366

    @saronabraham6366

    6 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ነህ ብሎ የሾመህ ጥብና ቅን ልብየሰጠህን የሰራዊት ጌታን አከብራለሁ።ጠቢብ ከሌላዉ ይማራልና ትዉልድ ክፉ መሰማትና ማዉራት ትታቸሁ ተማሩ ነገ አገራችሁ የእናንተ ናትና ሰዉ ወደደም ጠላም የዘራዉን ያጭዳልና መሪያችን የጌታ ምረትና ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @samiabera7894
    @samiabera78946 ай бұрын

    የሀገር ግንባታ ይቀጥላል በርታ ጀግናው መሪያችን

  • @Etnebab

    @Etnebab

    6 ай бұрын

    Yes

  • @danielbedane4056
    @danielbedane40566 ай бұрын

    Great work , gray + green !!!

  • @mulugetahaile3358
    @mulugetahaile33586 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ነው !! ይህ ጥረት ይህን ልፋት ይህ ቀን ከሌት ክትትል ይህ ድካም ከቀደምት የኢትዮጵያ መሪዎች ከነጃንሆይ መንግስቱ ፤መለስ፤ ሀይለማርያም አልተመለከትንም ይህ እንቅለፍ የለሽ ትጋት እያሳዬ ያለውን አቢይ ስንቶቻችን አውቀነዋል ስንቶቻችን ደግፈነዋል ይህ ሁሉ ቀርቶ የአቢይን ሁለንተናዊ ጥረት ለማጠልሸት ስሙን ለማጥፋት ሀያ አራት ሰአት ያለማቋረጥ በሜዲያ በፌስቡክ በቲክ ቶክ በሁሉም ሶሻል ሜዲያ ስድብ ማንቋሸሽ ማጥላላት ያለማቋረጥ ስብእና መግደል የኢትዮጵያ ጠላት መሆን ነው አቢይ ሰው ነው ሊፈጠር የሚችል ቅሬታ በማስተካከል ወደፊት ልናበረታታው እንጂ ጸረ ኢትዮጵያ አድርጎ ማቅረብ ሀጢያተኛ መሆን ነወ።

  • @bezuayehuchalla9877

    @bezuayehuchalla9877

    6 ай бұрын

    ባንዳ

  • @tadelemekuriaw2492

    @tadelemekuriaw2492

    6 ай бұрын

    ያንተስ ከፋ!!! ቆሻሻ ከርሳም::

  • @mesfinkalbiso6878
    @mesfinkalbiso68786 ай бұрын

    Kibur xeqlay minister ibaki sile nuro wudinetina sile siratoch alfom beyebotawu Selam defrisual sile fetari benezih lay tikuret arg. Ameseginalehu

  • @michaeltilahun8898
    @michaeltilahun88986 ай бұрын

    ህዝብህን ምን እንደሚያስፈልግው ገብቶሃል ድንቅ መሪ 🫡

  • @memberekidane9096
    @memberekidane90966 ай бұрын

    Yamatesalane edema yesteke ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @shewaneshgeberemariam219
    @shewaneshgeberemariam2196 ай бұрын

    Thank you for your hard work how I can talk to you about some important thing Ialways wish to talk to you

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg6 ай бұрын

    🔴🟡ሚዲያውን ሁሉ የግሉ ንብረት ኣድርጎ ገድሉን ያስወራበታል የበሻሻ ጠብደል መሃይም

  • @annagola7570
    @annagola75706 ай бұрын

    የእኔ ጀግና አአቢቾ ጌታ ካንተ ጋር ነው ያሰብከው ቁዱስ ስራዎችህ በጣም ነዉ ያስገረመን የዳዊት አምላክ አምላክየ ነዉ እንዳልከዉ እዉነትም ጠባቂህ አይተኛም አያንቀላፋም የሱስ ይጠብቅህ እወድሀለሁ🎉🎉🎉 ❤❤❤አንበሳየ

  • @ghmajk23
    @ghmajk236 ай бұрын

    የደጋሚን እርግማን ገልብጦ ይህንን ስኬት የሰጠህ ጌታ ይባረክ!!!

  • @user-lx6mx9yd6e
    @user-lx6mx9yd6e6 ай бұрын

    በየዕለቱ ከቱሪዝምና መሰል አገልግሎቶች ገንዘብ ማመንጨት የሚችል ፕሮጀክት ነው

  • @user-kz9eu3kh1e
    @user-kz9eu3kh1e6 ай бұрын

    Wow, ❤❤❤❤ Blessing !!!!!!!

  • @selameselame234
    @selameselame2346 ай бұрын

    ወረኛ ያወራል ጎበዝ መሪ እደዝህ ይሰራል በጣም ነው የገረመኝ አዲሰ አበባ እንደዚህ አምራለች በርቱ ስራችሁን እየተወጣችሁ ነው ::

  • @aledwake
    @aledwake6 ай бұрын

    When the country lead by Childish ❌ any peoject like buliding railway , schools , lbdustrial park , University...etc stopped and recreational park 😂😂😂

  • @kasahunragasa245
    @kasahunragasa2456 ай бұрын

    Wow Thank you so musch ❤@🌴🛤️🛣️🇪🇹💚💚🥰

  • @eths5962
    @eths59626 ай бұрын

    ሁላችን አላፊነት በመቀበል ሀገራችን ለነገው ትውልድ የተሻለ ነገር ማሳለፍ አለብን

  • @arsemafortoloni7277

    @arsemafortoloni7277

    6 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ የጠራ ሃሳብ ነው። እኔ የምቀበለው የኃላፊነት ቦታ የጠ/ሚኒስቴሩን ነው። አታስብ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ ከቱር ጋይድ ወይም ከእጽዋት ንቅለ ተከላና የችግኝ ኮትኳችነት የሥራ መደቦች በመረጡት ቦታ እመድባቸዋለሁ።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed32706 ай бұрын

    አብቹ ምንም ፈተና ቢበዛብህ አንተ ከተመረጥክ ጀምሮ ከጎንህ ነኝ ድቅ መሪ የዘመናችን ሙሴ ነህ እድሜህን እረጅም ያርገዉ አንተን የሚጠላ ባዳ ብቻ ነዉ አይናቸዉ እስኪሚገለጥ ነዉ አንተ ስራ ላይ ነህ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ጌታ ከጠላት ቀስት ይጠብቅህ ኢትዮጲያ ባንተ ነዉ የምታድገዉ ጀግናዉ ዉዱ መሪያችን አደቅህሀለሁ

  • @abolcoffee5119

    @abolcoffee5119

    6 ай бұрын

    55000000 kilometer square ምድር ምራ ተብሎ ሃገር ሲሰጠው 1 kilometer square የማትሞላ መሬት 5 አመት ሙሉ አንድ ባለሃብት የሚሰራውን ስራ እያሳየ እንደናንተ ድንዙዛን እያደነዘዘ እዚህ ደርሰናል.

  • @fatumamehamed3270

    @fatumamehamed3270

    6 ай бұрын

    @@abolcoffee5119 ያንተ ጭቅላት ደነዝ ምን አቃጠለህ ተቃጠል ገና ትቃጠላለህ በምቀኝነት አይምሮህ በጥላቻ በዘረኝነት ስለተሞላ ጭቅላትህ ደደብ ሆናል አይንህ ታዉሯል ባንዳ ማለት ጭቅላቱ ጭቅላቱ ለጥፋት እና ሀገር ለማፍረስ በጦርነት ብቻ የሚያስበዉ ሰርቶ ማሳየትን አይወድም እሺ ይሄ የማይረባ ንግግርህን ለመሠሎችህ ንገራቸዉ አብቹ ጀግና መሪ ነዉ ተቃጠሉ ገና ይቀጥላል እግዚአብሔር ከሱ ጋር ነዉ

  • @user-ti9xq8cl8k

    @user-ti9xq8cl8k

    6 ай бұрын

    ምን ቢከፈልህ ነው ግን እንደዚህ ጭንቅላትህ የተላው። ለመኮመት የሚከፈልህ ከናቶችና ህፃናት እምባ በልጦብህ ነው

  • @HalimaHalima-xx7qn

    @HalimaHalima-xx7qn

    6 ай бұрын

    ወሬኛ ሞቱን በቅርብ ያሰማን

  • @addisgessesse6203

    @addisgessesse6203

    6 ай бұрын

    ​@@abolcoffee5119💯% correct.

  • @hamedinebil8142
    @hamedinebil81426 ай бұрын

    First our counter eithopa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤love ❤️ our then everything is ok 👍 👌

  • @AbdulKareem-bg7wx
    @AbdulKareem-bg7wx6 ай бұрын

    አብቹ በርታልን

  • @admasugebremeskel5766
    @admasugebremeskel57666 ай бұрын

    ሀይለማርያም ደሳለኝ ያስጀመረው እኮ ነው!!!! ወይ ፈጣሪ ምን ጉድ መጣብን?!

  • @tru1614
    @tru16146 ай бұрын

    አይ አንተ ክበር የሰው ልጅ በረሀብና በጦርነት እየሞተ አንተ ግን ብልጭልጭ ታሳያለህ አንተ መሪ ሳትሆን ጨካኝ ህዝብን የካድክ አረመኔ ነህ

  • @johnf906

    @johnf906

    6 ай бұрын

    ክፉ ሰው ሁልጊዜ ከልቡ ክፋት ብቻ ያፈልቃል። አምላክ ይታደግህ።።።

  • @LinaSof1215
    @LinaSof12156 ай бұрын

    እደነቃለሁ.....

  • @ahmedwalloo
    @ahmedwalloo6 ай бұрын

    አንዳንድ መጥፎ አላስፈላጊ ግጭቶች መልካም ነገርን እንዳናይ ጋርደዉናል መሰረት ልማት እንደዚህ አይነት የቱሪዝም መስህቦች ለሀገር እድገት ትልቅ የጀርባ አጥንት መሆናቸዉን አምናለሁ ያንተ ራእይ አድናቂ ነኝ ለሀገሬ የምታስፈልጋት አይነት ሰዉ እንደሆነክ ከግራ መጋባት ጋ ሁኘም ቢሆን አምናለሁ ግን እኔ በግሌ ከሁሉም ነገር በፊት ለሰዉ ልጅ ከምንም በፊት ሰላም ወጦ መግባት ቀዳሚ ፍላጎት ነዉ ብየ አምናለሁ እኛ ግን በዚህ ሰአት ከቤተስብ ጋ በደስታም በሀዘንም ተገናኝተን አብረን ማሳለፍ የማንችልበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ በፀጥታ ችግር ምክንያት ብቻ በጣም ያሳስባል አንተ ሰላሙ ላይ ስራ እየሰራህ አይደለም ለኔ የሚታየኝ እንደዛ ነዉ ብቻ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ልቦና ይስጠን

  • @elaybright8884
    @elaybright88846 ай бұрын

    ለውጥ ጥሩ ነው ግን መንገዶች ህይወት ተሻከሚወች ናቸው በደንብ እና በጥራትና በስፋት ቢሆን በተለይ 4 ሌን ቢሆን ለመኪና መንገድ እንደገና ፈርሶ ከመሰራት ያድናል ዘመናዊ ዘመን ላይ ስለአለን በደንብ ነው መቅዳትና መስራት ያለብን።

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn6 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነው ደሥ ይላል

  • @user-wx9vc3xm8l
    @user-wx9vc3xm8l6 ай бұрын

    ሕዝቤ ወይ በጎጥና በዘር የተመረዘ ተንኮል ከመዝራት ታቅበን ይሄንን መልካም የመሪነትና የሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመተካት ፕራይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይን እቅድና ዓላማ ብንደግፍ የተሻለ ነው መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹሁ

  • @user-to8le5uf3r
    @user-to8le5uf3r6 ай бұрын

    Wow abiye the way you are doing always amazing we love yuo❤❤❤❤❤❤

  • @user-on3pz4xr4x
    @user-on3pz4xr4x6 ай бұрын

    ተስፋ፡ሰጪ፡የምንቆጭበት፡ምነው፡አገራችን፡በኖረ፡የምንለው፡በውጭ፡አገር፡የምናየውን፡በአጭር፡ግዜ፡እንደ፡እዚ፡ተሰርቶ፡ማየት፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡ለአገራችን፡ያብቃን፡ እናመሰግንአለን፡ጠቅላይ፡ሚኒስተራችን።

  • @WahidaNebil
    @WahidaNebil6 ай бұрын

    መማውራት እንደ መስራት ከባድ ቢሆን ኖሮ ሁሉም አፋን በዘጋ።ክቡርነትዎ ህዝብን ያልገባው ብዙ ገብተዎታልና ይበርቱልን።

  • @user-hy9zg1hv6v
    @user-hy9zg1hv6v6 ай бұрын

    Wow Amazing tanks sara good blesi ❤

  • @Mamite926
    @Mamite9266 ай бұрын

    Who’s is the fundraiser? Do you sell the country? Ethiopia peoples need to know the source of this money , we need The balance statement of the finance.

  • @freweinizere302
    @freweinizere3026 ай бұрын

    God bless you prime Minister Abey. God bless you.

  • @Huda_net1
    @Huda_net16 ай бұрын

    ክቡር ጠ/ሚ እባኮትን ሰላም፣ኑሮን ለማሻሻል ስሩ።እንጂ ማ ማሳመር መዝናኛ ማሰራት እኔም አረገዋለው😊

  • @yemisrachyohannes962

    @yemisrachyohannes962

    6 ай бұрын

    መህርይም! እውጭ አገራት የውስጥ ገፅታ ማንነታቸውን ይገልፃል:: አገር ማሳመር ትችት መስሎህ/ሽ ከሆነ እንዳንተ የአስተሳሰብ ድሀ የለም:: ኢትዮጵያ እንዲሁም አአ የምታምር ክእተማ ንፁህ ያማረች ስትሆን ለቱሪስት እና ለየስው ኑሮ የሚመች ስለሚሆን አገር ያሳድጋል:: ትምህርት ቤት ሂድ ከድህነት አስተሳሰብ ትወጣለህ:: ሽንት ቤት እና ወጥ ቤት የሌለው ቤት መኖር በራሱ መልካም እንዳናስብ ያደርገናል:: ግን የፈለግ ብትሉ እሱ ከመስራት ማንም አያስቆመውም::ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው::

  • @girmadesalegne7245

    @girmadesalegne7245

    6 ай бұрын

    ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር ነው ነገሩ.(ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው, ይባል ዬለ?)

  • @gedabedada1668
    @gedabedada16686 ай бұрын

    ምድረ ቅንቅን አላሰራ አሉት እንጂ አብቹ ወርቅ መሪ ብልህ ጥበበኛ ትግስተኛ ፍቅር መሪ ነው ተንኮልና ዘረኝነት ስለሌለበት ዘረኞችና ተንኮለኛ ነፍሰ ገዳዮች አላሰራ አሉት ነገር ግን ሊያስቆሙት አልቻሉም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenayena8676
    @yenayena86766 ай бұрын

    ህዝቡን እያባሉ ህዝቡን በጦርነት እየጨረሱ ጫካ ማልማት እብደት ነው. ያኔ እንጦጦን ስትሰራ እልልል ብያ አጨበጨብኩልህ ዛሬ የተስማኝ ስሜት ግን ቁጭት. ከስው ልማት የበለጠብህ ጉድ ምኞትህን ተወጣ ግድ የለም የሰማይ አምላክ የዘራሀውን ታጭዳለህ

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie7256 ай бұрын

    Dr. Abiy ስራውን አደንቃለሁ ግን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እንዴት የደገፈወትን የመረጠወት አብሬ ተዋግቶ ጠላተወትን ያሸነፈ ፋኖን ዙረው ለምን ወጉት ወይም ጠላት አደረጉት ? ከጌታቸው እረዳ ጋር ታርቀው ህዋሀት እና ሸኔ በግልፅ ስልጣነወትን ተቃውመው ያን ሁሉ እልቂት ከፈፀሙ ጋር ሰሳም ፈጥረው ለምን ፋኖ?

Келесі