# ከኔ ተማሩ ጉድ ሰሩኝ😏😡

Пікірлер: 494

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/lpWbrbKSo5ncnLg.html ውድናየተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች ጤናዳምን ሰብስክራይብ አርጉ ኩራዝ Tube ለወቅታውይ መረጃነው ይኸኛው ግን ጤናዳም ዘና የምትልበትቻናል ነው😍💙kzread.info/dash/bejne/h39os5miXZzFfs4.html

  • @BintSeidTube-ts6lh

    @BintSeidTube-ts6lh

    2 жыл бұрын

    እሽ እናደርግሻለን ኩራዝዬ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ የሰው ነገር ዝም ነው አሁን አሁን ግን ቃሉን የሚያጥፍ ሰው በዛ አላህ ይድርስልን በስ

  • @user-hv5kl7co2d

    @user-hv5kl7co2d

    2 жыл бұрын

    واليكم اسلام ورحمته الله وبركاته أبشري بالخير

  • @asaaaas6137

    @asaaaas6137

    2 жыл бұрын

    አላህ ያሳካልሺ የኔ ውድድ

  • @dessiegardotube2883

    @dessiegardotube2883

    2 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብሽሪ አንየ እኔም እንዳች ሁኘ እንደገና እንዳዲስ ጀምሬ ቀልጨ ቀረሁ እስካሁን አብሽሪ

  • @asaaaas6137

    @asaaaas6137

    2 жыл бұрын

    ስዉን ማመን ባሁን ስአት ከባድ ነው አላህ ይርዳሺ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera48052 жыл бұрын

    ምስኪን አላህ ነገሮችን አላህ ያቅልልሽ ለበጎ ነው ሰው ቃሉን መጠበቅ አቅቶታል ቀል ማፍረስ ንፍቅና ነው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @samritube645
    @samritube6452 жыл бұрын

    ወይኔ ፈጣርዬ ሰው ግን ምንአይነት ህዝብ ነው ለራሡው ጥቅም ብቻ ነው የሚሮጠው አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ሁሉም ለበጎ ነው ተይው በቃ ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ስለተናገርሽ እናመሰግናለን😍🙏

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam13662 жыл бұрын

    የኔ እህት አላህ ይገዝሽ በጣም ከባድ ነወወ በሌላ ነገር እዳያዞሩብሽና በወጀለኛ እዳይዙሽ እነሱም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @feriatube3743

    @feriatube3743

    2 жыл бұрын

    አያዞሽ ለበጎ ነው ፓስፓርት ማዉጣት ይቻላል ግንለመሳፈረ አይደለም በናትሽ ጠይቂልኝ😘🙏

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v2 жыл бұрын

    ለከይር ነዉ ሀኒ አይ ሠዉ ሡብሀን አላህ ከባድ ነዉ የዘመድ ልጅ ይዠ ብገባስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hiwitube5213
    @hiwitube52132 жыл бұрын

    ሠላም ሠላም እንደትነሽ እህቴ ሰው ካሀዲ ነው እንደት ቃላቸውን ያጥፋሉ አላህ አያሰካላቸው ይስጣቻው አብሽሪ

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed42372 жыл бұрын

    ያአሏህ በጣም ያሳዝናል ወላሂ አብሽሪ አሏህ ይርዳሽ ለበጎ ሃንዬ😥😥

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d2 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ኩራዝየ አላህ ይርዳሽ አላህ ያሳካልሽ አብሽሪ ውዴ

  • @asmab2161
    @asmab21612 жыл бұрын

    የኔእህት አላህ የሥራቸዉን ይሥጣቸዉ አብሺር ለበጎ ነዉ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube2 жыл бұрын

    ሰላም ኩራዝየ ግን የት ጠፍተሽኝ ነው ዉይ የሰው ነገር አሪፍ ነው ለሁሉም ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-eb6yy8lf7l
    @user-eb6yy8lf7l2 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ ገባድ ነው አይዞሽ እህቴ አላህ ለኸይሩ ያድርግልሽ

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa87762 жыл бұрын

    የኔ የዋህ ሀንየ አላህ ካችጋ ይሁን የሰው ነገር በጣም ከባድነው የኔም እህት እንደዚህ ሆናለች

  • @fadilakamal873
    @fadilakamal8732 жыл бұрын

    አብሺሪ ሁሉም ለከይሪ ነው አናንዬ በውን ሳአት ከይሪ መሲራት የከበደ ግዜ ነው አላህ የተሻለውን ይሲጥሺ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u2 жыл бұрын

    የማይጥቅምሽን ነገርነው አላህ ካች የሚያርቅልሽ

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ

  • @user-ix5tc4oe1f
    @user-ix5tc4oe1f2 жыл бұрын

    ሚስኪን ሀኒ አብሽሪ አድ ነገር ሲሰናከል ለበጎነው እህት ሁሉንም ለአላህ ስጭው አላህ ያግራልሽ ሁሉንም ነገር ሁቢ

  • @meremnigusemuzeyen7634
    @meremnigusemuzeyen76342 жыл бұрын

    የኔ ወድ እህት አብሽሪ ሀያቲ እማይከዳው አንድ አምላክ አሏህ ብቻ ነው አብሽሪልኝ ልዩ ቡዙ ሠወች በቃላቸው አይገኙም የታወቀ ነው ሠአቱ ከሀዱ በዝቷል ውሸታሙ ታማኝ ፣ሀቀኛው ወሸታማ የሆነበት ሠአት ነው አብሽሪልኝ አላህን ተሥፋ አርገሽ ተነሽ ሁሌም

  • @user-no2md6nv4w
    @user-no2md6nv4w2 жыл бұрын

    የኔ ከርታታአ አብሺሪ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅሺ ።

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n2 жыл бұрын

    የኔ ማር እውይ ወሬሽ ያስቃል በጣም። አይ ስው ማመን ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b9 ай бұрын

    ተመሳሳዮ ይቅርብሺእህቴዋ አላህያግዝሺ

  • @sifen5
    @sifen52 жыл бұрын

    የኔ ማር ሰላም ውዴ ጎበዝ ሰውን ማስጥቀቅ መልካምነት ነው

  • @zd8699
    @zd86992 жыл бұрын

    ሀኒየ አብሺሪልኝ እህቴ አላህ ያሳካልሺ ሀሪፍ መረጂያ ነዉ የሰጠሺን

  • @user-tv1zd7vv2i
    @user-tv1zd7vv2i2 жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-pm5sg1um2i
    @user-pm5sg1um2i2 жыл бұрын

    አላህ ያዉጣሺ ከዚህ ነገር ኡለማዎች የሚሉትን ብንሰማ ይህ ነገር አይደረስም ነበር ሀራም ነዉ ብለዋል ወላሂ በዚህ ነገር ላይ የመጣዉ ገንዘብ ለምን አይቀር 😥

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b9 ай бұрын

    አይዞሺልኚ እቴዋአላህያግዝሺ በሰላምአገርሺያስገባሺ

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu23352 жыл бұрын

    የኔውድ እህት አላህ ያሳካልሽ ግን አስተማሪ ነው በተለይ ለኔ

  • @Maryam-hw6tl
    @Maryam-hw6tl2 жыл бұрын

    አሰላም አሊኩም ተይው ለህይሩ ነው አትቸኩይ አላህ ያለው ነው የሚሁን ለሚቸኩል ነገር እንቅፋት አያጣሀውም አላህ ይጠብቅሽ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh88392 жыл бұрын

    አይዞሺ የኔ ውድ አላህ ለኸይር ነው አላህ ያሳካልሺ

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE2 жыл бұрын

    መጣሽ ውዴ ወላሒ ናፍቀሽኝ ነበር ኩራዝዬ ወፈቀርኩሽ መሠለኝ ወይኔ የኔውድ አትጥፊ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir35022 жыл бұрын

    በጣም ነው ያሳዘንሺኝ አሞኛል እያልሺ ይሄ ችግር መምጣቱ ፈጣሪ ያግዝሺ ፓስፖርት የለለን ከጠለብ የወጣን ምንድን ይጠበቅብናል አትለፊኝ መልሺልኝ አደራ

  • @enatmedia-
    @enatmedia-2 жыл бұрын

    ውይ በፈጣሪ እግዚአብሔር የኤምባሲዎቹን ልብ ያራራልሽ ችግርሽን ያቅልልሽ እህት

  • @user-io6lg4km4z
    @user-io6lg4km4z2 жыл бұрын

    አይዞሺ፡አላህአለሺ፡የኛሠዉ፡የራሡንካመቻቹ፡፡ሥለሠዉመጨነቅ፡ቀርቷል

  • @AMtube9507
    @AMtube95072 жыл бұрын

    በጠም አስጨነቅሽኝ አላህ የልብሽን አይቶ ይርደሽ

  • @user-xf6eq6xs2v

    @user-xf6eq6xs2v

    2 жыл бұрын

    ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ

  • @hayathussen872
    @hayathussen8722 жыл бұрын

    አብሽሪ ኩራዝ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ግን ሠውን ብዙ አትመኒ እንኳንም ብዚህ አለፈልሽ

  • @user-dv5bj1si4o
    @user-dv5bj1si4o2 жыл бұрын

    አይዞሽ አላህ ያግዝሽ ውደ የዎህነት አታብዢ የኔ የዎህ

  • @kadiree3077
    @kadiree30772 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @beatytamena8844
    @beatytamena88442 жыл бұрын

    አይዞሽ ከስተትሽ ተማሪ ይማሩብሽ አሁን ለደረሽበት እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏🙏

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i2 жыл бұрын

    አላህ የውስጥሽን አውቆ ይርዳሽ ውዴ አቺ መልካም ሴትነሽ ሰው እኮ ሲያቀኑለት ለሰው ጉርጓድ መቆፈር ነው ስራው አብሽሪ ሀኒዬ💞 ሀኒዬ ምጠይቅልኝ ነገር ዲስባሲ መች ይጀመራል በይልኝ ሌጮ ባቲንን😀

  • @jggbvg5918
    @jggbvg59186 ай бұрын

    ሱበሃን አላህ አብሽሪ ለኸይር ነው እህት ይገርማል ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ትም/ት ነው

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf72972 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ በሁኑስአት የሚታመን ጠፍቷል አላህ የፈቀደው ይሆናል ይሻአላህ እነሱም እደስራቸው

  • @mekatube1706
    @mekatube17062 жыл бұрын

    ሀኒዬ አብሽር በዚህ ሰበብ አላህ ምን እንደሚናሳልፍልሽ አይታወቅም የልጆቹ ቤተሰዎች ግን ትልቅ ጥፋት አጥፍተዋል

  • @hawa7349
    @hawa73498 ай бұрын

    የኔ ዉዲ አይዞሺ አላህ ይይ አይሠዉ😮😮

  • @hayathayat3384
    @hayathayat33842 жыл бұрын

    ቃል ተሚፈርሥ አካል ይፍረሥይላል ያገሬሰው የአላህ

  • @halaq
    @halaq2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-yy7fb8kh2i
    @user-yy7fb8kh2i2 жыл бұрын

    ሀኒ ሚስኪንንን አሏህ ልፋትሽን ይቁጥርልሽ አብሽሪ ሀብሾች ግን ምን ነካችው አኡዙቢላህ

  • @hkesmd6034
    @hkesmd60342 жыл бұрын

    አብሽሪ የማይከዳው አላሕ አለሽ ይስተካከልልሻል ኢሻአላ

  • @emumuktartube3631
    @emumuktartube36312 жыл бұрын

    ቆይ ልጆቹስ አችጋር ሥለተመዘገቡ በሌላ ሠው መሄድ ይችላሉደ አይሰው ምቀኞች ናቸው አይዞሺ አላህ ይረዳሻል ውደ

  • @user-hg4yl5ie3s
    @user-hg4yl5ie3s2 жыл бұрын

    አይዞሽአላህይዳሽእህቴ

  • @Tube-ti3qp
    @Tube-ti3qp2 жыл бұрын

    ለኔ. ምትጠይቂልኝ. ነገር. ለኢባሲዎች. አሻራ የሰጠን. ሰዎች. መች. ነው በይልኝ

  • @habtamsafew5236
    @habtamsafew52362 жыл бұрын

    የኔ እህት የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ

  • @user-kc8wb5yf8p
    @user-kc8wb5yf8p2 жыл бұрын

    የኔ እናት አብሽሪ አላህ ያግዝሽ ለነሱም የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @kuraztubewollo

    @kuraztubewollo

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-is9yw4nu3s

    @user-is9yw4nu3s

    2 жыл бұрын

    ሠላም በአላሕ ይሑንብሽ እኔ ልሖድ ነበረ ግን ያለሑት መድና ነዉ ስለይሕ በመታወቂያ ይሠራልኛል ድስባሲ በአላሕ መልሽልኝ

  • @tube-jw4bd

    @tube-jw4bd

    2 жыл бұрын

    @@kuraztubewollo ጠይቅልኚ ኢኔ ፐስፖርቴ ልየሊቅ አድ ወር ከሰሚቲ ቀረዉ ልመዘገቢ ፈልገለዉ ጠይቅልኚ ኡሁድ

  • @user-zg7fc7zy1m

    @user-zg7fc7zy1m

    2 жыл бұрын

    @@user-is9yw4nu3s ማሪ ደምሪኝ

  • @gdgfcgdv8092

    @gdgfcgdv8092

    2 жыл бұрын

    @@kuraztubewollo አሚን በይ ውዴ

  • @user-ls7sv1zr9k
    @user-ls7sv1zr9k2 жыл бұрын

    ሀኒየ አብሽሪ ለበጎነው ሰወቹ ያሳዝናለ። እኔ ለባሲ ጥያቄ የምታቀርቢልኝ። ሀኒ እኔ ባስቦርት አለኝ አልታደሰም። ጠፍቸ ነው የምሰራው። ትኬት ቆርጨ መሄድ እፍልግነበር። ጠይቂልኝ

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f2 жыл бұрын

    አላህ ይፈርጅል የኔ ውድ ወላሂ አሳዘንሽኝ😭😭😭😭😭😭

  • @user-me3kq7vg5o
    @user-me3kq7vg5o2 жыл бұрын

    ከባዲ ነው እደት ያች እደሚበላሽ አላሰቡም ልጂመያዝ ከባዲነው አስላን ልጂከመያዝ ፍሪሁኖ መግባት ይሻላል አላህ ከከይረኛው ያገናኘን አላህ ይፈርጂሽ ወደሗላ የቀረሽበት ልጆቹንም ያፋረሡት አላህየሚያውቀው ከይር ይኖረዋል ከጀርባው ለከይር ነው

  • @medinaahmed8349
    @medinaahmed83492 жыл бұрын

    የኔ ውድ አላህ ይገዝሺ ማሚየ

  • @marwaidk7319
    @marwaidk73192 жыл бұрын

    እህቴ አብሺሪ አላህ ይጠብቅሺ

  • @user-ct2sw5tb2n
    @user-ct2sw5tb2n2 жыл бұрын

    ለኽይር ነው. ሌሎች ትምህርት ይሆናል መናገርሺጡሩ ነው. አብሺሪ

  • @mereere5285
    @mereere52852 жыл бұрын

    አብሽሪ ሁሉም ነገር ለኽይሩ ነው

  • @marifazw7969
    @marifazw79692 жыл бұрын

    የነማር አይዞሽ እኔም መታወቂያ ተሠጠሁ ሁለት ወሬ አላህዋ ይድረሥልኝ አገሬ ለመሄድ ጓጉቸ አለሁ አይዞሽ ጭነዳሜ ሱው በቃሉ አይገኝም

  • @Aisha-eh1qw
    @Aisha-eh1qw2 жыл бұрын

    ሀራም አለይሁም አይዞሽ አላሕ አለሽ

  • @janajana6806
    @janajana68062 жыл бұрын

    አይዞሽ ሁቢ የኔ ቅመም

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid22512 жыл бұрын

    አሳዘንሽኝ ውዴ እረ ታማኝ ሰው አተው ልጅ ታቅፈው የተቀመጡ ሞልተው ነበር ለከይር ነው ዛሬ ጊዜ ሰው ተቀይሮአል አሏህ በሰላም አሳክቶ ለአገርሽ ያብቃሽ

  • @user-ie7zp8od1n
    @user-ie7zp8od1n2 жыл бұрын

    ልጅ መያዙ ቢቀርባችሁስ የሰራችሁትን ገንዘብ አላህ በረካ ያድርግልን አትሉም እኔስ በተከፈተልኝ የምን ልጅ ምናምን

  • @user-eu2vn1ns2w

    @user-eu2vn1ns2w

    2 жыл бұрын

    ጥቅሙ ለጋራ ነው ለተቼገሩ ሰዎች ብትወስጂላቼው ለ 1 ቀን በትኬት ከሆነ የምትሄጅው ምን ችግር አለው በእስር ቤት ከሆነ በርግጥ ዝባዝንኪ የሰው ልጅ ይከብዳል

  • @user-pm5sg1um2i

    @user-pm5sg1um2i

    2 жыл бұрын

    ሳህ

  • @user-zg7fc7zy1m

    @user-zg7fc7zy1m

    2 жыл бұрын

    @@user-eu2vn1ns2w ማሪ ደምሪኝ

  • @user-zg7fc7zy1m

    @user-zg7fc7zy1m

    2 жыл бұрын

    @@user-pm5sg1um2i ማሪ ደምሪኝ

  • @user-ig9oz3yv5w

    @user-ig9oz3yv5w

    2 жыл бұрын

    ቆይ ብረ ይከፈላል እደ ሴወስዱ ልጅ

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain89852 жыл бұрын

    እንካንም ነገርሺን የሰው ልጂ ይዤ ለመሄድ ፍላጎት አለኝ ግን በመጨረሻ የሚክዱ ከሆነ ግን ይቅርብኝ

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x2 жыл бұрын

    ኩራዝዬ አይዞሽ ለኸይሩ ነው

  • @yarab4997
    @yarab49972 жыл бұрын

    ውዴ መናገርሺ ጡሩ ነው ትምርት ነው ለሰው ወላሂ እኔ የማውቀውን ልንገርሺ በኢቃማቸው 10 ሪያል እየተከፈሉ የሚመላልሱ አሉ አላህ ያዋርዳቸው የሀራም ገንዘብ ነው ብደውልልሺም ስለማታነሺ ነው እንጅ ልነግርሺ ነበር

  • @leylamehamed1773
    @leylamehamed17732 жыл бұрын

    የአላህ አይዞሽ አላህ ይገዝሽ እህት

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u2 жыл бұрын

    የኔ ጀግና አላህ ከይር ነገር ይውፍቅሽ

  • @nani969
    @nani9692 жыл бұрын

    አብሽሪ አላህ ኸይር አለዉ እሺ እኔ በሂይወቴ የምጠለዉ ነገር ቢኖር ልጅ ይዛመሄድ አችንመ ካለሽበት ጭንቅ አላህ ይፍርጀሽ እንሻ አላህ

  • @user-lb9ze8mq1m
    @user-lb9ze8mq1m2 жыл бұрын

    አላህ ይደረሰልሸ ለሰው ጥሩ ማሰብ መጉዳት ነው አብሸሪ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d2 жыл бұрын

    አብሽሪ ዙራዝየ

  • @seidkase8283
    @seidkase82832 жыл бұрын

    ላሀወላወላ ቀወተ ኢላ ቢላ አላህ ያስተካክልልሽ ሁቢ በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ ሁቢ

  • @seadahussne340
    @seadahussne3402 жыл бұрын

    አይዞሽ ውደ

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f2 жыл бұрын

    ሀቢቢቲ ችግር የለም ለበጎ ነው

  • @tube-jw4bd
    @tube-jw4bd2 жыл бұрын

    አሰለምአሌይኩሙ አይዞሺ ወለህ ይደየ ይስጠቸዉ አጀቴን በለሽዉ በጠም ነዉ የተነደድኩት እኔ አሁን ለመዬዲ አሰቢኩኙ ጊን ልጂ እዤነዉ የሚሄደዉ ለዘም ሚንም ዬለኚም ጉድ ነዉ ሰዉ ጨርሶ ተበለሽቶወል

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE2 жыл бұрын

    ቤቴላይ ጠፋችብኝ ብዬ ኡኡኡኢ ኢያልኩ ነበር የኔቅን እኳን ደናመጣሽ

  • @halimatube7942
    @halimatube79422 жыл бұрын

    ምንሆሽ ሀኒየ

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p2 жыл бұрын

    አይዞሽ ሌለ ተክተሽ መሄድ ትችያለሽ

  • @Nezihatube
    @Nezihatube2 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ማሻ አላህ ጥሩ ቆይታነው አላህ መልካም የምንሰራ ያርገን ከመልካም ባሮቹ ያድርግልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ወገኖቼ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ አብረን እንደግ ውዶቼ 😍😍

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o2 жыл бұрын

    ኩራዝየ አይዞሺ

  • @hayatabebe9918
    @hayatabebe99182 жыл бұрын

    አላህይሳእዲሽ አይዞሽ ለበግነው

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u2 жыл бұрын

    ሱበሀን አለህ በቃ ያገርልጂ ጥላትሆነ

  • @sadaethio5900
    @sadaethio59002 жыл бұрын

    አላህ ይርዳሽ የኔ ሚሲኪን

  • @hawaahwa8967
    @hawaahwa89672 жыл бұрын

    የኔምሥኪን. አብሽሬ. አላህይገዝሽ

  • @user-qw5wj9ii7q
    @user-qw5wj9ii7q2 жыл бұрын

    አይዞሺየኔማር

  • @kenzyalikenzyali9377
    @kenzyalikenzyali93772 жыл бұрын

    አይዞሽ እማ ለበጎ ነው

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq2 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሀኒቾ እንደት ነሺ ሀቢበቲ

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o9 ай бұрын

    Gorazi yene inat yet gebash ❤❤ siwodish

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan61572 жыл бұрын

    አብሽሪ የኒውድ እህት አሏህ ያለው ይሆናል❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m6 ай бұрын

    የኔ ቆጆ እየሰማሁሽ ነው

  • @user-yj7et3nv2w
    @user-yj7et3nv2w4 ай бұрын

    ምንጉድአገኝሺ ዉደ❤❤❤ እብሺሪልኝ

  • @zemzem1239
    @zemzem12392 жыл бұрын

    ጉዳይሽ አሏህ ያቅልልሽ አይዞሽ

  • @chenhdhd5737
    @chenhdhd57372 жыл бұрын

    አላህ የደረሠለሸ ከመጀመሪያው የሠዉ 👶የዘመህድ አረምነዉ በለዉን ፈተዉ ተጠይቆ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed90722 жыл бұрын

    ታጠቅ እየለፈለፈ። ጉሮሮዉ። ይደርቃል። እኛ መሥሚያችን ጥጥ ሆኖ። ሢደርሥብን ዋይዋይ። አይይይይ የኛጉዳይ

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    2 жыл бұрын

    እኔም ይሄ ነው ደሜን ያፈላው ወላሂ ታጠቅ ስንት ጊዜ ተናግሮል ጉሮሮው እስኪደርቅ ደንቆሮወቹ እኛ ነን አንመከርም መከራ ካልደረሰብን

  • @user-wd1yz5rs2p

    @user-wd1yz5rs2p

    2 жыл бұрын

    ምድነው ሥለምገድ ከሆነ ንገሩኝ ከሥራ ከመውጣቴ በፊት

  • @user-ej3yq3eu8p

    @user-ej3yq3eu8p

    2 жыл бұрын

    @@user-wd1yz5rs2p የሰውን ልጂ ይዞ ስለመሄድ ነው ማር ረስሽን ሳታዘጋጂ ከስራ፣አትውጪ

  • @user-wd1yz5rs2p

    @user-wd1yz5rs2p

    2 жыл бұрын

    @@user-ej3yq3eu8p እሺ እህቴ ጨረሼ ሠማኃት እኔም ልጅ ልጅ እያሉ ይጨቀጪቁኛል እኔደሞ እቢቢቢቢቢቢቢ በሚለው ነበረኩ በዛው እፀናለሁ ኢሻአሏህ ኢቃማ አለኝ ግን ክትባት አልተከተብኩም ኢጃዛብየ ልሄድ ነው ክትባት ቀረቷል የሚባለው ምን ያህል እውነት ነው እኔየማቃቸው ጨረሠው የተከተቡናቸው

  • @ajeba264
    @ajeba2642 жыл бұрын

    ትልቅ ትምርት ነው አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d6 ай бұрын

    ኩረዝ ጠፈሺ❤❤❤

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch2 жыл бұрын

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበርክቱእንኮንደህናመጣሽሀያቲ አቦየስራችወንይስጣችወአይዞሽ

  • @Tube-pn3mi

    @Tube-pn3mi

    2 жыл бұрын

    😍

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku43152 жыл бұрын

    የእኔየዋህ አይዞሽእማ እግዚአብሔርይርዳሽ

  • @sosoyas295
    @sosoyas2952 жыл бұрын

    ሽኩረን ማማየ እንኳን ነገርሽን

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube61962 жыл бұрын

    አብሽሪ ኩራዝየ ምናለ ጂዳ ሁነሽ በሆነ ልጄን እሰጥሽ ነበረ እኔ አጥቸ የሚወስዲልኝ ነሲብ ነው ወላሂ አልተገናኝቶ ነው

  • @neimasied7434
    @neimasied74342 жыл бұрын

    አላሕ ከአችጋ ይሑን አብሽሪ ለበጎነው

Келесі