ክንፏ የተ ሰ በ ረ ወፍ | አ ሳ ዛ ኝ ታሪክ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #kenfuayetsbrewef
ክንፏ የተሰበረ ወፍ
አንዲት በድሎት እና በምቾት ትኖር የነበረች ሴት ባላሰበችው እና ባልጠበቀችው የህይወት መንገድ ገብታ የሚገጥማትን እጅግ አ ሳ ዛ ኝ የሆነ ታሪክ ስነጽሁፋዊ ውበቱን በጠበቀ መልኩ በፊያሜታ አምሃ ተጽፎ በፍቃዱ ተገኝ ተተርኳል። ታሪኩን እንድታደምጡት ጋበዝን።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 26

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma97634 ай бұрын

    ፊያሜታ ግን ድንቅ ፀሐፊ ነሽ የምር በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የምትፅፊያቸዉን ድርሰቶች በርቺ እንወድሻለን አንባቢያችን የሰዉ አለም ስወድህ እኮ በጣም ነዉ ማደንቅህ በርታ❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97644 ай бұрын

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናልም ያስደስታልም እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @Jerry-ti7yp
    @Jerry-ti7yp3 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል አንዳንዴ የቤተሰብ ግድ የለሽነት የልጆችን ህይወት ያበላሻል አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @melatbekale
    @melatbekale4 ай бұрын

    ነይ ልሳምሽ ፊያሜታዬ ኡፍ ፁፎችሽ አደኛ እራስን እድናይ ነው ሚያረገው በርቺ ጥሩ ደረጃ ፈጣሪ ያስቀምጥሽ ክፉ አይካሽ ትረካ አዳማጭ ነኝ የ 90 አዳማጭ ነኝ ❤❤❤❤

  • @firdostube5507
    @firdostube55074 ай бұрын

    ኡፍ በጣም ልብ ይሰብራል አላህ ለሁልም ምላሽ አለሁ ሁሉም የማይታደለዉን እርዚቅ ክሷታል 😊

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v4 ай бұрын

    ኡፍፍ ከባድ ነው😢 ፍያሜታ እናመሰግናለን ለምትጽፍልን ድርሰት❤ ፍቃዱ የኣተራረኽ ቹለታህ ኣደንቀሃለው❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael58954 ай бұрын

    Welcome brother and thanks fyameta

  • @rahelyifru
    @rahelyifru4 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ❤❤❤

  • @TsehayAmen
    @TsehayAmen4 ай бұрын

    Uffffffffff

  • @aminauae1063
    @aminauae10634 ай бұрын

    ወላሂ አቀጠቀጠኝ ፍረሀት ወረሠኝ አይሠው ሱብሀንአላ ጪካኔ💔🥺

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c4 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል ግን ትልቅ ትምሕረት አገኝቼበታለሁ ወድሜ ክበረልኝ❤

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma97634 ай бұрын

    መጨረሻዉ ከባድ ነዉ በኢየሱስም😢እግዚአብሔር ከእንደዚ አይነት መከራ ይሰዉረን

  • @user-Kal21
    @user-Kal214 ай бұрын

    😢😢😢❤

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu61293 ай бұрын

    ህወት

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun33914 ай бұрын

    አንደኛነኝ ከመዳም ኩሽና እደት ነዉ እቃ እጨረሳችሁ ገባገባ😂😂

  • @cgggvvhhh4938

    @cgggvvhhh4938

    4 ай бұрын

    ዛሬ ተቀደምኩ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @sar3319

    @sar3319

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @sar3319

    @sar3319

    4 ай бұрын

    😂😂

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem83144 ай бұрын

    የኔ ቅመሜ ገባን እኮ እኛ ስንገባ አንቺ ወጣሽ እኮ

  • @YeEhr
    @YeEhr4 ай бұрын

    ሊናናናናናናሠሠ❤❤❤❤

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91693 ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4p4 ай бұрын

    😢😢😢

  • @melatbekale
    @melatbekale4 ай бұрын

    ኡፍ እጀራናት አረ በፈጣሪ ውሀ በጨው ያበላቺን ትዝ አለኝ ሆ አረ በሩቁ እነሱን መሸሽ ነው ልጅሽን ተስፋ ማለትሽ አሪፍ ነው ግን እኔ ከአንድ ሰው ጋርፀብ ካለኝ ብታረቅም አብሮነት አይኖረኝም አራራም ለምን መጨረሻው ጉዳቱ ያመዝናል ባይ ነኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76734 ай бұрын

    የሰው ጭካኔ 😢😢 ጥለነው ነው ለምንሄድ ገንዘብ ይህ ሁሉ ግፍ

  • @user-uo7qy2ko1v
    @user-uo7qy2ko1v4 ай бұрын

    አቀራረብህን እየወደድኩት ግን ሁሌም ተመሳሳይ ሀሳብና አጭር የሆነ ስራ ስለምታቀርብ ሳልወድ በግድ መከታተሌን ልተወው ነው! አንዳንድ ቆየት ያሉ መፀሀፍትን እያቀረብክ የፊያሜታን ስራወች እንደ ማጣፈጫ በመሀል ብትለቅልን ሳይሰለቸን እንከታተል ነበር 😊

  • @mameeuntue7673

    @mameeuntue7673

    4 ай бұрын

    ግን እኮ ሁሉም ታሪኮች የተለያዩ ናቸው።

Келесі