ክፍል አንድ - የግእዝ ፊደላት

በዚህ ክፍል የምንመለከተው ስለ ፊደላት ነው። በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ስለነበሩት የግእዝ ፊደላት፣ በሂደት ስለተጨመሩት ፊደላት፣ ድምጻቸው የተመሳሰሉ ፊደላት እንደዚሁም ስለ አማርኛ ፊደላት እንመለከታለን።
/ @-emmausmedia-bz6pv

Пікірлер: 247

  • @luln5122
    @luln51222 жыл бұрын

    ጥንቅቅ ያለ በጣም ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ የቀረበ የመማሪያ ቪድዮ፡፡ ቀና ልብ፣ ቀና ኢትዮጵያውያን እንዲህ እግዚአብሔር ያብዛልን፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ በረከቱን ይስጣችሁ፡፡ ቀጥሉበት::💚💛❤

  • @AhamadmhamadMhamad-bw5fo

    @AhamadmhamadMhamad-bw5fo

    7 ай бұрын

    giez.apilkeshein

  • @AhamadmhamadMhamad-bw5fo

    @AhamadmhamadMhamad-bw5fo

    7 ай бұрын

    giez

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 Жыл бұрын

    ትክክለኛ የሀገር ሠው::ምሰሶ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያቆይልን::የልጆቻችን ተስፋ!!

  • @sahirsanam1551

    @sahirsanam1551

    7 ай бұрын

    Minale tigrenga wst yittekkemubbetal bttl lemssale ነዐ ሐብዚ bemalet yittekkemubbetal

  • @endalebogale2225
    @endalebogale22253 жыл бұрын

    በ ጣም ጥሩ ነው በተለይ ቋንቋውን መማር ፈልገን አድሉን ላላገኘነው አግዛብሄር ይባርከህ

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij Жыл бұрын

    ፈልጌ ፈልጌ ነው ያገኘሁት ከመሰረቱ ለመማር ስለምፈልግ ግሩም አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም መልካም ፍሬ እንደምናፈራ ተስፋ አደርጋለሁ👏👏👏 ።

  • @almazgezahegn8426
    @almazgezahegn8426 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ አማማር ከርጋታ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ በስደት ዓለም ለኛም ለልጆቻችንም በጣም ጠቃሚ ነው

  • @hailemeko5928
    @hailemeko59284 жыл бұрын

    የሚገርም ሥራ ነው ፣ የበለጠ እንድትሰራ አምላከ ቅዱሳን ጥበቡን ይግለጥልክ!!!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    አቀራረብ አረዳድ ማስተማሩ ብቻ ሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው መታደል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @SebleGonii
    @SebleGoniiАй бұрын

    ወንድማችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልነ

  • @orthodoxtewahido4853
    @orthodoxtewahido4853Ай бұрын

    ይህንን ትምህርት በዚህ መንገድ ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስላዘጋጁልን እግዚአብሔር ይስጥልን! I paid $150 to learn Ge'ez online. If i had known this video existed, i wouldn't have paid that much (dont get me wrong. I'm not saying I regret it, but it's just to say I'm impressed to see this video in this professional manner. Very professional , understandable... God bless!

  • @amanuelassefa8145
    @amanuelassefa8145 Жыл бұрын

    ዋዉ የትምህርት አቀራረቡ በጣም ስለተመቸኝበተመስጦ ነዉ ቪዲዮዉን ያየሁት

  • @user-he1ze6ch6o
    @user-he1ze6ch6o2 жыл бұрын

    ለብዙ ጊዜ ለማወቅ ስፈልገው የነበርኩትን ነው ከዚህ ሺድዮ የተማርኩት። ምርጥ ነው አመሰግናለሁ

  • @ephremtadesse3195
    @ephremtadesse3195 Жыл бұрын

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ይህን ገፅ ቀጣይነት እንድኖረው የተወሰነ የበጎ ፍቃድ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን።

  • @belayderjew1519
    @belayderjew1519 Жыл бұрын

    አዲስ ነኝ ለዩቱብ ! ሌላም የሚጠቅሙ ትምሀርት ሰጪ ዩቱቦች ካሉ እባካቹህ ሰብስስክራይብ ላረጋቸው ንገሩኝ፤ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ደስ የሚል ትምህርት ነው። የግዕዝን ቋንቋ እንዲሁ ንባቡን ለማወቅ ዛሪ ከዚህ ትምህርት ተምሬያለሁ። ሰላምህ ይብዛል🙏🙏🙏

  • @medicallecturesforusmle1945
    @medicallecturesforusmle19454 жыл бұрын

    በጠም ደስ ይላል አቀራረቡም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @aynabelete
    @aynabelete Жыл бұрын

    እኔ ዛሬ ነው ወደዚህ ፔጅ የመጣሁት ግእዝን ለመማር ስፈልግ አግንቸው ነው እጅግ የተደራጀ ትምህርት ከነመርጃ መሳሪያው (ቪዲዮ) እግዚአብሔር ይስጥልን። አገልግሎትን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የነፍስ ዋጋም ያድርግልን።

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማለን በትግርኛ መሀረ = መሃረ ( ጳዉሎስ ንጢሞጢዎስ መሃረ) መሐረ= መሓረ ( እግዚኣብሄር ን ሓጥኣን መሓረ) ነው ግብራቸው እና ድምጻቸው ደሞ በትግርና የተለያዩ ነው

  • @mebtuabebe8428
    @mebtuabebe8428 Жыл бұрын

    ግሩም ትምህርት፥ ግሩም አቀራረብ፥ ትልቅ ዕዉቀት አግኝተንበታል። አዘጋጁን እግዚአብሔር ይባርከዉ።

  • @tingisttingist3642

    @tingisttingist3642

    Жыл бұрын

    አመሰግንሃለሁ

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልኝ

  • @abiekebede3161
    @abiekebede31614 жыл бұрын

    This is amazing. Your knowledge and the energy you spend teaching this amazing language deserves the at most respect. Persevere my brother. Knowledge is not sought after by many, but you are the hope of our identity. People like you are those who change the course of generation to a greater ambitions. All my gratitudes and love to you brother. Pleas keep it coming.

  • @berhanuget
    @berhanuget2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ፣፣ የኛን ማንነት የሚገልፅ፣ ከጥንት አባቶቻችን የወረስነዉ ቅርሳችን፣ ወንድሜ ከኛ በኋላ ለሚጣዉ ትዉልድ የማስተላለፍ ታሪካዊ ግዴታ አለብን፣፣ በጥሩ ሁኔታ የቀረበ ትምህርት ነዉ፣፣ ትልቅ ምስጋናየን ላቀርብልህ እወዳለሁ፣፣

  • @rahelMoges777
    @rahelMoges7773 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን ። ግእዝ መማር በጣም ነበር የምፈልገው ።

  • @yeneneshfantaye2749

    @yeneneshfantaye2749

    3 жыл бұрын

    ግእዝ በሚያወራ ሰው በጣም ነው የምቀናው።

  • @user-zp3os8zq5j

    @user-zp3os8zq5j

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @tegesetkonjum7037

    @tegesetkonjum7037

    3 жыл бұрын

    @@user-zp3os8zq5j enem

  • @user-nt6ol1bg3l
    @user-nt6ol1bg3l8 ай бұрын

    ወይኔ አስተምሮትህ ፀጋውን ትርፍርፍ ይበልልህ

  • @mimimmm1972
    @mimimmm19722 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚል ተምሕርት ነዉ እግዚአብሔር ያበረታክ ወንድሜ

  • @yemisrachaddis4308
    @yemisrachaddis43082 жыл бұрын

    መ/ር እ/ር ይስጥልን ስፈልገው የነበረው ትምህርት ነው እውነት ግዕዝ ልችል ነው ታድየ

  • @awokemarye4711
    @awokemarye4711 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mahitotyeshaw9682
    @mahitotyeshaw9682 Жыл бұрын

    ቃቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sm8wx1og5p
    @user-sm8wx1og5p4 күн бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 Жыл бұрын

    Real Geez language expert, I was transported some 60 years back when my Yeneta taught me those alphabets and how to pronounce them. God bless you.

  • @tsegayeabewa4477
    @tsegayeabewa44772 жыл бұрын

    በእውነቱ የዘመኑ ስራተ ትምህርት በአውሮፓውያን የተነደፈ እና ለእትይጲያውያን የማይመጥን እና ዜጎች ታሪቻቸውን በፊደላቸው ማንበብ እንዳይችሉ የተደረገ ነው። አንድ አንድ የሃገር ባለአአደራ ሲገኝ ደስይላል በርታ

  • @matiwosabera6137
    @matiwosabera6137 Жыл бұрын

    እውነት በጣም እግዜር ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ ስራ ነው።በርቱ

  • @alexbuta4958
    @alexbuta4958 Жыл бұрын

    Very beautiful and helpful to have basic knowledge about our beautiful geez and amhric. If you write s book will be more beneficial. God bless you

  • @user-ub5pg4ev1i
    @user-ub5pg4ev1i6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም እንድንማር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @abrhamazanaw2400
    @abrhamazanaw240012 күн бұрын

    Great

  • @samriawt6405
    @samriawt64052 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያፅናህ

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 Жыл бұрын

    Thank very much this very special video thankful job and understandable thank again 👍👍👍👏👏👏💙💙💙

  • @tadiwosfantahun6119
    @tadiwosfantahun61199 күн бұрын

    በጣም በጣም ጎበዝ ነህ! በጣም! በቃ በጣምምምም!

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene898110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @user-yc6fw4bz4h
    @user-yc6fw4bz4h2 жыл бұрын

    እናምናለን ወንድም እግዚአብሔር የመስገን በረታ

  • @user-nt6ol1bg3l
    @user-nt6ol1bg3l8 ай бұрын

    የሚገርም አስተምሮ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mimimimi-dm9fk
    @mimimimi-dm9fk Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ የሆነ ትምህት ነወ በርታ

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 Жыл бұрын

    በጣም፡ጥሩ፡ትምሕርት፡ነው። እግዚአብሔር፡ይባርክህ።

  • @blackman4581
    @blackman4581 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ቋንቋ ነው በእውነት ዋው እናመሰግናለን

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Жыл бұрын

    እሚገርመው የፊደል ገበታ ፈለግኩ ግን ኢንተርኔት ላይ የተለቀቁት ተደበላልቀው እንጂ እዚህ ቪዲዮ በቀረበው መሰረት ሳይሆን የግዕዝ ና የአማርኛ ፊደላት ተደበላልቀው ፣ የግዕዝ ዲቃላ ፊደላት(ዝርው) የሉም ፣ የአማርኛ ዲቃላ ቃላት የሉም ፤ በጣም ይገርማል ❤❤❤

  • @beranatech2863
    @beranatech28632 жыл бұрын

    ሰላም ወንድማችን በጣሞ ጥሩ ትምሕርት ነዉ በዚዉ ቀጥልበት

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክክ❤

  • @kenatubeonlypositive417
    @kenatubeonlypositive4173 жыл бұрын

    MAY GOD BLESS YOU !

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin memhir betam enameseginalen

  • @carlakassab7972
    @carlakassab79723 жыл бұрын

    Enameseginalen berta

  • @fartunaayub2904
    @fartunaayub29049 ай бұрын

    Betam xirunow.

  • @mamadoupathecamara9663
    @mamadoupathecamara9663 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fanano836
    @fanano8365 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ነዉ እመስግናለን

  • @edentekle7343
    @edentekle73433 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @MrRasElias
    @MrRasElias5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይሰጥልን!

  • @user-ic2ih7kl5n
    @user-ic2ih7kl5n3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም እናመሰግናል

  • @DubDubTube
    @DubDubTube Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tiruyekoye4179
    @tiruyekoye41794 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kinedubirara2877
    @kinedubirara2877 Жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @fentekebede5099
    @fentekebede5099 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ቀሲስ

  • @berhan_govzi
    @berhan_govzi3 жыл бұрын

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ስለትምህርቱ

  • @mebagetu2012
    @mebagetu20124 ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን😊

  • @user-zp6qv7jv9q
    @user-zp6qv7jv9q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን♥🌹

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Betam tiru new tebareku!!!

  • @munitmekuria1400
    @munitmekuria1400 Жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation5672 ай бұрын

    ድንቅ ነው ጓዴነህ!

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus63864 жыл бұрын

    እምፈልገዉ ትምህርት ጌዜን እማይረባላይ ስጨርስ ዛሬ አገኘሁት ተባረክ ወንድሜ በቅደም ተከተል አገኘው ይሆን ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @yordanosgetachew5709
    @yordanosgetachew57093 жыл бұрын

    Betam arif new egziyabher ybarkh

  • @negassiteklom-wq8vp
    @negassiteklom-wq8vp9 ай бұрын

    Betam des yilal.....Thank you.

  • @us3rG
    @us3rG9 ай бұрын

    Akeseme aksum

  • @1manproduction166
    @1manproduction1664 жыл бұрын

    amassing I Thank You So Much

  • @danattube680
    @danattube6807 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ይበል ብለናል ::

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 Жыл бұрын

    Wow brilliant I don’t have a word to say thank you. Keep up the good work. It’s so unique.

  • @yonathanhaileab6981
    @yonathanhaileab69812 жыл бұрын

    Betam turu new enamesegnalen

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r2 жыл бұрын

    በጉሩብ ብንማር ጡሩ ነበር እናመሰግናለን

  • @user-ds3or5mz1n
    @user-ds3or5mz1n3 жыл бұрын

    Wow betam des yelal kale hiyot yasemalen

  • @abel8485
    @abel84852 жыл бұрын

    ሀ እና ሐ በትግርኛ ሲነበብ ኣሁንም የተለያየ ድምጽ ነው ያላቸው

  • @user-oo4zx5yh5u
    @user-oo4zx5yh5u3 жыл бұрын

    Betam enamesginalen melimdi efligalehu kalehewot yasmalin

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm10 ай бұрын

    በእውነት ተባረክልን ወንድማችን👏👏

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa40563 жыл бұрын

    So nice indeed

  • @edenw423
    @edenw42310 ай бұрын

    እግዚያብሕር ያክብርልን❤

  • @ZewdneshTesfaye-xt2jx
    @ZewdneshTesfaye-xt2jx Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ngstiberhe7133
    @ngstiberhe7133 Жыл бұрын

    Amen amen amen amen 🌼🌼🌼🌼

  • @aberashbelete2437
    @aberashbelete24374 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @sintayehubit2579
    @sintayehubit2579 Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @melesesisay6620
    @melesesisay66202 жыл бұрын

    በጣም ጥሩነው ።

  • @jsjsjsjwjwiw9017
    @jsjsjsjwjwiw90174 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን የግዕዝ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነበር ቢቀጥል ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tlemlem
    @tlemlem3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን! በእውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን ይህንን ቋንቋ ማስተማር ይኖርባታል ብይ ነው የማምነው። እንደው ከአማርኛ ቛንቛ ጋር በተጓዳኝ ሆኖ ቢሠጠን መልካም ነበር? አሁንም ሰዓቱ አልመሸም መሆን ይችላል። በርታልን እግዚአብሔር ይሰጥልኝ!

  • @jeleasafa

    @jeleasafa

    Жыл бұрын

    56544nnnb bbnb rerebe be eyèèeerreye re. xď

  • @mimilulu3436
    @mimilulu34363 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c3 жыл бұрын

    በረታ ወድማችን

  • @kubromzerea9256
    @kubromzerea9256 Жыл бұрын

    Betam gobez neh dro beljinetey kes ayate sastemiregn new yastaweskegn

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake36288 ай бұрын

    Woow appreciated

  • @afratamafratam826
    @afratamafratam8263 жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @girmamengstu4871
    @girmamengstu48713 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @yosefgetachew5353
    @yosefgetachew535311 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥል

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op2 жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @helenaklilu7537
    @helenaklilu7537 Жыл бұрын

    Btam arif new amsgnalew

  • @atHaile
    @atHaile3 жыл бұрын

    እግዜአብሄር ይስጥልኝ!!!

Келесі