Ethiopia: ቃልኪዳን ተመለሰች ትዝታ የተሰኘው ፊልም ሪከርድ በመስበር ተመረቀ -17 May 2024

#tibebshow
ቃልኪ ዳን ጥበቡ የተወነችበት ትዝታ የተሰኘው ፊልም አዲስ ሪከርድ በመስበር ተመረቀ

Пікірлер: 51

  • @asteryilima840
    @asteryilima84014 күн бұрын

    መምህር ታዬ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ: ትክክለኛ ታሪክን በማስረዳትህ አመሰግናለሁ::

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb14 күн бұрын

    ታየ ተባረክ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer172315 күн бұрын

    መምህር ታዬ ቦጋለእድሜ እና እመኝልሀለሁ አንተ ትልቅ ስው ነህ በርታልን❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    14 күн бұрын

    ለየትኛዋ ኢትዮዺያ ለአብይ ኢትዩዺያ ለአማራ ኢትዮዺያ ለትግራይ ኢትዮዺያ ለይተ ተናገር እና ትግሉን ይቀላቀሉ ኢሳያስም የኛ መሪ እሱና ቤተሰቡ እየኖሩበት መሄጃ ያጡ ሽማግሌዉች የሚኖሩባት እነሱም በመዳኒት እጦት በረሀብ በግድያ በእስር ተሰቃይተው ይሞታሉ የኤርትራ ወጣት የት እዳሉ ታውቃለ ይሰደዳሉ ከባህር ተርፈው በየ ሀገሩ እንደ ቆሎ ተበትነዋል ሌላው ወጣት ከሱዳን ከቻድ ከጅቡቲ ከኢትዮዺ እየተዋጋ ያልቃል ቁስለኛው ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ተረሽነዋል በወያኔ ጦርነት 200ሺ ሞተዋል ከዛ ኤርትራ አትፈርስም አትሸጥም ይላል ካካካ

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v14 күн бұрын

    ወደር የሌለው ጤና ና ከፍታ ስለ ቅንነትህ ሁልጊዜ ይሁንልህ! ረጅምምእድሜ ይስጥህ!

  • @MUCHETESSEMA-mn5ci
    @MUCHETESSEMA-mn5ci15 күн бұрын

    መምህር ታየ ፈጣሪ እድሜውን አብዝቶይስጥህ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895914 күн бұрын

    መምሬ ተልብ እናመሰግናለን አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @amanuellafebo6761
    @amanuellafebo676115 күн бұрын

    መምህር በጣም ትክክል ነክ በኢትዮጵዊያነት ብዙ ለፍተዋል እግ/ር ይጠብቅህ

  • @hirut4901
    @hirut490115 күн бұрын

    ጌታ ይባርክህ እጅግ አከብርሀለሁ ብዙ ጊዜ ስልክህን ላክልኝ ብዬህ ነበር ለሌላ ነገር አይደለም ፖለቲካ ስይሆን ላወራህ ስለፈለኩ ብቻነው

  • @tiruyeendeshaw3110
    @tiruyeendeshaw311015 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክውት💚💛❤️🙏

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895914 күн бұрын

    እንዳንተ ያለ ኢትዮጵያዊ የለም አይደለም በኢትዮጵያ በአለም አይገኝም

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld14 күн бұрын

    ትክክል ነህ ኢትዮጵያ እርዥም ታሪክና ህይወት ያላት ናት መጽሃፍ ቅዱስ the best seller book 48 ጊዜነው የተጥቀሰችው

  • @safuwassie-yc4kz
    @safuwassie-yc4kz14 күн бұрын

    እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን ሁሉም ነገር ግዜ አለው በርታ አይዞህ ያግዜ. ይመጣል

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y14 күн бұрын

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን በርታ ጠንክር ቁም ነገሮችንም መተንተንህን ቀጥል

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen147814 күн бұрын

    Our beloved brother taye please don't stop to stand up for voice less Ethiopians. We love you and respect you. God bless you and your family.

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert675714 күн бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን. አንተንም. አብዝቶ. ይጠብቅለን. ።

  • @Endalk754603
    @Endalk75460314 күн бұрын

    ተባረክ

  • @AsAs-ob7hd
    @AsAs-ob7hd15 күн бұрын

    አላህይጠብቅህ

  • @user-ms7mn6ce8x
    @user-ms7mn6ce8x15 күн бұрын

    መልካም ሰው ኑርልን

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x15 күн бұрын

    በርታ፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos244814 күн бұрын

    It's good to see you my dear may God bless you and your family ❤️

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi14 күн бұрын

    ሰላም መምህር እንካንም በሰላም መጣህ ባለህበትሁሉ አላህ ሰላምህን ያብዛው

  • @userd42
    @userd4214 күн бұрын

    ወንዳታው,መጣህ,እንኳን,ደህና,መጣህ,የኞ,አንበሳ,ክበርልን,ኑርልን ክፉ,አይንካህ,አስተምርልን,እንዲህ,የምሁር,ምሁር,ነህ,ቻው,ደህና,ሁንልን

  • @webnwe7828
    @webnwe782815 күн бұрын

    ከነቤተሰብክ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-nv2jj8dm7y
    @user-nv2jj8dm7y15 күн бұрын

    በርታ

  • @WenyAelm
    @WenyAelm14 күн бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash14 күн бұрын

    Great thought & moral will always prevail!!! Mr Taye, can you please do same content in other local language such as Oromiffa, Tigrigna, ??? Our kids who have not been brought up with hate, low self confidence, tribalisim, narrowism are not their fault to get where they are!!! I believe that some like you who have better understanding of Ethiopian situations should reach other kids who can't understand in Amharic!!!

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o14 күн бұрын

    ፋኖ❤

  • @webnwe7828
    @webnwe782815 күн бұрын

    ብጵግና ደሀ አይወድም ከምድር ላይ ሊአጠፋቸዉነዉ

  • @user-oy4nk1ek7v

    @user-oy4nk1ek7v

    14 күн бұрын

    ብልፅግና የወንድማማች ደምን በማፋሰስ ነው ወንድሜ ?በመቀማት ነው?

  • @user-he5kj5ys6p
    @user-he5kj5ys6p15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew303814 күн бұрын

    እንዴትነህወንድማችን❤

  • @hirut4901
    @hirut490115 күн бұрын

    አቢይ የሚባለው ደደብ እንዳተ አይነት ጭንቅላት ቢኖረው እገሪቱ ታድግ ነበር

  • @IbrahimIbrahim-dw7ux
    @IbrahimIbrahim-dw7ux14 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik136214 күн бұрын

    ደረቅ፣ሀቅ፣ መምህር፣ታዬ፣ቦጋለ፣ልጆችህን፣የምትወድ፣አባትና፣የልጆችህ፣ኩራት፣በመሆንህ፣የታደሉ፣ናቸው። ለዶፍተር፣እመቤት፣ገዛኸኝ፣ልጆች፣ግን፣አዘንኩላቸው። ምክንያቱም ፣ የፈጣሪ፣ቅዱስ፣ቃሉ፣ እንዲህ፣ይላል" ሰው፣የሚሰድብ፣ይቅር፣ይባልለታል፣መንፈስቅዱስን፣የሰደበ፣ያዋረደ፣ ምህረት፣የለውም፣የዘላለም፣ሞት፣ ይሞታል"።

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik136214 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas895914 күн бұрын

    ትውልድ ያለፈ ጥፋት እየፈለግነ ተመጣላት ያሁኑ 30 እና 40 አመት በጂምላ ሰውን ዘር የሚያጠፋ እሱን እንፋለም በይበልጥ እዚህ 6 አመት ሰውን እንደ እንስሳ የሚያርድ መሪ እንፋለም

  • @sisaymelese6383
    @sisaymelese638314 күн бұрын

    መራራ እውነት።

  • @wondimokufebo-kx8zb
    @wondimokufebo-kx8zb14 күн бұрын

    Mililiki liji

  • @KemalShemsu-qy1fo
    @KemalShemsu-qy1fo14 күн бұрын

    edma lekachawen sela satena wande eyasaru madenake ayasfalegem

  • @Samitrghh
    @Samitrghh14 күн бұрын

    ለየትኛዋ ኢትዮዺያ ለአብይ ኢትዩዺያ ለአማራ ኢትዮዺያ ለትግራይ ኢትዮዺያ ለይተ ተናገር እና ትግሉን ይቀላቀሉ ኢሳያስም የኛ መሪ እሱና ቤተሰቡ እየኖሩበት መሄጃ ያጡ ሽማግሌዉች የሚኖሩባት እነሱም በመዳኒት እጦት በረሀብ በግድያ በእስር ተሰቃይተው ይሞታሉ የኤርትራ ወጣት የት እዳሉ ታውቃለ ይሰደዳሉ ከባህር ተርፈው በየ ሀገሩ እንደ ቆሎ ተበትነዋል ሌላው ወጣት ከሱዳን ከቻድ ከጅቡቲ ከኢትዮዺ እየተዋጋ ያልቃል ቁስለኛው ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ተረሽነዋል በወያኔ ጦርነት 200ሺ ሞተዋል ከዛ ኤርትራ አትፈርስም አትሸጥም ይላል ካካካ

  • @feedelband205
    @feedelband20514 күн бұрын

    ብቺዬ እቤት ስምህ ለማቆላመጥ ሲመች እንደው ቢችዬ እኮ ነው ስትቆላመጥ ግን አንዳንድ ተንኮለኞች ወደ እንግሊዘኛው ቢች እንዳት ቀይሩት የ ብቺዬን ስም ደስ የሚለው ወለጋ ወይም ኦሮምያ ስትሄድ ሌላውን ዘር ወይንም አማራን መቶ እመት ቀጥቅጦ የገዛንን ስማችንንም Antonio ወይም Mr john ብሎ ቀይሮ ቋንቋችንንም እንግሊዝኛ ና ላቲንኛ ብቻ እንድንናገር አድርጎ ባህልችንንም ቆለጥ በግንባርን እንዳንይዝ አድርጎ ያጠፋብንን አማራ እከርካሪውን ስብረን እኛ ዝሆኖች ነን እያልክ የጥላቻ ና የጀኖሳይድ ንግግር አድርገህ ወደ አዲስ አበባ ስትመጣ ደግሞ አኢትዬጵያ አትፈርስም እያልክ ስታጃጅለን በጣም ነው ደስ የሚለን የአራተኛ ክፍሉ ባለ PhD የበሻሻ ደፋር ቢቺዬ ዝንዬ ትሙት ያ መክረኛ ፋኖ ምቀኛ ሆነብህ እንጂ አንተ ደፋር ነህ ስንቱን ፕሮፌሰር በሆዱ አጋደምክልን በርታ ቢቺዬ በርታ

  • @user-pc1kn3en4e
    @user-pc1kn3en4e15 күн бұрын

    Confused man

  • @ydgzerubelete3275
    @ydgzerubelete327514 күн бұрын

    ጥሩ ፖለታከኛ ነጋዴ ሆነሀል እንደ ቂጣ ትገለባበጣለህ በርታ አማራ አማራ በል ሆድ ቀን አይሰጥም።

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v15 күн бұрын

    ቆርቆሮ የሆንክ ዳፋቃም

  • @user-wm1kj8md7e
    @user-wm1kj8md7e15 күн бұрын

    አንተም ሰው ሆነህ እንደሰው ታወራለህ እበት እበት ነህ አስመሳይ ጅብ ፊት

  • @user-cc9oy9nr7m

    @user-cc9oy9nr7m

    14 күн бұрын

    ቀሽም አተም ሰዉነህ እኮን እሱ ተቃጠላቺሁ የአብይ ቡቺላ🤣🤣

  • @adanechpowlos2448

    @adanechpowlos2448

    14 күн бұрын

    just shut your mouth!

  • @TT-bz8ld

    @TT-bz8ld

    14 күн бұрын

    በጣም ባለጌ ስድ የሰው ዝቃጭ ተቆንጥጠህ የማታውቅ አሳዳጊ የበደለህ ባለጌ ነህ

  • @Endalk754603
    @Endalk75460314 күн бұрын

    በርታ

Келесі