"ከሚዘፍን ኳስ ቢጫወት ይሻላል ብለዉ ነበር ከቤት የሚለቁኝ " ድምፃዊ ዳን አድማሱ /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ /

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​ #AsfawMeshesha_EBSTV​

Пікірлер: 62

  • @azebyilma9909
    @azebyilma99093 жыл бұрын

    ዉይ ዳን አድማሱ በጣም እማደንቀዉ ልጅ😍👍

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @kachure2274

    @kachure2274

    3 жыл бұрын

    እኔም በጣም አደንቀዋለሁ የቅርብ ወዳጄ መሆኑ ደግሞ ትልቅ ደስታ ይሰጠኛል።

  • @tessg9437
    @tessg94373 жыл бұрын

    በጣም አድናቂና አክባሪ ነኝ ስራዎችህ በሳልና ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸው!

  • @kachure2274
    @kachure22743 жыл бұрын

    ዳን አድማሱ ምርጥ ዘፋኝ ነው፣ስብዕናውም ገራሚ ነው።

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዳናዪ 💕ድምፅ መረዋ 👍👌 ኢትዪጵያዪ ከፍቶሽ እንዳላይ 😢😢

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez3 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሙዚቃ እንደማያውቅ ያሳወቀኝ የዚህ ልጅ ሙዚቃ የሚገባውን ያህል እውቅና አለማግኘቱ ነው‼‼

  • @ethio_amhara_movement

    @ethio_amhara_movement

    3 жыл бұрын

    በእውነት ይገርማል የ ኢትዮጵያ ሀዝብ ዳን ከበሰድ ልጅ ነው ይችላል በተለይ አለበሙ ጋ ወደ ሇላ የሚለው ልዩ ነበር

  • @teferazewdie2026
    @teferazewdie20262 жыл бұрын

    ዳኒ አድማሱ አድናቂህ ነኝ ኢትዬጵያየ የሚለው ዘፈንህ

  • @adanekassie208
    @adanekassie2083 жыл бұрын

    ግሩም ድምፃዊ ነው በሱ ትልቅ ተስፋ አለኝ የአንጋፋዎቹ ተተኪ ይሆናል ብዬ እጠብቃለሁ ።ከዘፈን ውጭ ሲያወራም ጆሮ ሳቢ ነው አይጠገብም ።

  • @ethiopia1065
    @ethiopia10653 жыл бұрын

    አገሬ ከፍቶሽ እዳላይ!ዳን አድማሱ እናመሰግናለን

  • @tikureanbessa-
    @tikureanbessa-3 жыл бұрын

    ዳን አድማሱ። 💚💛❤️

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @azebyilma9909
    @azebyilma99093 жыл бұрын

    ሐገሬሬሬሬሬሬሬሬሬሬ እኔ ልከፉልሽ 💔😭😭ከፉቶሽ እንዳላይ እንዳላይ 💔😩💔😩

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @ethio_amhara_movement
    @ethio_amhara_movement3 жыл бұрын

    ዳን ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @yeshollazaff6323
    @yeshollazaff63233 жыл бұрын

    Waw ! You are great amazing voice good luck bro !!

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr92673 жыл бұрын

    አገሬ ለዘላላም ትኑር💔💛💚❤

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed32113 жыл бұрын

    So beautiful Lovely voice 💕🙏you are Amazing talented Artist 🙏💕💕🙏💕

  • @tigist6595
    @tigist65953 жыл бұрын

    Dan thank you good job

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat64253 жыл бұрын

    የሚገርም ንግግር በርታ የቴድ ምትክ

  • @mercygreat887
    @mercygreat8873 жыл бұрын

    የሰፌሬ ልጅ ዳናዬ በርታልን አቦቦቦቦ 24 አስጠራልን

  • @alemtilahunasfaw4270
    @alemtilahunasfaw42703 жыл бұрын

    እውነት ነው አይክፋሽ ሀገሬ

  • @tsedeytsedey28
    @tsedeytsedey283 жыл бұрын

    አሪፍነው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    የጀግና ልጅ 💚💛❤💪

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @yamanameb6623
    @yamanameb66233 жыл бұрын

    አምየ ኢትዮጵያየ ይነጋል አይዞሽ😭😭😭

  • @user-pq5hd2wc6r
    @user-pq5hd2wc6r3 жыл бұрын

    ዳኒ አብሬ አደጌ ነው 6ጣት ነበር የእጁም የእግሩ 6ጣት ነው እያልን እናበሽቀው እናስለቅሰው ነበር

  • @Allinone-nx8cw
    @Allinone-nx8cw3 жыл бұрын

    ትመቸኛለህ

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe16483 жыл бұрын

    በጣም ነው የመወድወ ሰላይወት ደሰ ብሉኛል

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-fe4zo8yo1p
    @user-fe4zo8yo1p3 жыл бұрын

    Bexam mwdewu Dana ademsu

  • @tsehayneshworku9801
    @tsehayneshworku98013 жыл бұрын

    betam new musichn emwedachew

  • @solomon6297
    @solomon62973 жыл бұрын

    Betam gubeze nw 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @merryyosef9727
    @merryyosef97273 жыл бұрын

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ።እባካቹ ወንብሩ ላይ ያላቹ የንፁሃንን ምንም ስለፖለትካ የማያወቁትን አታስጨርሱ እናቶች ህፃናቶች ገበሬው ምስጊኑ አርሶ የናተን ሆድ የሚሞላውን አትኩብን እሱ አርሶ እኛን ይመግባል እናተ ግን በዘር እየመረጣቹ ሰው ትገላላቹ ታፈናቅላላቹ እባካቹ ስልጣን ላይ ያላቹ ዝም አትበሉ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @helanamde1472
    @helanamde14723 жыл бұрын

    😥😢

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m3 жыл бұрын

    Gobez bareta

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay40853 жыл бұрын

    Bell bel tenkek bel be tv akrbew poletika ????

  • @PoPo-wi7df
    @PoPo-wi7df3 жыл бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @PoPo-wi7df
    @PoPo-wi7df3 жыл бұрын

    😥😥😥😥😥

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @alemazbelay6972
    @alemazbelay69723 жыл бұрын

    Lemn endeda mehon asfelege

  • @tigist6595
    @tigist65953 жыл бұрын

    4kilo sefere nafekeshgnale yeljente tezeta 😭😭😭

  • @gechbelay5942
    @gechbelay59423 жыл бұрын

    ኧረ ቴዲ ተደገመ

  • @user-dw6ly9qp5m
    @user-dw6ly9qp5m3 жыл бұрын

    4ኪሎ ማለት አኮ ዋይት ሃውስ ማለት አኮ ነው የኢትዮጵያ ማከላዊ መንግስት መናሀሪያ ዩንቨርስቲ አና ትላልቅ መስራቤቶች ያሉበት ኣፈራረሷት አንጂ !!

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk51633 жыл бұрын

    Birta wandme

  • @animvid655
    @animvid6553 жыл бұрын

    ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ 😍🇪🇹

  • @debreworkafeworki6778

    @debreworkafeworki6778

    3 жыл бұрын

    Will do

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @user-zz4ee7pq1d
    @user-zz4ee7pq1d3 жыл бұрын

    ዲሽቴጊያ የሚለዉን ዘፈን ይቅረብ የምትሉ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @abebeeshetie8170
    @abebeeshetie81703 жыл бұрын

    ጎንደር ነች የኢትዮጵያ ማዕከል ለ300 አመታት የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን ያገለገለች ታሪካዊ ከተማ ነች እንዲሁም ኢትዮጵያን ጠፍጥፍ የሰራች ።

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::----,,የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!

  • @blentube2542
    @blentube25423 жыл бұрын

    ልመና ጀምሪያለሁ እባካቹህ ሰብስክራይብ አደጉኝ በማርያም ?

  • @kachure2274

    @kachure2274

    3 жыл бұрын

    እሺ

  • @tewodrosbelete5112
    @tewodrosbelete51123 жыл бұрын

    I hate EBS because you always fool the audiences with mime .

Келесі