ከመኪና አጣቢነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 2 | Part 2 | Ken Addis TV Show

#etv #ethiopia #kenaddis
ከመኪና አጣቢነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 2 | Part 2 | Ken Addis TV Show

Пікірлер: 30

  • @zenitube4006
    @zenitube4006Ай бұрын

    የማዳም ቅመሞች ገንዘባችን እንደት መያዝ እንዳለብን ትምህርት ያገኘን ይመስለኛል እንጠቀምበት

  • @felekiru7835
    @felekiru7835Ай бұрын

    ወ/ጊዮርጊስ ትለያለሕ ፍቅሬ ሥጋቤት አካባቢ ያሳለፍከው ከባድ ነው ለዚ መብቃትህ በጣም ደስ ይላል ማርያም ትሞላልኛለች እያልክ የምታልፈው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751Ай бұрын

    ወጣት ይልቃል ቢተው በእውነቱ ምሳሌ የሚሆን ጀግና ወጣት ነው እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቀው ከነበቤተሰብ ለብዙዎች እየደረሰ ነው አብቱ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gl8fx5bg9f
    @user-gl8fx5bg9fАй бұрын

    ጀግና ንው 👍👍👍

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285Ай бұрын

    ጀማሪ ባለሀብት ነው ግን አስተሳሰቡ ምርጥ ያአራዳ ልጅ ነው በርታ

  • @BinyaminNur
    @BinyaminNurАй бұрын

    Thank you very much ameseginalew🙏🏽

  • @ShambelMan
    @ShambelManАй бұрын

    የኔ መጥናኛ ነህ አንድ ቀን ይሳካልኛል

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5oАй бұрын

    Masallha በጠም ዳስ ይላል በርታ ጎበዚ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926Ай бұрын

    የአንተ ደግሞ ይለያል 700 000 ብር ባንክ አስቀምጦ በረንዳ አዳሪነት??የፅናት ልክ 👍👍👍አላህ ይጠብቅህ

  • @alemuworkie3315
    @alemuworkie3315Ай бұрын

    ጋዜጠኛው የብቃትም የስነ ምግባር ችግር ያለበት ቅዤታም ነገር ነው

  • @user-tw4ef9wb6m
    @user-tw4ef9wb6mАй бұрын

    ጋዜጠኛው ከአንዱ ሃሳብ ሳይጨርስ ወደ አንዱ ኢተርቢው ማድረግ አይችልም ባለ ሃብቱ ግን በርታልን

  • @zemenushiferaw848
    @zemenushiferaw848Ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ! ወንድማለም

  • @haile12dessie
    @haile12dessieАй бұрын

    ጋዜጠኛው አይችልም ይቀየር!!! አጠያየቅ አይችልም እና አዳማጭ አይደለም ሀሳብ አያስጨርስም!!! ቅልብልብ ነው፡፡

  • @alazarfkrmrym-wy8gl
    @alazarfkrmrym-wy8glАй бұрын

    ❤❤❤

  • @elellanbaalee7058
    @elellanbaalee7058Ай бұрын

    Good

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4guАй бұрын

    ይህ ልጅ እፈራለታለሁ።በቂ ካፒታል ላይኖረው ይችላል እኮ።

  • @PLAYMEMES21
    @PLAYMEMES21Ай бұрын

    jegna , wetat balehabt say tesfa endalegn new mitayegn

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163Ай бұрын

    ገንዘብ የማይፈልግ የለም። ጌን እንዴት እናግኝ???? ምን እንስራ ና እናግኝኝኝኝ።

  • @MinaleGetnet-yr9uc
    @MinaleGetnet-yr9ucАй бұрын

    23.m ahun laye ayasfeligihim capital yizobihal.............

  • @fatmah567
    @fatmah567Ай бұрын

    የምር አንተስ ሁለት ሆነክ በሆን እኔ የምፈልገው አይነት ሰው ነክ

  • @Wagi-ne1sl
    @Wagi-ne1slАй бұрын

    Kef. Kef bel. Tlk sewu neh

  • @user-ho6qx9ym1d
    @user-ho6qx9ym1dАй бұрын

    Fatari ytebkh esk betesebh jegnaw

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751Ай бұрын

    ወጣት ወ/ጊዮርጊስ

  • @helentamiruseifu5134
    @helentamiruseifu5134Ай бұрын

    ብሩ አመጣጡ እንዴት ነው ከሁለት አመት በፊት በክህሎት ዮቲዮብ ኢንተርቪው ላይ 480 ሺህ ብርቅ ሆኖ ነበር ያወራልን በዚህ አጭር ግዚ ነዳጅ ካልፈለቀለት ኬት አመጣው?

  • @Israelxox
    @IsraelxoxАй бұрын

    Azegaju, gena Fara nwe 😂😂😂

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @emebetbekele6000
    @emebetbekele6000Ай бұрын

    Gazetegea tereggaga there is no funny

  • @Samiafro362
    @Samiafro362Ай бұрын

    ጋዜጠኛው ዜሮ

Келесі