ከፖለቲካ እና ከዘረኝነት ስካር የአረቄ ስካር - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - Ethiopian TikTok Videos Reaction Tikus Neger
Ойын-сауық
ከፖለቲካ እና ከዘረኝነት ስካር የአረቄ ስካር
- የኢትዮጵያ ቲክቶክ - Tikus Neger Today tiktok - የሰሞኑ የኢትዮጵያ ቲክቶክ የሰዎች እይታ ትንታኔ ትኩስ ነገር - Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ ☛ FACE BOOK - / tekusneger
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ ☛ FACE BOOK - / tekusneger
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Adey Drama part season
አደይ ድራማ ክፍል
Abol TV Adey drama
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinqlejoch
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland
dink lejoch, donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs,የአርቲስት ሜላት ነብዩ የሰርግ ፕሮግራም,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,ethiopian movie 2022,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos, abrelo hd, habesha tiktok, abrelo hd new, የኢትዮጵያ ፊልም, yeneta የኔታ, donkey tube comedian eshetu, donkey tube amharic, ethiopian comedy film, amharic movie, yoni magna, ebstv worldwide, ethio 360, donkey tube amharic ድንቅ ልጆች, donkey tube amharic dink lijoch, abel birhanu, ethiopian news today, ethiopian movie 2022 full movie this week, ethiopian news today 2022, ethiopian orthodox mezmur, ethiopian film, ድንቅ ልጆች ዜማ ያሬድ, melat nebiyu, melat nebiyu biography, melat nebiyu movies, melat nebiyu youtube channel, melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie, vlog,ethiopia, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Arts TV Worldwide, Frash Adash, pastor chere, pastor chere funny moments, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week, ፓስተር ቸሬ, ሳሮን አየልኝ, pastor chere, ethiopian movie 2022,
Пікірлер: 172
አማራ ለነፃነቱ ነዉ የሚጋሉት ባርነት ወይም ነፃነት
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
@fifiaddis
11 ай бұрын
The reason this prime minister was voted on is that he lied about everything especially to the Amahara people by showing the Ethiopia 🇪🇹 banner. He's a coward! Amarha will be in a leadership role again. Ethiopia will be peaceful and a good shape when Amhara leads!!!
@-SOpHANITE-2997
11 ай бұрын
@@TekusNeger አሜን ሰላም ያድርግልን ሌላው ትርፍ ነው
@gebregebreyesus3679
11 ай бұрын
ሃሣባቹህ ጥሩ ነው. ሣ
ዝቅ ብለን መከራችንን አናሳልፍ ያለዉ ልጅ ተባረክ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ዝም. ብለኸ. ሰላም. ትላለኸ. አማራ. ምንእየደረሰበት. እንደሆነ. አታውቅም. 😢😢😢😢
@TekusNeger
11 ай бұрын
ምስኪን። አላውቅም! አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Well come my brother betam arife program 😊😊😊
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Well came bro👍👍
@TekusNeger
11 ай бұрын
Thanks for coming
ስላም ብለናል ወንድማችን እናመስግናለን አይዞሽ ሀገሪ የሚለውን ሙዚቃ ልምን ተውክው ከሙዝቃዉ ጋር አይዞሽ ሀገሪ እንድንል ማልቲ ነው አመስግናለሁ
@TekusNeger
11 ай бұрын
ሃሃ! እሺ አንዳንዴ አቀርብላቹሀለው
Thanks brother👍❤❤❤🙏🙏🙏✅✌
@TekusNeger
11 ай бұрын
No problem 👍
ASAMA kadery zem bel Amara Fano. freedom fighter 💪💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
በርታ ወንድሜ ጠቃሚ ነዉ ሌቦች ን ማጋለጥ ኣብሶ የመንግስት ሰራተኛ ነን የምሉትን
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ይመችህ አሪፍ ነዉ
@TekusNeger
9 ай бұрын
ለሰጣችሁን ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏💚💛❤
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ስንት አይነት ስው አለ ለስልጣን መልሱልኝ የተዋጋውን እና ለመኖር መብቱ የሚታገለውን ለይቶ ክለማወቅ ልብህ ውልቅ ብሎል ሃሳብ አምጥተህ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Tamage Ethiopian hero 💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Hi bro thanks for sharing I love it today
@TekusNeger
11 ай бұрын
Glad you like it
ጋዴ አሪፍ ስብስብ ነው 👌👌👌
@TekusNeger
11 ай бұрын
ንባ የመስከረም ልጅ አመሰግናለሁ!
እውነት ነው ስነስራት አሉ ተመቹኝ ሁላችንም ታመናል የትኛው ፀበል ይምረን ይሆን አይዞሽ አገሬ ሁሉም ታሟል ያልኩት ወድጄ አይደለም በርታ በጣም ጠቃሚዎች ናቸው ሻሎም ይመችህ አቦ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
❤ይመችህ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ወንድሜ ይመችህ ድምፅህ ጉድ አለበት እኔ ዘፈኑ ባሁኑ ሰአት ያችውን ኢትዮጵያ ይገልፃታል አገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ 🙏
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
አርፍ ፕሮግራም።💪💪💪✍️🙏 እውነትና ሀቅ መቼም አሸናፊ ነው ድል ለጭቁኑ ህዝብ ሠላም ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹✍️
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ኢትዮጵያ በድል ጎደና ለይ ነች
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
FANO 💪💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
😂😂😂😂😂😂😂
AMARA. 💪💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
AMARA FANO 💪💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድማለም ለምታቀርበው ቪዲዮ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እኔ ለአቅራቢያችን አዝናኛችን ወንድማችን በዝች መጨረሻ ላይ ስርቅርቅ እያለች በምትመጣ ሙዚቃ ስም 👌👍ሰጥቸዋለሁ ይመችህ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ወይ ኢትዮጵያ የ 13:34 መንግስት ሌባ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
FANO 🙏
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እሔደሞ፣የሌባ፣አይናፋር😊😊
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Mecham Saychegrew yemiserk yelem gn vidiyo Anstomelkeku ASFELAGI AYDELEM LEHGAKRBO KTTUN Makebel Alebet.
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ሳታጎነብስ ከጀርባላይ ይጨፍራል አብረ ቁም አንድእንሁን ለአጋንት አተጎንብስ አሁን ያለው አጋንትነው ፀሎት አድርግ አንድሁነን በጋራ እንሰባሰብ ወረኛውን ተወው ስራውነው
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
አዲስ አበባ ስላም ከሆነች ሁሉም ሰላም ነው እያላችሁ ነው ደግሞስ አዲስ አበበባ ታፍና ልትፈነዳ የደረሰች ከተማ ሰላም ናት ስትሎ አታፍሩም ይገርማል
@TekusNeger
11 ай бұрын
ይገርማል እንደሚኖርበት እንዲህ ብለሽ ስትናገሪ።
Yene wendm erasehin nesu ataderg Tamajg yalew ketebenjga yelek mengeset yehizbun dims yesema mengest lezbu maseb alebet new yalew tornet aldegefem geberewn zer aleset belo wede ames yehedbeten mekenayat hulachinm enawekewalen
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
35 begoche 2endeketelu nwe endate yetefakale denbe asekebariwe nege
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
who is Mr 25% in opposition politics of Ethiopia ????????????
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
አቅራቢው ሼባው በሰው አስታከ መናገር የምትፈልገውን ነው ምትጭነው
@radicalv2720
11 ай бұрын
ደነዝ ያንቺ ብቻ ዘረኛ ይነገርልሽ ደም የጠማሽ ዘረኛ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አዎ መድረኩ የኔ ነው
@jonjone6504
11 ай бұрын
@@TekusNeger መድረኩ ያንተ ቢሆንም ፈርህን አትልቀቅ መዝናኛ ከሆነ ሌላ መቀላቀል አላስፈላጊ ነው የኔ ሐሳብ ነው እንደተመልካች
@jonjone6504
11 ай бұрын
@@radicalv2720 ቲች ቂንጥራም ጥፊ ከዚ
If all people say we won't pay bribery and walk away it will carve most of the problem and soon it will disappear, but if the people keep paying bribery to get things done it is here to stay.
@TekusNeger
11 ай бұрын
ትክክል! አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
አጋንንት ከከከአከከከከከከ
ሌቦቹን ህዝቡ ነዉ መታገል ያለበት በደንብ አድርገው መደብደብ አለባቸው ህዝቡ ሌባ ላይ መጨከን አለበት እርምጃ መውሰድ አለበት
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እኛ ያልገባን አማራ ነው እንዴ ጦርነት የቀስቀስው እንደው ምን ጉድ ናችሁ መንግስት እራሱ ገብቶ እኮ ነው ካልጨርስኳችሁ ያላችሁት መላጣው ስውየ ድለታማኝ የተናገርው ጭንቅላቱ እራሱ መላጣ ነው ስው እንዴት በዝህ እይነት ጨላለማ እስተሳስብ ይዞ ይመጣል ህዝብን ካልጨርስኩ የሚል መንግስ ት እማራ እኮ እትግደሉን ነው ያለው ምን ጉድ ናችሁ እረ እስቡ ተው የውሸት ኢትዮጵያውያን ናችሁ ሁላችሁም በቃ እቤትህ ካልደረስ ስላም ነው አማራ ደሞ እንደናት እይደለም ከፍ ይላል ገላችሁ የምጨርሱት መስሏችሆል
@TekusNeger
11 ай бұрын
ምስኪን እኛ ምንም አናቅም! አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ድል ለፋኖ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Hi ጓዴ በደዋናው ቻናሌ ተመልሻለው ቤተሰብ አርገኝ 🙏
የሌቦችን ነግር ግን ሳይ ምን እንደማስተውል ታውቃላችሁ የእግዚይብሄር ምህረት ፃድቅ ያለ ይመስል ሌባ እናጋልጣለን የምትሉት ነግርስ ሁሌ ሌባ ሆኖ እኮ አይቀርም ሁላችንም እግዚያብሄር ገበናችንን ስለማይግልጥብን ስአሚራራል እንጂ ብዙ ነውር አለብን
@TekusNeger
11 ай бұрын
እና ሌባ ነበርኩና አታጋልጡኝ ነው የምትይን አልገባኝም?
Ante wicha ywicha leg Amara ras lay wered 👎👎👎 TAMAGE Ethiopian hero new 13:03
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
አማራ የመኖር እና ያለመኖር የነፃነት ትግልነው አማራ እና የትግራይ ማህበረሰብ የጀመሩት ጦርነት በፍፁም አይገናኝም ብዙ ሰው እያወቀ በአማራ ቁስለይ እንጨት እንደመስደድ😂😂😂ይቆጠራል አማራ ጦርነት አልጀመረም እራሱ መንግስትነው ከክልሎች ሁሉ ሰላም የሆነውን የአማራን ክልል ለመበጥበጥ መከላከያን አስገብቶ ትጥቅ አስፈታለሁ በሚል ቅዠት ይቃዣል 😂😂ያሳስናል አሁን ጥፋተኛ የኢትዮጵያ መንግስት ነው አራትነጥብ ኦነግን እና ጁንታን ሳያፈርስ የአማራ ሀይሎችን አፍርሶ ወልቃይትን እና እራያን ለመስጠት በማሰብ ዳግም መከላከያውን ለጦርነት እና ማህበረሰቡ አመኔታ አቶበታል በመከላከያና በሰይጣኑ መንግስት😂😂😂😂😂 ድል ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ😂😂😂እውነት ያሸንፋል 💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪ድል ፩አማራ ፋኖ💚💛❤💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ!
እቅርባቸው ሌባማ መጋለጥ እለበት !!!የሀገር ተምቾች !! በተለይ መንግስት መስሪያ ቤት ያሉ ሌቦች ህዝብን እንደማገልገል የሚያስለቅሱ የሚያንገላቱ በእደባባይ መጋለጥ እለባቸው !! መድሀኒአለም ክርስቶስ ፍርድን ይስጣቸው😓 እሁንስ በቃችሁ ይበለን ምህረቱን ይላክልን መድህኒእለም ክርስቶስ በስንቱ ህዝብ ያለቅሳል እግዚኦኦኦኦ 😓
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
በጉን ለሚስቱ ሊሰጣት ነው ያላችሁት ቢስተካከል!!!ያግባ አያግባ ሳይረጋገጥ?
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ብር ነው እንዴ የምታፈነዱት?
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለሰጣችሁች አስተያየት! ለሀገራችን ሰላሙን ያብዛልን! እውነት ያሸንፋል💚💛❤
ፍኖ መዳረሻው 4 ኪሎ ነው በጉልበቱ አለቀ 💪💪💪💪
@Mimipaulos
11 ай бұрын
Yes my fano king💪💪🔥💚💛❤️
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
@hannaredda3061
11 ай бұрын
Fano the legendary Ethiopian diamond has no goal in 4kilo, all fano wants is peaceful life. Fano doesn't block roads, doesn't do kidnapping, or disrespect the Ethiopian army. Fano is a legendary❤ we support the real fano, not the fake one😮
@qtrdoh2067
11 ай бұрын
እያዳድሽ አሽቃብጭ ድል ለፋኖ 😂😂😂 ድል ለሀገራችን ብትሉ ይሻል ነበር እራሳቸዉ የአማራ ፖለቲከኞች ናቸው እያስጨረስዋቹ ያሉት የናተው ወላዋይ ወጣቶች ናቸው ተረጋግታችሁ አስቡበት ተበረቸ ሰላም
እንዳው ግን የሌባ ነገር ምን ይሻላል የኑሮ ውድነቱ ይሆን ቀማኛ የበዛው
@TekusNeger
11 ай бұрын
የሚከበረው በሌብነት ስለሚመስላቸው ነው። አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እኔ በምንም መልኩ ሌባን እወግዛለሁ እቃወማለሁ ግን እራሀብ መጥፎ ነው ጊዜ አይሰጥም ርቦት የሚሰርቅም አለ ግን ይቅር የማይባለው ሌብነት የመንግስት ደመወዝ እየበሉ ስልጣናቸውን እና ጉልበታቸውን ተማምነው የሚሰርቁ ደነብ ስከባሪዎች እጃችሁ ይቆረጥ የምትበሉት መርዝ ሆኖ ይጨርሳችሁ 🙏
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
yehe dedeb kadery men yelal 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
የአማራ ህዝብ እየተዋደቀ ያለው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ። እውነቴን ነው በዝምታ በመቀመጥ የሚመጣ አንዳችም ለውጥ አይኖርም ። አጨብጭበን የተቀበልነው እና እልል ብለን ስልጣኑ እንዲፀና ያደረግነው መንግስት እየተፈፀመ ያለው እኩይ ተግባር አይን ያወጣ ሆኗል ። የኑሮ መወደዱ አይደለም የሚያሳስበው በቅርቡ ከዛም የባሰ ሁኔታ ውስጥ እንገባለን 😢😢😢 ይሉሽን በሰማሽ ..... አሉ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
@nigussiefanta6069
11 ай бұрын
@@TekusNeger አሜን አሜን አሜን ወንድማለም 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
ካለ ኮፊያ ብቅ በል እስቲ
@TekusNeger
11 ай бұрын
ሃሃ! አስቸጋሪነው መላጣየስ!
yehe dedeb kadery men abatu new yemelew 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
እግዚአብሔር ያፈንዳህ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ማፈሪያ ነህ የአማራን ህዝብ ዝም ብለህ ታረድ ነው የምትሉት እግዚብሔር ግን ስለሚፈሰው ንፁህ ደም ዝም አይልም እግዚአበሔር ፍርዱ እንደ ሰው ጠማማ አይደለም ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈፀመው በደል በአለም ተደርጓል እርጉዝ ሆዷ ተቀዷል ሰዎች እንደ ከብት በማንነታቸው ታርደዋል በጅምላ ተቀብረዋል በእሳት ተቃጥለዋል የመከላከያ ክብር ወይንስ የወገኖቻችን መታረድ እናንተ ወገናዊነት እንዲሰማችሁ ሰው ከኦሮሞ መወለድ አለበት ለእያንዳንድሽ ዘር በተራ ይመጣልሀል ኦሮሞ ዘር ያልሆንክ ሁሉ ከአማራው ቀጣይ ትሆናለህ ወይንም እንደ በሬ ጠምደውህ ያርሱብሀል
@TekusNeger
11 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚቀለድበት አምላክ አይደለም። ሁሉን ያውቃል
ANTE dedeb sele Amara Ayagebahem. 👎👎👎👎
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ወንድሜ ገንዘብህን ዝም ብለህ ስብስብ አማራ በመላው ሀገሪቱ ህጻን አዋቂን ሳይለይ ታርዶል ጉልበት ያገኘ ወደ ተለያየ ቢሽሽም እንዲመለስ እየተደረገ በገፍ ታርዶል ይህም የሆነው ኢትዬጲያዊነኝ በማለቱ ሳይሆን አማራ ነህ ከዚህ ውጣ እየተባለ ቤቱ በላዩ ላይ እየፈረስበትነው አሁን አማራ ነኝ በማለት ለትግል የተነሳም ለዛም አትግደሉን ነው ያለው ይህ አልበቃ ብሎት ያለበት ድረስ ሄደው ወጉት አሁንም ዝም ብለህ ሙት ነው የምትለው
@TekusNeger
11 ай бұрын
አይደለም! ጥንቅቄ አውቃለሁ የአማራን ጉዳት። አማራም ብቻ አይደለም የጉዳቱ ሰለባ። መጸለይ ከአምላክ ፊት ሞገስንና ምህረትን ያስገኛል እምነቱ ካለህ!
@girmaybirhanu9157
11 ай бұрын
@@TekusNeger ይህም ማለት እራስህን ሳትከላከል እየሞትክም ቢሆን ጸልይ ማለትህ ለራስህና ለመንግስትህ ማደርህን ያሳያል አዎ ግፉ በዛ ፈጣሪም ፈርድን እየስጠ ነው ጉልበት ያልነበረው አማራው እቤቱ በሩ ድረስ ይሄድትን ገዳዬች ባለው መሳርያ ተፊልሞ ድል ሲያደርግ የዩቲዩብና የመንግስት ጡረተኛች ተንጨረጨራችሁ ዘረኝነት ደግ አይደለም በማለት ማላዘን ጀመራችሁ ያ ሁሉ አማራ ሲገደል ይሄ ድምጽህ የት ነበር ያ ሁሉ ደብረብርሀን የተፈናቀለውን አማራ አንድ ዳቦገዝተህ አቀብለሀል አሁን ደርሷ አዛኝ ሆንክብን
ትክክል ስለአማራ ስታማኝ የተናገረው እውነት ብሎል ታማኝ ከሱ በላይ ለህገሩ የደከመ ስው የልም አሁን ይዘር ቆት ውስጥ ገብቶ ብውርቅ የትለበጠ ስሙን ቅጥር ነገር አጠለሽዉ ያሳዝናል ።
@safeibr6981
11 ай бұрын
በቃ እንደው ግፍ ለተደርገበት ህዝብ እትግደሉት እትግደሉኝ ካለ ዝርኝነት ነው ትሉናላችሁ ከናተ ወዲያ ዘርኛ አዋቂ ነን ባዯች በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ለእውነት ቁሙ እሽ
@radicalv2720
11 ай бұрын
@rebka ትክክል በባንዲራና በ ቤተክርስቲያንና ስር የተደበቁ ዘረኞች ከኛ በቀር መሪ ከኛበቀር ላሳር የሚሉ ዘረኞች የተጋለጡበት ጊዜ ነው ድል ለመከላከያ ብሄር ብሄረሰቦች ።
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ሌቦች የአማራ ህዝብ በግፍ ሲገደል የት ነበራችሁ አሁ አጉል ሀገር ወዳድ እምትሆኑት ወረኛ ነህ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤
@TekusNeger
11 ай бұрын
ሃሃሃሃሃ!
የአማራ ሕዝብ ነዉ እንዴ ጦርነቱን የጀመረዉ አስተካክል። የማታዉቅ ከሆነ መንግስት ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ሕዝቡን እዬጨፈጨፈ ነዉ። ምክርህ ለህወሓት ለብልጽግና አድርገዉ።
@TekusNeger
11 ай бұрын
የት አገር ላይ ነው ሁለት ታጣቂ በአንድ አገር ውስጥ ያየኸው። አረ እያሰብን
ማንው ይሄ መላጣ ከየት ንው የመጣብን ምንድንው የሚያወራው አማራ ንው እንዴ ጦርንቱን የጀመርው ጋላላላላላላ አማራን ማየት አንፍልግም አማራን አጥፍተን የኦሮሞ አገርእናርጋታለን ብለው ይህው እንዳሉት በየቦታው ጋልኛቸውን ፅፍው ፅፍው በዚህ ላይ ደሞ ቃንቃ የማይችል እንደውሻ እያክለፍለፍ እር ምኑ ቅጡ እና ተንስተህ አማራ ጦርንት ለትግሬ አልበጀም የምትለው የአማራው ሌላ የትግሬው ሌላ አማራ እኮ ውጣ እየተባለ እየተስደደ ንው ዝም ብለህአትቀባጥር ዝሆን
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
ካድሬ እፕይደለሁም ብለህ ታስባለህ ባናትህ እስክትቆም ላንተም አጭር ፊልም ይሰራልሀል እርግፍ እንድትል አጨብጫቢ ነህ
@TekusNeger
11 ай бұрын
bravo!
Foolish
@TekusNeger
11 ай бұрын
ዋው
ለአዳነ አበቤ ሊስጡ ነው በጎቹን
@TekusNeger
11 ай бұрын
ሃሃሃ! አመሰግናለሁ። አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
የአማራ ጦርነት ካሳሰባችሁ ሄዳችሁ መቀላቀል ነው ነገ የአንተ ተራ ስለሆነ ምክኒያቱም የመኖር ህልውና ጦርነት ነውና ሳትዋጋም እየገደሉ ነው አየተዋጋህም ትሞታለህ ያለመሞት ጦርነት ነው ይልቅ ሞት በደጅህ ነው አማራ ክልል የመሰለው በወለጋ የነበሩ አማሮች ጋር የሚያቆም መስሎት ነበር ግን በክሉም ሊገድሉት መጡ። ፓለቲካ የሚመስላችሁ ነቃ በሉ ነገ ሞት ቤትህ ነው እማራ ያስበት የምትሉት ለመሞት ምን ሀሳብ ያስፈልጋል? ሊበላህ የመጣውን ጅብ አያያ ብትለው አይመለስም አዲስ አበቤ ይሰማሀል?
@TekusNeger
11 ай бұрын
አዲስ አበቤ ምንም አይነት የፖለቲካ ጦርነት አይደርስባትም ምን ግዜም ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው።ይሄንንም ስላልኩ ትናደዳለህ!
ለአማራ ፡ ህዝብ ፡ እንዲያስብበት ፡ እመክራለሁ ፡ ላልከው ፡ ወንድሜ ፡ የአማራን ፡ ችግር ፡ የተረዳኸዉ ፡ አይመስለኝም። አማራዉኮ ፡ ተጀምሮ ፡ እስከሚያልቅ ፡ ሆነ ፡ ተብሎ ፡ ክልሉ ፡ የጦር ፡ አዉድማ ፡ እንዲሆን ፡ የተደረገ ፣ በየሰበቡ ፡ እንዲገደል ፡ የታወጀበት፣ ሰርቶ ፡ እንዳይኖር ፡ በየመ/ቤቱ ፡ እንዲባረር ፡ የተደረገ፣ ገበሬው ፡ አርሶ ፡ እንዳይበላ ፡ ማዳበሪያ ፡ አይሰጥህም ፡ የተባለ ፣ አ/አበ ባም ፡ ሆነ ፡ ወደሌላ ፡ ክልል ፡ ለመዘዋወር ፡ የተከለከለና ፡እየተለየ ፡ በመታወቂያዉ ፡ የሚንገላታ ና ፡ የሚገደል ፡ ይልቁንም ፡ በዚች ፡ ምድር ፡ እንዳይኖር ፡ የተፈረደበት ፡ ስለሆነ ፡ ለዚህ ፡ ከትግል ፡ ዉጭ ፡ ምን ፡ አማራጭ ፡ አለው ፡ ብለህ ፡ ነው ፡ ?
@TekusNeger
11 ай бұрын
አይደለም! ጠንቅቄ አውቃለሁ የአማራን ጉዳት። አማራም ብቻ አይደለም የጉዳቱ ሰለባ። መጸለይ ከአምላክ ፊት ሞገስንና ምህረትን ያስገኛል እምነቱ ካለህ!
@mississippiwenz8388
11 ай бұрын
 እስኪ፡ ከአማራው ፡ ሌላ ፡ በሌላው ፡ ብሄር ፡ ሲታረድና ፡ ሲፈናቀል ፡ አዲስ ፡ አበ ባ ፡ አትገባም ፡ ሲባል ፡ ያየኸዉን ፡ ብሄር ፡ ግለፅልኝ። እዉነቱን ፡ ሸፋፍነህ ፡ በጭፍን ፡ ሁሉም ፡ ነው ፡ አማራዉ ፡ ብቻ ፡ አይደለም ፡ እያልክ ፡ ብታወራ ፡ ሰሚ ፡ የለህም።
ሲጀመር የህውሃት እና የፋኖ ጦርነት እንዴት ብሎ ነው አንድ እሚሆነው እረ አትዘላብድ ቂል አንተ ነህ ፋኖ ሀገር ላፍርስ መች አለ አስመሳይ ሁላ
@radicalv2720
11 ай бұрын
ደነዝ ደንዛዛ ዘረኛ ጆዊሳ ድል ለመከላከያ ምንጊዜም ።
@kidestmisganaw9567
11 ай бұрын
@@radicalv2720 ሲያምርህ ይቀራል የስ ጃዊሳ ፋኖ አማራ ነኝ መከላከያ አለ እንዴ ክክክክክክ
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
FANO 💪💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
AMARA FANO 💪💪💪
@TekusNeger
11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን!
Hi ጓዴ በደዋናው ቻናሌ ተመልሻለው ቤተሰብ አርገኝ 🙏
Hi ጓዴ በደዋናው ቻናሌ ተመልሻለው ቤተሰብ አርገኝ 🙏
@TekusNeger
11 ай бұрын
አድርጌሃለሁ!