ክፍል ሁለት ተለቀቀ 1 March 2024

Ойын-сауық

Пікірлер: 154

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome88884 ай бұрын

    ጌታ አለ ለማን ብለሽ ነው የምትሞቺው እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው ለሱ ሰተሽ ልብሽን በጌታ ላይ አሳርፊ ጌታ ላንቺ ዋጋ ከግሎልሻል ሁሉም ምድር ቀሪ ነው የዘላልምን ሂወት አስቢ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @tigistkebede7425
    @tigistkebede74254 ай бұрын

    እግዚያብሄር ጣልቃ ገብቶ የዚህን ቤተሰብ ታሪክ እንዲለውጥ በጣም መፀለይ ያስፈልጋል ፡፡ ሃብት፣ ንብረት፣ ገንዘብ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊ ነው 'ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ጥቅም ለለው ' ይላይ የእግዚያብሄር ቃል ማስተዋል እግዚያብሄር ይስጠን ፡፡

  • @peace-4all587
    @peace-4all5874 ай бұрын

    የኔ እህት ስለዚች ሟርተኛ ሴት ስትናገሪ እንደ ተረዳሁት ከመጀመሪያ ጀምራም ኢየሱስን የማታውቅ ሴት ናት ምክንያቱ ም ጠንቃይ ቤት ምትሄድ የሰይጣን ተላላኪ በነገራችን ላይ ወደ ቸርች የሚሄድ ሁሉ ክርስቲያን አይደለም 👍 በሰይጣን መንፈስ የተያዙትም ሰይጣን ያለባቸውም ሰዎች ወደ ቸርች ይሄዳሉ አንዳንዱ መንፈሱ ተመቶ በኢየሱስም ስም ሲወድቅ እና ሰዎችም ከአጋንት እስራት ሲፈቱ አይተናል :: ማንም ወንበዴ ጌታ ቤት ገብቶ ቢዘባርቅም : ቃሉ እንደሆነ እውነት ነው ከኢየሱስ በላይ ሀያል ሌላ የለምና ❤ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !! አይዛቹሁ እናተን ግራ ያጋባቹሁን ያ በክፋ መንፈስ የተያዘው ሰውን እንዳታለለ አይቀርም እውነት እግዚአብሔር ለናተ ይፈርድላቹሀል!! አይዛቹሁ እግዚአብሔር ነው ሀያል እመኑት ታማኝ አምላክ ነው 🙏

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij4 ай бұрын

    ወይዘሮ መአዛ በጣም አሳዘኑኝ። እሳቸው ራሱ የልጅነት ትራውማ ( ሰናይትን በወለዱ ጊዜ) የነበረው መጥፎ ስሜት በውስጣቸው አዝለው በተጭማሪ እሷ ስታረግዝ በተፈፀመው ጉዳይ የጥፋተኝነት ስሜት ውስጥ ያሉ ይመስላሉ። ለእውነት የሚያሳዝን ቤተሰብ ነው። ፈጣሪ ሸክሙን ያቅልልላቸው።

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    4 ай бұрын

    Enatua min honu when pregnant?

  • @Yesheger_Lij

    @Yesheger_Lij

    4 ай бұрын

    @@werqzeleke2815 ሰናይትን በቤተሰብ ተፅእኖ ምክንያት ሊያስወርዷት ብዙ ጊዜ ሞክረው እንደነበር እና ከቤተሰብ ተደብቀው ወልደዋት ሰው ጋር እንድታድግ ሰጥተዋት እንደነበር ስለተናገረች ነው። አንዳንዴ ቤተሰብ ለራሱ ኩራት ሲል ልጅ ላይ የሚፈጥረው ጫና ከባድ ነገር ነው የሚፈጥረው።

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    ማዘን ብቻ ዋጋ የለውም አካውንታቸውን ወስደሽ አግዣቸው።

  • @Yesheger_Lij

    @Yesheger_Lij

    4 ай бұрын

    @@tewodrostaddy-cj1rj ላግዝ አላግዝ በምን አወክ የወንድ ወይዘሮ!

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    @@Yesheger_Lij የወሬሽ ሁኔታ በወሬ እንጂ በገንዘብ የምትረጂ አይመስልም።

  • @eyuyegeta443
    @eyuyegeta4434 ай бұрын

    እግዚአብሄር አንቺን ስለሰጣቸው ጌታን አመሰግነዋለሁ የኔ እህት ንግግርሽ አስተሳሰብሽ ልክ እንደመልክሽ ተባረኪ

  • @samrawitlema6784
    @samrawitlema67844 ай бұрын

    እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ ልጂቱ በጣም ነው የተጎዳችሁ

  • @jesusislord5480
    @jesusislord54804 ай бұрын

    ፍርድ ቤት ፍትህ ሲጠፋ እንዲህ ባደባባይ ማጋለጥ ነው:: ጎሽ ተባረኩ ጌታ ሆይ ድረስላቸው🙏

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash24654 ай бұрын

    በቤተሰብ ላይ የሚበጠብጠውን መንሰፍ እግዚአብሔር ከላያችሁ ላይ ያንሳው በእውነት ሰውሁሉ ሊተባበራቸው ይገባል

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa76934 ай бұрын

    ልጅቷ በደብ ማስረዳታ ስለማትችል ነዉ በደንብ ተጎድታለች እግዛብሄር ይፈርዳል አይዞሽ ሰዉ የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል አይዞሽ

  • @Taredan77
    @Taredan774 ай бұрын

    እግዚአብሔር የምትፈሩ የፍትህ አካላት ከተበዳዬች ግን እንድትሆኑ በተሰቀለው በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ እንጠይቃለን አንቺ የዬናስ እናት የምትባይ ይችን ልጅ በልጅሽ መደፈራን እያወቅሽ ልጅሽን ነፃ ልታረገው ይችን የእህትሽን ልጅ የደሀ ልጅ ስለሆነች ለግድያ ፈለግሻቸው 😮እግዚአብሔር ልጅሽን ይበቀለዋል በፍጥነት ንስሐ ገብታችሁ እንዲካሱ ያስፈልጋል 😢😢😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91694 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይዳሽ ቅስምሽን ነው ሰበረው ፍትህ ይገባታል 😢😢😢

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha31484 ай бұрын

    እነዚህ ቤተሰብ ላይ አትፍረዱ ተገፍተው ነው አደባባይ የወጡት ኮሜታተሮች መፀለይ ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው

  • @nigist8249
    @nigist82494 ай бұрын

    እንደ ፓስተር ሶፊ ያሉትን ቢያበዛልን በምድራችን የምናያቸው ሁሉ ሃሰተኞች ባልኖሩ ኖሮ

  • @yonasyoea654
    @yonasyoea6544 ай бұрын

    Tebarekilin sofy; Midya endezih yetezaba fitih badebabay siyagalit ejig betam des yilalina bertalin

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia42424 ай бұрын

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤

  • @user-solomonzl6fq3zc2r

    @user-solomonzl6fq3zc2r

    4 ай бұрын

    Amen

  • @user-nx2np5vf4h

    @user-nx2np5vf4h

    4 ай бұрын

    𝑨𝒎𝒆𝒏❤

  • @loveDoe1
    @loveDoe14 ай бұрын

    ይኸ መንፈሳዊ ውግያ ነው ከዘር ከማን ዘር ተከታትሎ የሚያቆዝም ነው ። እግዚአብሔርን ነብይ እዩ ጨፋ ጋ እዱ ፍርድ ቤት መሄድ የለባችሁም እግዚአብሔር በሃይል የሚጠቀምበት በአጋንንት ላይ የተሾመ ነብይ ነው ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @adanchabera1338

    @adanchabera1338

    4 ай бұрын

    እዩ ጩፋ (2)የምትለው ስንት ብር ከፍሎክ ነው ?መፍቴ ቢሆን እንኳን ኢየሱስ ቢቻ ነው። ሰዎቹን ልታስደበድብ ነው?የእዩ ቡችላ አንተ እራስክ ጮሆ ቢወጣል እዩ ነኝ ነው የሚለው። የሆንክ ዱዝ።ቃሉን እስኪ አብራቹ አንብቡ

  • @user-ut6jr1mk1c

    @user-ut6jr1mk1c

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ChrisHiwot

    @ChrisHiwot

    4 ай бұрын

    🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @younishussein7734

    @younishussein7734

    4 ай бұрын

    Eyo cofa😂😂😂😂😂😂

  • @Spurgeo

    @Spurgeo

    4 ай бұрын

    Eyu ga hidu?😅😅😅😅 Esu Demo Chemro Yasregizachew...😅?

  • @melkamusonko
    @melkamusonko4 ай бұрын

    ሶፎንያስ ዛሬ ቁም ነገር ሰረታል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክ አይዞአችሁ እናቴ እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ዳኛ ነው ይፈቀድላቸዋል የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ አምላክ የአባቶቻችን አምላክ ያለና የምኖር ፍረድ😢😢😢

  • @selammic4377
    @selammic43774 ай бұрын

    በዚ ደረጃ ሰዉ እንዴት ማስተዋል ያጣል እንዴት እንዲ በበደል ላይ በደል ትጨምራላቹ ፅዋቹ ሞልቶ ነዉ አደባባይ የወጣችሁት እሺን ምስኪን እህት ብታቅፉ ምናለበት በፍቅር ዉስጥ እኮ በረከት አለ እግዚአብሔር ያያል

  • @user-ns3nv9ec8i
    @user-ns3nv9ec8i4 ай бұрын

    ወይ ሒሩትዬ 😢😢😢😢 ያንን የመሰለ የወንጌል አገልግሎት ትተሽ የፀብ አድማቂ መሆንሽ ይገርማል! መልካሙን የምስራች መናገር በጣም ያምርብሽ ነበር። አሁንም ከልብ ለመመለስ አረፈደም።

  • @atokma5

    @atokma5

    4 ай бұрын

    That's not your business, she is doing what normal people do.

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    የበላሽው ይመለስ

  • @solomon-iy8km

    @solomon-iy8km

    4 ай бұрын

    ይህም አገልግሎት ነው።

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    ከህፃንነትዋ ጀምሮ የጴንጤ እምነት እውነት መስላት ተሸወደች ወንጌል፣ወንጌል ስትል ይሄው በላተኞች ንብረታቸውን በሉት።ሂሩት የጴንጤ እምነት እውነት መስላት፣ ጊዜዋ፣ እድልዋ በከንቱ ተበላ።

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    የጴንጤን እምነት ውሸትነትን ሂሩት ቀርባ የከፈለችውን ዋጋ እና የደረሰችበትን ኪሳራ ማስረዳት ብትችል ጡሩ ነበር።ይሄ በስንዴ፣በዘይት፣በሠልባጅ ተትላንት ወዲያ የመጣ ሀይማኖት ነው።

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z3 ай бұрын

    አጋንንት በሥጋ የተገለጠባቸው ሰዎች የክርስቶስን አዳኝነትን አይጋርደውምና በእነሱ ነውር ክርስትናን አትተይ: እግዚአብሄር ፈራጅ ነው

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew64524 ай бұрын

    አንቺ እህቴ በጌታ ፅኚ እግዚአብሔር የበላይ ነው ከሰው ላይ አይንሽን ከሰው ላይ አንሺ እባክሽን ለሰይጣን ዕድል አትስጪ ኢየሱስ ትላትናም፣ ዛሬም፣ ለዘለዓለም ያው ነው አይለወጥም

  • @user-rh6ev4zl2i
    @user-rh6ev4zl2i4 ай бұрын

    እጇን እኮ ይደክማታል በስክሪን አታሳዩትም ፎቶውን

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    4 ай бұрын

    አይ ጴንጤ በቃ ምንጉድ ነው የምንሰማው በቃ በእየሱሰ እየነገዳቹ ምድር ሌባ ቢዝነሰ ትሰራላቹ ቤተሰብክን የማታውቅ እንዲ እያለቀሱ እየሱሰን አውቀዋለው ማለት መዘባበት ነው በቃ ጴንጤ ዉሸት ሌብነት ውርሰ ላይ ተጣደፍቹ ሰንት አመት ልትኖሩ ነው በወለዳችውት ላይ ነው ግፍ የሚጠብቃቹ ኧር እመብርሀን ይጠራርጋቹ ምድር ሌባይሁዳን ከምድርገፀ ያጥፍልን ነውርኛ ነክ

  • @selamawitworku3728

    @selamawitworku3728

    4 ай бұрын

    Mnw zmrew​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

  • @saraabrham123

    @saraabrham123

    4 ай бұрын

    ​@TigistTeklehaymanotGebreselass you are evil,who are you to insult and condemn others,see yourself first,don't try to be righteous, this is hypocrisy

  • @wacaalewalloo5224

    @wacaalewalloo5224

    4 ай бұрын

    Photo ayitayim chirashi

  • @kidistabera5385
    @kidistabera53854 ай бұрын

    እህቴ ፡ አይዞሸ ፡ እግዚአብሔር ፡ እውነተኛ ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ይፈርዳል።

  • @kebukebu770
    @kebukebu7704 ай бұрын

    ምን እዩ ጩፋ ትያለሽ ፈጣርን ትታችሁ ወደ እዩ ትያለሽ እግዚአብሔር ከሁሉ ይበልጣል ደግሞ ይፈርዳል።

  • @purplestars029
    @purplestars0294 ай бұрын

    Subanana Allha ya Rabbi 😢😢😢😢 everything is on you hands ✋️

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew64524 ай бұрын

    ኧረ በጣም እንፀልያለን እህታችን ከእግዚአብሔር መንግስት እንዳትጎድል

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw42534 ай бұрын

    I’m sorry man, sorry Sophie very difficult people really very kind man you thank you really you very very good person. God bless you🇬🇧🇲🇱😢💔😢

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    4 ай бұрын

    This isn't Ethiopian flag

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e4 ай бұрын

    ጥፋቱ እኛነን😢ምክኛቱም በልባችን ሙሉ ኢየሱስ አላመንም😢😢ኢየሱስ አምኖ ማረፍ ስንችል ቸካራተን ጠፋን😢

  • @metiworku1601
    @metiworku16014 ай бұрын

    ፍ/ቤት ትክክለኛ ጠበቃ ካለ መሠረታዊ አለው ቢሎ ማመመለት ይቻላል የፍት ያለ ?

  • @elagym5723
    @elagym57234 ай бұрын

    አሁንም መፍታችሁ ወደ ጌታ በንስሀ መመለስ ነው ሴጣን አያታልሽ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ።

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Schau mamo yzhche lji ytena mekwese meknyate Anch yanch lji yonase tsefamaryam 😢😢😢😢😢😢weywe byi dgemtschnem fch maschgerunem tyi bka

  • @romram6614
    @romram66144 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ አቤት የሰው ክፋት 😔😔

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma76124 ай бұрын

    ዛሬ አዲስ ምዕራፍ ላይ B ebs የቀረበችው

  • @betesidahaile5986
    @betesidahaile59864 ай бұрын

    Betamee newe yemeyasazenwe be akeste lege medefere weyee yamal tasazenalche godetotale yhe koshahsha 😢😢

  • @yayahala615
    @yayahala6154 ай бұрын

    ምን አይነት ጨካኞቸሰ ናቸው እንዴት በእህት የጨክናሉ ።።።ይመሰለኛል ችግር አለባቸው በአድ አምልኮ ላይ ።።።የዘሩትን ያጭዳሉ እናት እና ልጅ 😢😢መንፍሰ ነው

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet89239 күн бұрын

    ወይ ጌታ ኢየሱሰ በእጇ የለው ምድነው ፎቱ ነው አይታይም እኩ ለምን አታወርደውም ይደክማል እኩ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt4 ай бұрын

    በቤተሰብ መካከል ጠብ የሚዘራውን ዘንዶ እግዚአብሔር ይውጋው!

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Ylfwe alle Huneme alsenore alu bkerbu teru nber yonase balbatu ljochsch yeha yhulache em emba😢😢😢😢😢

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Schon mamo schon mamo egzabhre yferde bsch nwerja egzabhr batun ytera yseta sera bflfete ytegelte yonase tsfamaryame yonase tsfa Maria egzabre yfardeh

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Ysemyi merja😢😢😢😢😢😢😢yegzabhr ferde

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Yonase tsefaryam aydelme ljoche ethiop Kanada swe ale egzabhre ale gefe yantese ljoch yha hulu ysse ayne yswe joro lantem ljochchehm atblutem Keramiken egzabhr ywekal geta zeme kale ande durya bagatemeh ygermenochun awekenachwale wanawe eyale almtebabrachwe teru nwe gen wemyawekwchu bzu swe ale yemtawek bteseb nwe schau mamo ymtalkeschbet kene erkennt aydelme😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Yonase tsfa Maria yeminorbeten ketema canda yete mene yemibale ketam? Ye ethiop hize esu yeblwen esu ydeferwen erasu ykase pSteru abrachu koyer yemtekomu batagelgelu ysLe nber😊

  • @betesidahaile5986
    @betesidahaile59864 ай бұрын

    Ayezoshe ehete yemegereme family newe so sad ehtemamache beze yahele sechkakene omg 😮😢

  • @lelichyohi9878
    @lelichyohi98784 ай бұрын

    ዮናስ,,,,በእጥፍ ታጭዳለህ የፍርድ አምላክ የዘራኸውን ሊያሳጭድህ በደጅ ነው,ተከድኖ የሚቀር ሀጥያት የለም አሁን ተራው ያንተ ነው በቅርብ ፎቶህን በሜዲያ እናየዋለን ,,,

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Tigeste mamo dehna swe nberu menwe er agdru layi ynora chu bebzu swe ydmttaweku er bgeta afern ljochachwe bsem enterachu enatachune asarfu

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu96944 ай бұрын

    ተባርክ. ፓስተር ስፉኒያስ እዲህ ባለየወችን በጋለጥህ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer79144 ай бұрын

    ዞሮ ዞሮ ትልቁ ጉዳይ የመሬት፣ የቤት የንብረት ጉዳይ ነው ማን ይታመናል?? የመወነጃጀል ዘመን እግዚአብሔር ስለ ስሙ ሲል መልካም ነገር ያምጣልን😢😢

  • @hilinakinfegebregiorgis1521

    @hilinakinfegebregiorgis1521

    4 ай бұрын

    የንብረት ብቻ ሳይሆን እዚህች ልጅ ላይ ግፍ ተፈጽሞአል ፍትህ ፍትህ ያጣች ነብስናት

  • @ChrisHiwot

    @ChrisHiwot

    4 ай бұрын

    Hiwetwan mabelashetu sayans medal lay letelat? Gif sereto esum ayenorebetem

  • @TeferiHagos
    @TeferiHagos4 ай бұрын

    Welcome to Court Tv.

  • @teg22345

    @teg22345

    4 ай бұрын

    The people's court 🤔

  • @warkwark6096
    @warkwark60964 ай бұрын

    ኦፎፎ አነዚህ አዞዉን ምን ያደርጉ ልጅዬዉስአንዴ ፈረደባት😥😥

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA624 ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot4 ай бұрын

    Yehe werada lejun yekeberebet bota lay le lejochu bet leserabet?ke egziabeher firid atameletem yonas tebeyew,

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan67714 ай бұрын

    ይሄ የሄነ መንፈስ ነው ሁሉም ወደጌታ ካልመጡ. ወደጌታ ይምጡ በየሱስም ይሄ የጠላት አሰራር ነው

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Ysate lji enatwech fth blu higa lemhade akem Beratung fth le kerstose bselote uuuuuuu😢😢😢😢😢😢

  • @selam7863
    @selam78634 ай бұрын

    ሰናይት መጀመርያ የስነልቦና እርዳታ ያስፈሏጋታል:: ያጋጠማት pysical trauma እያሰቃያት ነው::

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Yonase Kondomen minimal aydelem milyone bsetate hiwetwa teblaschto

  • @abebaergendo2567
    @abebaergendo25674 ай бұрын

    Are በጣም ያሳዝናልሁ

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Ygenzeb akem 😢😢😢😢😢 egzabhr dja ale ato twederwese ezaga slayhu aznalu bmtchlwe wede wewnte lemkome moker semh werketu layi seltemola

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv4 ай бұрын

    21 ዓመት???

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne37614 ай бұрын

    Bettam ,bettam yasazenal

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Ljoch eyalu ylgege lji yonase tyefamariYm yante ljoch yembelute mselh

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Ygeza gudayi nwe yzh balge enate eswa ehtwechwa layi ychekench er ybeta kerstyan pasterwoch seto mamo sferu swe ylem egzabhre ygestachwe mene gude nwe er bgeta

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy4 ай бұрын

    😢😢😢😭😭😭😭👀👀

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso97964 ай бұрын

    MENDNEW GN LJTUAN ASYZACHU YE MITADEKMUWAT ?

  • @user-ks5mz9ih8r
    @user-ks5mz9ih8r4 ай бұрын

    Minew ere Gebenachin debikut! Minew wuridetachin tidikachin adirigachu adebabay awetachihut!! Yanten gud yemanakew mesiloh kehone tesasitehal!! Beka Enezi sewoch fitih yagignu balegew sew yiketa lemin menegeja enaderigewalen!!

  • @lemmabedada5963
    @lemmabedada59634 ай бұрын

    ehete geta feraje new getan endate efredlachu

  • @fitsahtube6334
    @fitsahtube63344 ай бұрын

    ወይ ገንዝብ ስንቱን ያባላል

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu55124 ай бұрын

    ፎቶውን ወደታች አውርጂ በላት እጆን ደክማት

  • @ethiopiaethiopiawi5503
    @ethiopiaethiopiawi55034 ай бұрын

    ሰውዬው ለህግ ነው መቅረብ ያለበት ለምንድነው ልክ እንደባለቤቱ ለእከሌ ይሄን ሰጠ እያሉ የሚያወሩት? ጉዳዩን የገንዘብ ለምን አደረጉት ልጅቷን በተመለከተ? ገንዘብ ቢሰጣቸው ያደረገውን ነገር ትክክል ያደርገው ነበር ማለት ነው ምንም አልገባኝም? በህግ ተቀጥቶ ካሳ መሰጠትም ካለበት በዛ መንገድ አይደለ እንዴ መሆን ያለበት?

  • @nigistihishe8475
    @nigistihishe84754 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😮😮😮

  • @meazatekle5925
    @meazatekle59254 ай бұрын

    Yelewm genzeb emenugn weshetun new ,,,

  • @user-rh6ev4zl2i
    @user-rh6ev4zl2i4 ай бұрын

    ይቺ ማንነቷ መጣራት ያለባት ሰው ናት ከልጅቷ አጠገብ ያለችው በልጅቷ ቢዝነስ እየሰራች ነው ብዙ ደሃዎችን እየሰበሰበች በስማቸው እርዳታ ተቀብላ እንደምትወስድ እናውቃለን ልክ የዚህን አይነት ታሪክ እየፈለግች በብዙ ሰው ስም ገንዘብ ሰብስባ በልታለች ፓስተር ሶፊ በደንብ ስለሷ አጣራና

  • @user-wp1js4qp2z

    @user-wp1js4qp2z

    3 ай бұрын

    ስለማታውቂው አታውሪ ወይም ከቤተሰቡ አንዷ ነሽ: ሲስተር ብዙ በጎ ሥራ ትታወቃለች: ሃጢያትን ውሸት አያፀዳውም

  • @enayko5471
    @enayko54714 ай бұрын

    Wyi Eceleji Ahonem Eyen foto Antelteleshowale meskin Kendowan Ayidekematem be medeye Betam texno Adrsobatale Eye balege

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds4 ай бұрын

    ከዚህ ሁሉ አመት በሀላ ማዉራቱ ምን ይጠቅምሻል ስት ሚድያ ቦታ አየዉሽ በወቅቱ አትከሽዉም ነበር አይምሮዋ ትክክል አደለም ታሣሣዝናለች

  • @user-zn6vu2mj2w
    @user-zn6vu2mj2w4 ай бұрын

    Yehi eko gazetegna garr kerebo mawerat men yetekmal teslot egzeabher garr metegat inji

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw42534 ай бұрын

    💔🇬🇧🇲🇱🥲 my God this photograph she’s called many time please I am headache really my stomach burn. Please photograph don’t touch leave me more brain damage please Sophia tell no more that’s strange man photograph really really still hold money time I eat😭

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i4 ай бұрын

    Ethiopia 🇪🇹 bemeta ende doro manteltel nw ezache hager kemeta yetaseratal .anem aylekewem.beweledew yagegnatal aykerem ye Ken guday new

  • @Mamashusha
    @Mamashusha4 ай бұрын

    አረ መሳቅ ማቆም አልቻልኩም 😂የት እንደገባች ለማየት ለካ መንፈሱ ነበር ነገረን፣ እኔ ጠንቋይ ቤት ሄድኩ ላለማለት በአራድኛ ጠንቋይ ቤት ሄደሽ የተባልሽውን ነገርሽን ይመችሽ😂😂😂😂

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r4 ай бұрын

    Yhge abhalten bzh gudayi yemimelktachu 😢😢😢😢 weywe belu btsasate frdegemdel keferd hu ke yonase tesfa Maria yeblte enante layi yemimetw mekera ygeza gudYi nwe cherka layi atnorum kswe gare Meder layi nwe yalchute bznese Benzin btsebe layi ymisera atblute egzbhre andbetachu layi yenorale

  • @meazatekle5925
    @meazatekle59254 ай бұрын

    Men’s ayseram weathering new kemengest endaybeder maget new ezie Canada yeletf photon letfut

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema87304 ай бұрын

    መጀመሪያ የቤታቸዉ ጣጣ መፈታት አለበት የታሰረ ቤተሰብ ነዉ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena78444 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፈራጅ ነው

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu4 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም ስንቱ በቤት ክራይ ይሰቃያል ስንቱ ደሞ ኖሮት ይባላል አረ ሞት አለ ክፉ ሰዎች ወጥታቹ መግባታቹ አታቁም ተመለሱ

  • @amarutefera2931
    @amarutefera29314 ай бұрын

    ይህቺ ልጅ ይህንን ያህል ጊዜ ሁሉየያዘችው ፎቶ የማንን ነው

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e4 ай бұрын

    ከጋንት ምኖሞ ከማድረግ አይቸውም😢

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie49674 ай бұрын

    ይሄ ፍድቤት አንዴት የሰይጣን ማጎሪያ ሆኖ ይ ቀራል ወ ገ ኖ ች ለመንግስት መስሪይቤት እንልይ we praying ያስፈልጋል

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu34164 ай бұрын

    ሰውዬው ግን መተህ ይቅርታ ጠይቀህ ካሳት እንዴት እንቅልፍ ይወስድሀል እህትህ ናት እኮ አታሳዝንህም ልጆችህን እንዴት በምን አይንህ ታየችዎለህ

  • @ambaye3115
    @ambaye31154 ай бұрын

    ሴትየዋ: እነርሱን ከሚያረጉ እኔን ቢያደርጉኝ ይሻላል ስትል የሰማዋት መሰለኝ

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይማርህ አሞሻል።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye68724 ай бұрын

    ስሙ ማነው የዘማሪው

  • @Jojogeb1

    @Jojogeb1

    4 ай бұрын

    ዮናስ ተስፋ ማርያም

  • @rahelztzion
    @rahelztzion4 ай бұрын

    አይይይ ያሣዝነል። ወንጌል መስበክ ቀርቶ የባልቴቶቸ ወሬ ማመላለስ ጀመርክ። አምላክ ይድረስልህ።አምላኬ ድረስልን።

  • @nigist8249

    @nigist8249

    4 ай бұрын

    ወንጌል ሰባኪ ነኝ በሚል ሰው ድሆች ሲገፉ ሲሰቃዮ ማየት ያማል ይህን ድርጊት ደግሞ በማጋለጡ ምንድነው ጥፋቱ ይህም አንዱ የወንጌል ስራ ነው ከግፉሃን ጎን መቆም የግፉሃን ድምፅ መሆን ሃጥያት አይደለም

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu51894 ай бұрын

    እረ ምን አይነት Camera Man ነው ስራውን የዘነጋ ልጅታን ፎቶውን ተቀብለህ በስክሪን አታደርገውም ማሳየት ካስፈለገ ነቃ በል እንጂ

  • @blssdtubebytitty5260
    @blssdtubebytitty52604 ай бұрын

    Ere be adedbabay wongel asedebk mindnew hasabih gin. Be e/g fit eyndandwan titeyeqataleh. Beqa pente endezi nachu eyalu yesedebun new bante yetenesa. Enesu be adebabay ye Emnetachew Gemena awtito ayaqum. Ere tew tew gin. Le seytan mengist eyeserah sayitaweqibih

  • @tsionhunde4254
    @tsionhunde42544 ай бұрын

    God knows who is christian.

  • @jemo5716
    @jemo57164 ай бұрын

    ሦፊ Please በእዉነት እንጀራሕን በዉሐ ፊት ላይ ጣለዉ ከብዙ ቀን በዃላ ታገኘዋለሕ መርዳት ከፈለግክ አንተ እዛዉ ቅርብ ሥለሖንክ ሦፊ ለልጂቱ ብር ቤት መኪና አይደለም የሚረዳት እዉነት እልሐለሑኝ የሣይኮሎጅ ሐኪም ምክር እና የአንቲ ዴፕሬሽን መድሐኒት በጣም ትራማዉ ከባድ ሥለሖነ ይሕ የደረሠባት አሠቃቂ በአለሑበት አገር በልጅነታቸዉ የተደፈሩ ልጆች PTSD አለ የዉሥጥ ቁሥል ትራማ ይሕ አለ የጥፋተኝነት ሥሜት እፍረት አለ እና ሦፊ Please ወደ እርዳታ ገንዘብ መክሠሥ እሡ በዃላ ይደርሣል አሑን እሧ የረጅም ግዜ የሕክምና ባለሙያ ብታግዛት።።።

  • @ChrisHiwot

    @ChrisHiwot

    4 ай бұрын

    Ebs tigist waletenigus gar agenagnetewatal,ebs lay ehud kerba neber

  • @amanaman-jf4vb
    @amanaman-jf4vb4 ай бұрын

    ወ/ሮ ሒሩት መጀመሪያ ሰው ነበር እንዴ የተከተልሽው ???

  • @tewodrostaddy-cj1rj

    @tewodrostaddy-cj1rj

    4 ай бұрын

    እግዚአብሄር የሚታየው በሠው እንጂ ዛፍ ላይ አይደለም።

  • @tyenayneewhabtye8363
    @tyenayneewhabtye83634 ай бұрын

    ASMSYUCH NACHEW RNWKCHULNE

  • @elisaworku6637
    @elisaworku66374 ай бұрын

    ዮናስ፡ ተስፋማርያም፡ ጥፋትም፡ ሠርተህ: እደገና፡ ደጅ ፡ አውጥተህ ፡ ልትጥላቸው? ስምህን ቀይረህ፡ ይሆናል፡ ህሊናህ መቀየር፣ ስለማይቻል፡ ቤተሰብህን በሙሉ፡ ይቅርታ፡ ጠይቀህ፡ ካሳቸው፡ ሌላው፡ የቤተሰብ፡ ከርስ : አለ፡ ፀልዩ፡ በኢየሱስ ስም ፡ነፃ፡ ትሆናላችሁ

  • @meazatekle5925
    @meazatekle59254 ай бұрын

    Photo Alachu Yeyonas Tesfa Maryam letfut Ezi Canada kale huge yteykwal Criminal yteyekal

  • @elsa3589
    @elsa35894 ай бұрын

    ይሄ ዮቱዮበር ምን መፍትሄ ያመጣላችኋል ? ጉነጭ አልፋ ነገር ነው ያረጋችሁት ፣ ከቻላችሁ የእርቅ መአድ ሂዱ እነሱ የህግ ሰዎችም አላቸው

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw42534 ай бұрын

    Can I tell her this is strange man photograph why she holds right she is no see his face. He’s not his photograph no good for her and think backward maybe she’s bad memory his photograph more she make it crazy. Can I take her come off his photograph please Lady . She needs psychology doctor help her psychology doctor. Please help her please Sophia now help her.🥲💔🇬🇧🇲🇱😞🥲

  • @loveDoe1
    @loveDoe14 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምስክር ነው እመኑኝ ነብይ እዩ ጩፋ ጋ ብትሄዱ ነገራችሁ ሁሉ ይስተካከላል ይህች ሴት ምን አለች በሉኝ ❤🎉❤

  • @cellone8915

    @cellone8915

    4 ай бұрын

    እዩ ጩፋ እንዳንቺ እንደነሱ ሰዉ ሰጋ ለባሸ ነዉ እኮ አሰተኛ ነብይ አታፍሪም እግዚአብሔር ምሰክሬ ነዉ ሰትይ 😅😅😅 ወረኛ ካራቴ ቦክሰ ልታሰቀምሻት ነዉ 😁

  • @loveDoe1

    @loveDoe1

    4 ай бұрын

    @cellone8915 ይገርምሃል በብዛት እንዳንተ አይነቶቹ ተሳዳቢዎች ናቸው ደግሞ እሱ ጋ ሄደው እምድኑት ያለው። for your information It's the power of the Holy Spirit working. Eyu is only chosen young man 👨

  • @adishewot5720

    @adishewot5720

    4 ай бұрын

    እዩ ጋር በመሄድ ሳይሆን ወደክርስቶስ በመጠጋት ፈውስ አለ እዩ በነጻ የተሰጠውን በገንዘብ እየቸረቸረ ምን ለመሆን ነው ይህ ቤተሰብ እዛ የሚሄዱት እራስሽ ተንበርክከሽ ጸልዪላቸው እግዚአብሄር ይሰማል ይመልሳል ለዛውም በነጻ በገንዘብ አይደለም።

  • @MerryMulugta-ui3sc

    @MerryMulugta-ui3sc

    4 ай бұрын

    😏😏😏😏😏😏 ሌላ ሸይጣን ለመጨመር ነዉ

  • @saraabrham123

    @saraabrham123

    4 ай бұрын

    Mad,worship your false prophet,never comment this nonsense, don't dare God

Келесі